If Drake see the comments he will be amazed by Negative comments from Ethiopian ! How on earth we can not appreciate things ! Even if he song only for one tribe ,we should admire the song because that one tribe is part of ❤Ethiopia! Sad how many people are negative thinker! We should start to appreciate! We should thank this famous guy to introduce our people! With his beautiful voice !
Very nice music 🎶 gen filmu lay finishing betam debereg ye baza begonet men lay derese and anegenagn belek new bezaw yetewkat yesuwa hunata men lay yehon abel bro
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
Nati
Muulu baqala
🎉🎉🎉@@TilahunAbren-s3j
]@@rozaloverozalove3770def6r2wrg4fhfrrr^#
900😊p0@@TilahunAbren-s3j
ተመስገን ነው ለጆሮዋችን ደረስክለት❤❤❤😊 ባለክራር ፊልም part 2 ይቀጥል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
😂😂😂😂😂 ewunet new
Yelkake
@@nathitawule9693mm
Andand fiqir ayidegemim :)
Yelkek❤❤
ፈጣሪ ምንጠብቀውን ሳይሆን ሚያስፈልገንን ነው ሚሰጠን
በፍቅር ላይ ግፍ የምትሰሩ ልብ ይስጣቹ ፤ ንፁ ፍቅራቹን እያወቀ ትቷቹ የሄደን ሰው ማንነታቹን ጥላቹ የምትጠብቁ እባካቹ ወደ ቀልባቹ ተመለሱ።
ከፊልሙ ብቻ አይደለም ከሂወት ልምዴም ጭምር ነው ።😢😢😢
ተቃጠልነ😢
Ewnet nw wellahi 😢
በጣም ድንቅ ኮሜት 😢😢😢
ባላ ክራር part 2 እንጠብቃለን 😊😊
የት ነሽ 😢
እኔም 🥺
Enem damerughe wedocha
Me tooo please
part 2 ያለው አይመስለኝም አንዳንድ ፊልሞች ተመልካች ነው የሚጨርሳቸው
@@SurafelFekadu-j8pተመቸኝ በትክክል 😂
ሙሌ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነክ እንወድካለን ሙሌ የሚወደው በ like
i agree
እንደዚህ ዓይነት sound trackኦች የፊልሙ ማግኔት ናቸው።አጣብቀው ያስቀሩናል።ፊልሙ ላይ ያለሽው ቤዛ የምትባይው ገጸ ባሕርይ የት ነሽ😢? የት ነሽ? የት ነሽ?
ምን ዓይነት ድምጽ
ምን ዓይነት ፊልም።ዋው🎉
አረ ሙሌ ምርጥ አቅም አለህ ለምን በካሴት አትመጣልንም በርታ መልካም ስራ ተመኘሁ ቴዲ ጀግናችን ነህ ትችላለህ100%
ካሴት 🤔🤔
ካሴት 🤔🤔
ቴዲዬ በጣም ለአርት የተፈጠርክ ጎበዝ አርቲስት ነህ የከተቱህ ቦታ ላይ ሆነህ ነዉ የምትተዉነዉ በርታ ጥሩ ሙቪ ነዉ ሁላችሁንም በጣም ነዉ ያደነኳችሁ ከረጅም ግዜ በኳላ ነዉ የአማርኛ ፊልም ሲይስደስተኝ።
thanks brother ...ከክረምቱ ጋር ይሄዳል ....የሩቅ ፍቅር
የሚገርም ነዉ በጣም የምወደዉ ተዋናይ የሚገርም ሳዉንድ ትራክ በጣም ያምራል
Betam ❤
awo gerami new
የኔ ታሪክ ይመስለኛን ከቶ መቸ የኔ ህልሜ እሚፈታው የት ነህ የት ነህ ህመሜን ስቃየነን ባየህ😢😢 የትነህ የት ነህ ተከፋሁ ካይኔ ላይ ሳጣህ 😢😢😢😢😢😢😢😢
alew alew
@mam😅😅eitsolutions.3966
እኔም በጣም በጣም ያኔ ልዩ 😴🤐👏👌👍
Here i'm Darling.
Ayzohshe ehte fetri kede sew yemiyark legna selemaygeba new lanchi kalew yetm ayhedem
ሙሌ የሚገርም ድምፅ እኮ ነው ያለህ 🥰
የዘመናችን ምርጥ ተዋናይ ሙሌ
ሙሌኮ ዘፋኙ ነው
ብቻ ሚገርም soundtrack ነው ሙሌ ❤️
ለስድስት ዓመታት ላላየውሽ ለአንዷ የእናቴ ልጅ እህቴ የት ነሽ😢 እኔም እኮ በአንች ተስፍ አልቆረጥኩም ዛሬ ነገ ትመጫለሽ ብዬ😢 የት ነሽ የት ነሽ ህመሜን ስቃዬን ባየሽልኝ የኔ ውድ እህት😢
Ayzosh yene ehit andye ale ❤❤
😢😢😢ፈጣሪ ያገናኛችሁ በህይወት ካለች
እግዚአብሔር ቀን አለው እንደምትገናኙ አምናለሁ እሶም ይሄኔብእየፈለገች ይሆናል ፈጣሪ ይርዳችሁ 🙏
Allah yagenahachu
Ayezoshe❤
ተኣምረኛ ፊልምና ሙዚክ ነው ክፍል 2 ይቀጥል ምትሉት ኣላቹ ወይ እስከ 3 እንኳን ቢቀጥልልን ደስ ይለናል❤❤❤❤❤❤ 🇪🇷😍🇪🇹
ባለ ክራር ምርጥ ፊልም ነው።ሙዚቃውም አንደኛ ነው።
በጣም አሪፍ ነው እንደ እኔ የተመቸው like
I can’t stop listening it’s a miracle for our ears thanks mulualem tekle
Me too ❤❤❤
@@aidayohannes57😮😅😮😊😅
Me too ❤😊
ሙልዬ ወንድሜ ምርጥ ስራ ፈጣሪ በጤና በፍቅር በሞገሰ ያኑርህ እህትህም እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙሉአለም ተባረክ ምርጥ ስራ ነው ያለማቋረጥ አምስት ቀኑን ሙሉ እየሰማሁት ነው
ቴድዬ ትችላለክ ጥበብ በልክኸ ነው የተሰፋችው ቆንጆ ፊልም ነው አናመሰግናለን።
Began tkkl
ከ 90 ሙዚቃ አይተናነስም ወደኋላ መለስከን
የኔ ድንጋይ ራስ የት ነክ😭😁
ከዚ ነኚ ግን Fano ነኝ አንች ደሞ TDF😒 ስለዚህ እርሽኝ 😭
@@Fanoforever314 አረ ተው የኔ Tdf ነው😉
@Fanof😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ፋኖ ነኝ አረሳህምorever314
ፍቅርና ገንዘብ ለይታቹ ሳታውቁ ሰውን የምትጎዱ ሴቶችን ወንዶችን ልቢ ይስጣቹ ።
ፊልሙን በጣም ልቢ ይነካል
Yefilmu sm bemaryam
የለማ ታሪክ ነውኮ ከሌለሽበት ቦታ ❤
አንደኛ ሰራ ነው ወንድሜ በርታልኝ ገና ብዙ ታሰደምመናለህ 👍
ተመስገን ነው ለጆሮዋችን ደረስክለት ባለክራር ፊልም part 2 ይቀጥል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
YA MAN LK NESHI KANA ENTINA YESHALALII
ቃላት አጣው ብቻ የውስጤን ነው ያዜምከው ፍቅር ለ ሸገር ገና በ ብዙ ስራ እንጠብቅካለን ጀግና💪💪💪
ዋወወወወ ይለያል ፊልሙም ሚዚቃዉ በተለይ እፍፍፍፍ 💘💘💘💘
ማነው እንደኔ ደጋግሞ የሰማው።
ቆንጆ ሙዚቃ ነው ተዋናዎችም ማመስገን እፈልጋለሁ
If Drake see the comments he will be amazed by Negative comments from Ethiopian ! How on earth we can not appreciate things ! Even if he song only for one tribe ,we should admire the song because that one tribe is part of ❤Ethiopia! Sad how many people are negative thinker! We should start to appreciate! We should thank this famous guy to introduce our people! With his beautiful voice !
I am Eritrean የ ሀበቫ ክልል ለበለው and proud 🎉🇪🇷 I love this song To all my habesha brother and sister🇪🇹❤️❤️ 🎉 1:46
ይህ ኩሉ ኮሜታተር ልቡየተሰበርነው አየጌዜ አምላኬሆይ ለሁላችንም ፍቅርን ስጠን እውነተኞ ፍቅር ካንተነውፈጣሪየ❤️
ምርጡ ሙዚቃ እየመጣ ነው 🎉❤
አሪፍ ትወና አሪፍ ብቃት አሪፍ አጨራረስ 100###
አለዉ እኔ መጠበቅ የማይሠለቸኝ 10 አመት ሙሉ ፍቅሬ ሁሌም አዲስ የሆነብኝ።
ባለክራር ምርጥዬ ፊልም❤ ከነ ሙዚቃው
ሙሌ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነክ እንወድካለን ሙሌ best work
ድንቅ ፊልም ነው ደጋግሜ አየሁት እንከን የለሽ ነው ሁላቹም በርቱ ክፍል 2 እንጠብቃለን ።
ፊልሙን በጣም ልቢ ይነካል❤❤❤make part 2 for that film pleass🙏🙏🙏🥰🥰🥰🇪🇷🇪🇷
የፊልሙ ርዕስ
❤❤❤❤ yan sawuye hulle 1nd boota jamo emekomaw nw yasteweseng😊
እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ቢሆን አሸናፊ ነው ህመሙ ግን አይታል ነው ፈጣሪ ከእንደዚ አይነት ሰዎች ይጠብቀን
Bro made a gem of a song for someone who didn’t love him
I can't stop listening nice voice wow that's great music
أنا اعرف هذا المغني واتابعة منذ فترة | حقا فنان رائع ومتميز ❤❤❤
Shukeran🙏🙏😍😍
@@susuTube16
❤❤❤❤❤
ተባረክልን ወንድማችን እንዳንተ አይነት ዘፋኝ ይብዛልን ❤❤❤
😂😂😂
ዋው
I can't stop listening. በጣም ነው ያስለቀሰኝ 😢
እጅግ በጣም ደስ ይመል ነው
ፊልሙ ላይ ለተሳተፋቹ ሁላ ታላቅ ምስጋና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አበደ አሉ ለየለት ለየለት ማንም ሳያልፍ በኔ እውነት ደናቶንም ካልተውካት መርሳት ነወይ ጤንነት እጠብቃሻለ ዘመናት ቢኖግድም
I was waiting for this soundtrack to be on TH-cam- amazing!!! 🔥
በጣም አሪፍ ስራ ነው ❤ግን መጨረሻው በጣም ያናዳል
እስጢፉ ያራዳል ዋው ያበደ ነው የምር እንደዚህ አልጠበቅሁትም ነበር ከበፊቱም ትመቸኝ ነበረ ይመችህ ብሮ ኑርልኝ 1ኛ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሄ ዘፈን ግን ትዝታ ይቀሰቅሳል😢😢😢😢
Thank you more mule❤ betam newe madenkehe endehum bale keraru film lay yetesatefachu bemulu Love you so much ❤❤❤❤❤pless part 2 I can't wait 😢
ሙሌ አንደኛ ነው ጆሮአችን አለፈለት ❤🎉
I'm in emotional pain with song 🎵 😢i feeling something broken 💔 w,ISAAC from France
አንተ ፍቅር ነህ
ህማሜ ስነከ አያው በአንተ ዘፈን ትዝ አለኝ
እውነቱ ❤
ትግራይ ❤ ኦሮሞ ነኝ አብዝቼ ነው የምወዳችሁ ምድራችሁንም እያንዳንዷን ህዝባችሁንም በደምብ አውቃለሁ ክብር ፍቅር ጀግና የሰውን የማትነኩ የነካዋችሁን ድምጥማጡን የምታጠፉ ክቡር ህዝብ ናችሁ🎉❤
ውዋ 1ኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤ this song should be for beza ልዩ ሰዉን ናት።
Finally it got released I was waiting for it betam I got obsessed with the music kene estifo gelageliken tebarek
የት ነሸ😢😢💔
ተከፋሁ
Wow, great job well done 👏 ✔️ 👍
Thank you! Cheers!
ለሊቱን ሙሉ ስሰማው አደርኩ ጭራሽ ባሰብኝ መስማት ማቆም አልቻልኩም❤ ቃላት የለኝም ሙሌ
ለጆሮ የሚመጥን ሙዚቃ ነው፡፡ ደጋመው ቢሰሙት የማይሰለች እና ጊዜ የማይጥለው ሙዚቃ ነው፡፡
አማርኛ ፊልም ና ዘፈን አልወድም በዚህ ፊልም ና ዘፈን ❤❤❤❤❤❤
bewnet betam new mtchlew mule yeametu mrt music😘😍
ሰርታችሁታል👏👏👏
እንግዳሰው ሀብቴ (ቴዲ) በዚህ ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ወንድ አክተሮች የሚደርስበት የለም። ይጨምርለት። የሚስማማ like
አረ አሉ
amanuel ale
bravo my bro mr ted good cover music
wow ፊልሙም ሙዚቃውም አንደኛ ነው
WAW!!! ክፍል ሁለት እንጠብቃለን ግድ ነው
I can’t stop listening it’s a miracle for our ears thanks mulualem tekle
I was looking for it everywhere before it's released 😂😂😂 I instantly fall in love with this music 😢😢
ኡፍፍፍ ብቻ ቃላት የለኝም ,አንደኛ❤
Very nice music 🎶 gen filmu lay finishing betam debereg ye baza begonet men lay derese and anegenagn belek new bezaw yetewkat yesuwa hunata men lay yehon abel bro
Yesew degnet bemnasbew menged bicha endemaymeles lemasayetm yihonal
Wow yaye🎉🎉🎉ስርዝ ድልዙ=== የጄ መዘዙ ሌላአይደል ውዴ ፍቅር💞 ነው ማበዴ 🙆🙆🙆🙆🙆ሚገርም ሀሳብ ያይዬ መልካም እድል🎉🎉🎉🎉🎉
It would be better if this song was for Beza not for Selam
Aw yemr lesua ayhonem lebeza nw mehon yalebt ende yachi kefu nat esua Misekin nat bezye
Ya gn selam nw yemeyawekeu yafekerat so endet le beza yehonale
ብዕርህ ይባረክ ወዳጄ
💯💯💯
Filmun Bedenb Eyut First
ሙዚቃው ተመችቶኛል ለሆነ ሰው ጋብዙልኝ
ሙሌ ምርጥ ስራ
እዉነት ፍልሙ በጣም አስተማር ነዉ በተለይ ፍቅር ላይ ለምቀልዱ ሰዎች ግን ትንሽ አጨራረሱ አጠረ ቀጣይ ብኖር አርፍ ነበረ❤❤❤❤❤
Uffff yamtbekaw sew endal eskisemgn weste yageba music mule 1gn yane jegena tediya lante kale yalgnm🤭🤭🤭👍👍👍👏👏👏👏👏
😢😢😢😢 ክፍል 2 🙏በማርያም🙏 አይ ክፍ ሴት ኡፍፍፍፍፍ ልቦና ይስጣቹ ባለ ክራሩ አሁን ገና ተሰራ በአመታት ተጋብሼ ነው ያየውት 🙏🌹 ሀገሬ💙💛❤ ውድድድድ በርቱልኝ እደዝህ ነው ስራ💪
ዋውውውውው ልብ የሚነካ
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታ❤❤❤❤😊😊😊😊
nice mvie❤
አሪፈ ሙዚቃ ነው ረሀዋ ድምፅክ ሲያምር❤❤
ሙሌ እናመሰግናለን ትለያለህ እኮ
በጣም ደስይላ ልሁለተኛ ምእራፍይለቅልን❤❤❤❤❤❤❤
ሙላለም ታከለ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Great የኢትዮጵያ ሙዝቃ
የአባት ስሩልን የምትሉ❤
I got ma goosebumps when i listen this song OMG it's so incredible thanks fellas
Mule Nice ❤🎉❤
ይመቸህ ምንም እንከን የሌለው ፊልም ሙዚቃ በፍቅር የጣለኝ👌👌👌
I love this soundtrack, Mule. You got this 👍
ቴዳ አቦምንልበልክ ይመችክ ወድሜ አደኛዬነክ ሁሌም❤❤❤❤❤❤