የቤተሰብ መተት የቤተሰቡንና የልጆቹን ዕድል ያስወስዳል? የቤተሰብ መተት ምልክቶች ምን ምን ናቸው? ቤተሰብ ላይ በአራት መንገድ ይመተታል..

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 599

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 6 หลายเดือนก่อน +166

    የኔ እና የቤተሰቤ ህይወትን ነው የነገሩኝ አባቴ ቦሌ 80ሚሊዮን ብር የሚያወጣ መኖሪያና የንግድ ቤታችንን በ850ሺ ብር ሽጠን ወተናል ቤቱን ከመሸጣችንም በፊት ከሸጥንም በኋላ ህይወት ከባድ ነው ብቻ በጸሎታችሁ አስቡን አባታች ይፍቱኝ ይባርኩኝ እድሜ ከጤናጋር ይስጦት🙏🙏🙏

    • @nardosmekonnen9033
      @nardosmekonnen9033 6 หลายเดือนก่อน +30

      ይሄን በሱባኤ እየተመጸኑ መጠየቅ ነው ከባድ ነው ቅድስት አርሴማ ትርዳቹ

    • @VIP-n1z
      @VIP-n1z 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@nardosmekonnen9033 አሜን

    • @johnbelay3321
      @johnbelay3321 6 หลายเดือนก่อน +4

      I am the victim of black magic like you the devil is defeated almighty God is great!!!!

    • @FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl
      @FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl 6 หลายเดือนก่อน +9

      እግዚአብሔር አምላክ ሁለን ቻይ እስራታችንን ይፍታን😢

    • @FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl
      @FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl 6 หลายเดือนก่อน +8

      ይገርማል እኔም ከእናቴ ጋር መግባባት አንችልም ወንድሞቸም ሱሰኛ ሁነዋል አንረዳዳም አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ፍታን😢😢😢

  • @eresaresashagre5240
    @eresaresashagre5240 6 หลายเดือนก่อน +27

    ያሉት ሁሉ እወነት ነው ሙሉ የኛ ቤት ህይወት ነው የኛ ለዛውም እያየን ነበር ሚደረገው አይዕምሮአችንን ደፍኖት በመጨረሻ የቀራኒዮ ንጉስ መድሃኒያለም ደረሰልን ይኸው አሁን ተይዟል ሙሉ ቤተሰብ ትግል ላይ ነን ጨርሰን ለመመስከር ያብቃን ክብር ይግባው ለአለሙ ቤዛ❤

    • @habtomdebesay7229
      @habtomdebesay7229 6 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh eshi Egzbher ale bezfanu

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 4 หลายเดือนก่อน

      Egiziabher Yefewisachu Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
    @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል 6 หลายเดือนก่อน +82

    😢😢😢😢የኛ ቤት ጉድ ነዉ አዳምጣለሁ ግን መስገድ መጸለይ አልቻልኩም እመ አምላክ እባክሽ አበርቺኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ😭😭😭

    • @አመተስላሴ
      @አመተስላሴ 6 หลายเดือนก่อน +3

      እመብርሃን ትርዳሽ አረ በርቺ እናቴ አልቻልኩም ካልሽ አትችይም ይልሻል እችላለዉ ብለሽ በርቺ የኔ ዉድ

    • @አመተስላሴ
      @አመተስላሴ 6 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚኦ ክፋታችን እስከመች ነዉ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ቤቱጋ የማረን ማረን ብለን ስንለምነዉ አቤቱ አንተ እራራልን እባክ

    • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
      @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 6 หลายเดือนก่อน

      Emebrhan Tdreslachuh Yene Eht ❤❤❤😢😇💕🙏🏾

    • @FetleWork-ke2zm
      @FetleWork-ke2zm หลายเดือนก่อน +1

      አይይይ አልችልም አይባልም እኔም እንዳች ነበር ለሠከድ መበርከክ ለኔ እሳት ነበር አየሽ ግድ ለመድኩኝ ቻይ ፀልይ ተምበርከኪ አይዘዠሽ አመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ አልችልም አይባልም በርችችችችችእሽ

    • @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
      @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ 26 วันที่ผ่านมา

      😢😢እኔም

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
    @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ 6 หลายเดือนก่อน +27

    በእውነት አባታችን የእኔ እና የቤተስቦች የሁሉም ነገራችን የትዘጋ እና ምስቅልቅል የለ ነው አባታችን ብፀሎት አስብን

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 6 หลายเดือนก่อน +31

    እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አንድ አንዴ እኔን ብቻ የምያስተምሩኝ ይመስለኛል ከንቱ ሆኜ ባክኜ ይሄው እስካሁን በደፈናው እኖራለው ብቻ ተመስገን

  • @ygyygh6610
    @ygyygh6610 6 หลายเดือนก่อน +19

    ወላሂ የኛ ቤት ታሪክ ነዉ አባታችን😢😢

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu5886 6 หลายเดือนก่อน +20

    ይሄ ትምህርት❤ በብዙሃኑ ቤት ውስጥ ያለ ችግር ነው እኔ የኛን ቤተሰብ ታሪክ የምሰማ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ለእርሶ አረጅም እሜና የአገልግሎት ዘመን እና ጸጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት እኛንም ከታሠርንበት በቸርነቱ ይፍታን🙏🙏❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 6 หลายเดือนก่อน +18

    ኡፍፍፍ የኔ አብባት የኔ እና የበታሳቦቼ ታሪክ ነው 😭😭😭😭አብባታቺን ቃልህዎት ያሰማልን አባቴ ሸ 1000ዓመት ኑሩልን የኔ አብባት አሁኒም ፀጋሁን ያቢዞሎት 🙏🥰

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 6 หลายเดือนก่อน +37

    ልክ የኛ ቤተሰብ ህይወት ነው 😢 አምላክ በቃችሁ በለን ፈውሰን አንተ ምንም የሚሳንህ የለም

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 6 หลายเดือนก่อน +24

    ያሉት ሁሉ የኔ የቤተሰብ ታሪክ ነው የአመት በአልን በተለይ ፋሲካን ሁሌ ፀብ አለ በኛ ቤት ወንድሞቼ እጅግ የሚያማምሩና ከሰው ጋራ ተግባቢ ናቸው ነገር ግን ተምረው እንዳልተማረ በቤት ውስጥ ታስረው ከቤት አይ ወጡ አይሰሩም አልጋላይ እንደበሽተኛ ተኝተው ይውላሉ ሊሰሩም ቢወጡ አይሳካላቸውም እናትና አባቴም ሰላም የላቸው አኔም በትዳሬ እየገባ ይበጠብጠኛል ልጆቼን ትዳሬን ቤቴን ትቼ በአህዛብ ሀገር እንከራተታለው ።ወንድሞቼ ፀበል ሂዱ ስላቸው እሺአይሉም እኔስ በትንሹም አቅሜ እንደፈቀደው እየታገልኩ ነው ወንድሞቼን ሳስብ ግን ያመኛል በጣም ያሳዝኑኛል እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡን እመብርሀን እንድትፈታን

    • @SelamawitGod-gl2we
      @SelamawitGod-gl2we 6 หลายเดือนก่อน

      Eheta barech anch kabaratash katalayesh kasagadesh yesetakakale

  • @getahuntelele637
    @getahuntelele637 4 วันที่ผ่านมา

    በእውነት መምህራችን እረጅም እድሜ። ይስጦት❤❤❤

  • @sebleyoutube2978
    @sebleyoutube2978 6 หลายเดือนก่อน +27

    የኔ አና የቤተሰቤ ታሪክ እርሰ በርሳቸችን እየተባላን እንዴሁ እየተንከራተትን ተበታትነን እድሜያችን ጨረስን 😢😢

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 3 หลายเดือนก่อน

      ፍታህ የት ይገኛል

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn หลายเดือนก่อน

      አየተባላን ትክክል ተባልን ብቻ ሳይሆን ከዛም የባሰ ቺግር ላይ ወድቅናል አይ መከራ 🥹

  • @MelakuArsido
    @MelakuArsido หลายเดือนก่อน +1

    አባ የኔ ነገር ነው አደራ በፀሎት አሱቡኝ አደራ ከዛሬ ቦሀላ ታኣምር እንደማይ የጌታ ፈቃድ የድንግል ማርያም ልጀ ይሁን አሜን

  • @desalegnrejebo3939
    @desalegnrejebo3939 5 หลายเดือนก่อน +8

    መምህር የእኛ ጎረቤት እኛ ላይ ይህንን ሁሉ ያደርጋሉ ግን ለምን ሲባሉ መጨረሻ ላይ ንስሀ እንገባና እንድላን ይላሉ ታድያ በምድር የሰውንህይወት እያበላሹ እግዚአብሔር ዝም ይላል ግራ ስለሚገባኝ ነው እድል እያበላሹ እድል እየወሰዱ መጥፎ ስራ እየሆነ እያወቁ ከቤተክቲያን ተመላላሽ ቆራቢ መስለው ነው የሚታዩት እንደገና ንስሀ እገባበታለው እያሉ ይኮፈሳሉ ግን ይህን ሲያደርጉ ግራ ነው ሚገባኝ ሳልዋሽ ነው መምህር የፃፍኩሎት

    • @mulualemzerefa208
      @mulualemzerefa208 หลายเดือนก่อน

      ህልም ነው ለኔ የዚህ አባት ትምህርት

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን።በእግዚአብሄር ቸርነት በጸበል በጌታችን በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ደም እየተፈወስን ነው ተመስገን ክብርም ምስጋናም ለልኡል እግዚአብሄር ይመስገን ነጻ እያወጣን ነው❤❤❤❤

  • @selamawityemaryamlij2606
    @selamawityemaryamlij2606 6 หลายเดือนก่อน +8

    ወይጉድ አባቴ የእርሶ ትምህርት ሁልግዜ ተሰምቶ አይጠገብም እና እማምላ ፀጋውን ታብዛሌት። እኔም አክስቴ እና ሌሎችም ናቸው እድሌን የወሰዱብኝ አሁን ግን ቅዱስ ገብርኤል ረድቶኝ እድሌ ተማመልስዋል እግዚአብሔር ን አመስግኑልኝ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይክበር የመስገን እናም ይህ ትምህርት ብዙ ነገሮችን መልሶልኛል ሙሉ ያስተማሩት ትምህርት የኛ ቤት ታሪክ ነው እኛ ቤት አብዛኞቻችን እድላችን ተወስድዋል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተመልስዋል። እግዚአብሔር ን አመስግኑልኝ

    • @MeMe-qw5yl
      @MeMe-qw5yl 5 หลายเดือนก่อน

      Endayt new ema berates negareyg

    • @Almanal-q5b
      @Almanal-q5b 3 หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገንንንን❤❤❤❤

    • @Almanal-q5b
      @Almanal-q5b 3 หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገንንንን❤❤❤❤

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ ሁሉም በኛቤት ነበር አሁንም አለ በተለይ በልጄ ላይ ተምራ እንዳልተማረ ትንከራታለች ከኔም ጋ አትስማማም በጣም ትጠላኛለች ይሄንን ያየሁት በቅርብ ጊዜነዉ የምታረገዉን ነገር ራሳ ብቻ ትክክል ነኝ ትላለች ጥሩ ጭንቅላት ነበራት ግን አንድ አገር መኖርና መስራት አትፈልግም በየሄደችበት አገርም ነገሮች ይበላሹባታል ብቻ ትክክል ያልሆነ ነገር ብዙ አስተናግዳለች በቤ ተሰብም ሁላችን ታማሚ ነን ግን ነሳይብሳል እኔ ሳስበዉ ሁሌም አለቅሳለሁ በጸሎቴም ስለሷ ስጸልይ ዉስጤ ያዝናል በጣም አቅሳለሁ አንድ ቀን በጣም ሳለቅስ ዉዬ ቁጭ ስል የነፍስ አባቴ ደዉለው እንዴት ናት ሲሉኝ የባሰ ጮኬ አለቀስ ነገርኳቸዉ ድምጻም ጠፍታል ስራዋም ተቋርጣል አልኳቸው በነጋታዉ የቤተሰብ ጸሎት እናርግላት ብለን እኔ ከ usa እህቶቼ ከኢትዮጵያ እሳቸው ጋሆኜ አወራንና የ 3ቀን ጸሎት አረግን በ5ተኛው ቀን በጉርፕ ደዉላ አወራችን እዉነት ፀሎት የማይፈታዉ ነገር የለምና በእግዚአብሔር ስም በጸሎቶ አስቡን (ወለተማርያም )(ፍቅርተማርያም ነኝ እኔ ደካማም ብሆን በእግዚአብሔር ተስፍ አልቆርጥ ። የሰዎች ክፋትና ተንኮል በጣም ያስፈራል እየሆነ ያለዉም እሄዉ ነዉ ።ሰይጣን ሀይሉ የገነነዉ ሰዎት ስለሚከተሉትነዉ እግዚአብሔር አምላክ ከታሰርበት መተት ይፍታን አሜን አባታችንበጸሉት አስቡን።🙏🙏🙏

  • @MuneKist
    @MuneKist หลายเดือนก่อน

    አባታችን የቤታችንን ታሪክ ነው የነገሩን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን ግን ዘብር ገብሪኤል ሁጄ መልስ አግኚቻለሁ የጌታየ መላአክ ክብር ይገባውና ወደእድራጊው ተመልሶ ከሀብት ማማ ተፈጥፍጦ ከጤናው ጭምር የወደቀው በጣም በሚገርም ሁኔታ ለነፍሱ ለንስሀ ሞት ያብቃው

  • @godolyas306
    @godolyas306 6 หลายเดือนก่อน +8

    የኛ ቤት ታሪክ ነው እግዚአብሔር ከስዉርና ግልፅ እስራት ሁሉ ይፍታን በስሙ ህይል የክፍ አስራር ይፍራርስ አሜን

  • @fredoseMeskrme
    @fredoseMeskrme หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይጦት በናተ ሂወቴን አገኝውት አባቴ የኛ ቤት ጉድ ነው ፀሎት እና ስግደት ስጀምር ቤተሰብ አያወሩኝም ብናወራም በሰላም አናወራም በፀሎታቹ አስቦኝ አባቴ እኔ ያለውት በሰደት ነው ንሰሀ መግባት እፈልጋለው አባታችን ፈተናያ በዝቶብኛል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አንቺ ጠብቂኝ ለሀገሬ አብቂኝ እናቴ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተእየሱስ
    @ወለተእየሱስ 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት መምህር ይሄ የእኔ ቤተሰቦች ታሪክ ነው እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ መንፈስ እንዲገላግለን በፀሎት አስቡን

  • @Almanal-q5b
    @Almanal-q5b 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የኛቤት ታሪክ ነው በጣም እየተሰቃየን ነው እርሱ መድሀኒያለም ይርዳን❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 5 หลายเดือนก่อน +2

    እባታችን እመቤታችን እድሜዎትን ታርዝምልን ምን ቃላለኝና ወይ እድል ወይ ፈተና እግዚአብሔር ከታሰርንበት ይፍታን 😢

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ የተሰጦት ፀጋ ያብዛልን ኑሩልን አባ በጸሎትአስቡኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 6 หลายเดือนก่อน +9

    .በቅድስት ስላሴ ስም አቤቱ ጌታ ይማረን አባቴ እመብርሀን እድሜና ፀጋዉን ያብዛለወት የሚያስተምሩን ሁሉ የቤተሠቤና የግሌም ቤተሠብ ጋር እያለሁ እኔና አባቴ ሁሌ እንጣላለን በቤት ዉስጥም ብዙም ሠላም የለም የሚገርመዉ በእስሶቹ ሣይቀር ነዉ ምክንያቱም ሁሌ ይሞታሉ ደም ይሸናሉ እስሶቹ ቤቱ በየአመቱ ከሠዉ ሁሉ ለይቶ ይወስደዋል በጥቅሉ ፅፌ አልጨርሠዉም በፀሎት አስቡን ወለተሠመአት ገብረየሡስ ብላችሁ

    • @aberaamelo7452
      @aberaamelo7452 5 หลายเดือนก่อน

      Kelebeyesusn leming yichilal

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q 6 หลายเดือนก่อน +30

    ቀሲስዬ የኛቤት የቤተሰብ መተት ነበረ ፈጣሪ የሰጠን ሀብት ነበረን ጥሩ ቤተሰብ ነበረን ቀሲስዬ ቀስ እያለ ያሁሉ ጠፋ መጀመርያ ሀብታችን ጠፋ ከዛም የተወለዱ መንታ ወንድሞቼ በህጻንነታቸው ሞቱ ከዛም እህቴ እህቴ ሞተች ወላጆቼ በሽተኛ ሆኑ እናቴ ሞተች ከሁለት አመት በሁላ አባቴ ሞተ በቃ ቀሲስ ቤተሰቡ አለቀ አሁን ቤታችን ሰው እየኖረበት ነው እኔና እህቴ ቀረን እኛም ጤና የለንም ጭንቀት በልብ ህመም ትዳር ያስጠላኛል በቃ በቃል ከምገልጸው በላይ እየተሰቃየሁ ነው ጸልዩልኝ አባቴ ገብረ ጻድቅ ብላቹ በማርያም

    • @tesfayhiwet931
      @tesfayhiwet931 6 หลายเดือนก่อน +1

      😢አይዞሽ እህት አምላክ ምህረቱ ይላክላቹ

    • @selamyeabelenat6742
      @selamyeabelenat6742 6 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያስብህ ወንድማችን ገብረ ፃድቅ 😢😢😢

    • @senayawalom
      @senayawalom 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ኣሳዘንከን እግዝአብሔር ካንተ ጋር እና ከ እህትህን ይሁን አሜን

    • @mhhhedgudelese
      @mhhhedgudelese 6 หลายเดือนก่อน +4

      የፀሎት ሠዓት ሊኖርሕ ይገባል በመጀመሪያ ንሥሓ ግባ በመቀጠል መሥገድ መፆም መፀለይ መቁረብ አለብሕ

    • @SewnetweldetsadikSewnet
      @SewnetweldetsadikSewnet 6 หลายเดือนก่อน +1

      እርሳቸው ጋር ስራዬ ብለክ አትቀመጥም ገብረ ፃዲቅ።

  • @yeni7449
    @yeni7449 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሙሉ በሙሉ የኔ ቤተሰብ ህይዎት ነው የተናገሩት አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የተቀበረ መተት እቤት ውስጥ አለ ቤተሰብ ሲሰባሰብ ፍቅር ዬለም በተለይ በአል ሲሆን እርስ በርስ እንደ ውሻ ነው የሚነካከሰው መደማመጥ የሚባል ነገር ዬለም አባታችን ወለተ ሚካኤልና ቤተ ሰቦቼን በጸሎት አስቡን መተቱ የተቀበረበት ቦታ እንኳን እንዲያመላክተን በጸሎቶት አስቡን

  • @FasikawFasikaw-vz2ld
    @FasikawFasikaw-vz2ld 6 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት ነዉ አባታችን ይህ የኛ ቤት ጉድ ነዉ እግዚአብሔር ሆይ ፍታን እባካህ የእስራኤል አምላክ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሚናገሩት ሁሉ እውነት ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እኔ ደካማ ልጆትን በፀሎትዎ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው ።
    እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት አባቴ🙏

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እመብረሀን እድሜውን ፀጋውን ያብዛሎት አሁን ቤተሰቦቼ ያሉበት ሁኔታነው ያስተማሩን እመብረሀን ከጠላት እጂ ታውጣን ልኡል እግዚያብሄር በቸርነቱ ይመልደተን አሜን

  • @senka-db6oc
    @senka-db6oc 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ሁሌም ትምህርታችሁን አዳምጣለሁ ሁሌም የሚያስተምሩት በኔ ቤተሰብ ውስጥ ያለ ነው በተለይ የዛሬው ትምህርት ጭራሽ የኔ ነው

  • @betselot279
    @betselot279 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    ያስተማሩት ሁሉ እኔ እና ቤተሰቦቼ ላይ የደረሰ ተመሳሳይ ፈተና ነው ድሮ ፍቅር የነበረው ቤተሰባችን አሁን ተበታትነን ሁላችንም በየራሳችን ፈተና ውስጥ ነን አንጠያየቅም አንደዋወልም በቃ ሳስበው አዝናለሁ
    መተት የርኩስ መናፍስት ስራ መሆኑ ስለገባኝ በፆም በፀሎት በስግደት ፈጣሪን እየተማፀንኩ ነው
    በፀሎታቹ አስቡን

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 6 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን ከመምህ ግርማ ጋር ጀገኖቼ በያችዋለሁ:: የተሰወረ ክርሰትናችን እንዴት በጠላት ሲያጠቃን እንደነበረ በግልፅ ተማርነው ;: እግዚያብሄር ይመስገን:: ለኔ ጀግናዬ በመንፈስ ላይ የነቃ ሰው ነው

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም ነገር ወደ ግልጥ ይወጣል ❤
    አቤት ጠንቃቃ መሆን ያስፈልጋል ❤❤❤

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ሁሎ በኛ ላይ ያትደረገ ነው የሰው ያገራ እገሬ በፈሲታል ተጥቅሎ ነው ያትገኝ በዛ ላይ ደም የራጫል ገን ከብራ ለመደአኒአለም ይሁነ እንደዚህ ያሚደራጉቢን ሰውች አሁን ገማሹ ሞቶል ገማሺችው ታመዋል በፀወልት መበራታት ነው ዋነው መዶንቶ❤

  • @tigstbitew6618
    @tigstbitew6618 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ ታሪክ የራሴ እና የቤተሳቤቼ ችግር ነው አባታችን በፀሎት አስቡን ወ/ ስለሴ ነኝ ከጎጀም ከእሰቻው ጋር መጥቼ ትንሽ ጊዜ ነበር ግን እሰቻው ማግኛት አልቻልሁም እግዘብሔር ፍቃዱ ከሆና ደግም ከእሳቻው ያገናኛይ

  • @yenetube40
    @yenetube40 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርት ደስ ይላል እውነት። የኛም ቤተሰብ በመተት ብዙ ፈተና ውስጥ ገብቶ ነበር ያላቸው ተወስዶ ነበር አሁን ግን በፅሎት ክፉ መንፈስ ተመቱዋል። አሁንም በእየሱስም ስራው ይፍረስ።

  • @tsigelakew3945
    @tsigelakew3945 หลายเดือนก่อน

    ይህ ታሪክ በ እኔም ቤት ውስጥ በቤተሰብ ሰላም እንዳይኖር እና ጥሩ አድል እንዳያጋጥም የተደረገ በመሆኑ ይህንን መጥፎ ድርጊት እንዲነቅልልኝ በፀሎት ያስቡኝ ፅጌማርያም፡፡

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 21 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም በየቤቱ ቁስሉን ከሰቀሱት አባታችን 🙏🏾🙏🏾😭😭😭💔 👌🏾 እኛም ቤት እንዴት እንደምንሆን እኮ ያሳዝናል 💔💔💔👌🏾 በሰላም ሀገር ገብቼ ከርሶ ዘንድ እንድፈውስ ወለተ ሚካኤል ብለሁ ብፅሎት አስቡኝ አባቴ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @አብ-ሳላት
    @አብ-ሳላት 6 หลายเดือนก่อน +9

    አዎ ይሄው የኛ ቤተሰብ ትምስምሱ ወቷል መጀመሪያ እህቴን አሳበዱ ቀጥሎ አባቴን ገደሉ እናቴን በሽተኛ አረጉ እኔን ትዳር አልባ አረጉ አሁን ደግሞ በጥላ ወጊ የህቴን ባል ገደሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ብቻ ምንቅጡ እነዛ ሰዎች እንደፀሀይ እያበሩ አምሮባቸው ይኖራሉ ፈጣሪም ዘገየ እኛም ስቃያችን እየጨመረ ነው የሚሄደው😢😢😢😢😢

    • @TinaFarah-l2t
      @TinaFarah-l2t 6 หลายเดือนก่อน +1

      Ayezoshi Beach Nisha gibitshi seble tetmki ema

    • @ethiomeznagna
      @ethiomeznagna 6 หลายเดือนก่อน

      Tsebel tetemeku kurebu

    • @tegistkebede1986
      @tegistkebede1986 6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/0MQTW7U1UHc/w-d-xo.htmlsi=Ubadksg563CvbwYW

    • @Yichalaltube
      @Yichalaltube 6 หลายเดือนก่อน +1

      በምን ላግኝሽ እመክርሽ ነበር እማ በርግጥ እኔም ነኝ😢😢😢

    • @አብ-ሳላት
      @አብ-ሳላት 6 หลายเดือนก่อน

      @@Yichalaltube ፕሮፋይሌ በፁሁፍ ነው

  • @SewNegn-p6c
    @SewNegn-p6c 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይገርማል እግዚአብሄር ምህረት እና ይቅርታ ይስጠን

  • @lidiatesema6880
    @lidiatesema6880 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባ ፀሎት ያስፈልገኛል እባክዎትን ፀልዩልኝ

  • @its38bby62
    @its38bby62 6 หลายเดือนก่อน +11

    መታቹም ፡ አስመታቹም ፡ ሞተዋል ፡ ፡ በቁማቸው ፡ እግዚብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ስሙም ፡ እግዚብሔር ፡ ነዉ ፡

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 6 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ከስዉርና ግልፅ እስራት ሁሉ ይፍታን ። በስሙ ሀይል የክፍ አሰራር ሁሉ ይፈራርስ ።

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን።አሜን።አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባ የኔና የቤተደቤ ይህወት በካና ሁናን የቀረን አለን እንደዚህ እንደባከንን አማላክ እግዚአብሔር ይፍታልን እስራታችንን በጸሎት አስቡን እኔንና ቤተሰቤን።❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ አባታችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት
    የተወሰደብን ዕድላችን እግዚአብሔር ኣምላክ በቸርነቱ ይመልስልን ኣባዬ

  • @Teke656
    @Teke656 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን። ይህንን ሁሉ ጉድ ሰው በሰው ይጨክናል ብለን ባለማወቃችን ብዙ ተጎዳን። ይህንኑ ነገርም ተብለን በእንደእርሶ አይነት የቤተክህነት እውቀት ያለው ሰው እንዲህ አላሰተማሩንም ብምን እንወቀው? ብቻ እግዚአብሔርን እናምናለን እንፅልያለን ምን ሁኖ ነው የኛ ቤተሰብ እያሉ ብቻ መጨነቅ። እግዚአብሔር ይባርክልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ይህን ነገገር ግልፅልፅ አርገው ያስረዱን። በዛውም መፍትሔው ሁሉ ያሰረድን እባኮትን አባታችን🙏 እርስዎን ለማግኘት ከሰው ብዛት የተነሳ አልተቻለም። እና እንዴት እናድርግ እዚህ ኮመንት እንደሚያዩት ስንት ሰው ነው የሚንከራተተው በማያቀው ጣጣ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን። 🙏🙏🙏

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ያስመታቾቹ መከራ ከተደረገብን የእነሱ መከራ ይበዛል እያየን ነው አለምን ቢዞሩ ስራምራቸውም ስለሚከተለ አየተከራተቱ ነው ፈጣሪ ይበቀላል እሱን አምነን ዝም አይልም ❤❤❤❤

  • @FffGg-q5v
    @FffGg-q5v 10 วันที่ผ่านมา

    የራሴን ሂወት እጠራጠረዋለሁ የተጠቀሰው ሁሉ ተጠቂ ነኝ አሁንማ ቤተሰቤም ሰውም አጠቃላይ ያስጠላኛል ብቸኛ ነኝ ለትዳር እጓጓለሁ ግን ስገባበት አይሳካልኝ እንደሰው እሰራለሁ ገንዘቤ የት እደማገባ አላቅም በቃ በጣም ሰልችቶኛል ግን ስለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን ጤነኛ ነኝ ይህ መንፈስ በቅዱስ ሚካኤል ስም የተገፀፀ ይሁን😢😢😢አሜን🙏

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 6 หลายเดือนก่อน +3

    እሄ ሁሉ የኔ ቤተሰብ ታሪክ ነው እናትና አባቴ በየተራ ሞቱ ከዛ ደግሞ እህቴ ሞተች እሄው የቤተሰቦቻችንን ንብረት ሽጠን እኔና ሁለት ሞድሞቼ እደተራ ሰው እየተያየን አለን አምላኬ ሆይ በምህረትህ የኛን ቤት ጎብኝ መምህር ፈጣሪ ይባርክዎ

    • @onelovezaethiopia8557
      @onelovezaethiopia8557 6 หลายเดือนก่อน

      @@akberettsegezeab6828 አሜን🙏

    • @tegistkebede1986
      @tegistkebede1986 6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/0MQTW7U1UHc/w-d-xo.htmlsi=Ubadksg563CvbwYW

  • @FIYORINAYEEE
    @FIYORINAYEEE 6 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማይን ያውርስልን የእኔን የቤተሰቤን እንዲሁም የብዙሀኑን ማህረሰብ ህይወት ነው ያስተማሩን በእውነት እግዝያብሄር ይስጥልን አባታችን በረከቶ ይደርብን😇😇😇

  • @Frhg-yh9vv
    @Frhg-yh9vv 4 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔና. የቤተሠቦቸ. ህይወትነው. የነገሩኝ. አባታችን. የእውነት. ተትወልድ. ሀገራችን. ለቀን. እሌላ. ሀገር. ነው. ያለንው. ከዛም. ከትውልድ. ሀገራችን. ለቀንም. ብንወጣ. የባሠነው. የገጠመን. ሰላም. ፍቅር. የለም. በቤታችን. ውስጥ. እዴት. እደማደርግ. ግራገባኝ. እናትና. አባቴ. ብቻናቸው. ያሉት. በቤታቸው. እኛግን. ልጆቻቸው. በሰው. ሀገር. ላይ. ተበታተንን. ሠላም. ፍቅር. የለንም. እዴት. እደማደርግ. ግራግብት. አለኝ😢❤😢❤😢😢❤❤

  • @rhfdhgj696
    @rhfdhgj696 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህወት ያሰማል ክብር አባታች አምላክ ፅጋ የብዘሐልክም❤❤❤❤❤❤

  • @ZebenayMossie
    @ZebenayMossie 6 หลายเดือนก่อน

    አባ እኔ እናቴን በጣም ነው የምጠለት ከወንድሜጋም አንዋደድም አባቴ በጣም ሃብታም ነው ግን አንድ ቀን እንኳን እረድቶኝ አያቅም አባ አይለፉኝ የኔ ህይወት በጣም አስገራሚ ነው ከእግዚአብሔር በታች ከዚህ ሲኦል ያውጡኝ

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 6 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እድሜዎትንያርዝምልን ሺአመትያኑርልን❤❤❤❤

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከታችሁ ይደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 6 หลายเดือนก่อน +2

    🎚አሜን🤲
    የክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን🤲
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲
    🎚ይፍቱኝ🎚አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን 🤲

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ 6 หลายเดือนก่อน

    በእውነት። ለአባታችንን ቃል ህይወት ያሰማልን! ፀሎታችው በረከታችው ይደርብን🙏

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 6 หลายเดือนก่อน

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ህይወቴን ነው ዛሬ ያስተማሩት እመአምላክ ትጠብቅልን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @birtukansholeleburte9624
    @birtukansholeleburte9624 5 หลายเดือนก่อน

    አባቴ የኔና የቤተሰቤ ህይወት ነዉ እባኮት አቴ አድራሻወትንና ሰልኮትን ላኩል ለእኔ ሲል ነዉያመጣዎት በጣም የሚሳዝን ህይወትነዉ ያለኝ ከእግዚሀብሔር ያገኛሉ እባኮት ፡፡

  • @rozinafentie412
    @rozinafentie412 6 หลายเดือนก่อน +8

    ወይ ጉድ የኛ ቤት ታሪክ ነው እሚመስለው እመብርሀን እናቴ ከልጅሽ ጋ እባክሽ ፈውስን ስጭን🙏🏽

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን መተተኛው አስመታቹም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ልቦናው ይመልሰው ስንቱ ይሆን ግን በእንደዚህ ክፉ አድራጊዎች ምክኒያት በኑሮው በትዳሩ በህይወቱ ሁሉም የሚሰቃየው ሰው ግን

  • @yackob2350
    @yackob2350 5 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን "ገብረመስቀል"ን በፀሎትዎ ያስቡት:

    • @aberaamelo7452
      @aberaamelo7452 5 หลายเดือนก่อน +1

      Erasishi tseliyi yemisema nestayemiyawota yenaziretu eyesus ale

    • @11naniyechristiantube
      @11naniyechristiantube 3 หลายเดือนก่อน

      Wow, God Bless You!!!​@aberaamelo7452

    • @MesyKidane
      @MesyKidane 21 วันที่ผ่านมา

      ቅ​@@aberaamelo7452

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amwn..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin

  • @YeshiaregTsegaye
    @YeshiaregTsegaye 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት
    አንድ ጥያቄ አለኝ አባታችን የተሰለበ እድል እና ቁመና ይመለሣል በምን ላግኞት አሁላይ ያለሁት በስደት አረብ ሀገር ነው እዚህ አሁን በጓደኛየ የተደረገ ብኝን ላማክሮት ነበር

  • @bethelhemhussin6286
    @bethelhemhussin6286 หลายเดือนก่อน

    የኔ እና ቤተሰቦቼ ነው ከእናቴ ጋር ሰላም የለኝ እና ጋደኛ ብይዝም ምክኒቱ ባልታወቀ እለያያለሁ አሁን አንድ ልጅ አለኝ ግን የልጄ አባት ክዶኛል ህይወት ከባድ ነው ብቻ በጸሎታችሁ አስቡን አባታች ይፍቱኝ ይባርኩኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ የኔዉድ አባት እዴሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ ከክፉ ነገር ሁሉ እመብዙሀን ትጠብቅቹሁ ይህ የሁላችንም ህይዉት ነዉ😢😢❤❤❤

  • @zed96
    @zed96 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን የኔን ሕይወት ነው የነገሩኝ አባቴ ከትምህርት ጀምሮ እስከ ስደት እስከ ትዳሬ ደርሶ ግራውም ቀኙም ጠፍቶብኝ ቁጭጭ ብያለሁ😭😭 አባቴ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ጨርቆስ ነኝ🤲🤲🤲

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 6 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @muhabaabdul
    @muhabaabdul 6 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እኔም የተናገሩ ት ሁሉ የደረሠብኝ ነኝ። የ እስራቴ መፈቻ ቁልፍ እመብሃን ነችና ከልጇ ጋር እንድትደርስልኝ እየተማፀንኳት ነው። በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @NetsiTsahu-k2o
    @NetsiTsahu-k2o หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በፀሎት ያስቡኝ እኔም በነገሩት ፀባያት ዉስጥ ነኝ

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን

  • @hanahh9302
    @hanahh9302 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ይህ የእኔና የቤተሰብ ታሪክ ነው ።ሁሉም ታሪክ ነው

  • @እግዚአብሔርእረኝየነ-ዸ9ፐ
    @እግዚአብሔርእረኝየነ-ዸ9ፐ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይፍታን እንጅ የስንታችን ትዳር ፈረሰ ልጆቻችን ተበታተኑ እር የስንቱ ቤት ታወከ😢😢😢😢😢

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 6 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እኛ ቤተሠብ ውሥጥ ያለውን ታሪክ ነው የተናገርኩት እኔን የመሠሉ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከእስራታችን ይፍታን አሜን 😢😢😢😢😢😢

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ይፍቱኝ እድሜና ጤና ያድልልን ፀጋው ያብዛሎት

  • @GenetGebregziabher-ty6pg
    @GenetGebregziabher-ty6pg 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማዋት የቤተሰብ ታሬክ ነው!

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ሃኖክ ይህን ትምህርት ለመጀመሪያ ነው የምሰማው ግን ትክክለኛው የኔ ታሪክ መሰለኝ ለምን ሶስት ወንድሞች አሉኝ ሶስቱም እውጭ ናቸው አንድ እህት አለችኝ እሶም ሄዳ ባክና ተመልሳለች አሁን እንዲሁ እየባከነች እብዲሁ እድሜዋን እየጨረሰች ነው እናታችን ጉልበቶ ወገቦ ተስሮ ቁጭ ካለች አትነሳም እኔም በተቀደስ አገር ብኖርም ልጅ የለኝም ሶስቱም ወንድሞቼ አላገቡም አል ወልድም ቆመው ቀሩብኝ እህቴም እኔን እንደ ርኩስ አርጋ እየቆጠረች ታርቀኛለች ለምን ትንሽም በጸሎት ጠንክሪ ስል ነው እኔም ይህን እንዳልዋጋ እንቅፋት ሆነችኝ ይህ ሁሉ ለምን ክፍት ታዲያ ይህ በምን ይወገዳል መምህራችን እስቲ መፍትሄውን አሳውቁን. እባክሁ ስለምትወዶት ስለ ድንግል ማሪያም ብለሁ አንዱም ወንድሜ ታማሚ ነው በዚህ ላይ መጠጥ ይጠጣል እራሱን ጣለብኝ እራሱን አይጠብቅም

  • @ZelekeYades
    @ZelekeYades 6 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው መመህር ነገርግን መፍትኤ ማርከሻ በኢየሱስ በማመን እና በሰሙ ባለኋይልበማፍረስ ነፃመውጣት ይቻላል ይህንን ለምትሙ ሁሉ የምስራች በእየሱስ በማመን ከዘህክፉስራ ነፃ ውጡ

    • @ቤቲt
      @ቤቲt 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 2 หลายเดือนก่อน

    ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኤፍታህ ይበለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @Tekle-hz8oh
    @Tekle-hz8oh 10 วันที่ผ่านมา

    ቶንቆልትን ኣቶንቆልትን ክልቲኦም ናብ ሲኦል ክድርበዩ : እቶም ዝተበደሉ ኩሎም ናብ ንቡር ሕዎቶም ብሰላም ክነብሩ ፍቓድ እግዚኣብሄር ይኹን :: ብዘይክኡ ዋላ ሓደ የለን :: ሃሌ ሉዉያ ኣሜን :: ቶንቆልትን ኣጋንንትን ናብ ሲኦል ይደርበዩ : ኣሜን ::

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 6 หลายเดือนก่อน

    አባ በጸሎት የስቡኝ ወለተ ጻድቃን❤❤❤

  • @MamWt-l2l
    @MamWt-l2l 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ -ሕይወት ያሠማዎት ፀልዩልን አባታችን !

  • @ZelekeYades
    @ZelekeYades 6 หลายเดือนก่อน +10

    አዋጅ ለነዚህ ለተዘረዘሩት መቶች ሁሉ በልጁ በኢየሱስ በማመን ከዚህ ነፃ መውጣት ትችላላችው

    • @kedist1978
      @kedist1978 6 หลายเดือนก่อน +3

      አይ መናፍቅ እንግዲህ መምታት ጀመራችሁ ። ፀበል ሂጂ ያለብሽ ጉድ እንዲወጣ

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 5 หลายเดือนก่อน

      ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ራሱ ዲያቢሎስ ለምን ተፈታተነው?!"እንስሳት ክርስቶስ ስላላመነ?"ልትል ይሆናል እኮ?!

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 5 หลายเดือนก่อน

      በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም እምነት አምናለሑ!!!ለዘለዓለም!!!
      ፍፁም የአለም ፍዳን መከራን ፥ፍፁም ሐቀኛ ለሆኑ ሰዎች ሑልጊዜም ፈተናዎች አሉ፤ሑልጊዜም ግን መሻገር አለ፥በሑሉን ቻዩ በእግዚአብሔር ድጋፍ ፤ነገርግን
      በስጋዊው ኑሮኣቸው እስከዚሕም ሆነው ሊገኙ ይችላሉ ፥ይሕንን ከመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮችንም ማየት ይችላል ፥እንዲሕ አይነት ስዎች ስጋዊ መከራ ቢፈተኑም ፥መንፈሰ-ጠንካራዎች ናቸው።የእግዚአብሔር ድጋፍን እንደሚያድን እምነት ስላላቸው።

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 5 หลายเดือนก่อน

      Yetejawe hasetejawe eyesuse yekaratiwe newe ezawe gebetshe aseteyayete sechie

  • @Yehens
    @Yehens 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እኔስ በፀሎታችሁ አስቡኝ በከንቱ ዝባዝን እውላለሁ ለምን አላቆምም ስል ጭራሽ ይብስብኝል ዝብርቅርቅ ያለ ህይወት

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 6 หลายเดือนก่อน +2

    የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባቶች ናችሑ እርስዎ መምሕር ግርማ አባታችን ቄሥ ባንተ ይሑን ሌሎችም አላችሑ ተባረኩ አነቃችሑን ሥንቶቻችን በመተት ታሥረን መድኀኔዓለም ደረሠልን በእናንተ ላይ አድሮ

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 6 หลายเดือนก่อน

    ባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን ሁሉም ነገር እኛቤት አላ እድሜ ለናተ አሁን ጠላታችን አውቀነዋል እናተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @elsajefter5596
    @elsajefter5596 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኣባ እባኩዎት ስልኮቱን ዪጻፉልን ዪህ የበትሰቦቼ ሂዎት ነዉ በጾሎትዎ ያስቡኝ🙏🙏😭😭

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 5 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢የኔ ሂወት እኔ በማለቀው ነገር እድሜዬን ሁሉ አመድ አደረገው 😢😢😢😢😢😢 አባታችን አፀደ ማርያም በፀሎቶት ያስቡኝ እዴው ስልካችሁን አባ ከየት አገኛለሁ

  • @Geba744
    @Geba744 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ሆይ አንተው ጠብቀን !!!
    እአአ
    ሜሜሜ
    ንንንንንንንንን.....

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 6 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ይባርኩኝ አባታችን

  • @atsedemariam6542
    @atsedemariam6542 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
    የእኔን የቤተሰብ ህይወት ነው የነገሩኝ
    አጸደ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን አሁን ያስተማሩት ነገር በመሉ በእኔና በወንድም ቤተሰቦቸ ደርሶ አባቴን ወንድሞቸን ሐብታችን ሁላመናችን ጨርስ ነዉ ያረጉን ከሞት የተረፍነዉም በሰዉ አገር በትግል እንኖራለን መፍትሂያዉን ጥሩ አርገዉ ይንገሩን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከእንጀራ ጋረሸ አብዝቶ ይስጠዎት በፐሎተዎ አይለዩነ

  • @mimihabtemariyam4064
    @mimihabtemariyam4064 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማል አባቴ የሚሉት ሁሉ በኛ ቤ እየሆነ ነው በጸሎ ያስቡን

  • @yonasashagrie-ox7wx
    @yonasashagrie-ox7wx 2 หลายเดือนก่อน

    እኛም ቤት ለማመን እሚከብድ ሰው እናቴ ላይ አስደርጎ 9 አመት ሙሉ ፀበል ላይ ነች እኔም ስደት ወጣሁ ,በጸሎትወ ያስቡን አባ ወ/ማርያም, ወልደ/ዬሀንስ

  • @SiifaanA-pb6ur
    @SiifaanA-pb6ur 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ሰላም ለናንቴ ይሁ በረከታቹ ይደርብን፣ ወለቴ ኪዳን፣ወልደ ሥላሴ፣እህቴ ዮሐንስን በፀሎቶ አስቡን ከቦታህ እንዳልመጣህ ስደተኛ ነኝ😭🤲🤲

  • @Marthamuse-z6d
    @Marthamuse-z6d 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ኑረልን እበከወትን ወደ ኤትዮጵያ ኑልን አባታችን በጣም ሥቃይ ዉሥጥ ነዉያለዉት ከእነልጇቸ