ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህራ እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልንለእም የሥማለናሁ በልቦናችን ይሥድርልን
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ እምነቱን ያብዛልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻😢😢
አሜንንን ፡ ፫ ፡ ቃለሂወት ፡ ያሰማልን ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጠዎት ፡ መምህር ፡ 🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠♥️💠💠♥️💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠🍇🍇💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን
መምህር አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ቃል ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ያኑርልኝ🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድም ዮርዳኖስ አበበ!!!!!!!!
የሰውን እውቀት መመርመር እንጂ በዚህ ደረጃ መዝለፍ የራስን ክብር ዝቅ ያደርጋል ስድብን ለምዕመናን ማስተማር ቁም ነገር አደለም የማከብርህን ያህል በስድቦችህ ግን ልኮራ አልችልም ልቦና ይስጠን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህርችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜና ጤና ይጠብቅልን እኛንም የሰማነውን ለመተገብር እግዚአብሔር ይርዳን
አሜንአሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
💚💛❤💒💚💛❤ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏💚💛❤ የዛሬ ትምህርት ጠጠር ያለ ነው ያስፈራል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአቴን ይቅር ይበለኝ በእውነት ሲዖልን ገሃነብን በጣም ነው የምፈራው አኗኗሬ ግን ሲዖልን እንደሚፈራ ሰው አይደለም። ፈጣሪ ልቦና ይስጠኝ🙏💚💛❤
Amen Amen Amen kale hwite yasmalen daecon
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን እንደ ስራችን ሳይሆን እንደችርነትህ ። እማምላክ እናታችን ይቅር ይለን ዘንድ ለልጅሽ ለውዳጅሽ አሳስቢልን። ከመዝገብሽ አትስውሪን ። እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው መምህር ዬርዳኖስ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ብዝት ያርግልህ ስታስተምር ውለህ ብታድር አይስለችም የዘመናችን ኃዋሪያ ንህ ። የአገልግሎት ጊዜህን ያቆይልን ። እማምላክ ረዳት ትሁንህ እውቀቱን ጥበቡን ያብዛልህ። አሜን (፫)ይቆየን(፫)
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
This is amazing! My mother used to tell me about what you preaching today.May God bless you my brother!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ንንንንቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበኝ
amen amen amen qale hiwot yasemalen abatachin
መምህ ርእኔ በርስዎ ትምህርት በጣም ብዙ ነገር ተምሬኣለሁ በሂወቴም ላይ ለውጥን ለማምጣት ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜ እና ጤናን ሰቶዎት ለትውልዱ መንገድ ይሆኑ ዘንድ የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው ቃለሂወትን ያሰማልኝ !!!ኣሜን🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
አሜን መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን የሰማሁትን በልቦናዬ ያሳድርብኝ። መምህር በፀሎት ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ። የአንተን አይነቱን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን !
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃለሂወት ያስማልን መምህራን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን እኛምን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን አሜን
ወንድሜ ትክልነህ ቃለ ሂወት ያሰማልን.
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህሬ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበበእነት ተጀምሮ እስከሚጨረስ ጣእሙ ፍርሀቴም እንባየም ተስፋየም እምነቴም እየተቀላቀለ ሰውነቴ እውክ እያለ መንፈሳዊ ቅንአት ወደኔ እየመጣ ሀጥያቴም እየታየኝ ብቻ በአንድ ስአት ውስጥ ብዙውን ስሜቴን በእንባየ እየገለፅኩ አምላከ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ስረይ ሀጥያትየ ፍቅርህንም አሳድርብኝ እያልኩ ጨረስኩት
ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ትምህርትህንም እከታተላለሁ ቁምነገርን በማስጨበጥ አስተዋይ አድርጎኛል ። ግን መምህር በጣም ይቅርታ እኔ ላንተ አስተያየት ለምስጠት በቂ ማንነት ባይኖርኝም ካንተ ሁሌም አንድ ነገር ያስከፍኛል እርሱም አውደ ምህረት ላይ ስትቆም መድረክ ብለህ የምትጠቀመው ቃላት በጣም ያስከፍኛል ምክኒያቱም በቤተክርስቲያን አውደ ምህርትና መድርክ የተለያዩ ይመስለኛል በዚያ ላይ ደግሞ እኛ ብዙም አለመድንም ይህንን ቃል በቤተክርስቲያን ዙሪያ በጣም ይቅርታ ይደረልኝ አመሰግናለሁ የተሰማኝን ነው
Kalhiwote yesamalen
ዲያቖን ዮርዳኖስ ድንቅ የትምህርት ሃሳብ ይዘህልን ነው የመጣኸው ። እስከሰማሁበት ድረስ መልካም መልእክት አግኝቻለሁ። እንዳልጨርሰው ዘለፋህ እና በየመሀሉ የምትደጋግመው እውነት የማይመስል ሰለምታ ታከትኝ። ባንድ ወቅት የራሴ የምለውን ሰው ስህተት በየሄድኩበት ሳነሳ ፤ እኔው እራሴ ባልጠበኩት ሁኔታ ብሼ ተገኘሁ እናም የወንድሙን ስህተት የመሰለውን ሀሳብ በአደባባይ ከሚዘራው ምን አለ ለራሱ ቢያደርሰው ብዬ ተመኘሁ። መምህር የሚለው መጠርያ አለማወቅን በጥበብ ማሳወቅያ ነውና እንደነ መምህር ዘላለም ፣ ዘበነ ፣ ያረጋል ፣ ሔኖክ እና መሰሎቻቸውን ያብዛልን ለአንተም እመብርሀን ጤናህን ከሞገስ ጋር ታላብስህ።
Baka
Egziabher hoy alemamenen erdaw. Memihirachin kalehiwet yasemalin mengiste semayatin yawirselin.
እውነት ነው ጌታ ሆይ እምነትን ጨምርልን!
እግዚአብሔር ይስጥልን
AmenAmenAmen
Kale hiwot yasemalen
ስሰናይ ውእቱ
Kale hiwot yasemalen memherachin edemena tenam yistot
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Egzyaber yakbrlen memherachen , ye semanewen be lebachen tselat amlak yanurlen 💚💛♥️
ሰላም ለሁላችን!!!
kelheyot Yesmlen
AMEN AMEN AMEN
abetu amlakey hoy imnatin camriligy qalhiyotin yasamalin mamrachn
Weye, Egzabeher mene ayenete tsega endesetehe, Egzabeher edemehene yarezemelen
Kallee hiwotta yasemale
🙏🙏🙏🙏
Amean Amean Amean (95)
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤ግን መምህር ከመምህር ሮዳስ ምን ችግር ነው ያሎት 2 ጊዜ ከዚጋ የሰማሁት የራሶትን ለምን አያስተምሩም ደግሞ ፕሮግራሙን በአግባቡ ቢረዱት እንዲህ ለማለት አይደፍሩም ነበር
Memeherr teyaka nbregni?
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
Amen Amen Amen
መምህራ እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልንለእም የሥማለናሁ በልቦናችን ይሥድርልን
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ እምነቱን ያብዛልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻😢😢
አሜንንን ፡ ፫ ፡ ቃለሂወት ፡ ያሰማልን ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጠዎት ፡ መምህር ፡ 🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠♥️💠💠♥️💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠🍇🍇💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን
መምህር አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ቃል ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ያኑርልኝ🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድም ዮርዳኖስ አበበ!!!!!!!!
የሰውን እውቀት መመርመር እንጂ በዚህ ደረጃ መዝለፍ የራስን ክብር ዝቅ ያደርጋል ስድብን ለምዕመናን ማስተማር ቁም ነገር አደለም የማከብርህን ያህል በስድቦችህ ግን ልኮራ አልችልም ልቦና ይስጠን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህርችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜና ጤና ይጠብቅልን እኛንም የሰማነውን ለመተገብር እግዚአብሔር ይርዳን
አሜንአሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
💚💛❤💒💚💛❤ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏💚💛❤ የዛሬ ትምህርት ጠጠር ያለ ነው ያስፈራል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአቴን ይቅር ይበለኝ በእውነት ሲዖልን ገሃነብን በጣም ነው የምፈራው አኗኗሬ ግን ሲዖልን እንደሚፈራ ሰው አይደለም። ፈጣሪ ልቦና ይስጠኝ🙏💚💛❤
Amen Amen Amen kale hwite yasmalen daecon
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን እንደ ስራችን ሳይሆን እንደችርነትህ ። እማምላክ እናታችን ይቅር ይለን ዘንድ ለልጅሽ ለውዳጅሽ አሳስቢልን። ከመዝገብሽ አትስውሪን ። እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው መምህር ዬርዳኖስ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ብዝት ያርግልህ ስታስተምር ውለህ ብታድር አይስለችም የዘመናችን ኃዋሪያ ንህ ። የአገልግሎት ጊዜህን ያቆይልን ። እማምላክ ረዳት ትሁንህ እውቀቱን ጥበቡን ያብዛልህ። አሜን (፫)ይቆየን(፫)
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
This is amazing! My mother used to tell me about what you preaching today.
May God bless you my brother!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ንንንን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አምላኬ ሆይ በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበኝ
amen amen amen qale hiwot yasemalen abatachin
መምህ ርእኔ በርስዎ ትምህርት በጣም ብዙ ነገር ተምሬኣለሁ በሂወቴም ላይ ለውጥን ለማምጣት ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜ እና ጤናን ሰቶዎት ለትውልዱ መንገድ ይሆኑ ዘንድ የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው ቃለሂወትን ያሰማልኝ !!!ኣሜን🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
አሜን መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን የሰማሁትን በልቦናዬ ያሳድርብኝ። መምህር በፀሎት ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ። የአንተን አይነቱን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን !
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃለሂወት ያስማልን መምህራን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን እኛምን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን አሜን
ወንድሜ ትክልነህ ቃለ ሂወት ያሰማልን.
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህሬ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
በእነት ተጀምሮ እስከሚጨረስ ጣእሙ ፍርሀቴም እንባየም ተስፋየም እምነቴም እየተቀላቀለ ሰውነቴ እውክ እያለ መንፈሳዊ ቅንአት ወደኔ እየመጣ ሀጥያቴም እየታየኝ ብቻ በአንድ ስአት ውስጥ ብዙውን ስሜቴን በእንባየ እየገለፅኩ አምላከ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ስረይ ሀጥያትየ ፍቅርህንም አሳድርብኝ እያልኩ ጨረስኩት
ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ትምህርትህንም እከታተላለሁ ቁምነገርን በማስጨበጥ አስተዋይ አድርጎኛል ። ግን መምህር በጣም ይቅርታ እኔ ላንተ አስተያየት ለምስጠት በቂ ማንነት ባይኖርኝም ካንተ ሁሌም አንድ ነገር ያስከፍኛል እርሱም አውደ ምህረት ላይ ስትቆም መድረክ ብለህ የምትጠቀመው ቃላት በጣም ያስከፍኛል ምክኒያቱም በቤተክርስቲያን አውደ ምህርትና መድርክ የተለያዩ ይመስለኛል በዚያ ላይ ደግሞ እኛ ብዙም አለመድንም ይህንን ቃል በቤተክርስቲያን ዙሪያ በጣም ይቅርታ ይደረልኝ አመሰግናለሁ የተሰማኝን ነው
Kalhiwote yesamalen
ዲያቖን ዮርዳኖስ ድንቅ የትምህርት ሃሳብ ይዘህልን ነው የመጣኸው ። እስከሰማሁበት ድረስ መልካም መልእክት አግኝቻለሁ። እንዳልጨርሰው ዘለፋህ እና በየመሀሉ የምትደጋግመው እውነት የማይመስል ሰለምታ ታከትኝ። ባንድ ወቅት የራሴ የምለውን ሰው ስህተት በየሄድኩበት ሳነሳ ፤ እኔው እራሴ ባልጠበኩት ሁኔታ ብሼ ተገኘሁ እናም የወንድሙን ስህተት የመሰለውን ሀሳብ በአደባባይ ከሚዘራው ምን አለ ለራሱ ቢያደርሰው ብዬ ተመኘሁ። መምህር የሚለው መጠርያ አለማወቅን በጥበብ ማሳወቅያ ነውና እንደነ መምህር ዘላለም ፣ ዘበነ ፣ ያረጋል ፣ ሔኖክ እና መሰሎቻቸውን ያብዛልን ለአንተም እመብርሀን ጤናህን ከሞገስ ጋር ታላብስህ።
Baka
Egziabher hoy alemamenen erdaw. Memihirachin kalehiwet yasemalin mengiste semayatin yawirselin.
እውነት ነው ጌታ ሆይ እምነትን ጨምርልን!
እግዚአብሔር ይስጥልን
Amen
Amen
Amen
Kale hiwot yasemalen
ስሰናይ ውእቱ
Kale hiwot yasemalen memherachin edemena tenam yistot
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Egzyaber yakbrlen memherachen , ye semanewen be lebachen tselat amlak yanurlen 💚💛♥️
ሰላም ለሁላችን!!!
kelheyot Yesmlen
AMEN AMEN AMEN
abetu amlakey hoy imnatin camriligy qalhiyotin yasamalin mamrachn
Weye, Egzabeher mene ayenete tsega endesetehe, Egzabeher edemehene yarezemelen
Kallee hiwotta yasemale
🙏🙏🙏🙏
Amean Amean Amean (95)
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤
ግን መምህር ከመምህር ሮዳስ ምን ችግር ነው ያሎት 2 ጊዜ ከዚጋ የሰማሁት የራሶትን ለምን አያስተምሩም
ደግሞ ፕሮግራሙን በአግባቡ ቢረዱት እንዲህ ለማለት አይደፍሩም ነበር
Memeherr teyaka nbregni?
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
Amen Amen Amen