Betchal meter rasachehun tbeku weha tetu megebem beagebabu belu bemetenu tsehaye lememok mokeru ebet weset lmetewelu began aseflagi new kehulum belay geta yetbekachehu
Dr Dani betam amesegenalehu Hager wegen mageze ewketna muyan lezega bemadares new info is power.ye jegnenet andu megelecham yehew new behe asebalehu ,kalat atekakemeh lebezwochachen bemegem me ged bemehonu esey beyalehu tenesh yegu et besheta metelalefe et mengef kalee betenegren amesegenalehu you are one of my hero
We Thank you so much. You are highly professional and genius. Dr can you please tell us something about fatty liver and natural foods that can help avoid fatty liver? Thank you very much indeed.
የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህን ቪዲዮ በማህረሰብ ገፃቻችሁ ሁሉ ላይ ሼር በማድረግ ወገንን ለማትርፍ ከእኔጋ እድትሰሩ በአክብሮት እጠይቃለሁ!!
ጥያቄዎቻችሁን እና አስተያየቶቻሁን ኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ!!
የFB ግሩፕ በመቀላቀል ከወገኖት ጋር የጤና ጉዞ ለማድረግ እና የኔን Health Coaching ከፈለጉ follow the link facebook.com/groups/YeneTena/learning_content/
Bewunit betam melekam sew neh le hezebacen tena yemeterarat yeh kinenet Ayewesedebeh nurelin wedemacen Dokter dany
አረ ዶክተር ውሃ ስጠጣ ጣፋጭ ነገር ስበላ የሚያቃጥል ነገር ከበላው ያዞረኝል ማቅለሽለሽ ሽታ እንኮን ያስጠለላኝል ሆዲን ይነፋኝል ከሁሉም ውሃ ስጠጣ አልችልም ያዞረኝል መላ በለይ እባክእን ከዚህ በፌት ሆስፒታል ሄድኩ ግን ቋንቋ መግባባት አልቻልኩም ግን ከሚያቃጥሉ ምግቦች ብስኩቶች እራቂ ማለቱን አውቃለው
Yes this is important for me and my family life ❤️
Betam enamesegnalen Docter gn mn meblat yelebn,n
የኔ ጤና - Yene Tena እይይ ዶክተር እኔስ በሽታየን ሳላውቅ ጨረሰኝ ወላሂ በሰው ሀገርብሱአይነት ህመሜ አወ ቀኔ በጣም ቆያ በጣም ያማል ይጠቀጥቀኛል ታጥፌ መቀመጥ አልችልም ምን ም የለም አሉኝ ግን አልትራሳውዲ ሲነኩብኝ ህመም አለው የባስ ብሎ በግራያ በኩል ታመመብኝ እናም በጀርባየ ይፍለከልክብኛል ይሄዲብኛል ይወገኛል ደግሞ የባስ ብሎ ጉልበቴንም ሊያመኝነው ምን ልሁን ጭቅላቴ 5 አመቱ በሁላ በኩል አናቴላይ ከፍተኛ ህመም አለ እስኪ ምን ላዲርግ ገና ኩትራቴን አልጨረስኩም ልሂዲም እያልኩኝ ነው እናም ዱአ አርጉልኝ በአላህ ዶክተር ባለፈውስለማህፅንም ጠይቄነበር ኮመት አታውም መሰል
ያለውን ዕውቀት የሚያካፍል የተባረከ ነው።ዶ/ር ዳንኢል ለድሃ ወገኖችህ አስበህ ጊዚህንና ዕውቀትህን ስለሰጠህን እናመሰግናልን።
መማር ትርጉሙ ያወቁትን ማሳወቅ ነዉ እናመሰግናለን ዶር ዳንኤል በርታ 🙏
ከልብ እናመሰግናለን ከምንም በላይ ጤናነውና ፈጣሪ ለሁላችንም ጤና ይሥጠን ።
Amen
AMEN
ዶክተር"የኔአመሰግናለሁነገርግንእኔየዚህተጠቂሆኛለሁሳላዉቀዉበእኔየደረሰዉበማንምሰዉላይአይድረስ
መዳኒአለም ስራህ ብዙ ነው ፈጣሪ ስለሁሉም ስምህ ይክበር ይመስገን አሁንም ጥበቃህ አይለየኝ የሚረዳኝ የለምና ከእኔ አትራቅ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀትህን ይጨምርልህ አሜን!
እናመሰግናለን ዶ/ ር የምትሰጣቸው ትምህርቶች በጣም ወሳኝ ናቸው
Hello Dr my name is andu I have questions all my body very ichy what can I do I went dr
እናመሰግናለን ዶክተር እኛ እኮ ታመን አልጋ ላይ ካልተኛን መች ወደ ህክምና እኔዳለን አላህ ይጠብቀን እንጂ
በጣም የሚጠቅም እውቀት ነግረህናል። ተባረክ
ሰር አበቀለ ማለት
ተባረክ! ዘርህ ይባረክ ወንድማችን በሞያህ ለዜጋህ ለእኛ ለወገኖችህ እያደረክ ያለውን ቅዱስ ስራ እግዚአብሔር ይክፈልህ። እናመሰግናለን!!!
Dr በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እውቀት ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
በጣም በጣም እናመሰግንሀላን
ለኛአስበህ ይህንንቭዲዮ ቁጭብሎመስራት
እራሱ መሰዋትነት ነው በጣም ነየኮራሁብህ
እግዝያብሄር እድሜናጤናይስጥህ
ያሰብከውሁሉ ሉይሳካልህእድሜከና ጤናያጎናጽፍክ መልካም ሰንበት
ዶ/ር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ አምላክ ይባርክህ የበለጠ እንደምታገለግለን ሙሉ ተስፋ አለኝ በተጨማሪም ስለ አመጋገባችን ለጉበት ጠንነት የሚጠቅሙንን በትጽፍል ጥሩ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ኔትወርካችን አያኮራም ቪድዮውን ቀጥብየ ሳይቋረጥ አይቸ አላቀአላቅም ስለዚህ በጽሁፍ ብታግዘን አሪፍ ነው
Zemenhen geta ybarkw bezu endwke erdthgnal Dr tebarke
Bream emnamesgenalen
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ተባረክልን ወንድማችን ።
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ብዙ አስተምራል
አሜንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይሄን ሁሉ እግዚአብሔር በነፃ ሰጠን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️ለሐስብህ ምክር አገልግሎትን እናመሰግናለን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️
ለኛ ጤንነት እንዳሰብክልን እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን በጣም ነው የምናመሰግነው ተወዳጅ ነህ አንድ ሺ ላይክ ያንስብሀል
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ መልካም ትምህርት ነዉ እናዳምጣለን
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ ተባረክ ሁሌ ምታስተላልፈዉ ትምህርት እከታተላለዉ ኮመንት ስፅፍ ለመጀመርያየ ነዉ እናመስግናለን ተባረክ
ለሰጠህን መልካም እናጥሩየጤናትምህርትእናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ አላህእውቀትህ ይጨምርልህ ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን
ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ እዉቀትህን ይጨምር ልህ አመሠግናለሁ
በጣም እናመሠግናለን ዶክተል
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል ተባረክ
ሰላም ዶ/ር ዳኒ ስለ ምታሳውቀን እውቀት አመሰግናለሁኝ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
ክብርና ምስጋና ለዶ/ር ይድረስ!!!ብዙ ህዝብ እያከምክ ነው።
በጣም ጠቃሚ ይሆኑ ትምህርቶችን ስለምትስጥ ምስጋናየ ክፍ የእለ ነው
ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ካለህ በላይ ይጨምርልህ በቅንነት ወገኖችህን እያነቃህ ነው እንዳንተ ያብዛልን!!!!!!
በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ , እኔ የማቀዉ ዘመዴ ይጠጣል አሁን የገለፅካቸዉን ምልክቶች በተለይ ፊቱ ሠዉነቱ ሽፍታ የታያል እና ህክምና ከተከታተለና ትንሽ እረፍት ካደረገ ሽፍታዉም ይጠፋል ወደ መጠጡ ይመለሳል። በምክርም መመለሰ አልቻልንም
በተረፈ በዚህ ቦታ ላይ ተገኝተህ በጣም ትምህርት ሠጭ ዝግጅትህን ሲከታተል በደሰታ እና በሥሜት በራሱ የሠዉ ልጅ የሠዉነቱ organs ማወቅና እንዲሁም የሥራ ድርሻቸዉን....ተአምርና ድንቅ ነው ልንከባከባቸው ይገባል በድጋሚ ጤና ይሥጥልን።
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር እናመሰግናለን።
በጣም እናመሰግናለን በእውነቱ በክፍያ እንኳንስ የማይገኝ ትምህርት ነው የሰጡን ዶክተር
እናመሰግናለን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
እናመሰግናለን ዶክተር እረጅም እድሜ ይስጥህ ስለጨጎራ ባክቴሪያም ብታስተምረን
አይ ዶክተርዬ አረብ ሀገር እኮ ምንም ህክምና የለም ታመን ሄደን እኮ እንዲ ያረገኛል እንደዚ ይሰማኛል ስንላቸው መዳኒቱ በኮምፒውተር ይፅፉና ሄዱ ይሉናል በሽታው እንኳን ምን እንደሆነ እኛም አናውቅ እነሱም አያቁት አረ ፈጣሪ ጠብቆን እንጂ እዚስ ምንም ዋጋም የለን
betam eht
Betchal meter rasachehun tbeku weha tetu megebem beagebabu belu bemetenu tsehaye lememok mokeru ebet weset lmetewelu began aseflagi new kehulum belay geta yetbekachehu
ewunatishn Mamaye Mnm seyimaremiru New Medihant Yemiyazut Ena Kulalite Enda Gudi New Miyamegn Gin Sihedi Mnm Yeleshm alugn
እውነትሽን ነው እህት በእግዚአብሔር ቸርነት እንጂ እነሱም በኮፒተር ነው ስራቸው
አይመስለኝም በጣም ብዙ ዶክተሮች ጥሩ ጎበዝ ዶክተሮች አሉ
ጌታ ይባርካህ ዶክተር በጣም ተቸግሬያለሁ በጉበትና ሐሞት የስብ ክምችት አለ ተብዬ ከእስር ዓመት በላይ ሆኖ ድል ህክምናም እክታተላለሁ የኮልስትሮል መድሐኒት ይስጥልኝ እስፓርት ስር ፤ አመጋገብ አስተካክይ እባላለሁ ነገርግን ስቡም እይጠፋም እኔም የሚታዩት ምልክቶች ብእኔላይ ይታያል በጣም ስቃይይ ላይ ነኝ እርዳኝ እግዝአብሔር ሠላምና ጤና ያብዛልህ
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል
እጅግ በጣም እናመስግናለን ዶክተር
በጣም ተቃሚ መረጃ ነው እግዚአብሔር
ያክብርልን
ዳክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
በገንዘብ ሊተመን የማይችለውን እውቀት ሁሌ ስልእምታካፍለን እናመሰግናለን::
ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሠግናለን በርታ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው ከእነ መላው ቤተሠብህ ጭምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዶ/ር ዳኒ እግዚአብሔር ይሰጥልን ከልብ ኤናመሰግናለን ያንተን ትምህርቶች መሰማት ከጀመርኩኝ በጣም ሙሉ ጤንነት ይሰማኛል። ቀርታልን እንዳትሰለችን ኗጣም እናከብርሀለን ወንድሜ ሙሉ የጤና ከነመላው በቤተሰብህ እመኝልሃለሁ በሌላ ቪድዬ እሰካገኝህ ሰላም።
እጅግ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው እኔ ካመመኝ በጣም ቆይቸ አለሁ ህመሜን ማወቅ አልቻልኩም ነበረ ዛሬ አወኩኝ አመሰግን አለሁ ዶክተር
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤንነትን ያድልልን!!
አመሠግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!!
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳኒ ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ ይባረክ።
በስደት የምትኖሩ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ ።
እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ያስጀመረን እግዚአብሔር ያስጨርሰን ስለ ሀገራችን አብዝተን እንፀልይ።
አሜን አሜን አምን
እናመሰግናለን ዶ/ዳንኤል እግዚአብሔር ይህን እውቀት ሰጥቶህ ለእኛ ስለምታስተምረን ጤናህን ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ ይባርክህ!
በጣም በጣምጠቃሚ ትምህርት ነው በጣም አሙሰግናለሁ ጌታ ይባርክህ ዶክተር
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ኑርልን ብዙ ተማርኩ አምላክ ጤናህን ይጠብቅ
እናመሰግናለን ወንድማችን የምትሰጠን ምክር ጠቃሚነቱ የጎላ ነው እግዚአብሔር በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ዓሜን።
ኢትዮጵያ ዶተሮች በጣም እራስ ወዳድ ናቸው ገንዘባቸው በጣም ብዙ ስለሆነ ማንም ወደ አኪምህ ቤት አይሆድም የተማሩት ትምህት ለገንዘብ እንጅ ወገኑን ለማገልገል አይደለም ዶተር ዳኒ ተባረክ ከነቤተሰቦችህ እዳንተህ ቢሆኑ የምሞት ሰው ይቀንሱ ነበር
ጊዜህን መስዋዕት አድርገህ ያለህን እውቀት ስለምታካፍለን እግዚአብሔር የንጉስ ሰለሞንን ያህል ጥበብና እውቀት ጨምሮ ይስጥ ተባረክ ከተዘረዘሩት 11 ምልክቶች የግራ አይኔ ህመምና የጎን ህመም ብቻ ይታይብኛል ሆኖም ከፍተኛ ስጋት አድሮብኛል ሀኪም ሆጄ ስብ ተብለው አንተ ባስተማርከን መሰረት ጾም ለ13 ሰአት ጀምሬያለው 3ተኛ ቀኔ ነው እግዚአብሔር ይሁነኝ
አረ ዶክተር አባቴ የጎበት ካንሰር አለበት እና በሀጣም ግራ ገባን ጎሮሮሆን እየያዘው ምግብ ሲበላ ያስለዋል ውሀም ሲጠጣጣ እደዛው ነው እና የበሽታው ባህሪ ነው ትንሽ ግራ ስለገባን ነው
ዶክተር ብዙ ነገር አስተምረህኛል ለጥያቄ ስልክህን ባገኝ አመሰግናለሁ ።
እናመስግናለን ወንድም እንዳንተ አይነቶች ያብዛልን አገሩን ወገኑን እሚጠቅም
በጣም ኣምስግናለው ዳክተርዬ እንተ አንድልከው እኔበግራዬ ነው የሚያማኝ ግራ ገባንኝ
እናመሰግናለን ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም ጥሩ ነዉ dr ዳንኤል ግን
ይህንን በሽታ ማስወገጃ መንገድ ብትነግረኝ
አላህ ይባርክህ እኔ ተጨንቄ ነበር አሁኑኑ እሄዳለሁ ወደህክምና የጠቀስካቸው ምልክቶች ተከስተውብኝል እና ዱአ አድርጉልኝ ወግኖቸ
ደኩተር በጣም ነው የማመሰግነው አኔ በስደት የመዳብ ቤት ነው የምሰራው አሁን ካልህው ምልክቶች በስተቀኝ በኩል የንቴና የሆደ መገናኛ በጣም ያመያን ይሄዳን ይመጣን አንድ ሳምት ያለማቋረጥ አመመኝ ሀኪቤት ስትወስደኝ ከቤረድ ጋር በተያያዘ ነው የሚየምሽ ብለው የቢረድ መዳኔት ሰጡኝ ግን ሊያቁምልኝ አልቻለም በዛለይ በጣም የቀስሁበት ምክንያትም ያሳስበኛን ቤት መብላት በጣም እረሳለሁ ከተናገርህው ምልክት አራቱ በኔ ላይ ይታያን አሰሪየም አልተረዳችኝም አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም ጉበት በጌሊዝኛ ምን ይባላን ንገሩኝ ለአሰሪየ በመንገር መታከም እፈልጋለሁ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ
ዶ/ር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለሁ
እናመስግናለን ዶክተርዬ ትልቅ ትምህርትነው
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ከህክምና ውጭ ምን አይነት ምግብ ብንመገብ የጉበት በሽታን ልንቀንስ እንችላለን? ምንስ ባንመገብ ጥሩ ነው?
0n Next videos part 3
@@yenetena እናመሰግናለን ስለ ሂፕታይትስ ቢ ቫይረስ ቢትነግረን መደሀኒትስ የሚወሰደው ስንት ሲደርስ ነው
3.5-4.5( 15000 or mor than )
@@yenetena በአማረኛ መልስልን
Dr
እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ በተጨማሪም ሰለ ሪህ በሽታ ብትነግረን አመሰግናለሁ
በጣም እና መሰግናለን ዶክተር የምትሰጠን ትምህርት ጠቃም ነው በርታልን
ለሰጠሀን ትምህርትና ምክር በጣም በጣም አመሰግናሎህ።
ከዚህ በተጨማሪ ጥያቄ አለኝ ምክርህ እፈልጋለሁኝ
አንተ እንዳልከው በቀኝ በኩል ህመም ሲሰማህ የጉበት በሽታ ምልክትነው ባልከው መሰረት እኔ ግን በስተግራ በኩል ልክ አነተ ባሳየሀው ቦታ በኔ በግራ በኩል እመም ይሰማኛል ሲጀምረኝ ይሄድ ይመጣ ነበር አሁን ግን በተከታታይ እመም ይሰማኛል ። ሐክሜን አንዶም አሰር ግዜም አግኝቸው ግን ብዙ የተለያዩ ምርመራ አርጎልኝ ግን ምንም ነገር እንደሌለኝ ነው የነገረኝ ግን በየ 6 ወር እከታተል አለሁ ብልኝ በዚህ መንገድ ላይ ነው ያለሁኝ።
አንተስ ምክርህ ለግስልኝ ምክንያቱም አብዛኛው ግዜ ሌሊት በሆዴ ስተኛ በጣም ህመም ነው የሚሰማኝ። አንዲት ያላደረኩት ምርመራ የቀረችኝ የጋሰትራይት (የጨጋራ) ነው እስዋም ደክቶሬ ጽፎልኛል እስዋ ደግሞ ላረግና ልየው
ግን ካንተ የሚሰጠኝምክር ልከታተል
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ሆዴ ነው ችግሬ በጣም ነው የሜወጠረዉ በሜዉጠርበት ግዜ ይጨንቀኞል ሆዴ ይጮሀል ብዙ ወሀ አለዉ
Dr ዳንኤል ገና አሁን አየሁት በጣም በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ በዕውቀትህ ላይ ዕውቀት ይጨምርልህ፡፡
እግዚአብሔር ይስጥህ በዚህ ሰአት ብዙ ኤትራውያን ወደ ህንድ አገር እና ወደ ታይለንድ እየሄዱ ገንዘባቸው እሰከጨርሱ ያቆይዋቸው እና ከዛ ገንዘቡ ዘጨረሰይ በዛዉ ሂወታቸው ያጡ ቁጥራቸው ብዙ ነው ፡ስለ ሁሉ ጊዜ አባክነህ ለወገን ልታስምረ ይህን ፕሮግራም ማሰረጨትህ አመሰግንሀለሁ ተባረክ
አላህ ይስጥልን ያክብርህ
እስካሁን ካየሁአቸው የጤና ትምህርቶች
እዳተ ጉበዝ አላየሁም በተለይ ስለኩላሊት ኢንፌክሽን ያስተማርካቸው ሙሉ በሙሉ ትክክል ናቸው ሌሎች ሰዎች ሲናገሩ ምልክቶችን ነው አንተ ግን ያስተማርከን ማድረግ ያለብንን ሁሉ ነገረከናል በጣም እናመሰግናለን እኖድሀለን በርታ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን አሚን
thank u ዳኒ ሰው ተምሮ የራሱን ህዝብ ሲያገለግል /ሲያሰተምር ይሉሃል ይሄ ነው
ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሰግናለው እኔ ከግራ ጎኔ እየቆዬ ህመም ይሰማኛል ስራዬ ከመንዳት ጋ የተያያዘ ስለሆነ መስሎኝ ነበር ወደ ሀኪም እሄዳለው ተባረክ ወንድማችን
እንኳን ድህና መጣህ ዶክተር እስቲ ስለ እንቅርት ጎይተር ስለሚባለው በሽታ እውቀትህን አካፍልን. እኔ ያለውት አረብ ሀገር ነኝ በእቅርት በሽታ ተይዣለው እንዳልታካም ወርቀት የልኝም ሰውነቴ በጣም ከስተዋል ከሚባለው በላይ እባክህ ዶክተር እርዳኝ
እህቴ የትነውያለሽው መታከምትችያለሽ፣እኔታክሜአለሁማርአብሽር፣እግዚአብሄርካንችጋይሁንትድኛለሽእህት
ዱባይ ነው ያለውት
ስኡድከሆንሽ፣ብየነውማለትእኔምካለዉረቀትነውእዱውምአመልያአድርገውነውያወጡልኝአድስከሆነምቀላልነውበመድሀኒትትድኛለሽ፣ታከሚአብሽር
ye nem tyake new ke zkazanger metekm Alichlim
Allah afia yadergeshe lesami deweyelet esu yeredashal metakem techeyaleshe
እናመሰግናለን ወንደማችን እግዚአብሔር የሰጠክ ጥበብ ተጠቅመህ ስለመከርከን ዕድሜ ጤና ይስጠህ
ሰላም ዳክተር ዳኔ በምትሰጤን ትምህርት ተጠቅመናል ተባረክ እንድ ጥያቄ ነበረኝ ብተባበረን ሐኪሞች በሰውነትሺ ወስጥ የጨው መብዛትና ኮሎስትሮል አንብብ አሉን አቅሜ እስኪ እቅድ ታከምሁ አሁን ግን ገንዘቡ ከአቅም በላይ ሆነብን ያለሁት አረብ ሃገር ነው
አይዞሽ ውዴ enam leb ደካም ተስቃየው ylwet መዳም bat beta ftary yhnn
በጣም አመሰግናለሁ tebarek
Hey Dani, I am RN and my husband is DNP we know a little bit Medical information but we love to watch your videos and share for friends, great job 👌
Dr Dani betam amesegenalehu Hager wegen mageze ewketna muyan lezega bemadares new info is power.ye jegnenet andu megelecham yehew new behe asebalehu ,kalat atekakemeh lebezwochachen bemegem me ged bemehonu esey beyalehu tenesh yegu et besheta metelalefe et mengef kalee betenegren amesegenalehu you are one of my hero
ግልፅ በሆነ መንገድ ስለምታስረዳ በጣም አመሰግናለሁ
God Bless you Dr Dani and your family as well! I have no word to thank you. May the Almighty reward you. So informative
ጌታ በዘመንህ ይባርከው እውቀቱን ይጨምርልህ
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት አግተናል ጤና ይሰጥህ ጥያቄ የለውም ላይክ እናደርጋለን
ለዚህ አስተዋፅዎህ የከበረ ምስጋና ይገባሀል።
እግዚአብሔር ይባርክልዎ
Thanks docter gin yitelalefal inda begzbeher
Betam gobez enamesegnalen,,, Egziabiher ystln 🙏!
ዶክተር ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እንደርስዎ አይነት ቅን አሳቢ እና በጎ ፈቃደኛ ባለሙያ ይበርክቱልን እጅግ በጣም ጠቃሚ እና ወቅታዊ የጤና ችግሮች ላይ ስለሆነ መረጃ እያደረሱን ያሉት በርቱልን እላለሁ
Thank you thank you very much
እናመሰግናለን ዶክተር
ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ መልካም ሰውነህ
አላህ ይስጥልን ወንድም
Egziabher yebarkeh melkam ena teqami temhert nw thanks.
ዳኒ ወድሜ ዘመን ይባረክ
10Q Dr Dani
betam tekami timihirt new. Amlak gizehin yibarkew.
Thank you. Dr Daniel 👍
እህቴ በጣም ታማለች ጉበቷ እና አኪቤት ስኔድ የመጨረሻ ደረጃ ደርሰሻል አሉዋት ምንድነዉ ማረግ ያለብን ጨነቀኝ😢😢😢 መዳኒቲ ታበዛ ነበር
We Thank you so much. You are highly professional and genius. Dr can you please tell us something about fatty liver and natural foods that can help avoid fatty liver? Thank you very much indeed.
dr enamesegnalen regem edme yesteh
Thank you my brother, stay blessed!!!
መማር ትርጉሙ ያወቁትን ማሳወቅ ነዉ እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል በርታ 🙏
Thank you doctor🙏
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነዉ እባክህ ቀጥልበት እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥልን
It's a very serious disease and good to know the symptoms. I feel bad for the people who dislike this video. 💯👍
No body did why you think -ve?
ዶ/ር ስለምሰጠን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ግን የጉበት በሽታ ከሰው ወደሰው የመተላለፍ አቅም አለው
Thank you doctor for all your hard work keep up with this good work it is wonderful program and helpful information
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር
ዶክተር ተባረክ :
ኃሞቱ ለወጣ ሰው ምን አይነት ጥንቃቄ ያስፈልጋል?
አመሰግናለሁ
ጮማ ምግቦችን በጣም መቀነስ 2) አልኮል መቀነስ 3) ሃሞቱ የሚሰራዉን ሰራ አሁን ጉበት ደርቦ ሰለሚሰራ የጉበተን ጠንነት መጠበቅ
Survival Belay አመሰግናለሁ ለእንደኛው እና ለሁለተኛው መልስ 3ኛው ግን እንዴት ነው የጉበት ጤነት የሚጠበቀው?
ዶክተር ዳንኤል እውቀትክን ሼር ስለምታደርገን እናመሰግናለን ጥሩ እና በቂ መረጃ ነው ተባረክ