ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927
እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤ከእግዚአብሔር በታች የልጆች አባት ነህ ። እድለኛ ነህ 🎉🎉🎉🎉 እንወድሃለን እግዚአብሔር ዘመንህ , ዕድሜህ , ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤
ሰኞ እሮብ እና አርብ 7 ሰአት youtube ላይ ፖስት እናረጋለን ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏🙏
የኔ ለጅ ታማብኝ ነበር እና ጣፋጭ ያዘዙላት ህመሙ በጣም ያደክማት ስለነበር ነው ማር እሰጣት ቴምር natural የሆኑ ነገሮችን ከድካሟ አነቃቅቷታል ለዛም መሰለኝ ጣፋጭ ስጡ የሚባለው for energy
ስለ ምክርህ ከልብ እናመሰግናለን
thank you doctor your causes gives us a lot of education.
እባክህ በልጆች ላይ የሚከሰት ቃር ብትነግረን ልጄ በጣም ያቅራታል
Thank you for sharing it’s very helpful
አላህ ይስጥልን ብዙ ትምህርቶችን እየቀሰምን ነው ዶክተር ልጀ ሁለት ወሩ ያለሁት ሳውድ ነው በጣም ሙቀት ነው ቪታሚን ዲ ታዞለታል 2000 IU drops ይህን ይጠቀማል ለአንድ አመት አንድ ጠብታ ታዞለታል እኔም ጠዋት ላይ ፀሀይ አሞቀዋለሁ ችግር ያመጣበት ይሆን ፀሀዩ ችግር የሚያመጣበትስ ከሆነ ከጊዜ ቦሀላ ነው የሚያስታውቀን ወይስ ምልክቶች አሉ
2000 IU drop... ስንት ጠብታ ነው እያገኘ ያለው??
@@ብሩህkidsአንድ ጠብታ እስከ አንድ አመት ድረስ
Enamesegenalen doctor ....e.r rejem edeme yeseteh
Amen 🙏🙏
Enameseginalen betam dr.
Thanks
ሰላም ዶ/ር በመጀመሪያ ለምታስተላልፋቸው ጠቃሚና ትምህርታዊ ቪዲዎችህ በጣም እናመሰግናለን ። ወደ ጥያቄዬ ስገባ ልወልድ የ 5ቀን ጊዜ ሲቀረኝ የጉበት ቫይረስ ሲ አንዳለብኝ ነገሩኝ ለልጄ ችግር እንደሌለው እና ማጥባት እደምችል እና እኔ ግን ህክምና ማድረግ እንዳለብኝ ነገሩኝ ዶ/ር ህክምናውን የት ላገኝ እችላለሁ? ለልጄስ ምን ማድረግ አለብኝ ? ከወለድኩ 3ወረ ከ15 ቀን ሆኖኛል .
Dr Ande Legoh lay ketekesete degami yemekeset huneta yenoral
ዶክተር እንዴት ነህ? እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ትምህርት። እባክህ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ አንድ አመት ከአስራ አምስት ቀኗ ነው ግን ጥርስ አላወጣችም ምክንያቱ ምን ይሆን? እባክህ ከቻልክ መልስልኝ🙏🙏
Tank you
Thanks, Dr. Fasil! Minim sataskeri tastemiraleh tebarek! 1 tiyake alegn child masterbetion be mindinew manage madreg yeminchilew?
Hi D/r Fasil E/r edima yisitik nurilin 1 tiyake neberegn chinkilat lay sile miwetu kusil ena forefor bitinegiren please.thanks for your time
We will make a video on this topic subscribe and click notification bell to get new videos from this channel
ዶክተር አትለፈኝ እባክህ በምንድነው እሚተላለፈው
Endet neh docter lije ye lib kiftet neberat ahun gin libuwan tesertalech gin weight mechemer alchalechim ena min timekregnalek
በወሊድግዜይተላለፋል
lejee amoti nabaree gen begezewu ekemenaa wasejew medanti altesetewum qebati naki nagarochi bichaa qanshi new yetebalkut kezaahulu nagari tesetekakelee ahun demo kee 2amet bohalaa ayinulayi bicha yasayali enaa alefoalefo wedelayi yelwali ebaki malselgn dr
እኔ. ሳላቅ. ከፋቅርኝዬ. ጋር. ኪስ አርገነል እንዲትነዉ. ጐበዝ
ልጄ ሶስት አመት ከሰባት ወር ነው ሆድ አመመኝ ይላል አይለኛ ትኩሳት አለው ትኩት የለውም
ሰላም ዶክተር ልጄ አምስት አመት ነች ሄፒታቴስ A ታመመችብኝ ትውከት እና ከእንብርትዋ በላይ ቁርጠት አላት ምን ላድርርግ
የኔ ልጅ 6 ዓመቱ ነው ሐኪም ቤት ወስጄው የጉበት ቁስለት ተባልኩ በደሙ ውስጥ አልተገኘም በአልትራ ሣውንድ ነው የተገኘው የወፎ የሚባለው ሰውነቱ ክብደቱ ቀነስ ምን ላርግ
ሰላም ዶክተር ልጄ በቅርብ ታም ነበር አሁን ደና ነው ጥያቄዬ ድጋሜ ሊመለስበት ይችላል ወይ አመሰግናለሁ
Selam Dr. Fasil. Bemetesetew agelegelotoch eyeteteqkemen nw. Enamesegenalen. Ande tiyaqe alege esum be wechi Hager leteweledu lijoch ye welagochachewen quanqwa endet masetemar yechalale?
ግዜ በ መስጠት እና በ ማውራት
@@ብሩህkids eshi amesegenalew selemelashot
ሰላም ዶክተር እኔ ነፍሰ ጡር ሁኘ ነበር ሄፖታይተስc የተባልኩ አሁን 7ወር ሁኖኛል እባክህ መፍትሄ ካለህ
ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ የምላስ ህመም ትናንሽ ብጉር የመሰሉ ነገር ይወጣብኛል ምክንያቱስ ምድነዉ
እባክ ዶክተር vaccine የት አገኛለሁ ለnewborn ልትወልጂ ስትመጪ ይዘሽ ነይ ተብዬ ነው የ9ወር እርጉዝ ነኝ ካወክ ተባበረኝ
ዶክተር የ 4 አመት ልጄ ሄፖታይተስ A አለባት ተብላ multi vitamin እየወሰደች ነው፣ ግን ማታ ላይ እግሬን አመመኝ እያለች በጣም ታለቅስብናለች፣ እባክህን ምልክቱ የዚህ በሽታ ነው ወይንስ ሌላ ሊሆን ይችላል
ዶ/ር በትንፋሽ ይተላለፋል?? የሚከለከል ምግብስ??
በ ትንፋሽ አይተላለፍም
ዶክተር እባክህ ከዚህ በፊት ጠይቄክ ነበር ከርእሱ ውጪ ነው የ7 ወር ልጅ እራት በስንት ሠዓት መብላት አለበት
1-3 ባለዉ ሰአት
ሰላም ዶክተር በመጀመሪያ ምስጋናዬን እያቀረብኩልጄ ከተወለደ ገና 8ቀኑ ነው ግን ገና ስወለድ አይኑ ብጫ ነገር ነው ስለዝህ ምን ትመክሩኛላችሁ
Hkmna hji ena telo telo tut weym formula schiw bedeb metbat alebetbtshaym amikiwb yene lji endeza huna neber hkmna wesjat tut atbyat bedeb new yalugn zm atbeyi motfo new kaltefa
ግን ይድናል በሽታው እባክህ መልስልኝ ልጄን አሟት ነው
አው ይሆነችልጅ ልታግባ ስትመረመር ጉበት ካሰር አለሽ አሉዋት ታልዳን ተብላ ተስድስትወር ቡሀላ ዳነች
ሰላም ዶር ፋሲል ህፃናት ሰውነት ላይ የሚወጣ ጥቁር ወይም ደብዛዛ ከለር ሽታ ወይም አምሮት ነው ይባላል እናት ነብሰጡር በሆነች ግዜ ፈልጋው ያልበላችው ምግብ ካላ ምልክት ይወጣባቸዋል ይባላል ይህ ምን ያህል እውነት ነው ብትነግረን thank u
ዱክተር እናመሰግናናል ለምሰጠን ትምርት ልጀ4ወር ቅጭላቱብዙ አልጠበቀም ምን ላርግ መገልበጥ የሚጀምሩትስ መቸነዉ
ፀሀይ አግኝቷል??
@@ብሩህkids ያለሁበት አገር በጣም ሙቀትነዉ ፀሀይ ማሞቅ አልቻልኩም ባይታሚንD2የምጠቀመዉ
❤❤❤❤👍👍👍👍👏👏👏👏
ዶክተር እንዴት ነህ ከዚህ በፊት ልጄ እንደዚህ አይነት ነገር አሞት ያውቃል እና ጣፋጭ ስትል ትዝ ብሎኝ ነው። አስገድጄ ነበር የምሰጠው ጣፋጭ ብዙም አይወድም። ስለዚህ ድጋሚ እንዳይከሰት ምን ማድረግ አለብኝ?
☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927
እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤
ከእግዚአብሔር በታች የልጆች አባት ነህ ። እድለኛ ነህ 🎉🎉🎉🎉 እንወድሃለን እግዚአብሔር ዘመንህ , ዕድሜህ , ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤
ሰኞ እሮብ እና አርብ 7 ሰአት youtube ላይ ፖስት እናረጋለን ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏🙏
የኔ ለጅ ታማብኝ ነበር እና ጣፋጭ ያዘዙላት ህመሙ በጣም ያደክማት ስለነበር ነው ማር እሰጣት ቴምር natural የሆኑ ነገሮችን ከድካሟ አነቃቅቷታል ለዛም መሰለኝ ጣፋጭ ስጡ የሚባለው for energy
ስለ ምክርህ ከልብ እናመሰግናለን
thank you doctor your causes gives us a lot of education.
እባክህ በልጆች ላይ የሚከሰት ቃር ብትነግረን ልጄ በጣም ያቅራታል
Thank you for sharing it’s very helpful
አላህ ይስጥልን ብዙ ትምህርቶችን እየቀሰምን ነው ዶክተር ልጀ ሁለት ወሩ ያለሁት ሳውድ ነው በጣም ሙቀት ነው ቪታሚን ዲ ታዞለታል 2000 IU drops ይህን ይጠቀማል ለአንድ አመት አንድ ጠብታ ታዞለታል እኔም ጠዋት ላይ ፀሀይ አሞቀዋለሁ ችግር ያመጣበት ይሆን
ፀሀዩ ችግር የሚያመጣበትስ ከሆነ ከጊዜ ቦሀላ ነው የሚያስታውቀን ወይስ ምልክቶች አሉ
2000 IU drop... ስንት ጠብታ ነው እያገኘ ያለው??
@@ብሩህkidsአንድ ጠብታ እስከ አንድ አመት ድረስ
Enamesegenalen doctor ....e.r rejem edeme yeseteh
Amen 🙏🙏
Enameseginalen betam dr.
Thanks
ሰላም ዶ/ር በመጀመሪያ ለምታስተላልፋቸው ጠቃሚና ትምህርታዊ ቪዲዎችህ በጣም እናመሰግናለን ። ወደ ጥያቄዬ ስገባ ልወልድ የ 5ቀን ጊዜ ሲቀረኝ የጉበት ቫይረስ ሲ አንዳለብኝ ነገሩኝ ለልጄ ችግር እንደሌለው እና ማጥባት እደምችል እና እኔ ግን ህክምና ማድረግ እንዳለብኝ ነገሩኝ ዶ/ር ህክምናውን የት ላገኝ እችላለሁ? ለልጄስ ምን ማድረግ አለብኝ ? ከወለድኩ 3ወረ ከ15 ቀን ሆኖኛል .
Dr Ande Legoh lay ketekesete degami yemekeset huneta yenoral
ዶክተር እንዴት ነህ? እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ትምህርት። እባክህ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ አንድ አመት ከአስራ አምስት ቀኗ ነው ግን ጥርስ አላወጣችም ምክንያቱ ምን ይሆን? እባክህ ከቻልክ መልስልኝ🙏🙏
Tank you
ሰኞ እሮብ እና አርብ 7 ሰአት youtube ላይ ፖስት እናረጋለን ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏🙏
Thanks, Dr. Fasil! Minim sataskeri tastemiraleh tebarek! 1 tiyake alegn child masterbetion be mindinew manage madreg yeminchilew?
Hi D/r Fasil E/r edima yisitik nurilin 1 tiyake neberegn chinkilat lay sile miwetu kusil ena forefor bitinegiren please.thanks for your time
We will make a video on this topic subscribe and click notification bell to get new videos from this channel
ዶክተር አትለፈኝ እባክህ በምንድነው እሚተላለፈው
Endet neh docter lije ye lib kiftet neberat ahun gin libuwan tesertalech gin weight mechemer alchalechim ena min timekregnalek
በወሊድግዜይተላለፋል
lejee amoti nabaree gen begezewu ekemenaa wasejew medanti altesetewum qebati naki nagarochi bichaa qanshi new yetebalkut kezaahulu nagari tesetekakelee ahun demo kee 2amet bohalaa ayinulayi bicha yasayali enaa alefoalefo wedelayi yelwali ebaki malselgn dr
እኔ. ሳላቅ. ከፋቅርኝዬ. ጋር. ኪስ አርገነል እንዲትነዉ. ጐበዝ
ልጄ ሶስት አመት ከሰባት ወር ነው ሆድ አመመኝ ይላል አይለኛ ትኩሳት አለው ትኩት የለውም
ሰላም ዶክተር ልጄ አምስት አመት ነች ሄፒታቴስ A ታመመችብኝ ትውከት እና ከእንብርትዋ በላይ ቁርጠት አላት ምን ላድርርግ
የኔ ልጅ 6 ዓመቱ ነው ሐኪም ቤት ወስጄው የጉበት ቁስለት ተባልኩ በደሙ ውስጥ አልተገኘም በአልትራ ሣውንድ ነው የተገኘው የወፎ የሚባለው ሰውነቱ ክብደቱ ቀነስ ምን ላርግ
ሰላም ዶክተር ልጄ በቅርብ ታም ነበር አሁን ደና ነው ጥያቄዬ ድጋሜ ሊመለስበት ይችላል ወይ አመሰግናለሁ
Selam Dr. Fasil. Bemetesetew agelegelotoch eyeteteqkemen nw. Enamesegenalen. Ande tiyaqe alege esum be wechi Hager leteweledu lijoch ye welagochachewen quanqwa endet masetemar yechalale?
ግዜ በ መስጠት እና በ ማውራት
@@ብሩህkids eshi amesegenalew selemelashot
ሰላም ዶክተር እኔ ነፍሰ ጡር ሁኘ ነበር ሄፖታይተስc የተባልኩ አሁን 7ወር ሁኖኛል እባክህ መፍትሄ ካለህ
ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ የምላስ ህመም ትናንሽ ብጉር የመሰሉ ነገር ይወጣብኛል ምክንያቱስ ምድነዉ
እባክ ዶክተር vaccine የት አገኛለሁ ለnewborn ልትወልጂ ስትመጪ ይዘሽ ነይ ተብዬ ነው የ9ወር እርጉዝ ነኝ ካወክ ተባበረኝ
ዶክተር የ 4 አመት ልጄ ሄፖታይተስ A አለባት ተብላ multi vitamin እየወሰደች ነው፣ ግን ማታ ላይ እግሬን አመመኝ እያለች በጣም ታለቅስብናለች፣ እባክህን ምልክቱ የዚህ በሽታ ነው ወይንስ ሌላ ሊሆን ይችላል
ዶ/ር በትንፋሽ ይተላለፋል?? የሚከለከል ምግብስ??
በ ትንፋሽ አይተላለፍም
ዶክተር እባክህ ከዚህ በፊት ጠይቄክ ነበር ከርእሱ ውጪ ነው የ7 ወር ልጅ እራት በስንት ሠዓት መብላት አለበት
1-3 ባለዉ ሰአት
1-3 ባለዉ ሰአት
ሰላም ዶክተር
በመጀመሪያ ምስጋናዬን እያቀረብኩ
ልጄ ከተወለደ ገና 8ቀኑ ነው ግን ገና ስወለድ አይኑ ብጫ ነገር ነው
ስለዝህ ምን ትመክሩኛላችሁ