Ayzosh/Ayzoh bezi gizia Hakenia sebaki yeabatochachnnm yekdusanm bedenb emiyastemr Diyacon Yordanos new ,for Give each other to get Forgiveness from God , Eniam Tgrina tenagari nen gn eskahun emmarbet Abatia new ke sew stet ke Bret zget endemibal new Temaribet Atkeyemi Giziew Alkol enkon tetalten tewadenm chgr aleq blonal slezi ayzosh endatsenakeyi
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን እመቤታችን ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር ወልድ እናት ናት !!!።
ሰላመ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይሁንና እባካችሁን የዲያቆን ዮርዳኖስን ትምህርቶች እንደዚህ በቪድዮ አቅርቡልን እያዩ ሲሰሙት ስሜቱ ይጋባል
እፍፍፍፍፍ በስንቱ እንቃጠል !! ዲያቆን ዮርዳኖስ ላተም እድሜን ጤና አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን መምህር ገብረ መድሕን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እርሰዎንም ጉባኤውንም ከክፉ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተወዳጁ መምህራችን 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ገብረ/መድህን እንኳን ደህና መጡ አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 💚💛❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር አምላከ ቅዱስ ዳዊት በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እመቤታችን ንጽህ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን መምህር ገብር መድኅን 💚💛❤️🙏
Amen
ተመስገን ዛሬስ በአካል መጡልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎትን ትባርክልን
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ምልጀዋ ይብዛልን ቃለህወት ያሰማልን ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰማነው 30 /60/100የምናፈራበት ይሁን
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen 💚 💚 💚 💙
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን፫ እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ኣደረሳቹህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛሎት በዕድሜና ጤና ያኑሮወት ኣባታችን
ኦ ኣምላከ ዳዊት እቀብ ኅይዎቶ ወደምስስ ጸላእቶ ለመምኅርነ ገብረ መድህን ኣሜን
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin Egziabher mistrun Aklo yiglestlewot Kelb Enamesegnalen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲👐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እመቤታችን አይነ ልቦናችን ታብራልን ፍቅሯም ይብዛልን አሜን 🤲
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን አምላከ ቅድሳን በቸርነቱ ከመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም እረድኤት በረከት ይክፍለን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለንሰሀ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር እንዲ እውነት መናገር ነው የድሮ አባቶቻችን ነው ምታስተውሰን እውነት መናገርን ነው እንዲህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🌻🌻🌻🌻
ቃለ ህወት ያሰማልን
ታኦዶኮስ የአምላክ እናት ተመስገን ከአንቺ ስላደረገኝ የቅዱሳን አምላክ🙏🌺
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እዴሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
እርዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልዎት
አሜን
አሜን
አሜን
ቸርነቱ ብዙ ያሆነ እግዚአብሔር ይመሰገን።
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን እኳን አብሮ አደረስን በእውነት አባታችን ቃለሂወት ያስማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ🌻🌷🌻
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን አሜን ።
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን :: ክቡር ወንድሜ ዮርዳኖስ እንደምን ሰነበትክ እግዚአብሔር መስገን እኔ ደህናነኝ . እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ አንተም ጋር ሰላም እንዲሆን እመኛለሁ አሜን . እኔ በጣም ያንተን ስብከት ከሚያዳምጡ አንዷ ነኝ ከስብከትህ ሀቀኝነትህን ተግሳጥህን እወድ ነበር መቼም ሰው ሆኖ ፍፁም የለም ግን በሙሉ ልቤ ዮርዳኖስ ሀቀኛ ነው ዘረኝነት የሌለበት በፍፁም ጥላቻ የማይሰብክ ብዬ እከራከር ነበር. ዛሬ ግን በጣም ትምህርትህን ተመስጬ እያዳመጥኩ ልቤን ሰበርከው ሳልጨርስ አቋርጬ አለቀሰኩ ፈጣሪዬንም ይቅርበለኝ ከስንት የተጣላሁ ብዮ እና ምነው እውነትን ቆረጠምካት ጎንደር መስሎኝ በማንነቱ የትግራይ ወገኑን ያባረረ የተዋለደ የተጋመደ ወንድሙን ምነው በድንጌጋይተወግሮ ሰው የተገደለ ጎንደርአይደለም ወይ .? ዋሽሁ ከዋሽሁ እግዚአብሔር ይፍረድ ወንድሜ እኔ የትግራይና የጎንደር ግማሽ ግማሽ ተወላጅ ነኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ በፍፁም በማንነቴ የምኮራ ግን እንዴት ህዝብን ከህወሀት ትቀላቅላለህ ምነው ጎንደር አይደለ እንዴ አብይን የሚደግፍ ምነው እውነትን ቆረጠምካት አዘንኩ . የትግራይ ህዝብበአብዛኛው ህወሀትን በፍፁም አይደግፍም ጎንደር ተገሎም ልግደል አላለም ምንው ይህ የፖለቲከኞች ቁማር ነው ያለው ህዝብ ምነእ ሁሌም እናንተ በኩል ሀቀኛ ትሆናላችሁ ምነ እግዚአብሔር ትግራይ ብቼ ትጠፋለች ይላል ይህ ነው አስተምሮ ምነው ዮርዳኖስ የሚገርምህ በፍቅር የምንወድህ ሌሎችም ብዙ የትግራይ ልጆች ነው ያሉ እመን አትመን . አባባልህ ሁሉ ከአንድ ሃይማኖት ሰባኪ አይወጣም ከዛ ስፍራ ገና ብዙ ይጠፋል ስትል በደስታ ነው. ደግሞ እህል እንዳይሄድ ወደ ትግራይ የከለከለ ማነእ እናዝን ነበር የምትለው ኧረ እግዚአብሔር እንዴት ይዋሻል ለምን እኔ አክስቶቼ ጎንደር አሉ እናቴ የጠራች ጎንደር ናት ምነው ለምን ይዋሻል ኧረ እንደው ሁላችንም ጥፋተኛ ነን ብንል አይቀልም ቆመህ የዳንኤል ክብረት ህወሀት ይጥፋ አይደለም ያለው የትግራይ ህዝብ ስላሴዎች የፈጠሩት ከምድር ገፅ መጥፋት አለባቸው ነው ያለው ምነው . ትዋሻለህ አዳምጠህ ነው ተነግሮህ ? ምነው እግዚአብሔር የፈጠረውን ሰው ያጠፋል አዎ እውነትህንነው . እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ይበለን በጣም ነው ያሳዘንከኝ በጣም . ዛሬ ዋሸህ በጣም
Ayzosh/Ayzoh bezi gizia Hakenia sebaki yeabatochachnnm yekdusanm bedenb emiyastemr Diyacon Yordanos new ,for Give each other to get Forgiveness from God , Eniam Tgrina tenagari nen gn eskahun emmarbet Abatia new ke sew stet ke Bret zget endemibal new Temaribet Atkeyemi Giziew Alkol enkon tetalten tewadenm chgr aleq blonal slezi ayzosh endatsenakeyi
@Lidiya Tesfaye አዳምጪዋለሁ በቃኝ በጣም ነው የገረመኝ ምኑን ላዳምጠው ከዛ ስፍራ ብዙ ይጠፋል እኮ ነው ያለው ? እግዚአብሔር ስለ ትግራይ ብቻ የነገራቸው አስመስለው የሚናገሩት በቃ ብዙ ሰው ሼር አድርገን በጣም አዝነናል በቃ እግዚአብሔር እሱን ያኑረው አሜን ::
ለመምህራችን ስለ ትምህርቱ ቃል ህይውት ያስማልን በእጅጉ የምውድህና የማከብርህ መምህሬ የሄ ፅሑፍ የኔ እስኪመስለኝ ነው ልክ እኔም ከሁሉም መምህራን አብልጬ የምከታትልህና የማከብርህ መምህር ነው አሁንም ቢሆን ምንም መቀነስ አልችልም ግን እባካቹ እባካቹ በምትውዱት ነገር እንለምናቹ የህዝባችን ጥፋት አየስደስታቹ በምን እንለያቹ ከየአለም ስዎቹ መምህር እኔም ዛሬ በብዙ ከፍቶኛል በንግግርህ በገለልትኘትህ አንዱ ጥፋት ለአንዱ ልማት እንድ አንድ አግልጋይ አይጠብቅም ያለው ጦርነት ድግሞ ከቤት ክርስትያን ጋር የሚያጋናኝ የለዉም የትግራይ የቤተ ክርስትያን ጠላት ነው እንዴ ሃይማነቱና ሃገሩ እኮ የጋራችን ነው ምን አለበት ፍቅር በንስብክበት አንድበታችን ያው የሚጠፋና የሚቀርስ ፍርዱ ለእግዚ አብ ሔር እንተውለት እኔ ላንተ ለመምህር እንዲህ በየ መናገር አይገባኝም እንደድፍርኩ አውቃለው ግን እውነቱ እንደዛ እንደሚነገረው ስላልሆነ ነው ኃሳቤ የገለፅኩት የሚባለው ለይላ የሚደርገው ለይላ በቻ ለሁላችን በምህረቱ ወድ ቤቱ ይስብስበን ቸሩ መድኃኒ አለም ለእኔ ለኃጢያተኛዋም ይቅር ይበለኝ
+++አሜን.አሜን.አሜን.+++ቃለ ህይወት ያሰምላን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል !!!!!!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዛብሄር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ፀጋውን ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን የእመቤታችን ፍቅሯ ምልጃዋ አይለየን
Amen Amen Amen 🙏 kale hwite yasmalen daecon!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅወት ለእኛም የሰማነውን ለፍሬ ለመለወጥ ለበረከት ያድርግልን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕመ ፍቅራን በልቦናችን ይሳልብን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
Egziabher yemsgen serachewn enxelalin
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በደህና መጡ
በጣም እጂግ እመወድህ መ ምህር ነህ የደብረታቦሩ አብነ ሚኪኤል መናፍቅነታቸው ምኑ ላይ ነው አልገባኝም
መምህር እንኳን በሰላም ሠጡ
መምህር ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመሥገን በዕውነት ቃለሕይውትን ያሰማልን ።
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰሰጥልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ስለ ቤተክርስቲያን ያለህ ቀናኢነት በሁላችንም ይደርብን
AMEN AMEN AMEN KALE hiwote yasemalne Abatachne
እግዚአብሔር ይመስገን
🙏🙏🙏🟢🟡🔴
Egziabher Amelak stegawen tenawen mistrun yigleslewot kale hiwot yasemalen💚💛❤🤲
Amen kale hiowten yasemaligen! Memeherachen
ፍቅሯ ይብዛልን!
አሜን አሜን እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ
ቃለ ህይወት የሠማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልንመምህራችን
ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የግሽኖ ጥላ ከለላ ትሁንህ ::
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ርዕስተ መንግስትን ያውርስልን!
ቃለሂወት ይስጥልን መምህራችን
amen amen amen qalywet aysemaln
እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
🌿አሜን💚 አሜን💛 አሜን❤️🌿
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህራችን
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን!!
ቃለሂወት ይሰማልን መምህራችን
ቃለህወት ይ
🌿🌿ቃል ህይወት ያሰማልን🌿🌿
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
Egziabher yemsgen
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Qale yewten yasemalin mengste senayetn yawrslin
እኛም ፍቅሯ በዝቶልን ደስ ተሰኝተን በትህትና እናመሰግናት ዘንድ ትርዳን
Amen amen amen
ማቃለል ሕይወት ያሰማልን መምህር
ምን ማለት ነው የጻፍሽውን አርሚ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen qlwet yasemalm
የእግዚአብሔር እናት
Amen. Amen.Amen.
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር ቅድስት ሰብልትያናን ባለፈው ዓመትም ተጋድሎዋን ስፋ አርገኽ አላስተማርከውም ዘድሮም ጥብቄ ነበር የተወሰነ አባቶች ስለተጋድሎዋ ጠይቄ ሊነግሩኝ አልቻሉም የማረባ ነኝ ግን ልክ እንደነ ቅድስት አርሴማ ትንሽ ተጋድሎዋን ቢያስተምሩን ስለድፍረቴ ይቅርታ
Egezabhre yemasegne
Amen
Kal hiwot yasmalen
መምህሬ💚💛❤
Antem zare merteh alekesk! Tilik sew siwerd yasazinal
Enkone dehna metahe memhere, eyetemarku ena eraseneme eyaremku new.
Amean Amean Amean (172/6)
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እወነትነወ
እውነት ነው ወንድም ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚያሩ ጉዶች መጡብን አይይይይይይ
🙏🙏🙏
ንብስህንእይማርበእግዝብሄር
Egzeabher yemasgen
mengiste semayatin yawursilin
እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንለኛምየሰማነዉንበልብልችንያሳድርብንአሜን
ኧሁ ኧረ ማረር ነው ወንድሜ ብቻ እሱ በቸርነቱ የቸርነቱን ስራ ይስራልን አዛኝቱ ወላዲተአምላክ ከልጇ ከወዳጇ ከአምላኳ ታማልደን ለሀጺያታችን አሳልፎ እንዳይሰጠን።
መምህር መቼ ነው ጎንደር አፄ ቴዎድሮስ ጊቢ ጉባኤ ቤተ ጎርጎርዩስ የምትገኘዉ???
bere ena beg miyarduts endet new betekrstian gibi wust
"ቴዎቶኮስ" የእግዚአብሔር እናት የሚለውን ነው የማውቀው። ታኦዶኮስ የሚለውን ቢያብራሩልን።
ከቃሉ ጋር ናችሁ ብትል አይሻልም አሁንም አሁንም ደህና ናችሁ ከምትል?
እና ቢል እግዚአብሔር ይመስገን ስለተባለ ምን አቃጠለሽ / አቃጠለህ😠
አይ እኔ ደግሞ በጣም ደስ ይለኛል ዛሬ ሀይ ሠላም እንጂ እንዴት ዋላችሁ እንዴት አደራችሁ እንዴት አረፈዳችሁ ብቻ በገጠር ቤተሰቦቻችን የሚሰጣጡት የእግዚአብሔር ሠላምታ የለም እና መምህር ገብረ/መድህን መልሰው መላልሰው እግዚአብሔርን እንዲጠራ አደረጉ እንጂ ምንም የሚያስከፋ አይደለም በእውነት