ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስለም ቲጂዬ የአረብ ሀገር ይሉት እህቶች ምርጥ ምሳሌ ነሽ ሙያሽን እንጂ ሚስጥርሽን አደባባይ አታውጪ ቢዘገይም በእርግጥ ጌታ ውድ ቤትሽ ይመጣል ትግስት እንዳታጪ 😢🎉🎉😢😢❤❤❤❤
ትጂየ የኔየዋህ አይዛሽ እራስሽን ጠብቂ አትደውይለት እራስሽን አስከብሪ
ቲጂዬ አትደውይ የረከሰው ሲሄድ የከበረው ይመጣል ሽማግሌ ላክ ማለት አያስፈረጥጥም የሆነ የራሱ ምክንያት አለው ሰውየው ለራስሽ 3ቀን ፆም ፀሎት ያዢ ፈጣሪ ይረዳሻል እንዲ ብለሽ እንዳደውይ እራስሽን አስከብሪ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ
ቲጂዬ ቅን ልብ ነው ያለሺ የኔመቤት ፍታ በይ አትጨናነቂ ኡሉም በግዜዉ ይኦናል❤❤❤❤
ወይ ቲጂዬ መሄድ የፈለገን ሰው እግሩ ላይ ተጠምጥመሽ ብታለቅሽም ጥሎሽ ይሄዳል ሆዱን ሞልተሽ በራስሽ ቤት አኑረሽ በዝ ቅን ልብሽ በዝ ውብትሽ ምን የተሻለ ሊይገኝ
You are very beautiful! 🥰🥰🥰
6 ዓመት ሽምግልና ለመላክ ያልወሰነኮ ስላልፈለገ ነው ተዪው አንቺን የመሰለች ቆንጆ በዝተሽበት ነው አንድ ገልቱ ይመስላል ከነጋገሩ ይቅርብሽ ፈጣሪ የበለጠ ይዞልሽ ነው
አትደውይ ትዳር በልመና አይሆንም እሱ ሌላ ህይወት ያለው ሰው ይመስላል አንቺ አራስሽን ጠብቂ አይዞሽ እሱ ፍላጎት ቢኖረው ፍቅር ቢኖረው ብትመቺው አይወጣም የኔውድ ❤❤❤🎉
አስተያየት : የምትሰጡ : ሰዎች : አማርኛ በደንብ : መፃፍ : ተማሩ : አማርኛችሁ: በጣም: የሚያሳፍር: ነው: አንቺ: ቲጂ: አረብያ: የምታወሪውን: ብታውቂ: ጥሩ: ነው።
ወንድ ልጅ ወደድኩህ ታስፈልገኛለህ ከተባለ በጣም ይርቃል ይጨክናል ተዪው ጠንከር በዪ የኔናት
ቡናሺን ጨሰ አድሪግዉ ድብርቱን አባሪዉ ሰርጉ ቀርቶ ቤተሰብ ብቻ ይበቃል
እመቤቴን ውድድድድ ቲጂዬ የኔ ባለ ሙያ አሁን ዱባይ ነኝ ምግብሸን እያየው ነው ምሰራው 2025 ገባን ቅመሞችዬ we love you 💙💛❤👏 እንወድሻለን በርቺልኝ 👏 እመቤቴ ሂወትሸን ትባርክልኘ ቅዱስ እግዝአብሔር 👏ሁሉንም ያስተካክልልሸ !!
እንዳትደውይ ኩሩ ሴት ሁኝ እራስሽን አስከብሪ ወንድን ማመን ቀብሮ ነው አንቺ አረብ ሀገር ያሉትን ልጆች እየመከርሽ አይደለም እንዴ ሽማግሌ ቢልክ እኮ እራሱም ይከበራል አነጋገሩን ሰምቼዋለው እርስፔክት አይሰጥሽም እኔም ተናድጄበታለው
Tekkl
5አመት ቀልድ አይደለም እሰካሁንም ግዜ መሰጠት አለበረብሽም
አትደውይ ስፍስፍ አትበይ እራሱ ይደውል የሴትነት ኩራት ያስፈልጋል
ቲጂ ሲጀመር ቤተሰቦችሺ ሳይፈቅዱ ኒካ ወይም ቀለበት ሳታረጊ ቤትሺ አታሰገቢ ዝሙት ማለት ነወ ዝሙት ደሞ ረዝቅሺ ይዘጋል በረካሺ የነሳል ቀለበት ሳታሰሪ ከወድ ጋ አተኝ ከፈለገሺ ቀለበት እሰሬ ይሄ ሚሰት አለው ያሰታውቀል
አትጃጃይበብን ትልቅ ሰው አይደለሺ ስግጥና
ባይፈልግሽ ነው ቢፈልግሽ ኖሮ ሽማግሌ መላክ ከባድ አይደለም
ቲጂ አትደዉይ እራሱ ይደዉል ከወደደሽ አራሱ ይመጣል ከባድ ነዉ ከለዉ ጋር ሰኖር ሮጦ የወጣዉ ችግር ቢኖር ነዉ
ሰርተሽ እራስሽን ማስተዳደር የምትችይ ሴት ነሽ ምንም መለማመጥ አያስፈልግም
አይደብርሽ ፈታ ፈታ በይ እንዴ ራስሽን አታጨናንቂ ለበዓል አብራችሁ ሆናችሁ እናያለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘
አሜን አሜን
ጸልይ , best ጉደኛ ካለው ምን እንደሆ ችግሮ ይጠየቅ ግን አባክሽ ዘላምሽን ጠብቂ ስው ይመጣል ይሄዳል ልብሽን አምላክሽ ላይ ጣይ
ጌታን ጠብቃ እሱን የጠበቀ አያፍርም በራሳችንየምንሄድበት ያጠፍናል ጥንቃቄ አድርጊ ማግባታችን ለክብሩ ባለማግባታችንምለክብሩይሁን በጌታ ላይ እራስሽን አሳርፊ
Achimii ashiumurii shin tee .e inemii itushaluu ok
ብራክ ሊያረግሽ ይወፐናል
የኔ ውድ
ባኬሺ ሊበላሺ ነው የመጣው ተጠቀቂ ከቆየሺ አይቀር ጥሩሰው እይ
Atii washii betuu husxinashii yee mitii norii achii hushatamii
Awo dewylet zegteshal isu inquan bzu makoyawoch alut Ancis Ancim metetatef Alebsh
እንዳትደዉይለት እሱ ነበር ልላክ ማለት የነበረበት ተጠንቀቂ አትደዉይ
Kkkkkkkkkkk yee hodishii nayuu yaa asasabashii
አብሽሪውደ እነሱ እደስስቶችናቸው😢😢
እዳይጎዳሽጥርግይበግየተሻለውንፈጣሪይሰጥሻል🌷🌷🙏
th-cam.com/users/shortsgPZ0BJIVyPc?si=foOcf4748uIT9YQs
ትጂየ ጠንከር በዩ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ጠንከር በዪ እንዳትደዊ ፍላጎት የለውም ይሆናል
እኔ ያለሁበት ሁኔታ አይይይይይ ወንዶች አይለፍላችሁ😢
በናታቹ ሲጀመር ገመናቹን አደባባይ አታውጡት ምኑንም ሳትይዥ እዚህ አምጥተሽ ይሀው በሳምንቱ ብሶት ምነው ደበቅ ብንል ሚድያ ስንት ነገር ነው ምያበላሸው በተለይ የግል ሂወትን
ገና ሳልሰማሽ እርሱን እይቼ ነው እምጽፍልሽ እንዳትደውይ ምን ስላደረግሽ
❤❤
እንደደዉይ በርቺ ወንድ ልጂ በልመነ አሆንም❤
ድንገት እኮ ነው ቢማክርሽ ኖሮ ምን ታደርጊ ነበር😂😂😂😂😂😂😂 ይሄ ይቅርታ አያስፈልገውም ካልፈለግ መተው ነው።
ድዊይ ❤❤❤
እረ አደውይ ምን ብለሽ ነው የምደውይው ??? እረ ይደብራል
Balishiniinii labichaa amakirii midiyaa lalii adalamii
Ayzosh wedwa
አትለማመጪው
አድዞሽ ወንድ ቢሔድ ወንድ ይመጣል እራስሽን ጠብቂ እየዘነጥሽ ወጣ ወጣ ብይ የተሻለ ድመጣል ለበጎ ነው እንዳትደውይ ኮራ በዽ
ክደሽው ነው እንዴ
የሰከረ ሰው አወራር ነው አወራርሽ😅😅
tj atqunex nech arfesh quch bayi
አትደውዪ
አትደውይ ኮራ ብዬ ወንድ ከፈለገ ይመጣል እመኝኝ እንድ ሺህ ሜትር ታርቂዋለሽ ልምንድነው ባጣ ቆየኝ የምትሆኝው ወንድ ልጅ ትሲጠግብ ነው ሰውን የሚረሳው። ከመደወልሽ በፍት እሱን ድምፅሽን አጥፍተሽ የሚገባበትን የሚወጣበትን አሰልይው ድምፅሽኝን እጥፍተሽ በቪዲዮ መርጃ ማስረጃ ያዥበትና ወስኝ።አሁን ያልቆረጠልሽ እንድ ፍንጭ ስሌለ ነው ።ውጭ ያሉ ሰዋች ተዋውቀሽ መውጣት ትችያለሽ።

ሰርተሽ እራስሽን ማስተዳደር የምትችይ ሴት ነሽ
ምንም መለማመጥ አያስፈልግም

የሰከረ ሰው አወራር ነው
አወራርሽ😅😅