ያ ክፉ አገልጋይ (ባሪያ) "ዝክረ ቅዱስ ባስልዮስ" አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት እረዴታችው ይደርብን አሜን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቸሩ መድኃኒአለም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
    የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን

  • @anteshtemesgn3774
    @anteshtemesgn3774 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን........

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💐🌻🌼💐🌻🌼💐🌻🌼💐🌻🌼💐🌻🌼

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @aynalemdeme2114
    @aynalemdeme2114 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃል ሕይወት ያሰማልን
    መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሠማያት ያዋርስልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ክብር ፀጋውን ያልብስልን

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 2 ปีที่แล้ว +10

    ዕለት ዕለት የእርሶን ትምህርት መስማት ዕድሜ ይጨምራል! የድንግል ልጅ ክርስቶስ ዕድሜን ከጤና ይስጥልን!🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንገሰተ ሰማያት ያውርሰልን 🙏🙏🙏

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረስን መምህር ዬርዳኖስ ፀጋውን ክብሩን እውቀቱን ያብዛልህ ። እንኩዋን ለብርሀነ መስቀሉ ክብር በስላም አደረስቻሁ / አደረስን ።።።።

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከመስቀሉ በረከት ያካፋለን አሜን

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሳፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል መምህር

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube4393 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን... በእድሜ በጤና ይጠብቅልን... እኛም ፶ ፷ ፍሬ ለማፍራት ያብቃን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገንአሜንእንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁአሜን ቃለህይወትንያሰማልን አሜን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን እግዚአብሔር አምላክ አቤቱ ማሃራን ይቅር ብልን

  • @nestiyearsema6052
    @nestiyearsema6052 2 ปีที่แล้ว +7

    የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህርነ🙏✝️😘

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱስ ባስልዮስ አምላክ ይክበር ይመስገን 😍

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ እደረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወቱን ያሰማልን መምህር❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያየማልን አሜን አሜን

  • @hayat7959
    @hayat7959 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሙምህር

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን🙏🌻 አሜን 🙏🌻አሜን 🙏🌻ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🌻

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว +6

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ከዘመነ ማርቆስ
    ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ
    2015 የሀዘን ሳይሆን የደስታ ዜናን እምንሰማበት
    ከክፉ ምኞት በስተቀር ምኞታችን እውን እሚሆንበት ያድርግልን🙏
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምሀረ ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰመያት ያውረስልን በረከታችሁ ትድረሰን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምራችን

  • @selamderebe8957
    @selamderebe8957 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትያሰማልን መምህራችን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እድሜን ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን ገብረ መድኅን

  • @friendsandfamily9294
    @friendsandfamily9294 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hwite yasmalen daecon

  • @yosefwegayew1956
    @yosefwegayew1956 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማዎት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት ጸጋውን ያብዛልዎት!!!

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @አስካለማርያም-ፈ7ቈ
    @አስካለማርያም-ፈ7ቈ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን::የቅዱስ ባስልዮስ በረከት ይደርብን በምላጃው ይህን ክፋ ሀጢያታችንን በምልጃው ያስውግድልን::

  • @metsmamiyitbarek5223
    @metsmamiyitbarek5223 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እህተማርያም-ገ7ዠ
    @እህተማርያም-ገ7ዠ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @h.a9977
    @h.a9977 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን

  • @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ2ዘ
    @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ2ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
    አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @Ayall12
    @Ayall12 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን🌸

  • @علياحمد-ك3ز
    @علياحمد-ك3ز 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያሰማልን

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን♥

  • @use1K629
    @use1K629 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን
    ያሰማልን ለመምህራችን በዕድሜ በፀጋ
    ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በእውነት 🤲🤲

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን መምህር የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን በእውነቱ 🤲😥

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን!

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 2 ปีที่แล้ว +2

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen

  • @tsiontesfaye6358
    @tsiontesfaye6358 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jonisweat5764
    @jonisweat5764 2 ปีที่แล้ว

    ዳቆን ዮርዳኖስ እንዴት ከርመሀል?እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እየተመኘሁልህ ስለዘውትር ጸሎት(የእመቤታች ለምን ተጨረ ተብሎ ለሚነሳው ጥያቄ ማብራሪያ ት/ት ብተሰጠን ስል ብትህትና እጠይቅሀለው!

  • @tigistsolomon8316
    @tigistsolomon8316 2 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet ysemalen 🙏🙏🙏

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @abrehetmedihanie560
    @abrehetmedihanie560 2 ปีที่แล้ว

    አሚን።

  • @abrahammelkamu2545
    @abrahammelkamu2545 2 ปีที่แล้ว

    💙💙💙

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ምክርህን ለመስማት በመቻሌ አመሰግናለሁ።

  • @bereadis7688
    @bereadis7688 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን።
    እባኮት ፡ መምህር ፡ ጉባኤ ፡ የተከሉበት ፡ ደብር ፡ የት ፡ እንሆነ ፡ ጠቁሙኝ

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 ปีที่แล้ว

    ዕግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእሜናጤናዎትንይስጥልንየቅዱሳኑበረከትይደርብንአሜን3

  • @Yechu1221
    @Yechu1221 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብሪት አይግረምህ ከሴጣን የባሱ እርኩስ ቀሳውስት አሉ

  • @ዮናታንዘአማራ
    @ዮናታንዘአማራ 2 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ ስለ ስዎች ልደት አይከበርም ክልክል ነው የሚለውን ስብከት ነገሩኝ እርእሱን ልከታተል እፈልጋለሁ

  • @seyfeslassietube9241
    @seyfeslassietube9241 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ማሰተማርህን እንዳታቆም በፍጹም ተገሳፅ ያስፈልገናል

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደብተራ ማለት የበተክርስትያን የጀረባ ቅመል ነውውው።

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mimokh9491
    @mimokh9491 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @abrahammelkamu2545
    @abrahammelkamu2545 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን