የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን ኳስ ተጫዋች የነበረው ወጣት በመተት መሰቃየት! የእግር ኳስ ተሰጦውን በመተት ያጣው ወጣት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 มิ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 62

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 หลายเดือนก่อน +5

    አባየ ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ።

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 หลายเดือนก่อน +4

    አባቴ ጸጋውን ያብዛሎት የቅድሰት ወለላይቱ እመቤት ልጅ ቅዱስ አማኑኤል። ❤

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn หลายเดือนก่อน +5

    ሥንት አይነት ምቀኛና ክፉ ሕዝብ ነው ያለው በጣም በጣም በጣም ይገርማል

  • @HappyFamily-pn8hb
    @HappyFamily-pn8hb หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን የአገልግሎትዋን ዘመን ይባርክልዋ ኑሩልን

  • @user-tf4ec6zz7j
    @user-tf4ec6zz7j หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ የሚገርም ነገር ነው ማን እንደ እግዚኣብሄር ምስጋና ይሁነው ለክርስቶስ ይፍታን ፈጣሪያችን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኦ የሰውልጅክፍት አያልቅ የተያውም እሚረዳን የለእግዚአብሄርይማረን አባቴ እመአምላክ ትጠብቆት ከነቤተሰብዎ

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sabrinayosief3748
    @sabrinayosief3748 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝእብሕር ይመስገን ላንተ የደረሰ ልዑል እግዝእብሕር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዘሎት ኑርሉን አባታችን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 หลายเดือนก่อน +1

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ይፍቱኝ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት❤❤

  • @user-vb7lu8cf3h
    @user-vb7lu8cf3h หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ እባክሽን ፍችን ለሁላችንም 😢😢😢

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ZdKebede
    @ZdKebede หลายเดือนก่อน

    ውድ አባታችን❤❤❤❤❤ቸሩ መድሀንያለም ይጥብቅልን

  • @MershaYmer
    @MershaYmer หลายเดือนก่อน

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመኖወትን ፈጣሪ ይባርክልወት የኛ እንቁ አባት ኑሩልን

  • @user-mo3xz6fg3h
    @user-mo3xz6fg3h หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
    እና የቴልግራም ቁጥር ፖሊስ ሸር አድርጉልን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ላዝቺ ቄን ላበቃን አባቴ ሸ ዓመት ኑሩልን እርሜና ፀጋሁን ይቸምርሎት ቁዱስ ሃያል ጌታ

  • @zelalamzola-hm7vr
    @zelalamzola-hm7vr หลายเดือนก่อน

    Egzabher ymesgen lante yederese legnam ydres..amen

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 หลายเดือนก่อน +8

    እመብርሃን እናታችን አንቺ አስፈቺን እናቴ ሁላችን ታስረናል !!!! ቀሲስ ፀጋውን ያብዛሎት የኛ አባት እርሶን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-wg9ki3ms7k
      @user-wg9ki3ms7k หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜንአሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አባታችን ሁላችንም ተይዘናል ወላዲተ አምላክ ትደርስልን

    • @SolomonAsnake-by2ve
      @SolomonAsnake-by2ve หลายเดือนก่อน

      የት ነዉ የማገኛቸዉ

  • @user-ey8el2qw3l
    @user-ey8el2qw3l หลายเดือนก่อน

    Aba yftun tsegawn yabzalewt amen amen amen

  • @waanofiwaanofi8307
    @waanofiwaanofi8307 หลายเดือนก่อน

    የዝቋሏዉ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ለሡ የደረሡት ለብስራተገብርኤል ይድረስለት ብላቹ ፀልዩልኝ አባቶች

  • @Aswasn791
    @Aswasn791 24 วันที่ผ่านมา

    ብኣስመራ መተት በዚ ግዜ በጣም የገነነ ነው።

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍ አረ ያዛዝናል 🥲🥲አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ክፋታችን በዛ 🥲በቸርነትህን ብቻ ማረን ጌታ ሆይ 🥲. እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን... አባቴ ወንድሜ ወልድ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡልን ኡፍፍፍ 🥲, ኑርልን አባቴ ❤️

  • @user-se4kd9kv4k
    @user-se4kd9kv4k 25 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፡ እኔም ካስ ጥሩ ነው ምጫወተው ፡እንደጀመርኩ ግን ኣላድግኩም፡ እችን ቪድዮ ኣይቸ የዕድል መተት የካስ ብዬ ስቀጠቅጦ እመቤታችን ኣሰረችልን፡እመቤታችን ኣመስግኑልኝ።

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 หลายเดือนก่อน

    .ቸሩ መድሐንያለም መታችና አስመታችን ይገስፃቸዉ ጨረሡን በመተትና በማስመተት ይህ አይነት ነገር ሳይ ይኸዉ አረብ ይሻለኛል እላለሁ አደለም ጓድኛ የተወለደ የራስ ቤተሠብ እያስመተቱብነዉ እግዚያብሔር ለንስሀ ያብቸዉ ቤተሠብ ናቸዉ አባቴን ያሳጡኛ😢😢😢😢😢😢😢አረረረረረረረ እኔስ አእምሮየ ቆሰለ ነፍስይማር. .በሉልኝ ገብረእየሡስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb562 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @atakeltabrham4451
    @atakeltabrham4451 หลายเดือนก่อน +1

    ወለላይቱ❤❤❤ እመቤት

  • @waanofiwaanofi8307
    @waanofiwaanofi8307 หลายเดือนก่อน

    ምክንያቱ ባልታወቀ ታስሮ እስርቤትነው እመብርሐን ትፍታው ፀልዩልኝ ወንድሜነው።

  • @legessegyohannes5332
    @legessegyohannes5332 28 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @user-oe4wy6ek5k
    @user-oe4wy6ek5k หลายเดือนก่อน

    Aba,metwal yemik sew kal ngerug

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤temsegn fteri

  • @user-ni5dc3ki6k
    @user-ni5dc3ki6k หลายเดือนก่อน

    በማርያም አድራሻውቻው የትነው ንገሩን እባካቺው

    • @selam8232
      @selam8232 หลายเดือนก่อน

      Ayat zone 05 Yohannes betekrstian

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 หลายเดือนก่อน

    🥹🥹🥹🥹ግን ምንድነው ጥቅሙ ሰው ጎድቶ ምን አይነት ደስታ ነው ያላቸው

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Shambel-fn1xb
    @Shambel-fn1xb หลายเดือนก่อน

    Silkowet yeaki kale yets new yemageleglut beteseb

  • @sdcvsc36
    @sdcvsc36 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ሰዉ ከፍተዋል😢😢

  • @user-ce2je5ip3v
    @user-ce2je5ip3v หลายเดือนก่อน

    ወገነቼ አስቸጋሪ ነዉ ብቻ አድ አትለከፉ 😢😢😢😢

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 หลายเดือนก่อน

    Efit efita efeti abona welet medehn belch asebn memher

  • @bethlembathi9842
    @bethlembathi9842 หลายเดือนก่อน

    Abatahen sagawen yabezalot ba edema ba tana etabekot la esu yadaresahe la hulahenem tederselen.

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we หลายเดือนก่อน

    Abata enkone basalam matwelen

  • @genetwolde999
    @genetwolde999 หลายเดือนก่อน

    የት ነወ በማሪያም

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 หลายเดือนก่อน

      አሁን ለደን ነው ያሉት

  • @Fuad-kx6xm
    @Fuad-kx6xm หลายเดือนก่อน

    መምህሬ ደናነክ ህልም ምግብ መብላት

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 หลายเดือนก่อน

      ሲሳይ ነው እጀራ ጥሩነው

  • @murtazarashidi-du8qx
    @murtazarashidi-du8qx หลายเดือนก่อน

    🙏🌹🌹🌹🙏🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sabrinayosief3748
    @sabrinayosief3748 หลายเดือนก่อน

  • @senaithagos8687
    @senaithagos8687 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ይብዛላቹ ዩኬ መጥተው መምህር ሄኖክ ደስ ብሎን ነበር ግን የሚጠቀሙት ግሩፕ ያሉት በዘመድ ስንጠይቅ አድራሻ አትመልሱም ስልክ ለጠፋቹ ሲደወል አይነሳም ቴሌግራም ግሩፕ ስንጠይቅ ለጊዜው አናቅም እናሳውቃለን ነው መልሱ እና የሚሄዱትም ሆነ የሚፈወሱት በዘመድ ነው በውስጥ ውስጥ እየተፃፃፉ ዘመድ ሆነ ግሩፕ የማናውቀው ደሞ እግዚአብሔር ለሀገራችን አብቅቶን ለመፈወስ ያብቃን ይህ ነው በእንግሊዝ ያለው ችግር በሁሉ ቦታ ዘመድ ነው

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 หลายเดือนก่อน +3

      ምን ማለት ነው አድርሻው You tube ላይ አስቅምጧል. Fb ላይ ተልቅዋል, ይህ የዲያብሎስ አሳብ ነው እግዚአብሔር ይግፅፅ... ዘመድ ምናምን የሚል ነገር የሴጣን አሳብ ነው .

    • @senaithagos8687
      @senaithagos8687 หลายเดือนก่อน

      @@tsehaaydagne2211 የዳቢሎስ አትበይ ስንቴ ደወልኩ አይነሳም በቴሌ ግራም ስጠይቅ አልተለቀቀም ይላል መምህር ፔጅ ስገባ በሰላም አጠናቀቅን በእግዚአቤሔር ሀይል አነባለሁ በውስጥ ውስጥ የምትሰጣጡ ነው ፕሮግራሙ አታሳውቁም ለምን ስል የሚቋወሙዋቸው ስላሉ በውስጥ የምንፃፃፍ አሉኝ ስለዚህ ለኔ ለመስጠት ፍቃደኛ አይደሉም ስለማያውቁኝ ተቋዋሚ ትሆናለች ብለው ያለነው ነፃነት አገር ነው የሚያስፈራ ነገር የለም ወንጀል ብቻ የሚያስጠይቅ ታውቂያለሽ ቅሬታዬ ትክክል እንደሆነ አንቺ ስለተጠቀምሽ እውነት አውሪ ብዙ ሰው ማግኘት አልቻለም እውነቱ ይህ ነው

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 หลายเดือนก่อน +1

      አድራሻ ዩቲዩብና ፌስቡክ ላይ አለ ሆኖም ግን እራስሽ ላይ ያለውን መንፈስ እሰሪው እንዳይያዝ ፈርቶ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው።

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 หลายเดือนก่อน

      አድራሻው ኢቲዪፕ ላይ አለ እኮ ውዴ

    • @senaithagos8687
      @senaithagos8687 หลายเดือนก่อน

      @@hellinabebe424 እህቴ እምልሻለሁእንደሚመጡ ዩቱብ ላይ ተለቀቀ ከመጡ በኃላም በትግርኛ ተናጋር እና አማርኛ ተናጋሪ ተብሎ ስልክ ተለጠፈ አሳውቁን የሚል እኔም ስደውል አያነሱም ፕሮግራሙ ጀምረው ፎቶ ተለጠፈ ተስፋ ሳልቆርጥ ደወልኩ መለስ የለም አንዱ ቲክትክ ላይ በመዝሙር ፖሰተው በውስጥ ስፅፍለትአድራሻው ስል ነይ ቴሌግራም አለኝ ሄድኩኝ ስጠይቀው ሊንክ ልኮ ጆይን አድርገሽ ግቢ እና ጠይቂ አለኝ ገብቼ ሰላምታ አቅርቤ ጠየኩኝ መለስ የለም ኮመንቶች ሲፃፃፉ የማነበው በቅርብ እናሳውቃለን የሚል ነው እኔምእከታተላለው ብይ ዝም አልኩ ሳምንት መጣ ምንም የለም መምህር ሄኖክ ፔጅ ገብቼ ሳይ ትላንት በሰላም አጠናቀቅን ብለው ፎቶ ለጥፈው አየሁ ተመልሼ በቴሌግራም ቅሬታ ፃፋኩኝ ለምን ስጠይቅ የማትመልሱ ስል አንብበው እዚያ ውስጥ ያሉ ሁለት ሰው ደወለልኝ አዎ ፅፈሻል የመለሰልሽ የለም በውስጥ ውስጥ ነው የሚፃፃፉት እሳቸውን የሚቋወም ስላለ አድራሻ እየቀያየሩ ነው የሚያገለግሉት አለችኝ ስለዚህ የሚያቀኝ ስለሌለ በዘመድ ነው የሚሰራው ሁለተኛውም ስትደውል ከኢሮፕ የመጣች 200ፓውንድ በላይ ትራንስፖርት አውጥቼ በስንት መከራ ቦታው ደርሼ አላስገባ ብለው ብዙ ነው ብለው ለምኜ ዛሬ ተመላሽ ነኝ ብይ አገኘው አለችኝ ተስፋ የለኝም ማለት ነው ሰው የማላውቀው አረ አሉ የምትሉ የተጠቀማቹ ዘመድ ያላቹ ናችሁ ታውቃላቹ ችግር እንዳለ

  • @derejenigusu3781
    @derejenigusu3781 หลายเดือนก่อน

    ቦታዉ ጠቁሙኚ

    • @user-ni5dc3ki6k
      @user-ni5dc3ki6k หลายเดือนก่อน

      ማርያምን አይናገሩም ስጠየቁ

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 หลายเดือนก่อน

      You tube ላይ fb ላይ አስቅምጧል