Ethiopian Music : Zinash Wube (Manen New) ዝናሽ ውቤ (ማንን ነው) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 3.9K

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 ปีที่แล้ว +528

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ?
    ቃልዬ እና ባባ ታድላቹ እናት እንዲህ በሚያምር ዜማ ሲዜምላቹ😘
    የቃልዬ እና ባባ ፍቅር የተማረካቹ Just Like 👍

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck ปีที่แล้ว +112

    የኔ ጌታ የኔ ወድም አተ አይኖችህን ሰጠሀል ምን አለ ፈጣሪ ፈቅዶት ላተ ነፍሱን የሚሰጥህ ካለ ተብለህ ብትጠየቅ የኔን ነፍስ በሰጠውህ ባባየ

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 ปีที่แล้ว +3

      😭😭😭😭ያማል እኮ የባባዬ ሞት💔💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @ZaidZaid-cu8ck
      @ZaidZaid-cu8ck ปีที่แล้ว +4

      @@ferhwotzelek4519 በጣም ማሬ ማመን አቃጠኝ እኔስ እደሚዘመደኝ ሁሉ አጀቴን በላው ኡፍፍፍፍ

    • @tsegafeshation1556
      @tsegafeshation1556 ปีที่แล้ว +2

      ❤🙏

    • @kulubitube2931
      @kulubitube2931 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭😭

    • @makdusethio2895
      @makdusethio2895 ปีที่แล้ว +2

      እኔም😭😭😭😭

  • @hevanasisay4735
    @hevanasisay4735 ปีที่แล้ว +40

    we will be missing u forever, ለናት መጽናናትን ይስጣቸው, ልጅን ቆሞ መቅበር ለማንም አይስጥ 😔

    • @munazerga3522
      @munazerga3522 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሳራወለየዋ-ወ3መ
    @ሳራወለየዋ-ወ3መ 4 ปีที่แล้ว +54

    ማንነው እዳተ እምወደው እኔ ደመውዜንነው እምወደው ክክክክክክ ዛሬ ገና በእውነተኛ ፍቅር ላይ ተሰራ ባባና ቃል ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ይህንን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ ለምን ጠፋሽ ማንም የየተነሳ ጀሮችን መጫወቻ ሲያደርጉት

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1

  • @hawitube4863
    @hawitube4863 4 ปีที่แล้ว +801

    እስኪ በፍቅራቸው የተማረከ
    በላይክ ልያችሁ

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 ปีที่แล้ว +3

      @@fetanmedia-2261 እንደመር

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 ปีที่แล้ว +4

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏🙏

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 ปีที่แล้ว

      @@eduyedingillijedu20 enzamed

    • @KikiKitchenwesi
      @KikiKitchenwesi 4 ปีที่แล้ว

      edu yedingil lij edu ማማ ደምርኝ

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 ปีที่แล้ว

      @@yabefun6989 እሺ

  • @Amhara_Prevails
    @Amhara_Prevails 4 ปีที่แล้ว +26

    እኛ ሀበሾች እኮ ውብ ነን:: Proud to be Habesha.

  • @addisabeba1885
    @addisabeba1885 ปีที่แล้ว +16

    ወይኔ በህይወቴ እንዳንታና እንደ እንዳባቴ የሜቆጨኝ ሰው እስካሁንም የለም በቃ

  • @duolnyang2207
    @duolnyang2207 ปีที่แล้ว +1

    Love it, all the way from South Sudan

  • @ሠሠመኘኘ
    @ሠሠመኘኘ 3 ปีที่แล้ว

    ኢኔ ያነታ አፍቃሪ ከሲልጤ ዎድመቹ ነኝ በባ ቃል እነ ዚነሽ ዉቤ ሲዎደቹ ሊኑር

  • @samrayoutube7826
    @samrayoutube7826 ปีที่แล้ว +7

    ነብስ ይማር ባባ አፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @yeabsiramekonnen7006
    @yeabsiramekonnen7006 3 ปีที่แล้ว

    Wow i like it

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 3 ปีที่แล้ว

    Where have you been?

  • @ALHAMDULILAH-v9f
    @ALHAMDULILAH-v9f ปีที่แล้ว

    ልቤ አረረ መኖርን ፈራው ባባዬ አላምንም

  • @gezahnyegerma2833
    @gezahnyegerma2833 ปีที่แล้ว

    baba & kali betam des tilu neber 😭😭😭😭😭😭😭😭yaszinalb

  • @saraaymen9427
    @saraaymen9427 3 ปีที่แล้ว

    Zefenshiw Ayiheltsewim
    Yemayiselech teshahari music

  • @tsitta...g
    @tsitta...g ปีที่แล้ว

    Yehe clip best memory beka nefesu teref

  • @AboJamal-nw3fh
    @AboJamal-nw3fh 11 หลายเดือนก่อน

    ውበትሽበጣምይመቻአልዘፈኑም❤ቀጥይበትፍቅርየሆንሽነሽ

  • @freetafreeta
    @freetafreeta ปีที่แล้ว

    ወድጄዋለሁ 👍❤👈

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 ปีที่แล้ว +58

    እኛስ በሶሻል ሚዲያ ነው የምነቀው እኛን እንድህ ልባችንን ከተሰማን በቅርብ ደሚቁት ቤተሰቦቹ እንደት እንደሚሆኑ ሳስብ ልቤ ይጨቀዋል በተለይ እናቱ ሚስቱ ቃል ልጁ ቃልየ 😭💔ምናለ ፊልም በሆነ አልኩ

  • @ፋኖሚዲያ-ቐ7ኸ
    @ፋኖሚዲያ-ቐ7ኸ 4 ปีที่แล้ว +1120

    እስቲ ፊልም ሆኖ ማየት ደግሞ ሚፈልግ በ like

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 4 ปีที่แล้ว +308

    እስኪ ለዚህ ደምፅ እና ለ ባባ እና ቃልዬ ያላችሁ እስኪ በላይክ አሳዮኝ😘😘😍

    • @zuriyashmekonen1209
      @zuriyashmekonen1209 4 ปีที่แล้ว +1

      Bum

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว +1

      ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ please

  • @suzananeb9861
    @suzananeb9861 ปีที่แล้ว +155

    ባባዬ በስራወችህ ሁሌም ስትታወስ ትኖራለህ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው 💔😭

    • @mesi7081
      @mesi7081 ปีที่แล้ว +1

      Yes yes 😭😭😭😭😭babay wedddd betame ewnat kal sentewn yestesa sis ayezewan

  • @user-lx7nl4ci7b
    @user-lx7nl4ci7b 4 ปีที่แล้ว +2051

    ሰይፉ ላይ ትቅረብ የሚል ላይክ ያድርግ

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว +23

      ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ please please

    • @kassahunewnetu1051
      @kassahunewnetu1051 4 ปีที่แล้ว +7

      Sefishe endezihe yasedememechenen dimetsawit kalakerebe teshewedual malete nw

    • @33fetlework
      @33fetlework 4 ปีที่แล้ว +6

      አንተ ደሞ ሰው ጥራ ቢሉህ ...... ሰይፉ አይመጥናትም፡፡ ጥሩ ነገር ስለሰራች አሞሞቄ አያስፈልጋትም።

    • @سلطانالعنزي-ل7غ
      @سلطانالعنزي-ل7غ 4 ปีที่แล้ว

      ضضضEthio Cartoon جشة شدجشضلضخمئخقًذًض
      ضض

    • @tenad7309
      @tenad7309 4 ปีที่แล้ว +2

      በቅርብ ቀን👍

  • @አስኒየቃቄዋ
    @አስኒየቃቄዋ 4 ปีที่แล้ว +1512

    ባባዬ እና ቃል አንድ ላይ በማየቱ ደስ ያለዉ ዋዉዉዉ ደስ የሚል ሙዚቃ

    • @tube9281
      @tube9281 4 ปีที่แล้ว +15

      ቃልየ እናቷጋ እና ባልዋ ጋ ውበት ብሎ ዝም

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 ปีที่แล้ว +8

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏🙏

    • @የዝናአባይየማርያምልጅ
      @የዝናአባይየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +4

      ዋዉ❤❤

    • @haymig8457
      @haymig8457 3 ปีที่แล้ว

      @@yabefun6989 eshi

    • @fanakebede5502
      @fanakebede5502 3 ปีที่แล้ว

      @@yabefun6989 kkkkk

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 ปีที่แล้ว +72

    ሞት ክፋፉ ባባዬ ነብስክን ይማረው ቃልዬ ፈጣሪ ፅናቱን ብርታቱን ጉልበቱ ያድልሽ

    • @genat1238
      @genat1238 ปีที่แล้ว

      🥰😓😓

    • @ethiopandj1470
      @ethiopandj1470 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢😢😢😢

  • @fikrehabesha5744
    @fikrehabesha5744 4 ปีที่แล้ว +106

    ሁላታቹ ፊልም ብትሰሩ ብይ እመኝ ነበር አስኪ ሶሱቱንም ብርቅየ አርቲስቶች በማየታችን ደስ ያለዉ ላይክ

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 ปีที่แล้ว +228

    ደርባባ አይገልፅሽም እናቴ
    ስታምሬ
    💚💛💓
    አለባበስ 100%
    ድምፅ 100%
    ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    የእናት እንቁ ብየሻለሁ
    እግዚአብሄር
    እረጅም እድሜና ጤና
    ይስጥሽ😍

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

    • @hrhrhj4j4j70
      @hrhrhj4j4j70 4 ปีที่แล้ว

      ዋዉዋዉ

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 4 ปีที่แล้ว +2

      ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣ቅቅሎቼ😍 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት!
      ስራየን ከወደዳቸሁት ብቻ subscribe አድርጉልኝ አመሰግናለሁ።

  • @ST-sv2es
    @ST-sv2es ปีที่แล้ว +254

    RIP brother ባባዬ 😭 , you will always will be remembered when we see this video every time . We love you

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጸ4ጠ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጸ4ጠ 4 ปีที่แล้ว +179

    👉🇪🇹🇪 🇹 🇭 🇮 🇴 🇵 🇮 🇦 🇪🇹
    ትቅደም ዘረኝነት ይውደም

    • @hiwotandualem6880
      @hiwotandualem6880 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ 4 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏አሜን አሜን

    • @bbt911
      @bbt911 4 ปีที่แล้ว

      አሁን ይሄ ከዘፈኑ ጋር ምን አገናጘው? ቃሉ ትክክል ቢሆንም መባል ያለበት ቦታ እና ዬለለበት ቦታ አለ. ዬሰማሽው ዘፈን ነው ስለሰማሽው ነገር አስተያዬት መስጠት ሲገባሽ ሌላታሪክ ትዘረዝሪያለሽ ሽሮሽን ጥርግ አርገሽ በልተሽ ስለ ጥብስ እናክትፎ እንደመቀባጠር ማለት ነው አሁን አንቺ እያልሽ ያለሺው ደግሞ በወሬ ሳይሆን እንደዚህ አይነት ልብ ካለሽ ኢትዮጵያ ትቅደም ከማለት አንቺ እራስሽ በራስሽ ቅደሚ. ሚሊወን ሰዎቺ ካንቺ በፊት ብለው ግጥም ገጥመው እና ፎክረው አልፈዋል እና ሰልቺቶናል ዬጽዳት ዘመቻ ቢባል እና ጥሪ ቢቀርብልሸ አሞጛል ብለሽ ያልጋ ቁራጛ ሁነሽ ነበር ዬምትቀሪው ምላስ እንደማሾል ቀላል መሰለሽ እንዴ ዬሆንሽ እሬቻ ፊት

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጸ4ጠ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጸ4ጠ 4 ปีที่แล้ว +4

      @@bbt911 😂 ኢሄ ሁላ ፅሁፍ ለኔ ነው ሆ ከዚ በፊት እንተዋወቃለን እንዴ? እትት አልልሽም ዋናው ፅሁፌን አንብበሽ መቃጠልሽ ነው! ሲቀጥል ቦታው ሆነ አልሆነ አንቺን አይመለከትሽም !በነካ እጅሽ ባይሆን ሰብስክራብ አድርጉኝ እያሉ ለሚለጥፉትም ማመልከቻ አስገቢ ! ጥንብ ፉንዲያ😂😂😂

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @ፍቅርእውነትነው
    @ፍቅርእውነትነው 4 ปีที่แล้ว +81

    ባለ ማህተቧ ስታምሪ ቃልዬ ,,ባልና ሚስት አንድ ላይ ላያቹ እጓጓ ነበር 👏👏❤እናትየዋ ግን ድምፅ አንደኛ ነው

  • @edenabate4997
    @edenabate4997 4 ปีที่แล้ว +79

    ባባና ቃልን የሚያደንቅ ላይክ

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว

      ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +183

    የዘወትረ ፀሎቴ ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ሰጠኝ ነው የምለው😭😭😭

    • @azebabebe6985
      @azebabebe6985 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን ገብረኤል ዋስ ጠበቃዬ አይዞሽ እህቴ ይሰጥሻል አይዞህ ወንድሜ ይሰጥሐል ይቅርታ ስመችሁ ስላልተጻፈ ለዛ ነው

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@azebabebe6985 ሴት ነኝ አሜን ማር

    • @fidelatz-tewahedo-8152
      @fidelatz-tewahedo-8152 4 ปีที่แล้ว +4

      ዋስ ጠበቃሽ ያመንሺው ገብርኤል የልብሽን ቅን መሻት ይፈፅምልሽ

    • @fidelatz-tewahedo-8152
      @fidelatz-tewahedo-8152 4 ปีที่แล้ว +2

      የኔም ፀሎት ነው

    • @azebabebe6985
      @azebabebe6985 4 ปีที่แล้ว +2

      የምታምኝው ቅድስ ገብርኤል የለመንሽውን ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ ደሞ ይሰጥሻል እሺ

  • @bananafathal4819
    @bananafathal4819 4 ปีที่แล้ว +61

    የቃልዬ መስቀል የተመቸው ላይክ

  • @NewNardos21
    @NewNardos21 ปีที่แล้ว +32

    የት ሄጄ ይውጣልኝ ወንድሜ ነብስህን ይማር ሁሌም አንረሳህም
    እናትህን ሳይ ደግሞ ባሰብኝ የኔ እናት

    • @amaathh4061
      @amaathh4061 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭

    • @ZaidZaid-cu8ck
      @ZaidZaid-cu8ck ปีที่แล้ว +1

      የኔ እናት እኔም እዳችነኝ ምን መቃብሩ ቦታ በውሰዱንና አልቅሰን ቢወጣልን ማማየ

  • @bettytesfaye4308
    @bettytesfaye4308 4 ปีที่แล้ว +779

    ድምፅ 100%
    ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    እምዬ ኢትዮጵያ ዞሮ መግቢያዬ የጠላሽ ይጠላ💚💛❤️

    • @azebabebe6985
      @azebabebe6985 4 ปีที่แล้ว +3

      እውነተ ነው

    • @azebabebe6985
      @azebabebe6985 4 ปีที่แล้ว +6

      እውነት ነው

    • @azebabebe6985
      @azebabebe6985 4 ปีที่แล้ว +2

      💚💛❤

    • @senayitprince139
      @senayitprince139 4 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነዉ

    • @alem152
      @alem152 4 ปีที่แล้ว +1

      💛💚❤👍👍👍👍👍👍💞

  • @marthamillion6848
    @marthamillion6848 4 ปีที่แล้ว +51

    ዩቱብ በር ላይ ቁጭ ብዬ ስጠብቅ ነበር ገና ሚልዮኖች ያዩታል እኔ 11 ነኝ 🤗🤗
    ማንን ነው ማንን ነው ነገርኝ ማንን ነው
    ማንን ነው እንዳተ የምወደው
    ማንን ነው በሞቴ ነገረኝን ማንን ነው
    አስበልጬ ከአንተ አይቸው የምመኘው
    በውስጤ የተተመው እያየው ፍቅርህ
    አንተን ከማን ጋር ነው የማወዳድርህ E🤗 በጣም በጣም ቆንጆ ሥራ ነው 👌👌👌

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 ปีที่แล้ว +86

    የዛሬ 2አመት በደስታ ነበር ያየውት ዛሬ ግን እያለቀስኩ ባባዬ ነፍስክ በሰላም ትርፍ ቃልዬም ልኡል እግዚአብሔር መፅናናት ይስጥ

  • @ዘኢትኤል
    @ዘኢትኤል 4 ปีที่แล้ว +62

    አማርኛ ውብ ቋንቋ የልብ የሚያደርስ ብዙ አንጀት የሚያርስ ውብ ቋንቋ ነውና ወገን ንቃ!
    ሸማኔን መናቅ ያደረሰው ጉዳት ዶርዜን አስከበረው ምንጭን መፈጠሪያውን የጥበብ ምንጩን ግን ምን እንደሆነ ከጥቂቶች በስተቀር የሚያውቅ የለም። በእጅ የያዙት ወርቅ አይነት ወገን ንቃ እራስህን ሁን ምንጭህን አታደፍርስ። ፊደልንና ቋንቋን ሐይማኖትን የሚፀየፍ ትውልድ የጠላው ፈጣሪውን ታሪክና አገርህን እንዲጠላ አፍራሽ እንዲሆን የተሰራ ሰይጣናዊ እሳቤና ትርክትን ያመነ መሆኑን አውቀህ እናት አገርህን ኢትዮጵያን ነቅተህ ጠብቅ!!!

    • @aaaccc6940
      @aaaccc6940 4 ปีที่แล้ว

      ምንም አይልማንነው

    • @ዉርዬየኔ
      @ዉርዬየኔ 4 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ የልብ አድርስ ቋንቋ ነዉ አማርኛ ሌላወንም ብንማር ጠቃሚ ነዉ አሁን ትዉልዱን በመጥፎ አመለካከት የመረዙት ይጠፋሉ ኢትዮጵያ ሀገራችን ዘላለማዊ ናት

  • @bahagjshs1305
    @bahagjshs1305 4 ปีที่แล้ว +632

    አቦ ነፍጠኞች ሠላማችሁ ይብዛ ጨዋታው ለዛው ፍቅሩ ሀገር ወዳድነቱ ወጉ ባህሉ ሁሉም እናተጋነው ውድድድ ከጉራጌ እህታችሁነኝ

    • @selamassfa7946
      @selamassfa7946 4 ปีที่แล้ว +17

      Gurage Feker
      Enwodachualen

    • @tadesse1881
      @tadesse1881 4 ปีที่แล้ว +9

      👍👍👍👍👍💚💛❤️

    • @muhammedabdela210
      @muhammedabdela210 4 ปีที่แล้ว +11

      ይመችሺ

    • @oro_boy1111
      @oro_boy1111 4 ปีที่แล้ว +7

      Doma ithiopiwnat lebchwa sm atawtalt

    • @helina_210
      @helina_210 4 ปีที่แล้ว +11

      @@oro_boy1111 ere kess...enante ethiopiawi adelachum alalechim eko.... neftegnoch hager wedad nachew bicha new yalechiw ..esu demo mekad yemayichal ewneta new

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 ปีที่แล้ว +23

    ውይ ልጁ እንኩን ቤተሰቦቹ ለኛ ላአድናቂዎቹ ሰቀቀን ነው የሆነብን እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹ ላድናቂዎቹ እግዚያብሔር መፅናናትን ይስጥልን።
    እመብርሃን የልብ ሃዘን ታቅልልንን ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭

    • @YdutbYdutbgfy
      @YdutbYdutbgfy 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @rozifkryebutajarewa9246
    @rozifkryebutajarewa9246 4 ปีที่แล้ว +50

    አሪፍ ነው እስቲ እደኒ እሄ ዘፈን የተመቻቹ ላይክ

  • @ሔዋንጎሹ
    @ሔዋንጎሹ 4 ปีที่แล้ว +102

    ድምፅሽ እንዴት ነው የሚስረቀረቅ😱😳
    ግጥም ዜማ ክሊፕ ሁሉም አንደኛ❤️
    ልብ ጋ ይደርሳል ዜማው😢

  • @munazerga3522
    @munazerga3522 ปีที่แล้ว +20

    ባባዬ ሁሉም ነገር አበቃ ::😭 ቃልዬ እንዳቺ ማንም ልቡ አይሰበርም ግን አላህ ይጠግንሽ 😭

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 4 ปีที่แล้ว +52

    እስኪ እንየው ቃልዬና ባባ አድናቂዎች የት ናቹ ?

  • @warqeweeeweyeewee347
    @warqeweeeweyeewee347 4 ปีที่แล้ว +504

    ደጋግምስማሁት ለኔየተዘፈነ እስከሚመስልኝ ምርጥአፍቃሪ አለኝ እኔም እማፈቅረው 2ለት ወልጃለሁ 18ትአመትበላይ ሆኖናል 1ዲትቀንተቀይሮብኝ አያቅም ታማኝትዳር ይስጣችሁ ልክእደኔ ደስተኛሁኑ ውፍድድድድድድድድ

  • @rishiraj3985
    @rishiraj3985 3 ปีที่แล้ว +156

    I am from Nepal🇳🇵
    Really loves ethiopian music ❤️❤️Lots of love from Nepal ❤️🙏🙏

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 3 ปีที่แล้ว

      Thank you my bother 🌺🌺🌺iam form Ethiopia 👉🇪🇹

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma 3 ปีที่แล้ว +2

      Please, let's listen to a Nepali music.

    • @solomonkudus6747
      @solomonkudus6747 2 ปีที่แล้ว +1

      @@TseganehKumal like Nepal music too

    • @werkeneshgebri2821
      @werkeneshgebri2821 2 ปีที่แล้ว

      🤗🤗🤗🤗🤣🤣🤣

    • @millimeter1030
      @millimeter1030 ปีที่แล้ว

      The singer is the lady's Mother and the boy her husband in real life too. Both they are best acters in Ethiopia but the boy passed away 7 months ago. 😭😭😭

  • @piytyhjgf7353
    @piytyhjgf7353 4 ปีที่แล้ว +104

    እዮኝ እዮኝ የማይሉ ምርጥ ባለ ትዳሮች እኔ ሁሌም ነው የማሥባቸው የምር ይገርሚኛል የትም ቦታ አይታዩም

    • @ራሄልጋልኣባቴ
      @ራሄልጋልኣባቴ 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ውይ እኔም ስወዳቸው

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 4 ปีที่แล้ว +2

      አሉ ሄኖክና ሜላት በሁሉም ጣዱን ሚሉ
      ቃልዬና ባባ እንዴነ ቴዲና ኤሚ ናቸው

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +54

    ስላም ፍቅር ለሁላችንም ይሁን ለመጀመሪያ ግዜ እውነተኛ ፍቅር ትዳር በሙዚቃሳናይ። ድምፅ 1ኛ። ሁሉም አሪፍነው

  • @rehimanuru757
    @rehimanuru757 3 ปีที่แล้ว +45

    በጣም የገረመኝ ቃል እና ባባ ሞደል መሆን ሳይሆን ዘፋኙዋ የቃል እናት መሆኑዋ ሁሉንም አሳምሮታል

  • @የማርያምሲሳይ-ሸ4ተ
    @የማርያምሲሳይ-ሸ4ተ 4 ปีที่แล้ว +52

    እሁድ ሰይፉ ላይ እንደምትቀርቢ ተስፋ አለኝ

  • @mudaayzadlej7792
    @mudaayzadlej7792 4 ปีที่แล้ว +53

    እርግጠኛሆኜ የምነግርሽ ነገር ቢኖር ሪከርዱን ትሰበቢሪወለሽ ምርጥ ስራ ነው

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว

      ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ please

  • @YalemzewudMekurie
    @YalemzewudMekurie ปีที่แล้ว +51

    Babaye, we will be missing you forever!
    May your soul rest in peace with our fathers Isaac and Yakob!!!

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 4 ปีที่แล้ว +49

    ማነው በጉጉት ጥንዶቹንና እናታቸውን ሲጠብቅ የነበረ ላይክ

  • @ethotube3543
    @ethotube3543 4 ปีที่แล้ว +77

    እስኪ ዘሬ እንኳን ይለፍልኝ በላይክ 👍አምበሽብሹኝ 🙏❤❤

    • @NetallTube
      @NetallTube 4 ปีที่แล้ว

      ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ wow

    • @Fatumaomer
      @Fatumaomer 4 ปีที่แล้ว

      አብዱ በቅንነት ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ሰብ አርጉኝ

  • @ועח
    @ועח ปีที่แล้ว +23

    ባባዬ በስራወችህ ሁሌም በልባችን ነህ ነብስህን በአፀደ ገነት ፈጣሪ ያሳርፋት😭😭😭😭😭💔💔💔💔🇪🇷

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 4 ปีที่แล้ว +114

    የቤተሰብ ስራ
    ዘፋኝቱ የቃል እናት ተዋንያኖቹ ባልና ሚስት

  • @yadamawachole557
    @yadamawachole557 4 ปีที่แล้ว +53

    ዋው የኔ ደርባባ እንደጠበኩት ምርጥ ክሊፕ ከውብ ድምፅጋ😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bbt911
      @bbt911 4 ปีที่แล้ว

      እረባክሽ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ተናግረሽ ሙተሽ ዬለ እንዴ መርቅነሽ መሆን አለበት

    • @yadamawachole557
      @yadamawachole557 4 ปีที่แล้ว

      @@bbt911 ምነው ቁሌ ተነካ ኣልሽ ቁስላም ደረስኩብሽ ዝም ብለሽ ቁስልሽን ኣክሚ ዠልጥ

  • @leulketema8735
    @leulketema8735 ปีที่แล้ว +29

    እኔ አላምንም😭
    ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑረው😭🙏

  • @etsegenetg8408
    @etsegenetg8408 4 ปีที่แล้ว +90

    ኧረ በፈጣሪ እየዞራችሁ ላይክ የምትለምኑ በጣም ታናድዳላችሁ እስኪ አሪፍ ስራ ነው ብላችሁ ሰውን ማበረታታት ይልመድባችሁ በተረፈ እኔ ተመችቶኛል ሠላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว

      ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ

    • @tsemru
      @tsemru 4 ปีที่แล้ว +1

      Sis channelen eyilg

    • @mareamuye2066
      @mareamuye2066 4 ปีที่แล้ว +1

      ewnteshin nw her selchgni lemena endalecomt aderguye eko

    • @anshaa5057
      @anshaa5057 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @zionf4392
      @zionf4392 4 ปีที่แล้ว

      Betam nw miselechut bishkoch

  • @dagmahaile71
    @dagmahaile71 3 ปีที่แล้ว +553

    ግጥም 100%
    ቦታ 100%
    ድምፅ 100%
    አለባበስ 100%
    ሁሉም ኢትዮጰያዊንት የሚገልፅ ዘፈን E T

    • @teshome7160
      @teshome7160 3 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል

    • @selamamhara7524
      @selamamhara7524 3 ปีที่แล้ว +4

      😐 this song is mostly shows amhara

    • @mlove4025
      @mlove4025 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @huluehagrea9226
      @huluehagrea9226 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ለፍቅር የማይጠፋ ጣፋጭ ሙዚቃ ቆንጆ ሁልጊዜ የማሰለች።

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว +1

      *ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ* 😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 4 ปีที่แล้ว +196

    በእናቷ የተዘፈነላት ቃልዬ እድለኛ ነሽ ❤

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua7033 4 ปีที่แล้ว +85

    ዋው ደስ ይላል 👍👌 ረጅም እድሜ ከጤናጋ
    ልቤን የሰጠሁት እዳች የለም ባለም ላይ እናቴ ሂወቴ ናፍቆቴ

    • @allahwekil4346
      @allahwekil4346 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ከናቴ በቀር ልቤን የሰጠሁት የለም ባለም ላይ

    • @Fatumaomer
      @Fatumaomer 4 ปีที่แล้ว

      ማም በቅንነት ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ሰብ አርጉኝ ውደ

    • @Fatumaomer
      @Fatumaomer 4 ปีที่แล้ว

      @@allahwekil4346 ማም በቅንነት ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ሰብ አርጉኝ ውደ

    • @allahwekil4346
      @allahwekil4346 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Fatumaomer eshi

    • @Fatumaomer
      @Fatumaomer 4 ปีที่แล้ว +1

      @@allahwekil4346 አመስግናለሁኝ ውደ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +18

    ነፍስ ይማር ባባ መቸም የማይረሳ ታሪክ እንደስምህ ፅፈህ ነው የሄድከው አይኖቹን ማን ይሰጣል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @adu4803
    @adu4803 4 ปีที่แล้ว +44

    ዋው ይህንን ድምፅሽን በደንብ ተጠቀሚበት ባልና ሚስት አማች በለው ደስ ስትሉ አሪፍ ስራ ነው 😘😘😘

    • @tigistalemu8821
      @tigistalemu8821 4 ปีที่แล้ว

      ደሲ ። ❤❤❤❤❤❤❤😂😭😭😭😭

  • @haileendeshaww
    @haileendeshaww 4 ปีที่แล้ว +145

    አንደኛ ስራ ነው ዘኒ ስቶሪውን ወደ ፊልም ብትቀይሩት ቆንጆ ነው በዩቲዩብ መጥቻለሁ ቪዲዮወችን አይተው ከወደዶቸው ቤተሰብ ይሁኑ ::

    • @NetallTube
      @NetallTube 4 ปีที่แล้ว +1

      ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ wow

    • @hiwotgebrehiwot26
      @hiwotgebrehiwot26 4 ปีที่แล้ว

      Ebs akerbeln adera

    • @Haymitube605
      @Haymitube605 4 ปีที่แล้ว +2

      ይቱቡ የአንተ ከወነ ebc ለይ አስተዋውቅ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว

      አስፍው መሽሻ እባክህ EBS አቅርብልን ሀሪፍ ስራ ነው የስራችሁ አስደመመችን በድምፆ ልታቀርቧት ይገባል

    • @Haymitube605
      @Haymitube605 3 ปีที่แล้ว

      @@smarthabesha3170 ባክሽ አስፋው አደል በሰው ስም ነው ሚነግዱት አስፋው ከወነ ልብ ካለው EBC lay yakrbln eski

  • @እናቴኑሪልኝ-ኸ8ጸ
    @እናቴኑሪልኝ-ኸ8ጸ 3 ปีที่แล้ว +85

    እሁድን በኢቢኤስ ቀርባ ትዝፈን የምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 ปีที่แล้ว +49

    እንዴት ገራሚ የሆነ ድምፅ ነው በለው 10000000000%%%%አንደኛ
    👌👌👌👌👌👌💞💞💞

  • @abdulkadirkimo9254
    @abdulkadirkimo9254 ปีที่แล้ว +9

    ሰው ሁሉ ቀድሞ ይሄ የሙዚቃ ታሪክ አድምጦ ቢሆን ኖሮ ስለ ለነዚ ጥንዶች ብዝ መጥፎ ነገሮች ባልተወራ እያንዳንዷን ቃላት መልዕክቱ ከባድ ነው ይሄን ሙዚቃ ያደመጠ ባለቤቱን ቃልዬን ወቃሽ አንድም ባኖረ !! ባባዬ 💔💔😭😭😭😭ሞትን ባንተ ጠላሁት ህይወት ሲያስጠላኝ ሞት ይናፍቀኝ የነበርኩኝ ሰው 😔ሞት ምንም የማይመስለኝ የነበርኩ አሁን ግን ፈራሁት! ባተ ሞት ፈጣሪዬን ወቀስኩት እሱ እንደማይሳሳት እያወኩት 😭😭💔💔ምን እላለሁ ታርዬ ነብስህን ከደጋጎቹ ያድርገው ሰላም ትረፍ🙏🙏 ስራህ ለዘላለም የኢትዮጵያ ህዝብ ሲያወሳህ የሚኖር ይሆናል ለእናቱ ለባለቤቱ ለወዳጅ ዘመዶቹ እናም ላድናቂዎቹ በሙሉ መፅናናትን ፈጣሪ አምላክ ይስጥ

  • @zinetmahamed7812
    @zinetmahamed7812 4 ปีที่แล้ว +187

    የባባ እና የቃል አድናቂዎች እስኪ በላይክ እንያቹሁ

    • @khangull5
      @khangull5 3 ปีที่แล้ว +1

      ውይ ልብ ይነካል

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 ปีที่แล้ว +145

    ዝናሽዬ እናቴ ጎበዝ ቃል እና ባባ ዉድድድ ነዉ መደርገቸዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

    • @solihabesha722
      @solihabesha722 4 ปีที่แล้ว +1

      በስሟ ፌክ አካውንት ክፈች የአዲስ አለም ብዙ አለ ይቅርብሽ

    • @selinaye9250
      @selinaye9250 3 ปีที่แล้ว

      Adisalem

  • @tsegatsega8659
    @tsegatsega8659 ปีที่แล้ว +10

    በጣም አዝኛለሁ ባባዬ/ታሪኩ በሁሉም ፊልሞችህ ላይ በብቃት ተዉነሀል አንድ ቀን እንኳን በሚዲያ ወተህ ስትናገር ሳንሰማ ያማል ሁፍ ለ ቃልዬ እና ለባባ ቤተሰበቦች ከልብ መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @solisoli5968
    @solisoli5968 4 ปีที่แล้ว +50

    እነ ቃልዬ በፊልም ላይ ደሞ እንደዚሁ ብትመጡ ደስ ይለናል።በተረፈ አሪፍ ዘፈን ነው

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว +1

      ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ please

  • @Now2296
    @Now2296 4 ปีที่แล้ว +310

    እስቲ የመጀመሪያ ፍቅረኛን ተለይቶ አሁን ሌላ ህይወት ጀምሮ ነገር ግን የመጀመሪያ ፍቅረኛን ለመርሳት የተቸገረ በላይክ ይግለፅ ያብራራ ?🙏🙏

    • @حسنمحمد-ن6ك1ذ
      @حسنمحمد-ن6ك1ذ 4 ปีที่แล้ว +1

      Alehulshe enya efff

    • @hayathayat8684
      @hayathayat8684 3 ปีที่แล้ว

      ENE

    • @aninmohammef65
      @aninmohammef65 3 ปีที่แล้ว +1

      አፈረአባቱይብላወንዲሲባልዉሻነዉየሚመሰለኝየሚፈልጉትንካገኙ. ሴትስትባልዉሻናትይላልአፈረአባታቸዉይብሉ

    • @AaAa-ur2ym
      @AaAa-ur2ym 3 ปีที่แล้ว

      እኔስ መኖር መርር አለኝ ኡፍፍፍ

    • @welloyewawelloyewa2025
      @welloyewawelloyewa2025 3 ปีที่แล้ว +8

      የዘንባባ ቅጠል የለውም አበባ ወንድን አትመኑ ምንም ቃል ቢገባ 😭😭😭😭😭😭

  • @amarchiauonauon4777
    @amarchiauonauon4777 3 ปีที่แล้ว +30

    ማነው እንዴ እኔ በእሁድ EBs ስታለቅስ አይቶ ደግሞ ያየ ዘፈኑን

  • @beba5705
    @beba5705 4 ปีที่แล้ว +71

    አቤት ትወና.....ሰርታቹታል
    አሪፍ ግጥም 100%
    ቦታ 100%
    ድምፅ 1000%
    በቃ ምንም አይወጣለትም ኢትዮ ለዘላለም ቅሳቅ ✌️

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 ปีที่แล้ว +77

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት እንደእኔ ኮሮና ጣፍቶ ዘራኝናት ቀርቶ በፍቅር አንድ ሆኔን በስደት ያሉ ወጋኖቻችን አገራችው ገብተው መያት የናፈቀው በቅንነትጎራ በሉ

  • @emuyetadesse3201
    @emuyetadesse3201 ปีที่แล้ว +20

    ነብስ ይማር ወንድማችን ባባ

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
    @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 4 ปีที่แล้ว +38

    አላመድነቅ አልችልም አልመወድ አልችልም ቃልዬ ባባዬ ዘፋኞ አባት ብዬ ዘም አልኩ ክሊብ ቅንብሩ ግን የደበረኝ አለ ቅር ያለኝ አለ እሱ ማለቁ ብቻ እፍፍፍ የት ነሽ ፍቅር ለውነት የተፈጠርሺ ልክ እንደቃል እንደባባ💖💖💖

    • @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
      @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 4 ปีที่แล้ว +2

      ዘፋኟም። እናቷ። አይገርምም

    • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
      @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው በጣም ይገርማል ባያልቅ አልኩ በዝህ ደምፅ ተሻገርኩ ከናቴ ካባቴ ጋር ለናቴ እና ላባቴ ልጋብዝ ነው እኔ መቸም አሁን ላይ ፍቅር የለም እንደነሱ እስከማገኝ።

    • @hewanendewaza9745
      @hewanendewaza9745 4 ปีที่แล้ว +1

      @@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ አይዞሽ እማ አንድ ቀን ለኛ ያለውን ማግኘታችን አይቀርም

    • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
      @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 4 ปีที่แล้ว

      @@hewanendewaza9745 እሽ ማሬ ይዘገያል እንጅ ያሰብነው አይቀርም

  • @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ
    @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ 4 ปีที่แล้ว +17

    መልካም እድል ሪከርዱን እንደምትሰባብሩት ተስፋ አደርጋለው እስቲ የ ቃሌ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ

  • @mrjerrygh8476
    @mrjerrygh8476 3 ปีที่แล้ว +50

    I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭

  • @hameratamerat3218
    @hameratamerat3218 3 ปีที่แล้ว +146

    Ke seifu show bohala yemeta like yadereg

  • @ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ
    @ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ 4 ปีที่แล้ว +36

    ብዙ ዘፈኖቹዋ በባንድራ ያሸበረቀ ነው አገር ወደድነቱዋን ያሣያል ዘፈኑም አንደኛ ነው

  • @mahfoudellabani808
    @mahfoudellabani808 3 ปีที่แล้ว +66

    We have the same rhythm in Amazigh South of Morocco 🇲🇦 really too close love it 😀

    • @medihabesha1541
      @medihabesha1541 3 ปีที่แล้ว +1

      Yes, it is very interesting❣️🥰

    • @TigistTakeleAdmasu
      @TigistTakeleAdmasu ปีที่แล้ว

      Exactly 💯 im always surprised when I heard Moroccan music 🎶

  • @aymenmuhajir8469
    @aymenmuhajir8469 4 ปีที่แล้ว +54

    ከፊልም እና ከዘፈን ባሻገር እውነተኛ ፍቅር ምድር ላይ ማየት መታደል ነው❤❤❤
    ታሪኩ ባባ❤❤❤
    ቃልዬ ፎንቃ❤❤❤
    ማዘሯ❤❤❤
    አይለያቹ ምርጦቼ❤❤❤

    • @zelalemefrem1385
      @zelalemefrem1385 4 ปีที่แล้ว +1

      Ameen Ameen Ameen

    • @amaremelkamu7267
      @amaremelkamu7267 4 ปีที่แล้ว

      የኔቆንጆ፧3wodddddddd

    • @enattaye9796
      @enattaye9796 4 ปีที่แล้ว

      እናቷ ነች እንዴ የምር?

    • @leylaaddisababa6kilo456
      @leylaaddisababa6kilo456 4 ปีที่แล้ว

      @@enattaye9796 እናቷ ናት።

    • @enattaye9796
      @enattaye9796 4 ปีที่แล้ว

      @@leylaaddisababa6kilo456 ውይ ደሥ ይላል በጣም አላውቅም ነበር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጣቸው

  • @ናርዶስከሃዋሳ
    @ናርዶስከሃዋሳ 4 ปีที่แล้ว +34

    ሁላም ኢትዮጵያይ ትቅደም
    ዋው ነው
    ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    ደርሰት 100%
    እናም አለባበስ ,,,

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว

      ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ please

  • @endris_
    @endris_ ปีที่แล้ว +10

    አይይይ ይች አለም 😭 በቃ አንተም ሄድክ አይ ባባዬ ልጅህን ለማን ትተህ😢

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 ปีที่แล้ว +30

    ቃልየና ታሪኩ (ባባ) ቃልየ ገጠሬም ከተሜም ብትሆኝ በጣም ነው የምትችይበት በጣም ነው የምታምሩት ዋውውው
    ድምፅ 100%
    ውበት 100%
    ዜማ 100%
    ግጥም 100%
    አለባበስና አርንጓዴ ቢጫ ቀይ የኢትዮጵያ ባንዲራ ብቻ ምንም አይወጣለትም ዋውው ነው

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว

      ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ

  • @ሶሊያናድንግል
    @ሶሊያናድንግል 4 ปีที่แล้ว +13

    ዉድ የሀገሬልጆች አገሬ ልገባ ቀናት ቀርተዉኛል እማየን ከብዙ አመታት በሗላ አይኗን ላያት ነዉ በሠላም ግቢ በሉኝ

  • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
    @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ ปีที่แล้ว +2

    ባባዬ ባባዬ አንጀቴን በላከው

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +43

    ይሄ ድምፅ እስከዛሬ የት ነበር ማሚዬ 🤔 ጆሮአችን በስንቱ ሲደነቁር 😒 ዋዉ ምርጥ ድምፅ 👌 ደግሞ ለልጇና ለአማቿ ነው የዘፈነችዉ❤️😍 ደስ ሲል ምርጥ ቤተሰብ😍😍

    • @zed7273
      @zed7273 4 ปีที่แล้ว

      የቃል እናት እንድ

    • @zed7273
      @zed7273 4 ปีที่แล้ว

      የቃል እናት እንድ

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 ปีที่แล้ว

      @@zed7273 ሰብ አርጊኝ

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 ปีที่แล้ว +2

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏🙏

    • @avialemu
      @avialemu 4 ปีที่แล้ว

      ከአሁን በፊት 3 ነጠላ ዘፈኖች አላት
      ጎግል ላይ ቸክ አድርጉ

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 4 ปีที่แล้ว +92

    በጣም ያምራል
    አለባበስ 1ኛ
    ግጥም1ኛ
    ክሊፕ 1ኛ
    የቀረፃ ቦታ1ኛ
    ድምፅ 1ኛ
    ቁጂና 1ኛ
    በቃ በአጠቃላይ አደኛ

  • @mesigemechu8470
    @mesigemechu8470 ปีที่แล้ว +7

    ሰይጣን አፈር ብላ!!!😡😡😡...ምናለ ባይለያዩ ነቀር😭😭😭....የኔናት እሷም ትጎዳለች ትብሰለሰላለች አጉል አዪዪዪዪ....ጌታ ሆይ ሚያፅናና መንፈስህን ላክላት😭😭😭....ልጃቸውን አንተን በመፍራት አሳድግላቸው😭😭😭

    • @ethio7706
      @ethio7706 ปีที่แล้ว

      በነገራችን ላይ ከአቅም በላይ ሲሆን ተፋቱ እንጂ ከተፋቱም በግል ያላለ ፍቅር ነበራቸው ይሄን ስራም የሰሩት ከተፋቱ በኋላ ነው ለስም ተፋቱ እንጂ ልባቸው አልተፋታም ግን ምን የደርጋል ቃልዬ የመከራ ባሏን አጣችን ለሷ ነው ማዘን የለፋችን መስዋዕት ያደረገችው ሁሉ መናቀረ 😭

  • @Naturalophilic
    @Naturalophilic 4 ปีที่แล้ว +40

    ደስ የሚል ስክን ያለ ዘፈን ነው 💚💛❤️ እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ👏🏾👏🏾

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +27

    ለኛም ለሌለን ከወረተ የፀዳ እወነተኛ ፍቅረ ይሰጠን ❤ አለባበሰ 100% ሁሉም ባህሉን የጠበቀ ነው ተመሠገን😏 አጭረ ቀሚሰ አላየሁም

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 ปีที่แล้ว +12

    ነፍስህ በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ባባየ በጣም አዝኛለሁ ቃልየ እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @አባቴአብዝቼእወድሀለሁ
    @አባቴአብዝቼእወድሀለሁ 4 ปีที่แล้ว +19

    እልልልልልልልል እማየ እንኳዋን ሰላም መጣሽልን እስከ መላው ቤተሰብሽ በርችልኝ ድምፅሽ ዋው ውድድድድድድድ ማነን ነው

  • @betiyoutube6798
    @betiyoutube6798 4 ปีที่แล้ว +49

    ዋው በጣም ምርጥ ስራ ❤
    ድምፅ 1ኛ❤
    ግጥም 1ኛ❤
    ዜማ 1ኛ❤
    ክሊፑ 1ኛ❤
    ሜካፓቹሁም ያምራል❤
    ❤❤❤❤❤❤

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว +1

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1

    • @kerodeentertainment5059
      @kerodeentertainment5059 4 ปีที่แล้ว +1

      💯💯💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ ปีที่แล้ว +13

    ባባየ የኔ ጌታ ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያርግልን 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @samisami-tx9ds
    @samisami-tx9ds 4 ปีที่แล้ว +112

    የቃል ኪዳን እናት ደስ እሚል ቤተሰብ
    ፈጣሪ ይባርካችሁ ኢትዮጲያ አገራችን
    ፍቅራችን ሞልቶ ይፍሰስ🇪🇹🇪🇹👍

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว +1

      ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ

    • @azebabebe6985
      @azebabebe6985 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 4 ปีที่แล้ว

      sami sami ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙄🙄🙄🙄🙄🙄👍👍👍👍👈

    • @ኤልሳቤጥየገዛሀኝ
      @ኤልሳቤጥየገዛሀኝ 4 ปีที่แล้ว +2

      የቃል ኪዳን እናት ነችዴ

    • @edengito6126
      @edengito6126 4 ปีที่แล้ว

      @@ኤልሳቤጥየገዛሀኝ አወ እናቶ ናት