በሰው ኑሮ ላይ ጥልቅ የምትሉ ቤተሰቦችTG ARABIAN FOOD is live

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 34

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 12 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ልክ ነሽ ቲጂዬ ❤❤❤❤

  • @gfg4073
    @gfg4073 12 วันที่ผ่านมา +3

    ትክክል እህቴ ስለደረስብሽ ቢነግርሽ ትረጃለሽ እህቴ እኔም ቤተስብ ጭራሽ እህትልጅ ወንድም ልጅ እዳሳድግ የሚፈልጉት አልስጥም ስል እናቴ ችላ አለች የራሳ ቸው ጉዳይ ብያለው ቲጂ።።

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 13 วันที่ผ่านมา +5

    ትክክል ነሽ ቲጂዬ ሲጀመር የሚሰማሽ ይስማሽ የማይሰማሽ አረብ ሀገር ያረጁ ናቸው ሀሳብሽ 100%ትክክል ነሽ

  • @YamiMelke
    @YamiMelke 13 วันที่ผ่านมา +7

    እንደውም አሪፍ ርዕስና ትምህርት ነው የሰጠሽው ቲጂ ከዚህ በላይ ቁምነገር ምን አለ በርቺ አንቺ ብቻ ❤

  • @tsiontsion9864
    @tsiontsion9864 13 วันที่ผ่านมา +4

    አይዞሽ!!ውዴ!አንጀቴን በላሽው!!

  • @EmuGetu-ce7em
    @EmuGetu-ce7em 13 วันที่ผ่านมา +5

    አይዞሽ ፈጣሪ የማታዉን ያሳምርልሽ

  • @seadaasetateka2719
    @seadaasetateka2719 13 วันที่ผ่านมา +4

    ትክክል ነቪ

  • @MyLove-xu1xg
    @MyLove-xu1xg 13 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ብጤ ናሽ እኔም ብዙ የደከምኩለቻው ወድሞቼ ዘሬ ለይ የት እንደለው እንኳን አየውቁም ብቻ አለሃምዱሊላህ አላህ በቡዙ ናገር ክሶኛል

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 12 วันที่ผ่านมา +2

    ቲጂዬ ከአሜሪካ እመጣለው እደውልልሻለሁ❤

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  12 วันที่ผ่านมา

      እሼ የኔ ውድ እጋብዝሻልለው

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 12 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ቲጂዬ የሁላችንንም ቁስል ቀሰቀሽው እኔማ እናትም አባትም በህይወት የሉም ለቤት የመጨረሻ ልጅ ነኝ ስደት 14 አመት ሆነኝ ነይም አይሉኝም ዝንብሎ ሆድ ይብሰኛል ቤት አልገዛሁም 😥

  • @zuzu-t7p
    @zuzu-t7p 13 วันที่ผ่านมา +9

    የቤተሰብ ነገር ስታነሽ ሰላምን አጣለሁ ቁስሌን አደማሽው እኔ አስራ ሶስት አመት ኖሬላቼው ለነሱ ምን አድርገሽልን ምንም አላየንም ካች ምንም አናውቅም አሉኝ ዛሬ እኔ ምንም የለኝም ጤናየን አጥቻለሁ ሰላሜን አጥቻለሁ ስደውል ስሞታ ነው የሚነግሩኝ ልጂሽ እዲህ አድርጋ ልጂሽ ቀበጥ ናት ልጂሽ የምንላትን አትሰማ ይሉኛል ሰላሜን አሳጡኝ እኔ እቅብርር አድርጌ ነበር ያኖርኳቼው ግን ይፍረደኝ ለማን አወራለሁ እኛ የአረብ ሃገር ሴቶች ተረግመናል እዚህ ሆኘ እዲህ ሰላሜን የነሱኝ ብሄድ ምን ሊያደርጉኝ ነው እላለሁ ማዳሜ ሰላም ነስታኝ ሃገር ቤት ያለሰው ሰላም ነስቶን ያሳዝናል

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  13 วันที่ผ่านมา +6

      የኔ ውድ ደውይልኝ ጌዜ ሲኖርሽ 09 67 27 94 33

    • @SimSim-ti7zc
      @SimSim-ti7zc 12 วันที่ผ่านมา +2

      አይዞሽ ያልፋል ከሁሉም በላይ ጤናሽን ጠብቂ ለልጅሽ ኑሪላት:: ሰላም ሲነሱሽ እያለቀስሽ ጸልይ ንዴትሽ በእንባ ይወጣልሻል:: እዚያብሔር ያግዝሽ 🙏

    • @gfg4073
      @gfg4073 12 วันที่ผ่านมา +1

      ሁሉም ቤት ያለው ነገር ነው በጣም አዝናለው

  • @alemmedya6536
    @alemmedya6536 13 วันที่ผ่านมา +3

    ቲጂዬ ኑሪልን ትመቺኛለሽ
    እረጅም አመት እከታተልሻለ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 13 วันที่ผ่านมา +4

    ትጂ ሁላችንም ቤት ነዉ ያለዉ ገንዘብሺን ብቻ ነዉ የሚፈልጉት እዉነተሺን ነዉ የተናገርሺዉ

  • @kidestberhanu4864
    @kidestberhanu4864 13 วันที่ผ่านมา +3

    እንደው አንቺ ልጅ ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ የሁሉን ስደተኛ ቁስል ነው የተናገርሽው በተለይ ምን አረግሽልን የተባለ ቃላት ሁሉም ያለፈበት ነው

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 12 วันที่ผ่านมา +2

    ችግሩ እኮ ምን መሰለሽ ከሱ ገብተን ምን እንስራ ብለን እንጨነቃለን
    በዛላይ መጥተን ስራ ካላገኝን ብዙ ነገር ይበላሻል

  • @Malateabebe1982
    @Malateabebe1982 13 วันที่ผ่านมา +4

    ወይ ቲጅዬ እን ምን ላውራ ለ30 አመት አፈር ድሜ በልቼ ያለኝን ሁሉ ሰጥቼ ያለምንም ነገር የቀረው አሁንም ህርም የማይለኝ ጅል ሁኜ ኢጃዛ ልሄድ ስል ወጭሽን ይዘሽ ነይ አሉኝ እና እድሜዬ ሄደ ከአሁን በህዋላ እነሱም ሊይስጥጉኝ አይደል እኔም ተስፍ ቆርጫልው ህጄ ያባቴ ቤት አለ ልረፍ እንዳልል በብስጭት መኖር አልፈልግም ሞቴን እመርጣለው

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  13 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ ደውይልኝ 09 67 27 94 33

    • @tewabechtessoduresso9796
      @tewabechtessoduresso9796 13 วันที่ผ่านมา

      @@Malateabebe1982 Eyarefsh. 1. Amet sertesh tnsh br yzesh Hagersh Gbi. Yemn Memot. New. Egzabher. Yredashal.

  • @خالدسلطان-ذ8ذ
    @خالدسلطان-ذ8ذ 13 วันที่ผ่านมา +2

    Aezon eata❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @senaitmimi7963
    @senaitmimi7963 13 วันที่ผ่านมา +2

    Like new

  • @SayoAbdullahi
    @SayoAbdullahi 13 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @nuna.mejnuna
    @nuna.mejnuna 13 วันที่ผ่านมา +2

    Tekkile yena qonijoe

  • @senaitmimi7963
    @senaitmimi7963 13 วันที่ผ่านมา +1

    Beteseb irgumoch nachew

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
    @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ 13 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ቁስላችንን አትንኪ በቤተሠብ ያልቆሰለ የለም ደሞ እስዋ ደግማ ሄዳ ሰርታ ታገኛለች እኛ ኬት እናመጣለን ሚሉት ነገር 😢 ያቃጥሉኛል

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  13 วันที่ผ่านมา

      ኡኡፍፍፍፍፍ

    • @tewabechtessoduresso9796
      @tewabechtessoduresso9796 13 วันที่ผ่านมา

      @መስከረም መስከረም-Enanቴ nachu dkamachun. Yemitawuqut lerasachu. Asqemtu. Aslemedachu. Enesu. Endet ygebachewal.

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 13 วันที่ผ่านมา +1

    Yeራስሽ tgur new konjo. !

  • @meseretmeseret1446
    @meseretmeseret1446 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቤተሰብሽን ምንም 51:49 ይሁኑ ምን አንዴት በሚደያ ወተሽ እንዲ 😡 ምን ማለት ነዉ እዛዉ በዉስጥ አጨርሺም በፈጣሪ ምን እየሆንሽ ነዉ😮