ሐረግ ( ክፍል 44)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 3.2K

  • @Hawaii-mi2co
    @Hawaii-mi2co 8 วันที่ผ่านมา +635

    የሐረግን ደራሲ በጣም አደንቀዋለሁ እድህ ለተበዳይ ቀን ሲያስወጣ ደስ ሲል ተባረክ ድራማው የበለጠ እያማረ ነው

    • @serkalemserkalem2182
      @serkalemserkalem2182 8 วันที่ผ่านมา +7

      በጣም እንዳይበላሽው ብቻ

    • @OmarDema-o9u
      @OmarDema-o9u 8 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ❤🎉

    • @sositesh1041
      @sositesh1041 8 วันที่ผ่านมา

      የህንድ ፊልም ነዉ

    • @ktube8920
      @ktube8920 8 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@sositesh1041 በአማረኛ እየተረጎሙልን ነው 😂😂😂

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d 8 วันที่ผ่านมา +8

      እሚያምረው ናታን ሲነቃ ነው እና ኤፊን ወደዱሮው ፍቅሩ ሲመልሳት አለዛ ያስጠላል

  • @BisuneshDubai
    @BisuneshDubai 8 วันที่ผ่านมา +329

    እፉ በአምላክዋ የታመነች ጀግና ሀይል የእግዚአብሄር ነው ብላለችና።

    • @Jeje-lv7fk
      @Jeje-lv7fk 8 วันที่ผ่านมา +4

      Awo hulum yesu new ❤

    • @KsaKaa-b3m
      @KsaKaa-b3m 7 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @MohammadAhmed-m9h
    @MohammadAhmed-m9h 8 วันที่ผ่านมา +73

    ደራሲው ኤፍራታን ጀግና ሰላደርካት እናመሰግናለን እባክ ኤፉን እንደገና ሳትሰባብር መሰተፍቅር እንደተሰራብት መጋለጥ አለብት እባክህ

    • @seblewongelasrat5785
      @seblewongelasrat5785 8 วันที่ผ่านมา +3

      የሚገርመኝ ድራማ እኮ ለሰው ትምህርት መስጠት ነበረበት እንጂ መስተፋቅር እያላችሁ ለቀጣይ ተውልድ መርዝ ልትግቱ ስትፍጨረጨሩ ትታያላችሁ ምን ማለት ነው ?የአገሸንንት ስራ የጨለማን ተግባር ተምታስተላልፉት እረ እፈሩ ይሄ እግዚያብሐ‍ኤርን እና ህዝብን መናቅ ነው😮

    • @tigsthaile4425
      @tigsthaile4425 8 วันที่ผ่านมา

      ኤፊየ የኔጀግና

  • @MisganaIslam
    @MisganaIslam 8 วันที่ผ่านมา +273

    ዝምተኛ ሰው ሲነሳ ከባድ ነው የኔ ጀግና ኤፌየ❤❤❤❤

    • @GeragerNegn
      @GeragerNegn 8 วันที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @Samirah-x4c
    @Samirah-x4c 8 วันที่ผ่านมา +328

    ጀግና ኤፉየ ይሄ የመሥተፋቅር ነገር ይጋለጥና ናታን ወደ ኤፉ ይመለሥ

    • @MelakKonjo
      @MelakKonjo 8 วันที่ผ่านมา +5

      @@Samirah-x4c አዎ ይጋለጥ ያለበለዘያ ፊልሙ እጅ እጅ ነው ሚለው

    • @Tigyyabatalig
      @Tigyyabatalig 8 วันที่ผ่านมา +4

      ይጋለጥ ካልሆነ ያሥጠላል

    • @SaeedAlahmri-l8u
      @SaeedAlahmri-l8u 8 วันที่ผ่านมา +1

      ይጋለጥካልሆነያስጠላል

    • @MdEt-v6z
      @MdEt-v6z 8 วันที่ผ่านมา +1

      የጋለጠ❤❤

    • @SoSo-o6k7t
      @SoSo-o6k7t 8 วันที่ผ่านมา

      ማርያምንአውየቀረሥበጣምነውእሚደብረውየፋናናታንንፈጣሪአይለያቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zinash-d4e
    @Zinash-d4e 8 วันที่ผ่านมา +27

    በእርሱ የሚያመን የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን እንዲሁ ወዶአልና ።❤❤❤❤❤ ዩሀንስ ወንጌል 3:16

  • @መሲ-ፐ7ወ
    @መሲ-ፐ7ወ 8 วันที่ผ่านมา +649

    ኢፉን ፈጣሪ ይጠብቃት እሚል ብቻ ላይክ❤❤❤❤

    • @m.e-c3g
      @m.e-c3g 8 วันที่ผ่านมา +1

      😮🎉🎉🎉🎉💪💪💪አሜንን😅😅

    • @EthiopiaHagere-b3j
      @EthiopiaHagere-b3j 8 วันที่ผ่านมา +1

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @AmLo-s7f
      @AmLo-s7f 8 วันที่ผ่านมา +1

      🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @Mylove-d7p
      @Mylove-d7p 8 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Ytu-d1o
      @Ytu-d1o 8 วันที่ผ่านมา

      እኔ🎉🎉😢😢😮

  • @MeseretWorku-w9k
    @MeseretWorku-w9k 8 วันที่ผ่านมา +514

    የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።✝️

    • @ሰላም-e8i
      @ሰላም-e8i 8 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤🎉🎉

    • @yemarayamsitota2845
      @yemarayamsitota2845 8 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉Ammeenn Ammeenn Ammeenn

    • @tewbwchworku2220
      @tewbwchworku2220 8 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን

    • @salamnana1310
      @salamnana1310 8 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን ❤

    • @መሲዩትብ
      @መሲዩትብ 8 วันที่ผ่านมา

      አሜንንንንን አሜንንንንን ❤❤❤❤

  • @MebrateGebreyesus
    @MebrateGebreyesus 4 วันที่ผ่านมา +3

    ኤፉየ ጀግና ምህረት ከእግዜአብሔር ነዉ ብላለች❤❤❤

  • @OfficialKidist
    @OfficialKidist 8 วันที่ผ่านมา +312

    ሴቶች እንደ ኤፉ ደፋርና ጀግና መሆን አለባችሁ 💪😂😂

    • @HiwetTsegay-i2z
      @HiwetTsegay-i2z 8 วันที่ผ่านมา +2

      ኡሸይ 😂

    • @toybahussen8007
      @toybahussen8007 8 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ

    • @Tadyewerk
      @Tadyewerk 8 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ❤❤❤

    • @Fugh-f4p
      @Fugh-f4p 8 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም💪💪

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 8 วันที่ผ่านมา +1

      እደሷማ ጀግና በሆንኩ ኡኡ

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 8 วันที่ผ่านมา +124

    ከዚክሮች ሁሉ በላጩ ዚክር ለኢላህ አኢላላህ ሙሀመድ ረሱሉላህነው አሉ የኛ ውድነብይ🎉🎉🎉

    • @AmlnatHusen-dc8go
      @AmlnatHusen-dc8go 8 วันที่ผ่านมา

      ሰለላዋአለሂምወሰለም🎉🎉🎉

    • @temr8492
      @temr8492 8 วันที่ผ่านมา

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ❤❤❤

    • @GebireTeketelew
      @GebireTeketelew 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @MkyaAa-o6d
      @MkyaAa-o6d 7 วันที่ผ่านมา

      s.a.w❤❤❤

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 8 วันที่ผ่านมา +19

    _ኧረረረረረረረረረ ኤፉዬ😂😂😂 ከኔ በላይ ወንድ የለም የሚለውን ጢባጢቤ ተጫወተችበትኮ ደራሲው ዛሬ ነፍስ ዘራበት ባያበላሸው😅😅😅😅 ይሄን ነፈዝ ናታን መልሰው እባክህ_

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 8 วันที่ผ่านมา +951

    ዛሬ የኣመቱ ስላሴዎች ናቸው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አሜን በሉ💒⛪⛪💒❤🌷

    • @AsinkaEshetie
      @AsinkaEshetie 8 วันที่ผ่านมา +19

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @MeseretWorku-w9k
      @MeseretWorku-w9k 8 วันที่ผ่านมา +6

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @HagazFantay
      @HagazFantay 8 วันที่ผ่านมา +6

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🎉❤

    • @SalauddinSalah-u7s
      @SalauddinSalah-u7s 8 วันที่ผ่านมา +7

      አሜን ❤

    • @LETEBRHANTube
      @LETEBRHANTube 8 วันที่ผ่านมา +5

      እሜን እሜን እሜን🙏

  • @rahimahtah6644
    @rahimahtah6644 8 วันที่ผ่านมา +207

    የተከበረው ረመዳናችን ደረሰልን ሙስሊሞች እንኮን አደረሰን

    • @HawaLove-hp7zj
      @HawaLove-hp7zj 8 วันที่ผ่านมา +2

      Awen Alhmadulila Ekan Abro Adersn❤

    • @አልሃምዱሊላ-ገ7ፐ
      @አልሃምዱሊላ-ገ7ፐ 8 วันที่ผ่านมา +2

      እንኳን አደረሰን❤❤❤❤❤

    • @SdFg-y3p
      @SdFg-y3p 8 วันที่ผ่านมา +2

      አልሀምዱሊላህ

    • @Amina-m4h5o
      @Amina-m4h5o 8 วันที่ผ่านมา +3

      አልሀምዱሊላህ ደርስው ከሚፆሙት ፁመውም ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ

    • @NajatMohammad-jm1se
      @NajatMohammad-jm1se 8 วันที่ผ่านมา +2

      Enkuan Abero Aderesen wude
      Insha Allah yeza sewu yebelan ❤❤❤

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 8 วันที่ผ่านมา +13

    እፉዬ ሂጅበት የኔ ሴት❤❤❤❤❤❤❤ወይኔ ሉሊት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሆደን አመመኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣አየ ናታን ድሮም ከርፍፍ ነበረክ አሁን ጭራሺ ባሰብህ😂😂😂😂😂😂

  • @fatumaMohammed-x7y
    @fatumaMohammed-x7y 8 วันที่ผ่านมา +237

    ጀግንነቷ ደሥ ሢል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የመዳም ቅመሞች አላቹ ረመዷን ደረሠልን አልሀምዱሊላህ

  • @SnSn-c4s
    @SnSn-c4s 8 วันที่ผ่านมา +88

    ያኡመተ መሀመድ❤

  • @MihretNore
    @MihretNore 8 วันที่ผ่านมา +64

    ሉሊት የድራማው ድምቀት ናት ሁኔታዋ
    የሚያስቃችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @KominaKaloniti
      @KominaKaloniti 8 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣

    • @HawaMohamed-d8d
      @HawaMohamed-d8d 8 วันที่ผ่านมา

      ስራዋ ተኮል ቢሆንም አንድ ቀን አናዳኝ አታውቅም ስለምታስቀውኝ ወይኔ አሁን አሁንማ ጭራሽ 😍🤭

    • @AishaAisha-kg7xu
      @AishaAisha-kg7xu 5 วันที่ผ่านมา

      ወላ ስወደት❤😅

  • @Dddf-m5n
    @Dddf-m5n 8 วันที่ผ่านมา +131

    ዋዉ ኤፉፉ ❤ዉይናታን መስተፋቅሩ ከሰራ በዚህ ከቀጠለ አናይም የምትሉ ላይክ❤

    • @rahelemeshaw3684
      @rahelemeshaw3684 8 วันที่ผ่านมา +3

      ኧረ እናያለን ሰይጣን ማጣላትጂ መቼ ነው አፋቃሪ የሆነው እፉዬ እና ናታን አንድ ላይ ይሆናሉ ብዬ አምናለሁ

    • @YsdYdf
      @YsdYdf 8 วันที่ผ่านมา +1

      የሚር እኔም ኣላየውም ናታን ወደ ልቡ ካልተመለሰ 😅😮😊

    • @seblemekonnen6171
      @seblemekonnen6171 8 วันที่ผ่านมา +1

      አናይም

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 8 วันที่ผ่านมา

      አይ,,, ወሬ እናቴ ትሙት ወሬ አለ, ያሠዉየ 😅😅😅😅ኤፍራታ ከታገተች አናይም , ናታንና ቤዛ ከተጋቡ አናይም ,,ናታን ቤዛን ካፈቀራት አናይም....ይቀጥላል. ድራማዉ እይታዉ ይጨምራል........

  • @ራዲነኝስደተኛዋ
    @ራዲነኝስደተኛዋ 8 วันที่ผ่านมา +140

    ዝምተኛ ሰው ሲነሳ ከባድ ነው የኔ ጀግና ኤፉየ በርቺ ታሸንፊያለሽ

    • @MesiyemariyamilijMesiyemariyam
      @MesiyemariyamilijMesiyemariyam 8 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😅😅 እውነት እኮነው 😅😅😂

    • @WubitTekeba
      @WubitTekeba 8 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም🎉🎉🎉🎉

    • @hilina-g3l
      @hilina-g3l 8 วันที่ผ่านมา

      እዉነትነዉ💪😂😂

  • @AzaluDejene
    @AzaluDejene 8 วันที่ผ่านมา +9

    Yene jegna efuye siwadish iko ❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋

  • @SALOMONASSEFA
    @SALOMONASSEFA 8 วันที่ผ่านมา +203

    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

    • @Mekiii998
      @Mekiii998 8 วันที่ผ่านมา +2

    • @Mike-qg7br
      @Mike-qg7br 8 วันที่ผ่านมา +2

      Amen

    • @TeTe-hx6vi
      @TeTe-hx6vi 8 วันที่ผ่านมา +5

      እንዳየሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ትዕዛዝ እንጅ ትዕዛዜን አልሻም

    • @Godisgood-ch6lv
      @Godisgood-ch6lv 8 วันที่ผ่านมา +2

      Amen❤❤❤

    • @fevenmeliro9374
      @fevenmeliro9374 8 วันที่ผ่านมา +2

      አሜንን❤❤🎉🎉

  • @Orhtodox1
    @Orhtodox1 8 วันที่ผ่านมา +312

    ኤፍራታ ምርጥ ተዋንያን የምትሉ ላይክ🎉🎉🎉

    • @BabaDxb
      @BabaDxb 8 วันที่ผ่านมา +1

      አንደኛወላሂ

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed 8 วันที่ผ่านมา +2

      እንደዛሬው አስደስታኝ አታቅም የምር😂😂

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 8 วันที่ผ่านมา +1

      ደሙሩኝ ዉዶቼ በማርያም❤🎉

    • @SaeedAlahmri-l8u
      @SaeedAlahmri-l8u 8 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሩኛ

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 8 วันที่ผ่านมา +14

    ቢኒያምን የምር በጣም ነው የወደድኩት ለምን እደሆነ አላውቅም ግን እዳትረሱት የሁላችሁም አድናቄ ነኝ በርቱ ቢኒ ግን❤

  • @TsegaApo
    @TsegaApo 8 วันที่ผ่านมา +129

    ኤፍራታ ግን ዛሬ ❤❤❤ እንደ ዛሬ የሴት አንበሳነት ተሰምቶኝ አያውቅም 😂😂🎉🎉🎉

    • @muniramudaa
      @muniramudaa 8 วันที่ผ่านมา +1

      ፊልምለይ እኮነው😂

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 8 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂

    • @TsegaApo
      @TsegaApo 8 วันที่ผ่านมา

      @@muniramudaa ብሆንም 😁 እኔ እንድሁም ከእነርሱ ጋር አብሪያቸው ያለሁ ነው ምመስለኝ😁😜

    • @TsegaApo
      @TsegaApo 8 วันที่ผ่านมา

      @@حبشي-ف2ي 😂

    • @busyline3833
      @busyline3833 8 วันที่ผ่านมา

      ኤፍዬ የኔጀግና❤❤❤❤

  • @Hayat-b6g
    @Hayat-b6g 8 วันที่ผ่านมา +121

    ይህን የምታነቡ እናታቺሁን ሺ አመት ያኑርላቺሁ❤❤❤❤

  • @haymanotTd
    @haymanotTd 8 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉እንኩዋን አደርሳቹህ ለአመቱ ስላሴ
    ተዋህዶ ❤ ኤፉዬ ጀግና 👌🥰🥰
    በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @ሰላም-e8i
    @ሰላም-e8i 8 วันที่ผ่านมา +84

    ልመርቃችሁ አሜን በሉ እግዚአብሄር ወቶ ከመቅርት ይጠብቀንአሜን😢😢😢

    • @LETEBRHANTube
      @LETEBRHANTube 8 วันที่ผ่านมา +2

      እሜን እሜን እሜን🙏

    • @yemarayamsitota2845
      @yemarayamsitota2845 8 วันที่ผ่านมา +2

      Ammeenn Ammeenn Ammeenn ❤

    • @almetyimam
      @almetyimam 8 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @AishaMakahleh
      @AishaMakahleh 8 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @ትግራይ-ሐ6ጀ
      @ትግራይ-ሐ6ጀ 8 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን 🥰

  • @በኪየናቷ
    @በኪየናቷ 8 วันที่ผ่านมา +118

    እናት ያላቺሁ ሺአመት ያኑርላቺሁ❤❤❤

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
    @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ 8 วันที่ผ่านมา +3

    ኤፉዬ የኔ ጀግና 💪 እውነት ነው ሃይል የእግዚአብሔር ነው አሁን ደሞ መስተፋቀሩን አዋርጂ በሀገራችን ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ጀግና ሴቶችን ያብዛልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EmebetAshine
    @EmebetAshine 8 วันที่ผ่านมา +144

    7️⃣ስላሴ አንድም ሶስትም ናቸው✝️🙏💟 እንኳን ለቅድስት ሥላሴ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአብርሃምን ቤት የባረኩ ስላሴዎች የእንእኔና የእናንተም ሕይወት ይባርኩልን

    • @AishaAsh-p4z
      @AishaAsh-p4z 8 วันที่ผ่านมา +4

      አሜን እኳን አብሮ አደረሠን እማ

    • @አይሰደት
      @አይሰደት 8 วันที่ผ่านมา +2

      ሶሰት አምላክ የለም ሸጊቱ አንደ እጂ የተወለድ ወዲ ልጂ አይመላክ አይደለም ከኔ አብ ይበልጣን ይላል መፀሀፈሸ ለሰራኤል ለጠፎት በጎች ብቻ ነወ የተላከወ ነብዩ እይሱሰም የላል መፀሀፈሸ

    • @SurprisedBear-ql4ry
      @SurprisedBear-ql4ry 8 วันที่ผ่านมา +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን የኔ ቆንጆ

    • @Saudi2024-s9z
      @Saudi2024-s9z 8 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏

  • @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ
    @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ 8 วันที่ผ่านมา +94

    ሱብሀን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ወላኢላኢለላህ
    ወላሁ አክበር❤🎉

    • @FetiyaAdilu
      @FetiyaAdilu 8 วันที่ผ่านมา +1

      ኤፉ ጀግና ነሽ

    • @SdsssFddf
      @SdsssFddf 7 วันที่ผ่านมา +1

      S.a.w

    • @AswAsw-z7n
      @AswAsw-z7n 7 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤

  • @AsklAsklaa
    @AsklAsklaa 8 วันที่ผ่านมา +2

    wow የዚ ድራማ ደረሲ አለመድነቅ አይቻልም ከሰዉ ለሰዉ ቀጥሎ ሰፍ ብይዬ የየዉት ድረማ ነዉ❤❤❤👍👍👍

  • @BarkatShj
    @BarkatShj 8 วันที่ผ่านมา +49

    ዛሬ እኮ የዓመቱ ስላሴ ናቸው እንኩዋን አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @rehrahearaya7669
    @rehrahearaya7669 8 วันที่ผ่านมา +54

    ሀረግ እጅግ በጣም ወድጄው የምከታተለው
    ቆንጆ ድራማ ነው ። ዛሬ በኤፉ ነፃ መውጣት ብደሰትም ናታን የተደረገበት ነገር በመስራቱ ግን እጅግ በጣም አዝኛለሁ!!! አንደኛ መከራቸውን አበዛቹባቸው ሁለትኛና ዋናው ደሞ የሚያስተላልፈው መልዕክት እጅግ በጣም አፀያፊ ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶንም ስም ያጎድፋል ምክንያቱም መድሃኒት ሰጪዎቹ ማለትም እነ ቤዛ አንገታቸው ላይ ማዕተብ አርገው ይታያል እና ኦርቶዶክሶች እንዲ ናቸው የሚል መልዕክት ነው የሚያስተላልፈው ሌላው ደሞ ሰይጣናዊ ስራን እውቅና እየሰጣቹና ሰዎችንም በግልፅ ወደዛ ሂዱ እያላችሁ ነው እና እባካችሁን እባካችሁን እባካችሁን እሄን ስህተት አርሙ

    • @TaibaMOHAMMAD-w4e
      @TaibaMOHAMMAD-w4e 8 วันที่ผ่านมา +3

      አሪፍእይታነዉጠቆይንበተመለከተምንእንማረከዚህ😢

    • @zmzmzmzmm
      @zmzmzmzmm 8 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል በጣም ያሳዝናል😢😢

  • @elsabetgirma6564
    @elsabetgirma6564 8 วันที่ผ่านมา +86

    ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።

    • @EthiopiaEthiopia-cp6lc
      @EthiopiaEthiopia-cp6lc 8 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤

    • @መልኬ
      @መልኬ 8 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ ሀሌሉያ ❤❤

    • @ቶማስ
      @ቶማስ 8 วันที่ผ่านมา +3

      አሜንን❤

  • @FasikaAdise
    @FasikaAdise 8 วันที่ผ่านมา +43

    ኪዳነ ምህረት ትጠብቀን

    • @DarartuuDegguu
      @DarartuuDegguu 8 วันที่ผ่านมา

      AMEEN AMEEN AMEEN

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 8 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ♥️⛪♥️

  • @uiuu7425
    @uiuu7425 8 วันที่ผ่านมา +4

    አመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እልልልልልልልልልልልልል ብላቹ ኣመስግንልን ማህፀነይ ያመኝ ነበረ ኣሁን ግን ተመስገን ደኛሎዉ እልልልልልልልልል ቦልልኝ👏😁😁😁💫💫♥️♥️♥️♥️🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌟🌟🌟🌟🌟💥💥💥💥💥💥💥💞💞💞💞💞💞💗💗💗💗💗💗👸👸👸👸👸👸👸🍫🍫💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤🌟🌟🌟🌟💥💋💥💋💫♥️🥀

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 8 วันที่ผ่านมา

      እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሒር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ስላምዬ
    @ስላምዬ 8 วันที่ผ่านมา +61

    ወይኔ እፉዬ አበሳ እውነት የትወና ብቃታን ሳላደቅ አላልፍም ያፊት በል የጂህን ታገኛለህ😃😃😃😃😃😃

  • @mindayetadele7948
    @mindayetadele7948 8 วันที่ผ่านมา +83

    ማነው እንደኔ የሉሊት መንቦቅቦቅ ዘና የሚያረገው😅😅😅ኤፉዬ የኔ ጀግና ኤፉዬን የምቶዱ ደምሩኝ❤❤❤

    • @muniramudaa
      @muniramudaa 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂 እኔ ወለ እዴትእዳሰቀችኝ

    • @AbebumeleKibret
      @AbebumeleKibret 8 วันที่ผ่านมา

      እኔማ የሷ አክተር እስከሚደርስ እምጓጓው

    • @RashPp-k6r
      @RashPp-k6r 8 วันที่ผ่านมา

      እኔስ ብትሉ ይች ቦቅቧቃ

    • @SaeedAlahmri-l8u
      @SaeedAlahmri-l8u 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @Hirut-zl4wr
      @Hirut-zl4wr 8 วันที่ผ่านมา

      😁😁😁 እኔ

  • @aschalchadmasu8595
    @aschalchadmasu8595 8 วันที่ผ่านมา +3

    ኤፍዬ ጎበዝና ጀግና ሴት ተባረክልኝ

  • @ENEENAANCHI
    @ENEENAANCHI 8 วันที่ผ่านมา +143

    ላኢላሀኢለላ ሙሀመድ ረሱልአላህ
    ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚገዙት ጌታ የለም መሀመድም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የአላህን መልእክተኛ ነው

    • @AlemAlem-j7g
      @AlemAlem-j7g 8 วันที่ผ่านมา

      Ere lulit motku zare 😂😂😂😂

    • @ShewayeMelkamu
      @ShewayeMelkamu 8 วันที่ผ่านมา +1

      አላህ አዲ ሞሀመዲ የፈጠረው ሰይጣን ነው አትሸወጂ😅

    • @Alem_1
      @Alem_1 8 วันที่ผ่านมา

      አረ ተይ😂😂😂😂

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 8 วันที่ผ่านมา

      ደሙሩኝ ዉዶቼ በማርያም❤🎉

    • @HussenMubark-br9rj
      @HussenMubark-br9rj 8 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@ShewayeMelkamuከናተ ወላሂ አይሁድ ይሻላል በናተ እኮ ሲጣን ይቀናባቹሃል በአስተሳሰባቹህ

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 8 วันที่ผ่านมา +59

    ዛሬ ሳልጨርስ ልኮምት የኔ ጬረቃ ውይኔ ልቤ ቅቤ ጠጣ የኔ ጀግና😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse7483 8 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ልዩ ደግሞ በእግዚአብሔር ላይ ያለሸ እምነት❤❤❤ ልዩ ነዉ

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 8 วันที่ผ่านมา +82

    ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱሊላህ ከአላህ በሰተቀረ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ሙሀመድ 🎉ሱ አ ው የአላህ መላክተኛና ባሪው ነቸው
    ረመዳን እየመጣልን ነው አላህ በሰላም ያደረስን 🎉🎉🎉🎉

    • @Mekyammm-s8i
      @Mekyammm-s8i 8 วันที่ผ่านมา

      አሚንንን ያረብ

    • @MadinaAhmed-zm8ir
      @MadinaAhmed-zm8ir 8 วันที่ผ่านมา

      አሚንን❤❤

    • @Fatma-l1s8f
      @Fatma-l1s8f 8 วันที่ผ่านมา

      አሚን❤❤

    • @HawaHawa-i5s
      @HawaHawa-i5s 8 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያረቢ

    • @hayatmek-h-s9t
      @hayatmek-h-s9t 8 วันที่ผ่านมา

      ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ረሱሊላህ

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 8 วันที่ผ่านมา +54

    ዛሬ'ኮ የአመቱ አጋዕዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @trhas1706
      @trhas1706 8 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @ghgwf5148
      @ghgwf5148 8 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉

    • @WubitTekeba
      @WubitTekeba 8 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን🎉🎉

  • @DeborahAzaze
    @DeborahAzaze 8 วันที่ผ่านมา +4

    Fetari kena yadergenal yidegifenal ❤❤

  • @kamiliaQ
    @kamiliaQ 8 วันที่ผ่านมา +123

    ሱብሀን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አላህ አክበር
    ❤❤❤

    • @Lohamine
      @Lohamine 8 วันที่ผ่านมา

      Ba egir neber inde yemtayiw😅😅😅

  • @Mia-u7d6b
    @Mia-u7d6b 8 วันที่ผ่านมา +41

    የኣመቱ ሰላሰ እንኳን ኣደረሳቹ የተዋህዶ ልጆቺ።❤❤❤

    • @saaraa8524
      @saaraa8524 8 วันที่ผ่านมา

      👏👏💗💗

    • @ማንያውቃል
      @ማንያውቃል 8 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እንኳን አብሮ አዴርሰን

  • @Derese7yegamawu
    @Derese7yegamawu 8 วันที่ผ่านมา +3

    ኢፎ በጣም ጀግናነሽ አባራሪን አባረሻል ሤቶች ትምህርት ውሰዱ ❤❤❤❤❤❤

  • @የወሎዋቆጆ-19
    @የወሎዋቆጆ-19 8 วันที่ผ่านมา +114

    ማነዉ ልቡ ዘጠና ዘጠኝ ዲግሪ እሚመታ ይህንዲራማ ሲያይ ኤፉየ የሆነ ነገር ትሆናለይ ብየ ጭቀቱ😂😂😂😂

  • @HawaAli-t1b
    @HawaAli-t1b 8 วันที่ผ่านมา +39

    ስራዬን አቋርጨ ነው ያየሁት 😅😅😅😂😂😂ኤፉዬ የኔ ጀግና ብየሻለሁ❤❤❤

  • @hanicho2116
    @hanicho2116 8 วันที่ผ่านมา +5

    ዋው እናመሰግናለን ደራሲው❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tigist835
    @tigist835 8 วันที่ผ่านมา +52

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዱ ልጆች ለሰላሴ አመታዊ ንግሰ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @عيدروسع
    @عيدروسع 8 วันที่ผ่านมา +44

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጥምቀት በዓሉ ኣደረሳቹህ አደረሰን🎉❤❤ ጥምቀት ደረሰ🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እምወደው ብዓል🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @FoziaMu-z6n
    @FoziaMu-z6n 8 วันที่ผ่านมา +11

    እባካችሁ ነገም ዮአዳንን እንዳትለቁ ሀረግን ልቀቁ እባካቹ 😌❤️‍🔥

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z 8 วันที่ผ่านมา +58

    አረ የዘሬው ከምን ግዜውም የበዳ ነዉ ኤፉ ጀግና ማነው እንዳኔ ደስ የለው

    • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
      @ማርታ-የኪድዬ_tube16 8 วันที่ผ่านมา

      ያበደ ኖ የበዳ 😂

    • @HadiraNigatu
      @HadiraNigatu 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂ለምን ቀስ አትይም ውደ

    • @hawletmohammed-w5s
      @hawletmohammed-w5s 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @Abav1221Asbshavnsox
      @Abav1221Asbshavnsox 8 วันที่ผ่านมา

      እንዴዚህ ኮሜንት እርርርርርርይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HamidaErstu
      @HamidaErstu 8 วันที่ผ่านมา

      ምን ያለ😅😅😅😅

  • @KedijaAli-lt9kf
    @KedijaAli-lt9kf 8 วันที่ผ่านมา +18

    ዋው ደራሲው ይለያል ከምር እድህ ለተበዳይ ቀን አውጣ እንጅ ኤፉዬዬዬዬዬ ጀግናናናናና

  • @Samira-p9j
    @Samira-p9j 8 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና ሴት ኑሪኝ ድሮም እወድሽነበር❤❤❤❤

  • @SualihaGetu
    @SualihaGetu 8 วันที่ผ่านมา +41

    ኤፉ ከቤት ተመለሰች ብርታቱን ይስጥሽ እንግዲህ. በቅናት ማለቅሽ ነው የናታን እንክብካቤ ደግሞ ሰርቷል ጥንቁልነው መስራት አልነበረበትም ጥሩም አልሰራችሁ
    እኔ ከዛ አረመኔ ስትሄድ በቃ አለቀላት ብየ የዛሬው እስከሚለቀቅ. ስጨነቅ
    በተረፈ የትወና ብቃት ደራሲውም. ጎበዝ ናችሁ

  • @ethiopia-o4j
    @ethiopia-o4j 8 วันที่ผ่านมา +84

    ዋው ተለቀቀ❤ በሐረግ አይነት ዮዋዳን እግር እግር ያለው🤓🤓

    • @AykalJmal
      @AykalJmal 8 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂እግር እግር ያችስ ከፋ

    • @Nolhhouse
      @Nolhhouse 8 วันที่ผ่านมา +3

      እኔምእጅእጅነውያለኝ😂😂🤭🙈

    • @almetyimam
      @almetyimam 8 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

    • @ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
      @ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ 8 วันที่ผ่านมา +2

      እውነቷን ነው ከምር 😂😂​@@AykalJmal

    • @محمدالحبشي-ح6غ
      @محمدالحبشي-ح6غ 8 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ

  • @KsahabasekksaKsahabasekksa
    @KsahabasekksaKsahabasekksa 8 วันที่ผ่านมา +1

    የተበዳይ ቀንም ይውጣለት እጅ ልክ እደሀረግ ዲራማ የዛሬው ደሥሢል ደሞ ናታንና የፉየ ካድላይ እደሚሆኑ አለጠራጠርም ይሆናልም ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉 የኑሬት መቦቅቦቅ እደኔ ደሥ ያለው በላይክ 😂😂👍👍👍👍ኤፉየ የናታን ጨረቃ

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 8 วันที่ผ่านมา +65

    መስተፋቅር መስራቱ ድግምትን ማበራታት ነው❌❌❌

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 8 วันที่ผ่านมา +20

    እፍ ያኔ ጅገና እንካን ብስላም መጣህለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AmeeraAmeera-p1g
    @AmeeraAmeera-p1g 8 วันที่ผ่านมา +1

    ዝምተኛ ሰው ሲነሳ ከባድ ነው የኔጀግና ኤፌየ 🥰🥰🥰

  • @ግዜለኩሉጩና
    @ግዜለኩሉጩና 8 วันที่ผ่านมา +27

    ዋው ኤፉ❤ እንደ አንቺ ሴት ብቻ ይወለድ የሴቶች መበደል ይብቃ ሁሉም እንደ ኤፉ መጋፈጥ አለበት

  • @سمرا-ط7و
    @سمرا-ط7و 8 วันที่ผ่านมา +42

    ቅመሞችየ የአመቱ ስላሴ ወቶከመቅረት ይጠብቃቹህ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Hfgft-l3k
    @Hfgft-l3k 8 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ኤፋዬ ትንሽ ናታን እዲህ መሆኑ በጣም ያስጠላል 😢😢😢❤❤❤

  • @MoMo-b8v
    @MoMo-b8v 8 วันที่ผ่านมา +21

    ኤፈዬ የኔ ጀግና እደዛሬው ደስ ብሎኝ አያቅም🎉🎉🎉🎉

  • @ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ
    @ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ 8 วันที่ผ่านมา +57

    ኤፉዬ በመንቃትዋ ማነው እንድኔ ደስ ያለው❤

  • @GalaxyA13-o8e
    @GalaxyA13-o8e 8 วันที่ผ่านมา +1

    ኤፍዬ የኔ ጀግና በርች❤❤❤❤አየ ናታን ይች መተተኛ እደዚህ አርገችህ😢😢

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 8 วันที่ผ่านมา +17

    1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
    12: ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።

  • @HaykelMuhamed-c7f
    @HaykelMuhamed-c7f 8 วันที่ผ่านมา +37

    😂😂😂መጨረሻውይመርጂ ዛሬ ለኤፉ ቆሜ ነው ያጨበጨብኩት 😂🎉 ከዛከናታን ከርፋፋ 😂እሷ አስርእጥፍ ትበልጣለቸመ

    • @WubitTekeba
      @WubitTekeba 8 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @شيب-ح3م
      @شيب-ح3م 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😅

    • @Alem_1
      @Alem_1 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @NunuDicha
    @NunuDicha 8 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ነው ደራማው ያማራው✌️😔
    ኤፉዬዬዬ የኔ ጀግና💪💪

  • @NEIMA-c9l
    @NEIMA-c9l 8 วันที่ผ่านมา +79

    ሙስልሞቺም ክርስቲያኖቺም ሠላማቺሁ ይብዛ

    • @zamzambashir349
      @zamzambashir349 8 วันที่ผ่านมา

      Amiiiiiin❤

    • @DarartuuDegguu
      @DarartuuDegguu 8 วันที่ผ่านมา +1

      AMEEN AMEEN AMEEN

    • @bedzotades41
      @bedzotades41 8 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es 8 วันที่ผ่านมา +1

      ሰዎች ማለት በቂ ነበር😂😂😂 ምን አዘባዘበሽ 😂😂

    • @NEIMA-c9l
      @NEIMA-c9l 8 วันที่ผ่านมา

      @@Hy-zh6es ሶሪሠው ሁኖ እማይሣሣትየለም

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 8 วันที่ผ่านมา +32

    ኤፉየ የዛሬዉ ይለያል ጀግኒት 💪💪💪 እናተ በኒስታግራም ትላላሣላችሁ እኛበዚህ እናሽቃብጣለን መገን የኛ ነገር 😂😂😂😂ቢሆንም የዛሬዉ ይለያል

    • @Yeabatualji
      @Yeabatualji 8 วันที่ผ่านมา

      እንዳው ኢንስታግራማቸው ማነው ሚለው ለመሆኑ ኔማ አላውቀውም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @HgVv-q5c
    @HgVv-q5c 5 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ይለቀቅ ኤፍራታ ጀግና ነሽ በርቺ🎉❤🎉😮😮🎉🎉😢😢

  • @nardi8713
    @nardi8713 8 วันที่ผ่านมา +36

    ሀረግን እደኒ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው👍❤❤❤❤❤😍

  • @SaAz-b6w
    @SaAz-b6w 8 วันที่ผ่านมา +25

    እዚህ እምታናቡ ሁላ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አሜን በሉ ❤❤❤

  • @AsdfGhjk-pb2ij
    @AsdfGhjk-pb2ij 8 วันที่ผ่านมา

    የእውነት ይህን ደራሲ ሳላደቅ አላልፍም እደዚህ ነው ፊልም 🎉🎉👏👏👏👏👏👏

  • @علمعلي-ص3ص
    @علمعلي-ص3ص 8 วันที่ผ่านมา +21

    ዉዶችየ አላህ እራህመቱንም እዝነቱንም ያዉርዲልን እወዳችሆለሁ

    • @Aliyrga
      @Aliyrga 8 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @ToybaS-x8t
      @ToybaS-x8t 8 วันที่ผ่านมา

      amene

  • @Yeabatualji
    @Yeabatualji 8 วันที่ผ่านมา +22

    ለኤፉዬ አድርሱልኝ ሉሊትን እንዳትበቀላት እንዳውኮ ደሞ ታሳዝነኛለች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ስወዳት እኮ የድራማው ድምቀት ናት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @SemarEmor
      @SemarEmor 8 วันที่ผ่านมา

      ሳሕ ወላ😅😅😅

  • @ፀሀይፍቃዱ
    @ፀሀይፍቃዱ 8 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g 8 วันที่ผ่านมา +19

    ኤፉ ጀግና ስለሆነች ደስ ብሎኛል ግን ያናታን 😢😢😢

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 8 วันที่ผ่านมา +22

    የዛሬዉ የኤፍራታ ይለያል❤❤❤ የኔ ጀግና ኤፉዬ💪💪💪💪

  • @madiyamd1610
    @madiyamd1610 8 วันที่ผ่านมา +3

    efrata wow baxam jagna nate yemire💪💪💪💪

  • @DdDd-ci9pj
    @DdDd-ci9pj 8 วันที่ผ่านมา +12

    ወይኔ ዛሬ ልቤ 90ዲግሪ እየመታ ነዉ ያየሁት ኤፉየ የኔጀግና የዛሬዉ ይለያል እዉነት አደራ እንደ ዩአዳን ዲራማ መጨረሻዉን እንዳታበላሹት❤❤❤❤❤❤

  • @Maziyechu
    @Maziyechu 8 วันที่ผ่านมา +24

    ኤፍራታ ዛሬ ገና ጀግና ሁናለች❤❤

  • @عدولعدول-ن9غ
    @عدولعدول-ن9غ 8 วันที่ผ่านมา +1

    ኢፉየ የእኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🎉🎉🎉

  • @BayiseKuma
    @BayiseKuma 8 วันที่ผ่านมา +15

    የናታን እንድዚህ ምሆን የዳባረዉ 😢😢ናትና ዋዳርሱ ማማላስ አለበት የምትሉ

  • @የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ
    @የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ 8 วันที่ผ่านมา +41

    ልመርቃችሁ አሜን በሉ በነገሮቻችሁ ሁሉ እግዛብሄር ጣልቃ ይግባ የጎደለው ይሙላላችሁ የጠመመወን ያቆናላችሁ በስደት ያላችሁ በሠላም ወደ ሀገራችሁ ያስገባችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤

    • @mrazmir8150
      @mrazmir8150 8 วันที่ผ่านมา +1

      አሜንአሜንአሜን

    • @TeshagerGagado
      @TeshagerGagado 8 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን ዉዴ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mmn9429
      @mmn9429 8 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
      @sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 8 วันที่ผ่านมา +20

    እፉየ ድግም ከታሰረች እኔ አላይም 😳ጨረቃዬ💪💪💪❤❤

  • @meronsolomon2697
    @meronsolomon2697 8 วันที่ผ่านมา +13

    ወይኔ ናታን እንዲህ መሆን የለበትም ደሞ አንድ ሰው ቢያውቅ ደስ ይላል

  • @enateene-yy3sg
    @enateene-yy3sg 8 วันที่ผ่านมา

    ኤፉዬ ያኔ ጃግና አይዞሽ ነቱ ያንች ነዉ ምሆነዉ ማጫራሻ ለይ ታጋሽ ያኔ ጠንከራ😢😢😢ማስታፋቅሩ ይለቅለታል አብሽሪ😢😢😢

  • @MihretNore
    @MihretNore 8 วันที่ผ่านมา +16

    ኤፉየ ጠንካራነቷ የሚያስደስተው😂😂😂😂

  • @Marya-dm6hy
    @Marya-dm6hy 8 วันที่ผ่านมา +10

    ኤፍዬ የኔ ጀግና አይዞሺ በርች
    አይይ ናቱ ጂላጂል😁😂ከኤፍጋ ሁን እልቅ🙄
    ጽዬ ጎበዝ ከኤፊ ጎን ሁኝ
    ሉሊት አልቀዘነሺማ ውነት😂😂😂😂😂😂😂

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 8 วันที่ผ่านมา

    ሲመስለኝ ሀገራችን ላይ የህግ የበላይነት እንዳለ ልታሳዩን እየሞከራቹ ነው በጣም ደስስስ ይላል ኣዎ ሁሉም የህግ ባለሞያዎች ኣንድ ኣይደሉም ጥሩ ነው በርቱ

  • @obsseobsee9762
    @obsseobsee9762 8 วันที่ผ่านมา +26

    Warri Akka koo eegaa oltan like godhaa mee Efuye Gobez 💪😂❤
    Wayyoo Natan dhukkubsatera dafaa hopsitala geessa please 😢😥

    • @teybanegash
      @teybanegash 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂

  • @الوالو-غ1ذ
    @الوالو-غ1ذ 8 วันที่ผ่านมา +19

    😂😂😂😂😂 እር ንለያል የኛ ጀግና ኤፉዬ

  • @DfsDe-o7c
    @DfsDe-o7c 8 วันที่ผ่านมา

    ኤፉዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ጀግና እያስደሰትሽኝ ነዉ እንደዚህ አቅዘንዝኛቸዉ እነሂሩትን❤❤❤❤❤