ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁሌም አስተማሪ vidio ነው የምትለቀው ግዜህን ሰተህ ስለምታግዘን ጌታ በሁሉነገር ያግዝህ 10q so mach ❤
እንደዉ እኰ እምትደነቅ 🤔 ዶክተር ነህ 🥱🫢🤭👍💐🍾❤️🔥💯🌹 ምክኒያቱም እኔ ስለበሽታዋች ብዙ የሰማሁት ስላለኝ ነዉ እና አተ በትክክል ነዉ ያስቀመጥከዉ ።👍 ስለሁሉም ትህምርቶችህ ተባረክ 👏 ጐበዝ ነህ 💪 ቀጥልበት ✌️♥️🙏
Thank you elizabeth for the complement !🙏
እግዚሐብሄር የተመሰገነ ይሁን ስትል ደስ ትላለህ🎉
ደክቶረ በጣም እናመሠግናለን
ዶ/ር ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረን ረጋ ብለህ ለሁላችንም በሚገባን መልክ ስለምታስረዳ እናመሰግናለን የጉበትን ስብ እንዴት ማስወገድ እንደምንችል እና የአመጋገብ ስርአታችን እንዴት መሆን እንዳለበት ገለፃ ብታደርግልን
ዶር ደስታ ግሩም ገለጻ ነው :: እናመሰግንአለን::
እናመሰክናለን❤
ዶክተርዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን !!❤ተባረክ !!
ተባረክ👏♥️🌹
Great explanation and valuable information!
ዶ/ረ ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
ዶክተር የስኳር እና የኮልስትሮል ታማም ነኝ. ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል የእግሮቼ ስራስሮች በጣም ይቆጣሉ ትኩስ ነገር ስበላም ስጠጣም ያልበኛል ምን ትመክረኛለህ አመሰግናለው ለምትሰጠን ትምህርት ክበርልን 🙏🙏
እናመሠግናለን ዶ/ር
Tebarek wendme yihulu yalwe madame yitayibatale eskhue bizu e gelsta alguteme nber telate mikakome skotate hosptale astegnate gubte nwe alute sekure albte suntan bande ende chwe mama egzyuo
ዶክተር እጅግ በጣም አሪፍ አገላለፅ ነው ተባርክ ያገኝውህ አጋጣሚ እናቴ የዚህ በሽታ ተጠቂ ሆና መፍቴሄ ብየ ወደዪቱብ ስገባ አገኝውህ እባክህ ካየህው መልስልኝ ስደት ላይ ነኝ ጨንቆኛል 😢አኪሞች ያሉት ካስር ሆኖ 4ኛ ደርጃ ላይ ብለዋል ቀጠሮሀለት ደህናናት ማለት አልጋ እልያዘችም ግን እይኗ ቢጫ ሆኗል የምግብ ፍላጓቷ ቀንሷል፣ስውነቷን ያሳክካታል እስኪበምግብ እሚስተካከልም ከሆነ ብቻ መፍቴሄ ያልከውን ብትነግርኝ በጭንቀት ላይ ነኝ 😢😢
Selikeken kechalik
Dr Tafea yabasal karea yablashwawale yeblalal is true 😁😊🤠
❤❤❤❤
Dokteriye sile type 1 Diabetic Bedenb siralin Iskii🙏🙏
በህፃናት ላይ ከተወለዱ እስከ ስንት አመት ምልክት ይታያል ዶክተርዬ
ደክተር ደስታ ስለስጨበጥከኝ እውቀት በቅድሚያ እያመሰገንኩ🙏 አንድሰው የጉበት ቅባት አለብህ ከተባለ ያለህክምና በጤና ምንያህል ግዜ ይቆያል??በመቀጠል የጉበት ስብ በሽታነው ማለት ይቻላል??
ጉበት ላለብን ሠውቸ ምን ሥለማጋገብ ምን ትመክረን አለህ
ዶክተር የጉበት በሽታ በህክምና አይድንም ወይ ?
C1A 5,7 normal new wey?
Yes!
but it is Better if
ለጉበት እብጠት የሚወሰዱ ምግቦች እና የሚሰጠው ትሪት

ዶክተርዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን !!❤
ተባረክ !!