Thank you kiru I agree with you that your words are completely correct!! In my opinion The most important thing to develop speaking skills is to speak confidently about what you know .
I'm tired but when I saw you online I start watching you great message I've got thank you so much no more fear when I have public speech no more fear confidence haha thank you love you proud of you see you with other program❤❤Tuti
ኪራ በጣም እናመሰግናለን
ለዚህ የሚረዱን መፅሀፍቶች ብትጠቁመን ፕሊስ
እኔ በጣም የኣነጋገር ችሎታ ኣለኝ ለዚህም በቅርቡም ቢሆን እየተጠቀምኩበት ነዉ በማዉራቴ ቤተሰቦቼ እየተቀየሩ ነዉ ተመስገን ግን እንዲ ለመቀየራችን ምክንያት ኣንተንና መሰሎችህ ናቸዉ እንደ ናንተ ያለ ቢበዛልን ኣገራችን ለዚ ችግር ኣትበቃም ነበር ፈጣሪ እድሜ ይስጣቹ ኪራዬ😍🙏
በጣም በጣም በጣም አመሰግነሀለው ያንተን ቪዲዮ ሁሌ አዳምጠዋለው እና በጣም ከምልህ በላይ አስተሳሰቤን አመለካከቴን ቀይሮታል ሁሌም ቢሆን አመሰግንሀለው
ሀይማኖታዊ ከሆኑ ነገሮች ቀጥሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትልቅና ዋና የህይወት መስመር ነው እያንዳንዱ የምትመርጠው ርዕስ በተለይ ሪሌሽን ሽፕ ላይ መስራትህ ለወጣቱ በጣም አሪፍ ያው ጆሮ ያለው ይስማ እላለሁ ኪራዬ በጣም እናመሠግናለነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተኮ ለልጆቼ መካሪ ነው የሆንከው ጥሩ እድሜ ላይ አንተን ሰጠኝ!!!❤❤🎉🎉
እኔ ይህንን ነገር አስቤው አላውቅም ግን በጣም የንግግር ችሎታ አለኝ ይህንንም ያወቁት በቅርብ ነው ያወቁት ግን ትንሽ ተናግሬ በትንሽ ንግግር እጥን ምጥን ያለ ሃሳብን ማቅረብ ችሎታ እንዳለኝ አሁን ነው ግን ሳላውቀው ነው የተሰራሁበት አሁን እራሴ ላይ መስራ እፈልጋለሁ አብዛኛው ጓደኞቼ ለምን ጋዜጠኛነት አትሞክሪም እያሉ ያወሩኛል
በርች አለሜ
እኔም
you can
Wow amazing 🙏🙏🙏
እውነት ነው ወንድሜ ንግግር የሚችሉ ማለትም እራሳቸውን መግለፅ የሚችሉ ሰዎች የፈለገ አንተ በተግባር ብትበልጣቸውም እነሱ በደንብ ከእኛ የተሻለ ቦታላይ የመድረስ እድል አላቸው እኔን የገጠመኝ ነገር ነው
የምፈልገውን ሀሳብ ነው ያነሳኸው በጣም አመሰግናለሁ
እኔ ብዙ ግዜ ጨቅጫቃ ወይም ነገርኛነው ቢባሉም ከልጅነት ጀምሬ በንግግሬ ላሳምን እችላለሁ በስራዬም ቦታ ማለቴ የመዳም ቅመም ነኝ ለሁለት አመት ስልክ የለኝም ነበር እወረቀት ላይ እፅፍ ነበር ከዚያ ወዲህ ብዙ ግዜ ዝምታን አበዛለሁ ለሰዎች መናገር ያለብኝን ግን እናገራለሁ ብዙ ሰውም ትችያለሽ ይሉኛል ግን ቀልድ አልችልም ለዚያም ይፈሩኛል በዙሪዬ ያሉ እኔ ግን በንግግርህ ልትሰማ ወይም ልታሳምን የምትችለው እራስህ ላይ የምትሰራ ከሆነ ነው ያየሁት ባለፍኩበት ዘመን በርታ የማናስተውለውን እንማርበታለን ❤❤❤❤❤
ኪራዪ የእኔ መምህሬ ስወድህ ወንድማችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝኝኝ❤❤❤❤❤
Thank you kira🙏 አለኝ የምለው ችሎታዬ አሪፍ ተናጋሪነቴ እንደሆነ አውቃለሁ ግን ሁሌም ከንግግሬ በኋላ ስለተናገርኩት ነገር ካለፈ በኋላ አስባለሁ። ነገሩ ካለፈ በኋላ ስለተናገርኩት ነገር ቦታ ሰጥቼ ማሰቤ የሚያስጨንቀኝና ጥሩ አእንዳልሆነ ነበር ማስበው እድሜ ላንተ ለካ ጥሩ ልማድ ነው ❤️
በጣም ጥሩ ት/ት ነው ስታወራ ምትጠነቀቀው ነገር በጣምደስይላል
Thank you🙏🙏🙏 በጣም የኔም challange ነው
ወድሜ በጣም አመሰግናለው ለዚህ የሚረዱኝ መፅሀፎችን ብትጠቁመኝ
በጣም እናመሠግናለን ትንሹ መምህራችን❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ ኪራዬ ምክሮችህ ይመቻሉ በእውነት
Wow kiraa you're amazing person every day all time you're explaining easily way tanks my brother ❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ነው ። ቀጥልበት....ኪርዬ
ቪድዮው ላይ ጽሑፍ ብትጨምርበት እላለሁኝ❤❤ ❤❤
አሪፍ አርገህ ገልፀኸዋል እናመሰግናለን!🙏💚💛❤👍
እኔ በቅርቡ የግል ስብዕንና ስልጠናን ወስጃለሁ እና ሊደር መሆን ፈልጋለው ግን የንግግር ክህሎት በማጣት ተውኩት ገለፆ በጣም ከበደኝ ስልጠናዎችን ተጠቅሜ ግን እራሴ ለይ ብዙ ለውጥ አምጥቻለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርታልን ብዙ ነገሮችን እየተማርንበትነው
God bless you 🙏🏻 you left me up. Much respect 🙏🏻
እግዚአብሔር ያበራሩ ባርታ እውነት ነዉ ❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏
Thank you kiru I agree with you that your words are completely correct!!
In my opinion The most important thing to develop speaking skills is to speak confidently about what you know .
you so Amzing prson ,thank you for you'r time... be continu... alweys sameting new... may allah bless you!!!
Thank you kira🙏
ልክ እንደ አንት ማለት ነው ❤ፈጣሪ ስኬትን ያጎነጽፍ
❤❤🎉🎉🎉እናመሰግናለን በርታ
Kira betam amesegnalew bzu negerochen endkeyr sleredakegn bertaln
Selam kira you raise very Amazing ideas thank you Bro🙏❤️ Abani ❤
Wow beri every time you're amazing person because all time you're explain easily way continue bero
thanks
በትክክል አመሰግናለዉ !!
እውነት ነዉ XeruTamrete New Ejga New Eanmsaginale❤❤❤🎉🎉
I'm tired but when I saw you online I start watching you great message I've got thank you so much no more fear when I have public speech no more fear confidence haha thank you love you proud of you see you with other program❤❤Tuti
አደለም..አደለም..አደለም የሚለውን ብትቀንሰው አሪፍ ነው
of course bro thanks so much 🙏 🤴
Confident full of confidence
እናመሰግናለን❤
Betam amesegnalehu yeliben hasab new yetenagerkew❤❤🎉🎉
Oh the 4th and 5th one is always i do
thanks kira All Video Amezing❤
Thanks kirayeaa❤❤❤❤
BEXAME EWNA Flagote Bexame Yasafilegale❤❤❤🎉🎉
Betam ameseginalewu
Very good!
ብትኽክል 👍👍👍
well come kira
አመሰግናለሁ ኪራራራራራራራራራራራራራራራራራራ
Yamtanasawu hasab dess yelalu yastamiralu
በርታ
ጀግናየ ብየ
በአእምሮየ ብዙ ሀሳብ እያለ ነገርግን አውጥቸ መናገገር ንግግር አልችልም እስኪ ልስማው ስልክ ከማውራት ይልቅ እራሱ ስጽፍ ሀሳቤን ማስፈር ይቀለኛል😢
እኔም እንደ ነኝ ግን መንፈሳዊ ነገር ከሆነ ያም በኅይል ስሆን ብቻ ነው በጣም ዝቅ በለከሆነ ይደ ክማኝል 😢
በርታ ኪሩ
እናመሠግናለን ከልብ ክበርልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
tenxs
Eanamesganle kubele❤❤❤🎉🎉
ኪራዬ በጣም የምፈልገው ነው በዚህ ላይ በደንብ ብትሰራልን እኔ ተናጋሪ አይደለሁም ሀሳቤን በእጭር አልጨርስም ሰዎች ባጭሩ ተናገሪ ብለኝም አልተውኩትም😢
ወላሂ 10 አመት ከተማርኩት ትምህርትይልቅ በአተቪዲዮ ብዙተማርኩ
አው ልክ ነው በጣም ጥሩ ተናጋሪ ነክ ይሉኛል እንዳልከው ስመለስ እንዲ ማለት ነበረብኝ እንዲ ማለቴ ጥሩ ነው? እላለሁ ንግግር መናገር አልችልም ነበር ነገር ግን ምርጥ ቤተሰብ ውስጥ ስላደኩ ንግሬን ለማዳበር አልክበደኘም አርክቴክት ስትሆን ደሞ ግድ ይልካል ሲሉኝ ብቻዬን እያወራሁ ተለማመድኩ አሁን አሪፍ ላይ ነኝ አመሰግናለው ኪራ
እኔ እራሱ በዚህ ነገር ተቸግሪያለው ሰው ፊት በጣም ነው ምፈራው አብሬ የምኖራቸው ሰዎች እንኳን ድምፄ ከፍ አድርጌ አላወራም በጣም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎዳኝ ነው ሀሳቤ መግለፅ እየቻልኩ አይደለም
የኔብጤ
እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ብዙ ቪዲዮ አይቻለሁ በዚህ ዙራያ ሞክራለሁ ግን አልተሳካልኝም ጥያቄዬ በጣም የማፈር እና የመፍራት ስሜት አለብኝ ከገደብ ያለፈ እንዴት ላሶግደው ስራ ላይ እራሱ ጫና እየፈጠረብኝ ነው የምትለኝ ነገር ካለ ፕሊስ ወንድም አለም🙏አመሰግናለሁ ትመልስልኛለህ ብዬ ተስፍ አደርጋለሁ
እኔ እራሴን እንዳቅ እየረዳሕኝ ነው
ኪራ ❤️🙏
SMART
ኪራዬ🎉
Kiruy 🔥🔥😍💙💕🙏💕
Ena yangeri chlota yalgnme
የምታቀርበውን ለመስማት በጣም ጏጉቼ ስመጣ በተደጋጋሚ " እይደል አደል አይደል አይደል 10x እረብሾኝ እንዴት ልጨርሰው 🥹🥹🥹
Sorry 😞
እሄ ምኑ ይረብሻል አንድ ሰው ግድ የሚደጋግው ቃል አለ ስለዚ እሱ ያ ይጠቀማል አንቺ /ተ እስኪ ራሳችን እንፈትሽ ሰውን ከመውቀስ 😓
ፎ ጉድ እኮ ነው ምኑነው የሚረብሸው ግን ምን አለ የሚጠቅመውን ብንማር😮😮😮
እንደው ጣጣ አናጣም😂 ውሀ ቀጠነ ሆንኮ ሁሉም ኢትየጲያዊ😮
እግሊዘኛ ይሆንልሽ😅😏😏😋
❤
ድንገት አግኝቼው ስሰማህ ማቋረጥ አልቼልኩም
Berta
ዩቶብቻ ናል አለኝ እስኪ እረዱኝ ብዙ የማላቃላቸው ነገሮች አሉ
አንደኛ ነኝ🎉🎉🎉🎉
🙏
❤❤❤❤
Tileyalek
Abo tenarki manye
Kira
ትለይቡኝ አለህ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አፍ ያለዉ ያግባሽ ምናም ነዉ የሚናለዉ
Ye leb awka tbrek
አዎ አይገርምህም እኔ እጽፋለሁ
እኔ በጣም መጽሀፍ ማንበብ በጣም ናው የምወደው በተለይ ጭር ይለ ቦታ ሁኝ እና ማሰብ ያሰደሰተኛል
ewnet tleyaleh
አይደል አይደል የሚለሁን እራሱ አንተ ብታስተካክል
ይቅርታ ግን ወንድሜ የማበል ወንድም ነህ አይደል ለቤትህ አድስነኝ
Temsegin zara semtiga neg layk adergoy❤❤❤❤
ጡር ተናገሪ ከመሆኔ የተነሳ ዝም በሉ እሷታውራ ነውየሚሉኝ. እኔን የሚያስቀኝ ነገርግን. እነሱ የማያውቁት ትልቅ ድክመት አለኝ. በራሴጉዳይላይ መወሰን አለመቻል. ይህን ቢያውቁ ኑሮ ምን ይሉ ይሆን ብየ እስቃለሁ ብቻውን ክክክክክክክክክክክ
አንጀቴን አራስሽው በጣም የኔም ጉዳይነው
ደካማ ጎንሽንማ ቢያቀወቁ ጥሩ ተናጋሪ ናት አይሉሽም ነበር ያንቺ ኳሊቲ ደካማ ጎንሽን አለማሳወቅሽ ነው 😊
Arelme malte lamatew betmokere
ቆይ ግን አንተ አይደብርህም! ይህንን ርዕስ በጣም ደጋገምከው።
ከዚህ በፊት መች አስተምሯል ማዳመጥ ካልፈለክ አለማዳመጥ የምንፈልገው እናደምጣለን
ካልተመቸህ አታዳምጥ እንማርበት እኛ
ሲጀመር አልደገመውም ቢደግመውስ ምን ችግር አለው እህንጊዜ ኔዶ ቲክቶክ ለመዘፍዘፍ ነው
የምር ትለያለህ
የንግግር ችሎታህን አሻሽል
😅😅😅😅
😂😂😂😂
ገብቶሀል! ተረድተህኛል? የት ቦታ እንደሚባል ማወቅ አለብህ፣ ሐሳብህ ዝም… ብለክ አፍስሰው… አንድ ቃል ተናግሮ ገብቶሀል አይባልም።
Actually it’s unintentional, might be cognitive load focusing on the content only. Lmad new 🙂 I will try to consciously remove that
SMART
Kiruy 🔥🔥😍💙💕🙏💕
❤❤❤
❤❤❤❤