Dawit Senbeta - Honebin Tizita | ሆነብን ትዝታ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • Ethiopian Music : Dawit Senbeta | ዳዊት ሰንበታ - Honebin Tizita | ሆነብን ትዝታ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Hope Entertainment

ความคิดเห็น • 669

  • @user-in3ow6sf4p
    @user-in3ow6sf4p 3 ปีที่แล้ว +68

    ይሄን ሙዚቃ ብሰማዉ ብሰማዉ አይሰለቸኚም እስኪ እንደኔ እሚወደዉ ማነዉ

  • @ibxbrno4747
    @ibxbrno4747 ปีที่แล้ว +14

    ይህንን ሲሰማ ማነው እንደኔ ሰው መሆን ያውም ኢትዮዺያዊ ሆኖ መፈጠር ምን ያክል ምስጥር እንደሆ ፍንትው ብሎ የሚታየው❤❤❤❤

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 5 ปีที่แล้ว +145

    አይኖቸን መጨፈኔን ያወኩት ዘፈኑ ሲያልቅ ነበር
    ይገርማል ምርጥ ስራ👍

  • @nathanaeldaniel3571
    @nathanaeldaniel3571 8 หลายเดือนก่อน +147

    2024? Anyone

    • @user-zh7bd1jy1x
      @user-zh7bd1jy1x 6 หลายเดือนก่อน +1

      me always

    • @blackibeb
      @blackibeb 4 หลายเดือนก่อน

      @@user-zh7bd1jy1x oncourse the nostalgia is on point

    • @user-mf8xu5nr6h
      @user-mf8xu5nr6h 3 หลายเดือนก่อน

      me

    • @elulunebiat2966
      @elulunebiat2966 3 หลายเดือนก่อน +1

      me❤

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 ปีที่แล้ว +40

    የሠውን ልጅ የሚጎዳው ትዝታ ነው 😥😥😥😥😥😥 አይ ፍቅር ደሰ የሚል ስቃይ ነው

    • @user-zh7bd1jy1x
      @user-zh7bd1jy1x 6 หลายเดือนก่อน

      አዎ ትዝታ😢😢😢

  • @worldfootballhighlight7986
    @worldfootballhighlight7986 5 ปีที่แล้ว +64

    የውነት በዚህ ግጥሙ እንኳን የማይገባ ዘፈን በሚወጣበት ጊዜ እንደዚህ አይነት የትዝታ ዘፈን መውጣቱ በጣም ደስ ይላል

  • @yonasmilo
    @yonasmilo 3 ปีที่แล้ว +22

    ባላገሩ አይዶል ላይ ልጁ ስትዘፍን ነዉ አባቷ ዳዊት ሰንበታ የዚህ ዘፈን አቀንቃኝ መሆኑን ያወቅኩት:: ስንት ዘመን ይህን ዘፈን ስወደው ፈልጌ ላገንኘው አልቻልኩም ነበር:: Thanks ባላገሩ:: This is one of the best songs ever sang 👍👍👍👍

    • @baba8877
      @baba8877 3 ปีที่แล้ว +1

      Same here

    • @ynat957
      @ynat957 3 ปีที่แล้ว +1

      I didnt know who he was but once i discovered him i cant stop listening to his songs,

  • @esayaskidane7787
    @esayaskidane7787 3 ปีที่แล้ว +88

    ከዚህ ዘመን የተበላሹ ዘፈኖች መደበቂያ ነወ ፡፡ እጅግ ምርጥ ስራ!!!

    • @hayatsiraj4989
      @hayatsiraj4989 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @rabiaendris8436
      @rabiaendris8436 ปีที่แล้ว +1

      በጣም 🥺

    • @SolomanAbayneh-hf7kr
      @SolomanAbayneh-hf7kr 6 หลายเดือนก่อน

      ሌላ ምንም እልል " ልብሽ ይመልከተኝ"❤

    • @BabyPogba
      @BabyPogba 4 หลายเดือนก่อน

      enamsgenaln ❤❤

  • @tgishayemam5635
    @tgishayemam5635 5 ปีที่แล้ว +76

    😍😘የፍቅር ትልቁ ህመም ናፍቆት እና ትዝታ ነው

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 3 ปีที่แล้ว +2

      Betame

    • @samigalta8237
      @samigalta8237 3 ปีที่แล้ว +1

      እነማ ከትዝታ ብዛት በህወተ መጥፎ ነገር ያሰብኩበት ሙዝቃ ነው

    • @nebyattekle428
      @nebyattekle428 3 ปีที่แล้ว

      @@samigalta8237 q,qx

    • @tesfu2633
      @tesfu2633 2 ปีที่แล้ว

      Exactly uffff

  • @Habtamu-zl1hb
    @Habtamu-zl1hb 11 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም የገረመኝ በሰማውት ቁጥር ይዞኝ ጭልጥ እልም የሚለው ነገር ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dl7qp7fe1x
    @user-dl7qp7fe1x 4 ปีที่แล้ว +57

    በቃ ዝም ልበል ምክንያቱም ቃል የለኝም❤😍

  • @zafuzembel7087
    @zafuzembel7087 5 ปีที่แล้ว +6

    ለይልምዬ አድርሱልኝ ይልማ ገ/አብ የኔ አንደኛ እስከዛሬ የማጣጥማቸው ዘፈኖች ያንተ ብዕር ያረፈባቸው ግጥሞችህ ናቸው።
    ይልም አድናቂህ ነኘ #ኑርልኝ!!

  • @tigsetgetachewadula293
    @tigsetgetachewadula293 2 ปีที่แล้ว +19

    ቀልብን የሚሰበሰብ ምርጥ ሙዚቃ ነው ህይወትህን ፈጣሪ በሀሴት ይሙላልክ

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet 5 ปีที่แล้ว +52

    Wow እንዴት አይነት አስገምጋሚ ድምፅ ነው🙏 በጣም ያምራል ግጥሙም ዜማውም ድምፁም እጅግ የተዋጣ ነው።

  • @birhanua485
    @birhanua485 4 ปีที่แล้ว +72

    እረ ከወዴት ተደብቆ የኖረ ድምፅ ነው ጃል... so powerful melody!! Thanks🙏🙏

    • @Mt-lz1lt
      @Mt-lz1lt 3 ปีที่แล้ว

      Vary true

    • @callumbrandon7867
      @callumbrandon7867 3 ปีที่แล้ว

      I guess Im asking the wrong place but does anyone know of a trick to get back into an Instagram account..?
      I was dumb forgot the account password. I appreciate any help you can give me!

  • @mekasherif2703
    @mekasherif2703 4 ปีที่แล้ว +29

    እንደዚህ አይነት ምርጥ የትዝታ ዘፋኞች ይብዙልን

  • @moiene4498
    @moiene4498 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም እሚአሳዝን ፣ እሚአስታውስ ዜማ !!... በስማም ስመቴን መግለጥ አልችልም ደሞ በጣም እምወደ ሰው ነዉ የላከልኝ 😭😍
    ከዛሬ ጀምሮ እሄ ሙዚካ ብዙ ትርጉም አለዉ። ለሂወቴ መግለጫ፣ የአዲስ የምጣፍጥ ኑሬየ መግለጫ ነው።
    ፍቅር ለዘላለም ይኑር።

  • @buy3701
    @buy3701 5 ปีที่แล้ว +73

    What a voice😢 it took me to a peaceful place. Thanks a lot. ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️

    • @tatitube3775
      @tatitube3775 5 ปีที่แล้ว +1

      Bubuye ሰብስክሪይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን
      👌💚💛❤10Q

    • @buy3701
      @buy3701 5 ปีที่แล้ว +1

      Tati tube eshi adergalew

    • @abebinacooking
      @abebinacooking 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @buy3701
      @buy3701 5 ปีที่แล้ว

      Tati tube I did subscribe you tatisho

    • @ManAdoni
      @ManAdoni 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@abebinacooking❤❤❤

  • @helen99084
    @helen99084 5 ปีที่แล้ว +42

    What a beautiful song... my heart is cured to love again....it’s tizeta but definitely worth listening song! 🇪🇷

    • @justusmwesiga6723
      @justusmwesiga6723 3 ปีที่แล้ว +2

      I can't hear the words but I already fell in love with the melody

  • @syumyohannes
    @syumyohannes 2 ปีที่แล้ว +8

    What an amazing song! ያሳለፍከውና ያለፈውን ግዜ እንደገና መመለስ የሚቻለው በትዝታ ሙዚቃ ነው።

  • @fatimafatima2722
    @fatimafatima2722 3 ปีที่แล้ว +12

    ማፍቀሬ ሳይሆን ትዝታ ነው የጎኝ የአንድ ጥሩ ቀን የእድሜ ልክ ትዝታ ነው የሆነብኝ ያረብ እስከመቸ ነው ግን በማላገኘው ሰው ፍቅርና ትዝታ የምሰቃየው ኢላሂ

    • @sisaykidane1154
      @sisaykidane1154 ปีที่แล้ว +2

      ህይወት ትዝታ ባይኖራት ኖሮ ባዶ ትሆን ነበረ።ትዝታ ጥሩ ነው የሚወዱትን/የሚያፈቅሩትን እያሰብ መኖር

  • @zcosmos2721
    @zcosmos2721 8 หลายเดือนก่อน +2

    Who else is still around listening to this music? What a power! Can't resist it.......keeps breaking my heart...........let's forgive all and be positive!

  • @addasuzike4497
    @addasuzike4497 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭💔 እንደ ናፍቆት ትዝታ በፍቅር ላይ ስቃይ የለም የኔ ውድ ባሌ ስደት ካንተ ለየኝ ደሞ እምባ እያነባሁ ተለየሁክ ቃል የለኝም ሙዚቃው ስስማ እንባየ መቆጣጠር አልቻልኩ በጣም ምርጥ ስራ ነው❤

  • @fanub4887
    @fanub4887 5 ปีที่แล้ว +11

    Wow በጣም ነው ደስ ያለኝ የመጀመሪያ ስራዬ ነው በጣም እድለኛ ነኝ Dv ባሪች አመሰግናለሁ በጣም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይሰጥ

  • @seragena1539
    @seragena1539 5 ปีที่แล้ว +144

    I can’t get tired of listening this music. Love it!

  • @benjaaddis
    @benjaaddis 3 ปีที่แล้ว +3

    ህየው አመት ሞላኝ በቀን አንዴ ሳልሰማው አላድርም ድንቅ ሙዚቃ!! ዳዋ ምርጥ ሰው

  • @pabliz_
    @pabliz_ 2 ปีที่แล้ว +7

    From Tanzania East Africa I don't understand language but I enjoy musical instruments

    • @moma4522
      @moma4522 ปีที่แล้ว

      best lyrics too

  • @tenkirreta3293
    @tenkirreta3293 4 ปีที่แล้ว +13

    እናንተ እያላችዉ ነዉ ማንም ወጥቶ የሚቀልድብን አይ ግዜ ወንድሜ አንበሳ ነህ በርታ

  • @ibxbrno4747
    @ibxbrno4747 ปีที่แล้ว +4

    ይህንን ስሰማ በእውነት ሞት እንቋ ፊቴ ቢቆም አላየውም❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏

  • @yenuyenu92
    @yenuyenu92 5 ปีที่แล้ว +45

    ትዝታ ውስጤነው
    ቀዝቀዝ ያለ music ደስ ይላል

  • @YonatanYismu
    @YonatanYismu 3 หลายเดือนก่อน +2

    አዪዪዪዪዪ 😞😓😥😥 እንደው ምን ይሻላል 😭😭ምንአለበት ትዝታ ባይኖርስ....👤

  • @martabaye4431
    @martabaye4431 5 ปีที่แล้ว +9

    ደስሲል የፍቅረኛየን አስታወስከኝ 😘ስደት አይኑ ይጥፍ 😕😕በትዝታ ያቆራጥጠኛል በርታልን 👌👌👌

  • @Gabrila967
    @Gabrila967 5 ปีที่แล้ว +39

    Omg what an amazing lovely, peaceful voice
    I missed my country mama Ethiopia 🇪🇹💗

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k 5 ปีที่แล้ว +10

    ኡፍፍፍ እዴት ይመስጣል ልስልስ ያለ ምርጥ ሙዚቃ እረጅም እድሜ ና ጤና ተመኛሁልህ ♥♥♥♥♥♥♥
    እኔስ ሁሌም ኣባቴ ነው ትዝ የሚለኝ ብዙ ትዝታ ኣለኝ ከሱ ጋ ያለሱ ሌላ ማሰብ ኣልቻልኩም .... ሞት ጨካኝ ይብላኝልክ

    • @fiyametakojo7394
      @fiyametakojo7394 5 ปีที่แล้ว +2

      ayzon Wde

    • @user-ff8xm9xf2k
      @user-ff8xm9xf2k 5 ปีที่แล้ว

      @@fiyametakojo7394 esh marr thanks 😘

    • @user-bb7nl2bl9l
      @user-bb7nl2bl9l 4 ปีที่แล้ว +2

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍፍ እኔም በስደት ሆኜ አጣሁት አይዞሽ ማማዬ ፈጣሪ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን እህህህህህህ አባቴ ትዝታዬ እወድሀለሁ እፍፍፍፍ😢😢😢😢

    • @zedyezufi34
      @zedyezufi34 4 ปีที่แล้ว

      @@user-bb7nl2bl9l እሽ ውዷ እማያልፍ የለን ይሀው ድፍን 1 አመት እህህ ካልኩኝ 😥😥😥😥

  • @bububaba8011
    @bububaba8011 ปีที่แล้ว +3

    I got divorced a month ago.....and this music just hits diffrent now tht were apart, and remembering erything tht weve bin trough just to finish it wiz a divorce, i pray ery body going through a heart break heals right now, and there may come a time when we can even look back at z memories and laugh about it.....cuz it hurts when u meet a stranger u know.

  • @mamegela3151
    @mamegela3151 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ምርጥ ስራ ነው...ትዝታ ማንም ሊነጥቀን ያማይችል ቀሪ ሀብታችን ነው እናም በጣም ወድጄዋለሁ።

  • @user-nl3pv4rn9r
    @user-nl3pv4rn9r 3 ปีที่แล้ว +3

    የፍቅር ጉዳቱ ትዝታ ብቻ ይዘን መቅረቱ 💔😭

  • @hpkw2365
    @hpkw2365 4 ปีที่แล้ว +8

    የኔ የሕይወት ታሪክ ነው 💔😭

  • @Abemelek21
    @Abemelek21 2 ปีที่แล้ว +11

    በሀሳብ ጭልጥ አድርጎ ሌላ ቦታ የሚወስድ ሙዚቃ Dawit Senbeta🥰👏

  • @user-po9up8by6k
    @user-po9up8by6k 5 ปีที่แล้ว +8

    የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ብየዋለሁ ዋውውውውውውው ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ እሚል ትዝ ይለዋል

  • @user-qx8uy6qd3g
    @user-qx8uy6qd3g 5 ปีที่แล้ว +7

    ትዝታ የመፈስ ምግብ ነው
    ከልብ እናመሰግናለን ሀሪፍ ድምፅ ከሀሪፍ ቅኝት ጋር ስለጋበዛችሁን

  • @girmatesfaye2050
    @girmatesfaye2050 ปีที่แล้ว +4

    ዘፋኙም ግጥሙም በጣም ረቂቅ ነው። በዚህ አጋጣሚ ግን ዜማው የአቶ ካሳ ተሰማ መሁንን ቢነገር ሙሉ ክብር ይኖረዋል።
    አመሰግናለሁ።

  • @nebiyusamuel8168
    @nebiyusamuel8168 5 ปีที่แล้ว +26

    ልኔ ተመችቶኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይባርክ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 ปีที่แล้ว +3

    ጅግናዉ የሙዚቃ ፍጡር ፒያኖውን የምታነጋግረዉ ጅግና ዳዊት ሰበታ !!!!

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከአጀማመሩ እስከ አጨራረሱ ደስ ሚል ሙዚቃ 😢😢

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 5 ปีที่แล้ว +36

    አንዳንዴ ትዝታ ብቻ ሆነው ይቀራሉ 😢ትዝታ ♥️

    • @user-hf4ep5ly9j
      @user-hf4ep5ly9j 5 ปีที่แล้ว +5

      ትዝታን ግለጸው ብትይኝ.... "ደስ የሚል ስቃይ" እልሻለሁ

    • @bakartariku6057
      @bakartariku6057 4 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @halapiyartube7229
      @halapiyartube7229 4 ปีที่แล้ว +2

      Norew endelelu kemiyadergu sewoch g n Satageghachew betzta abrekeghi minorut yshalalu

  • @babeema
    @babeema 5 ปีที่แล้ว +82

    This is an absolute piece of work. It’s peaceful and filled with nostalgia - filled with old love too. It’s tizita and takes back to old times. For good or bad, the past is amended as beautiful and perfect. All was equal and harmonious - as deceiving as it may sound - but can make the present quite bearable. Easier to travel back, engulfed in wishful thinking, to remember and to reminiscent. Love is what it is. Love was what it was. Found in memory lane. Through the memory prism. Great work. Keep producing this beautiful above-average works so we can stay eager & hopeful of good works! Respect!!!

    • @babeema
      @babeema 5 ปีที่แล้ว +3

      The intro music is excruciatingly painful yet deeply healing sound. Pure reflection of life, as it is binary. Existence It tandem. Uffffff!!

    • @elsawmariam3851
      @elsawmariam3851 2 ปีที่แล้ว

      @@babeema b.

    • @samanthalondon1485
      @samanthalondon1485 ปีที่แล้ว

      💗💓💝💞💕❤🧡💛💙💜💚💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @samanthalondon1485
      @samanthalondon1485 ปีที่แล้ว +1

      How about the frequencies I love the frequencies just perfect💞💕💞💕💞💕

    • @babeema
      @babeema ปีที่แล้ว

      @@samanthalondon1485 it’s beautifully made song. He’s reminiscing and missing the time he had with the love of his life. Unfortunately to him, he still thinks about her and in love with her. Fortunately for us, he’s taking back and forth with his music. 😆

  • @almazemcdaniels7785
    @almazemcdaniels7785 3 ปีที่แล้ว +15

    I listen to this song every single day and I can’t get enough of it♥️

  • @user-nf3qx7le2d
    @user-nf3qx7le2d 5 ปีที่แล้ว +3

    ትዝታ ትዝታ ናፍቆት ብቸኝነት ምን ይሆን መዳኒቱ ውይ ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @Jvhdyfbnuzrdycy
    @Jvhdyfbnuzrdycy 2 หลายเดือนก่อน

    ይህን ሙዚቃ የሰማሁት ከ3 አመት በፊት ነበር ደጋግሜ ሰስማዉ ዉስጤ ይረበሻል ፍቅር ሀያል ነዉ ::

  • @AshuAbebawuchekole
    @AshuAbebawuchekole หลายเดือนก่อน

    እንደኔ ሚወደው አለግን ይሄን ሙዚቃ
    ❤❤❤❤

  • @lifeeyobgunnerawi9313
    @lifeeyobgunnerawi9313 5 ปีที่แล้ว +31

    Very selewley music I like more
    From eri 🇪🇷

  • @konjoale4468
    @konjoale4468 5 ปีที่แล้ว +21

    What a voice it tooks me Back memories I really I felt Miss back of my homeland and my families I can't stop Crying yearning for memory (ትዝታን በዜማ)

  • @duhberhe9991
    @duhberhe9991 3 ปีที่แล้ว +4

    Emmmm no words to explain simply beautiful voice ❤️🙏🏽🇪🇷🇪🇷❤️

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z 3 ปีที่แล้ว +11

    ወሂኔ ዛሬ ገና ስስማው እዬን ዘፈን እስካሁን የት ነበርኩ ዋው አሜዚግ የሆነ ዘፈን ነው

  • @edwardbyrne5746
    @edwardbyrne5746 4 หลายเดือนก่อน +1

    2016 !! እስቲ እንደ እኔ ዛሬም ይህንን ዘፈን የሚዳምጥ አለሁ በለኝ

    • @munakasim4411
      @munakasim4411 4 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አለሁልሽ 😢😢😢😢 ስዓታት ብቻ ነው የሚለዬን

  • @mikaelnelaku1747
    @mikaelnelaku1747 3 ปีที่แล้ว +11

    This is more like Kasa Tessema than Mahmoud's style, the piano and the deep voice is very good too. I love it

  • @Abaymagna
    @Abaymagna 5 ปีที่แล้ว +6

    በትዝታ ባህር ሰመጥኩኝ እጅግ በጣም ያምራል

  • @wogderestadesse2489
    @wogderestadesse2489 3 ปีที่แล้ว +7

    I can't get bored of listening to this music all day. Thanks, Long live man!

  • @abe9895
    @abe9895 8 หลายเดือนก่อน +1

    It’s so amazing voice, Dawit እናመሰግናለን

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 5 ปีที่แล้ว +11

    This I call it tezeta with a amazing voice I can fly with my memory calmly great feelings chilling with this great artist thanks a lot Sir

  • @KalHoney
    @KalHoney 3 หลายเดือนก่อน

    The actor❤❤are very awesome and they are memorable too.
    Betelhem and fanuel ...gobezoche.
    You make it real.

  • @user-meri22berhe
    @user-meri22berhe 5 ปีที่แล้ว +12

    ክሊፑ ላይ ያለው የሰፈሬ አብሮ አደጌ ነው ሰርቶታል ምትሉ እስኪ ላይክ ግጩኝ እሱ በክሊፕ ሲታይ እኔ ምርጥ ድምፅ እያለኝ በአረብ ሀገር እድሜዬን ልጨርስ ነው ወይኔ ድምፄ

    • @kepostucomentu123
      @kepostucomentu123 5 ปีที่แล้ว +3

      ተይ ባክሽ እና ለምን አትዘፍኝልንም እዚ

    • @battyyone9974
      @battyyone9974 4 ปีที่แล้ว

      እእሥኪ እንሥማሽ እና ኮመንት እንሥጥሻ

    • @biruklemma7729
      @biruklemma7729 4 ปีที่แล้ว

      Learn computer programming language SQL in amharic th-cam.com/channels/OXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg.html

  • @tesfaldetbocure4254
    @tesfaldetbocure4254 3 ปีที่แล้ว +8

    What a day to start listening such a magnificent song an superb voice?!!!

  • @yordalex165
    @yordalex165 3 ปีที่แล้ว +10

    I always listen to this music and his album Masterpiece

  • @user-zh7bd1jy1x
    @user-zh7bd1jy1x 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሙዚቃ ሙዚቃ ሲሆን መስማት በጣም ደስ ይላል

  • @henokabyssinia85
    @henokabyssinia85 4 ปีที่แล้ว +6

    Where have been all these years!! My God

  • @user-cy1gi6fm5m
    @user-cy1gi6fm5m 5 ปีที่แล้ว +2

    ... ትዝታ መቼ እንደ ቀን ያልፋል....

  • @selamtarik9369
    @selamtarik9369 5 ปีที่แล้ว +23

    አንደኛ ኮተት ዘፋኞች ተማሩበት።

  • @Evdi1311
    @Evdi1311 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰምቼው ሰምቼው ልጠግበው ያልቻልኩት ዘፈን ነው 🙏🙏👏👌

  • @keyahmedibrahim4475
    @keyahmedibrahim4475 3 ปีที่แล้ว +5

    It hurts me to see loving partners sitting together. It reminds me of painful life story.from Baidoa somalia

    • @abeltafese355
      @abeltafese355 2 ปีที่แล้ว

      Please try to be courageous

  • @user-vb6tu7gg9e
    @user-vb6tu7gg9e 5 ปีที่แล้ว +7

    ልስል ያለ ድምፅ ለጆሮ ቀርቶ ልብን ይስባለ ለኔ አንደኛየ ብያቺሆለሁ

    • @lemrotemere9148
      @lemrotemere9148 4 ปีที่แล้ว

      ኡፍ ከዘፈኑ አይቀር ትዚታን ብቻ ተሰምቶ አይጠገብም

  • @mogesemolla2375
    @mogesemolla2375 5 ปีที่แล้ว +49

    በጣም ቆንጆ እና የተዋጣለት ስራ ነው፣ በርቱልን:::::::::

  • @EthioHabesha_12
    @EthioHabesha_12 2 ปีที่แล้ว +14

    What amazing voice and lyrics, The entire work is a well-crafted memory song.

  • @shimelisnegasa8929
    @shimelisnegasa8929 4 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል የትዝታ ዜማ!! Wooow...!!

  • @tamratdemis7238
    @tamratdemis7238 5 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ ጣፋጭ ጣዕም ያለዉ ዘፈን…

  • @rahmaroba7357
    @rahmaroba7357 3 ปีที่แล้ว

    ትዝታ እንደዘበት በእንደ ቀን መች ያልፋል ወይ ጊዜ እንዲያው ወደ ኃላ መለሰኝ ዋውውውውው

  • @jemalmohammed8693
    @jemalmohammed8693 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው😊❤

  • @user-he9sx3ie2d
    @user-he9sx3ie2d ปีที่แล้ว +1

    የምር እሄን ሙዚቃ በተደጋጋሚ እየሰማሁት አለቅሳለሁ የልጅነት ፍቅሬን ቤላዬን ያስታዉሰኛል እኔ ከርታታዋ አፈር ልብላልህ የኔ ፍልቅልቅ ካፈሩ አረጀህ 😢😭😭

  • @tinakiflegodsaveus6877
    @tinakiflegodsaveus6877 5 ปีที่แล้ว +8

    ዝምምምም ነው ሙዚቃው 👍🏻🎼🎼🎼🥰🥰🥰🥰

  • @rettabelay913
    @rettabelay913 4 ปีที่แล้ว +8

    I'm refreshed by my past episode while I have listened to this music. It is attractive music with soft voice and heartbreaking poem for me. It is wonderful production, sir.

  • @emuyezewed5667
    @emuyezewed5667 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ድምፅ ትዝታ ውስጤ ነው እናመሰግናለን

  • @adisuabebaw3952
    @adisuabebaw3952 4 ปีที่แล้ว +6

    Pure natural voice!

  • @beloved1900
    @beloved1900 3 ปีที่แล้ว +2

    Who is listening this amazing song 09/08/21❤️

  • @EmebetTolosa
    @EmebetTolosa ปีที่แล้ว +4

    Ke tiktok nw የመጣሁት❤

  • @girmakebede1138
    @girmakebede1138 5 ปีที่แล้ว +9

    just when u think u have heard everything,sth like this happens and changes ur perspective!phenomenal!

  • @eexx8265
    @eexx8265 9 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ያለፈ ቢሆንም ግን ደስ የሚል ትዝታ ነበረኝ ዛሬ ግን😢

  • @helinagemechu5153
    @helinagemechu5153 5 ปีที่แล้ว +10

    What a wonderful voice and meaning full song well done Dave👌

  • @hawalama9594
    @hawalama9594 5 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ለኔመሰለኝ የተዘፈነ
    ትዝታ ቤቱን ሰራብኝ እፍ እኔስተሰቃየሁ ምንላድርግ ከትዝታ ስቃይመውጣት አቃተኝ እር የወገን ያለህ

    • @tamrathile4293
      @tamrathile4293 5 ปีที่แล้ว

      አቤት አለን ለምን ትሰቃያለሽ

    • @hawalama9594
      @hawalama9594 5 ปีที่แล้ว

      @@tamrathile4293 አመሰግናለሁ ኑሩልኝ

  • @meragtgezat5252
    @meragtgezat5252 4 ปีที่แล้ว

    አላቅም ብቻ ውስጤ ይረበሻል ሙዚቃውን ስሰማ እዳልተወውም ሱስ ሆነብኝ ትዝታ ሆነብኝ እዳለው 😴😴😴😴

  • @helinawija7349
    @helinawija7349 7 หลายเดือนก่อน

    This song and Melody takes me back in time like 100years ago as if I was there living the moment..❤

  • @tesfa36
    @tesfa36 4 ปีที่แล้ว +3

    Incredible vocalist Dawit Sennett! Thanks

  • @tesfaldetbocure4254
    @tesfaldetbocure4254 3 ปีที่แล้ว +4

    What a kind?!! Great lyric, melody and voice.

  • @gebreyesgurmu2733
    @gebreyesgurmu2733 ปีที่แล้ว +2

    What an incredible and breathtaking music this is! Long live Dawit Senbeta!

  • @meaziwendmumeazi.wendmu2299
    @meaziwendmumeazi.wendmu2299 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምርጥ ሙዚቃ ነው አሪፍ ድምፅ አሪፍ ክሊፕ

  • @hamzamd4927
    @hamzamd4927 5 ปีที่แล้ว +46

    nice slow music i,am from oroomo
    I love amaraa song like me frd

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍😍😍😍😍

    • @abebinacooking
      @abebinacooking 5 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️

    • @zulfaawil1880
      @zulfaawil1880 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክ

    • @user-hf4ep5ly9j
      @user-hf4ep5ly9j 5 ปีที่แล้ว +2

      እንዲህ እስኪ ስለፍቅር እንስበክ ኢትዮጵያዊነት ልዩ ውበት ነውና

    • @user-ci4dv7vp7p
      @user-ci4dv7vp7p 5 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ በሚል ይስተካከል ወንድም

  • @Tsega_Ye_Giyorgis
    @Tsega_Ye_Giyorgis 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወደው ዘፈን❤❤

  • @kibruyisfawezewdie1271
    @kibruyisfawezewdie1271 4 ปีที่แล้ว +6

    Deep and the melody full of memories thank you.

  • @amytube1013
    @amytube1013 5 ปีที่แล้ว +3

    ለስለስ ያለ የትዝታ ሙዚቃ

  • @user-ec7gt8xo6p
    @user-ec7gt8xo6p 3 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ምረጥ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ ከአነ ጥላሁን ጋር የሚመደቡ ነው