May GOD heal & help your family especially your son. Things happen for a good reason, our prophet Mohamed(peace be up on him) was raised without dad. I hope great things will happen to your son, please focus on your child health, i hope you will get professional help🤲
@@sirgutamera4806 some Ethiopian women are so rude and evil when they came to USA. Because they love money and materials than her husband. As result many of them divorced. Let me share my true life experience about this terrible Divorce. We married in Ethiopia and come to USA in 2004 A .C My wife was very very nice and religious woman in Ethiopia but after we lived together for 12 years, she forced me to buy expensive car, phone and leasing expensive house . We fought a lot to advice and convince her but never worked . She had have many women friends that she got evil advice from those evil people. My wife wanted to live like her friend life Not our life , that means she was comparing herself with them . This is fact Not fiction! For example, one up one time , she asked me if we changed our home furniture because her friend changed! Can you believe this ? Totally,she was guided by her friend Not by her head!! I told her all the time if she stopped this terrible and dangerous advice but she couldn't. Finally, we divorced with 3 wonderful children 7 years ago. It was very very heartbroken and painful in my life! However, I'm ok now thank you God !
ጎበዝ ለልጅሽ አንች ኑሪለት እሱ ሃላፊነት የሚሰማው ወንድ አይደለም።
እናትም አባትም ሆነሽ ስላሳደግሽው ክብር ይገባሻል🥰🥰🥰
መቼም ትልቅ ሰው ነው ማሰብ አይከብደውም ና ለልጅክ አባት ሁን ተብሎ አይባልም አውቆ ካልሆነ በቀር ለምን እንደሆነ አላቅም የሀበሻ ወንዶች አብዛኞቹ ለልጆቻቸው ግድ የላቸውም
ምርጥ እናት ነሽ ❤ታስታውቂያለሽ
ልጁ በራሱ አሜሪካም ይሄዳል የገኘዋል የጊዜ ጉዳይ በእልህ በ
ርታና ተማር አይዞህ በይው ይደርሳል በይው አ:አ ሆነው የማይጠይቁ አሉ
እኔኛስ መች ሄድን ይሄው የዛሬ 36አመት በፊት ነበር የኛ አባት አሜሪካ የገባው ስለዚህ ልጁ ይሄዳል ሳይሆን ብትችል እናትየው ለልጇ አባቱ በህይወት እንደሌለ ብታስረዳው የተሻለ ነው ለማንኛውም ልጅሽን ያዝ አድርገሽ አሳድጊ ባይገርማችሁ የዚሁ አይነት ህይወት እኔንም ገጥሞኛል ለማንኛውም ከአይን ይፕራቀ ከልብ ይርቃል መተው ነው ሚሻለው
የኔም ልጀ አባቷን በጣም ትወዳዋለች ከተወለደች አይቷትም አያቅም የቀለብም ምንም ብሎ አያቅም ግን እሱ አይፈልጋትም ስለምትወደው ልጀ እንዳትጎዳብኝ አድራሻውን ሲያጠፋ እኔ አፈላልጌ እንድደውል አደርጋለሁ ትደሰታለች ትወዳዋለች እኛ እናቶች ዋጋ ከፍለን እናሳድጋለን
😒ሲአረጀ ይፍልጋታል 😒የ እሷ ግፍ መቼም ስኬታማ አይኦንም 😒
Ewnat naw
May GOD heal & help your family especially your son. Things happen for a good reason, our prophet Mohamed(peace be up on him) was raised without dad. I hope great things will happen to your son, please focus on your child health, i hope you will get professional help🤲
@@memumu4242
“ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ ርሱ ጠርቶ ፦ ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉአቸው አትከልክሏቸውም ፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና ፤ “ ይላል (የሉቃስ ወንጌል ፲፰ ፡ ፲፮)።
👉🏾📖🤔
ጎበዝ በሳል እናት ነሽ አሁንም በርቺ ለልጅሽ ህይወት ስተይ አገናኛት
👌
አህቴ እኔ የ4 ወር ነፍሰጡር ሆኜ ከቤተሰቡጋ ተመካክሮ በላዬ ላይ ቤት ሸጦ አሜሪካን ገባ አሁን ልጄ 11 አመት ሆነዉ አንድ ቀን እግዚአብሄር ይፈርድበታል ልጄ ተንቀባሮ እያደገ ነዉ እህቴ ፀልዬ የጁን ያገኛል
አንድ አንድ ክፉ ወንዶች የልጆቻቸውን እናት ውድቀት ፣ጉስቁልና ያስደስታቸዋል የልጅሽ አባትም እንደዛ ነው ሲመጣ ቁልጭ ብለሽ አምሮብሽ ተስማምቶሽ አየሽ አንጀቱ ስላረረ በዚህ ልጉዳት ብሎ አስቦ ነው እህቴ ከቻልሽ ልጅሽን ከአባቱ ለማገናኘት ሳይሆን ጥረት ማድረግ ያለብሽ ጠንካራ ነገሮችን እንደ አመጣጣቸው የሚመልስ ጀግና ልጅ ማድረግ ነው ያለብሽ አሁን ብታገናኝውም መልሶ ልቡን ነው የሚሰብርብሽ ሞኝ አትሁኚ ልጅሽ ትልቅ ደረጃ ሲደርስ እናተ ሳትፈልጉት ሰውየው እራሱ አባት ነኝ ብሎ ይመጣል አሁን ግን ብጠሪው አይሰማሽም የልጅሽን ህልም በናፍቆት አቀጭጮ ሊበቀልሽ ስለፈለገ ነው ። ልጅሽን አጠንክሪ ድፕሪሽን ውስጥ ገባ ብለሽ ዝም አትበይ ልክ እንደ ጓደኛሽ አውሪው እናት ለልጇ ልጅ ለእናቱ ከማንም ከምንም በላይ ነው ምከሪው ይሰማሻል ። አባቱን ማፈላሉጉ ይጎዳሻል ። ሲጀመር አሜሪካ ለሱ መንግስተ ሰማይ ነች ገብቶ እየተንቦራጨቀባት ነው
እናትም አባትም ሳይኖራቸው በማያቁት ቤተሰብ ውስጥ የሚያድጉ ልጆች ስላሉ ይህን ያህል እናት ካለች አባት መለመን የለበትም።
Awo
ቢያገኘውም አይጠቅመውም እባክሽ ልጁን therapy ክትትል ጀምሪለት እባክሽ ዘመድ የሆነ father figure መልካም ሰው አብሮ ጊዜ ያሳልፍ ኳስ መጫወት.....
እናቱን የሚወድ ብቻ ላይክ ሰብ አርጉኝ😢
ምርጥ እናት ለልጆዋ የጎደለዉን ቀድማ አዉቃ የምትረዳ እናት ተባረኪ ልጂሺን ያሳድግእልሽ❤❤❤❤❤
ወንዶቼ ለምንድነው እኛ ሴቶች የምትበድሉን እስኪ ንገሩ😢😢😢❤❤❤እግዚአብሔር ማስተዋል ያድላችሁ😢😢ልጅ መተው ፈጣሪ ዝም አይላችሁም እወቁ⁉️⁉️
ባዳይ ወንዶችን ያለማሳደግ ሃላፊነትም የሴቶች ስለሆነ ፡ መልካም ልጆችን በማሳደግ ፆታዊ ሚናችሁን ተወጡ።
@@TruthEz😂😂😂😂እና ይሄ ሰው እናቱ ሚናቸውን ስላልተወጡ ነው ልጁን የተወው? ምን ጉድ ናችሁ ግን? ??
ምን እንደ ገጠመው ባላወቅነው ሰው ላይ አንፍረድድበት ‼‼‼ እባካችሁ የማያገባችሁን አትዘባርቁ እናት ደሞ ምን አደረገች ⁉⁉⁉⁉
@@asterasamenew9236 ማንፈረድ ⁉️⁉️ወሬኛ
አይይ! በዳይ ወንዶች ሞልተዋል። ይወራል። ወንዶች ግን አናለቅስም አናወራም። ብናወራመእ የሚሰማን የለም እንጂ የሴቶቹ የበለጠ እንጂ ያነሰ አይደለም። መፅሀፍ መፃፍ እችላለሁ።
በዚህ video ላይ ኮሜንት ለሰጣችሁኝ ሰዎች ሁሉ በእውነት በጣም እጅግ አድርጌ ነው አመሰግነው በጣም ጥሩ የሆነ ብዙ
እህቴ ወንድ ልጅ እራስሽን ችለሽ ወይም ሲቀደም እናቁም በቃ ሲባል አይወድም አንቺ እራስሽን ችለሽ መኖርሽ በራሱ አናዶታል ጀግና ሴት ነሽ ሀሉም ሴት እንዲህ በርትቶ ሚዲያ ቢቀርቡ ደስ ይላል
መጀመሪያም ትዳር ነበረው ከነልጅሽ በፀሎት ትጊ
ልጆች ሁል ግዜም የራቃቸውን አባት ይሁን እናት ይፈልጋሉ ይናፍቃሉ ምን አለበት ስልክ እየደወለ ቢያናግረው እንኳን
የኃላ የኃላ አባት በቁጭት እሳት መቃጠሉ አይቀሬ ነው:: አባት ጉልበቱ ሲዝል ልጅ ጉልበቱ ፈርጥሞ ከማየቱ በፊት አባት ሆይ ልብ ግዛና ልጅህን አለሁልህ ብትል ያዋጣሀል::
እሱን ተይውማ Nursingo ይገባል እዚያ ከደረሰ እኔ አሜሪካ ልጅ አባቱን ሲጦር አላየሁም Nursingo ገብተው ሲረዱጅ
ለልጅህ አለዉ በለዉ አባትነት ከባድ ነዉ ጠይቀዉ ፈቅር ይፈልጋል እሷ ጀግናነሽ ልጅሽን አሳድገሻል ጎበዝነሽ ፈጣሪ በስላም በፈቅር ያገናኛቹ🙏🙏🙏
ጀግና እናት ነሽ! ለልጅሽ ብለሽ ይቅርታ ማለትሽ ትልቅነት ነው፡፡ ተባረኪ፡፡
ይገርማል በዉነት ጠንካራ እናት ነሽ ልጅሽን ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ላይ ያድርስልሽ ❤❤❤🙏
አንቺ ጀግና እናት ነሺ ታስታውቂለሽ❤አባትየው እየቸሽወደ ነዉ ::ወደፊት ይቆጨዋል ::
ወንድሜ አሜሪካ ገነት አይደለችም ልጁን አትጉዳው ወደ ምድር ያመጣኸው አንተ ነህ በስጋም በነብስም ያስጠይቃል
ምንአልባትም ጥሩ ሂወት ላይ ካልሆነ
@@sirgutamera4806ባይሆን እማ ኖሮ መጀመሪያ ሄዶ አያያቸውም ነበር
@@sirgutamera4806 some Ethiopian women are so rude and evil when they came to USA. Because they love money and materials than her husband. As result many of them divorced.
Let me share my true life experience about this terrible Divorce. We married in Ethiopia and come to USA in 2004 A .C
My wife was very very nice and religious woman in Ethiopia but after we lived together for 12 years, she forced me to buy expensive car, phone and leasing expensive house . We fought a lot to advice and convince her but never worked . She had have many women friends that she got evil advice from those evil people.
My wife wanted to live like her friend life Not our life , that means she was comparing herself with them . This is fact Not fiction!
For example, one up one time , she asked me if we changed our home furniture because her friend changed! Can you believe this ?
Totally,she was guided by her friend Not by her head!! I told her all the time if she stopped this terrible and dangerous advice but she couldn't. Finally, we divorced with 3 wonderful children 7 years ago. It was very very heartbroken and painful in my life! However, I'm ok now thank you God !
"... America genet Aydelechim...!?"...😅😂😂... Genet yet new tadiya....!?😅...
ቢሆንም ማዋራት አይከለክለው ቢያንስ ለካርድ አያጣም@@sirgutamera4806
በጣም ጉበዘ እናት ንቨ። እመቤቴ አባታን ልጀ አገንዬ ❤❤❤ እህቴ ወደ ቤቴክርሰትያን ወሰችው ፀበል አሰጠምቀወ❤❤❤
መስየ የልጆችሽ እናት ያርግሽ እስከመጨራሻው ይህን ቅን ልብሽን አይቀይርብሽ በጣም ነው እምወድሽ
ዘመንሽ ሁሉ ብሩክ ይሁንልሽ እህቴ🙏🙏🙏
የኔ እባት ትለያለህ ሴት አንጀት እንቅልፋችንን እንኳን የማያምን እንደዚህ ያሉ አባቶች ታሪክ ስሰማ አባቴ ከሚገባን በላይ ፍቅር እንደሰጠን ይሰማኛል።
ወንዶች ግን ግራ ያጋቡኛል. ልጅን የሚያህል የእግዚአብሔር ስጦታ ወልደው. ማሳደግ ፍቅር መስጠት . የእናት ብቻ ግዴታ የሚመስላቸው ለምንድን ነው??? ግራ ነው የሚያጋባኝ . ሀበሻ ወንድ ብቻ ነው , ወይስ ሌላም ዜጋ ?
አበሻወንዶች ዝርክርክ ናቸው ሲጀመር ከስንት አንዱነው ልጅእንውለድ የሚለው የሚወዱት ሆዳቸወን መብላት መዝናናት ልጅም ካለጥሩሲሆኑ ልጄ ጥፍትሲያጠፍ ያንቺልጅ
Hulum gar ale dear , habesha yishalal bezi
ይሄኔ ሚስት አግብቶ ልጆች ወልዶ እየኖረ ይሆናል ለዚህ ሊሆን ይችላል ድምፁን ያጠፋው የወንድ ነገር😂
tnx እንደዚህ ናቸዉ
🙄😳 እኔ ግራ የገባኝ ፕሮሰሱ ከተጀመረ በዋላ ነው ያገባችው
አሜሪካ አግብታው የኤደችው ሴት በገንዘብ ነው ወይስ የውነት ጋብቻ ነበረ ?
Bakish matakewen atawre chegrot lihonem yechelal America mengist semay yemeslachual
May be he did not succeed.
May be he is in bad condition for some reasons!
Girl he is in Virginia of course he is am sure.
ሰውየው ምናልባት የአይምሮ ችግር ይኖርበታል፣ ለልጅሽም የሚጠቅም አባት ይሆናል ብዬ አላስብም ይልቅም ልጅሽን አሳምኚው ከውስጡ እንዲያወጣው፣ ብዙ ያለአባት ያደግን ሰዎች አለን ልጅሽ ይልመደው አትለማመጡት
Betam betam betam
ትክክል ያለ እናትም ያደግን ብዙዎች እለን ...!!!
ትክክል መለማመጥ አያስፈልግም
እውነት የራስሽን ህይወት ኑሪ እህቴ ምንም ግልፅ ባላደረገው ሁኔታ አትጨነቂ ልጅሽን ጠብቂው ከመጥፎ ተግባር
አሜሪካ ያለሽ የምትመሥ አንች ነሽ ልጅን ቤቴክርስቲያን እያሽው ሔጅ ስብከቱን ቅዳሴውን ሲሰማ ይረጋጋል
🤣🤣
ሲጀመር አሜሩካ የሚኔሩት እግር እና እጃቸው የከረረ ነው በስራ ብዛት ጣታቸው ደሞ ከመገተሩ የተነሳ ቀለበት ለማድረግ እንኳን አይመችም ኧረ ኡኡኡኡኡ ነው ስሟ አሜሪካ ሲባል ገነት ይመስላል
ስለሰሩ ነው ገነት የመሰለ ው ሳይሰሩ መማር የለም
😂😂😂😂😂😂
@@HabtamuTEwnetuያንተ ሥራ አጥ እጅስ ምን ይመስላል? ዶላር ስትበላ ግን ደስተኛ ነህ ስራ ክቡር ነው ያልተፃፈ አታንብ
አባት እባክህ በምንም ሁኔታ ዉስጥ ብትሆን ልጅህን አግኘዉ ምንም ቢሆን የአብራክህ ክፋይ ነዉ አትጨክን ልብህ ይራራ ያዉም የመጀመሪያ ልጅህ እንዴዉም ለልጅህ እናት እና ለልጅህ ይቅርታ ጠይቅ ለብቻቸዉ ሆነዉ አጋዠ ባል ሳይኖራቸዉ ለብቻቸዉ ሆነዉ እንደ እናትም እንደ አባትም ሆነዉ ልጆችን ለሚያሳድጉ እናቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ የልጆቻችሁን አለም እዮ
የኔእህት ፈጣሪልጅሽን ይባርክልሽ በርት ተሽ ልጅሽን አሳድጊ ወንድንቀብሮነውማመን ጀግናትነሽ በርቺ።
እባክህ ልጅህን አግኘው ያባት ፍቅር ያስፈልጋዋል
ሌላ ሚሰትና ልጆች ወልዶ ይሆናል የአሜሪካን ላይፍ እይሞላም
ሌላ ቤተሰብ መመስረት መብቱ ነው . ግን ከልጁ ጋር ግንኙነት ማድረግ ግዴታው ነው . ልጆችም ካሉት ማስተዎወቅ ግዴታው ነው.
That's not true, If u have kids u know the pains
ባይሞላም ልጁን ስልክ እየደወለ መጠየቅ አለበት። ይህች ሴት እኮ የኢኮኖሚ ችግር የለባትም። እሱ የአባትነት ፍቅር እንዲሰጠው ብቻ ነው የምትፈልገው። እዚህ ቆይቶ ሲሄድ እንኳ ሄጃለሁ አላለም። ይህን ማድረግ ገንዘብ አይጠይቅም
ብዙ ወንዶች ልጅ ይወልዳሉ ፣ አባት የሚሆኑት ግን ጥቂቶች ናቸው። ሰውየው የአባትነት ስሜቱ ያለው አይመስልም።
@@mehretkassa6041hey there did u leaving in USA can i asking u somtin if it’s okay?
ምን አይነት አባት ነዉ አያሳዝነዉም በሱ የተነሳ ሲታመ ም :አይ እናት ሁሌም እይዞሽ
ሀሣብሽ ጥሩ ነው ነጥብሽ ልጁን ወደ አሜሪካ እንዲያመጣው ነው አባት ሆይ የእማማ ልጆች ብዙ ችግር አለባቸው ለልጅህ ግን ተስፋ ሁነው ባቅህና ባገኝህ ስንቱን ባጫወትሁህ የአምስቶች አባት ነኝ ባሳለፍኩት ሕይወት የማልቆጭ
የሰራውን ከእ/ር ያገኝ
አይዞሸ እህቴ ዋናው አንች ደህና ሁኝ
ያድጋሉ ልጆችሸም
እሰኪ ምንችለውን እንርዳት
ልጆች አስቸጋሪዎች ናቸው ምንም ብትያቸው አይረዱሽም እኔ እረዳሻለሁ
ጠካራ እናት ነሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያረጋጋልሽ ለአባቱም ልብና እይምሮ ይስጠው
አመሰግናለሁ የአባቱ ስም ጌቱ ነው የባስፓርት ስሙ የኔነኸ ደስታ የካሳንችስ ልጅ ነው ጌች ካሳ ነዉ የ የ ፌስብክ ስሙም ነው ሸርጅንያ ያላች ሁ የካሳንቺስ ማህበር ላይ ይገኛል የካሳችስ ህብረት ታገኝታላችሁ
አይዞሽ እህቴ፣እግዚአብሄር ይርዳሽ።
አንቺ ጎበዝ እናት ስላለሽው ፈጣሪ ይባርክሽ ግን ምን ሆኖ ይሆን አባትየው ምክንያቱን ማወቅ ጥሩ ነው
ይሄ ታሪክ የኔ ነው የመሰለኝ የልጄ አባት ኤርትራ እያለ ነበር ተጋብተን የወለድኩት አንድ አመት ሲሞላው የሄድ 19 አመት ሞላው ልጄ አሁን አዲስ አበባ ነው ያለው ግን በጣም ነው የሚበሳጨው ብዙ ሞክሬለሁ ቤተሰቦቹ በሙሉ እደውልላቸው አለሁ ግን ምንም አያወርቱም መውለድ እንደዚ ከሆነ ምነው መሃን በሆንኩ እላለሁ እና እህቴ እግዚአብሔር ይፍርዳል 😢😢😢😢😢😢
በእምነት እንድበረታ አድርጊ።
ይህንን ጎደሎ መሙላት የሚችል ጌታ ወደ ህይወታቺሁ ይግባ :: ጌታ ያሳድግልሽ
አይዞሽ:: እስካሁን አባት መሆን ያልቻለ አሁን ይሆናል ብለሽ ብዙ ተስፋ አታድርጊ:: እግዛብሔር እንዲረዳሽ ፀልየሽ ከልጅሽ ጋር ቅርበት ያላቸውን ጓደኞቹ ሊሆኑ ይችላሉ ወይም የቤተሰብ አባላት እንዲ ያወሩት አርጊ:: ባንቺም ተዶ ከሆነ ጠይቂው ለምን አባቴን አልጠበቀችውም ብሎ ከሆነ አይታወቅም በተገናኙ ሰአት ምን እንዳለው;: ከሁሉ በላይ ግን እግዚአብሔርን ተማፀኝ:: እግዚአብሔር የልጅሽንልብ ይመልስልሽ
አይ ልጁ የአባት ፍቅር ማግኘት ይፈልጋል እና ምናለ አለሁ እንኳን ብትለው? ለምን በሚያድገው ልጅ ይሄንን ያክል የስነ ልቦና ጫና ይደርስበታል? አለሁ በለው ያባትነትህን ድርሻ ብትወጣ መልካም ነው።
ያገሬ ሰው ሲትርት የመጀመሪያውን ብቻ ሰምተእ አታልቅስ ሁለተኛው ይሚለው አለና ይላል :ሸገሮች አባትን ፈልጋችሁ በማነጋገር ለዚእ ልጅ ድልድይ ብትሆኑለት መልካም ነው በጣም ጥሩ ስራ አየሰራችሁ ነውና በርቱ::
ለምንድነው በእናት ስም የማንጠራው ( ማነው ያወጀው በአባት ስም እንድንጠራ ) ሁሌ ጥያቄዬ እናት እየደከመች አባት የሚጠራው ??
Be fetari zend silemyasteyk new ..enjma aygebachewm nbr le endezi aynet wendoch
የልጂሽ አጎት የለውም የአባቱ ዘመዶች ጋር አቀራርቢው ። አባት በምን ምክንያት እንደሚደበቅሽ እና እንደሚሸሽሽ በጥበብ አጥኝው ።
እናም እዚሁ ባሉ አማካሪዎች በኩል አይዞህ እንዲሉት አድርጊ ድብቅብቅ የሚልበት ጉዳይ አያት ሊነግሩሽ ይገባ ነበር
እኔ ምን እንደሚያንደኝ ለአብራኩ ያልሆነ ሰው ሰው ነው ብላቹ ምትፈልጉ ሰወች ናቸው
ለልጆች እኮ ነው የምንፈልገው:: ልጆች አባት ሰለሆነ ብቻ ይፈልጉታን :የልጅን አምሮ እንደኔ እሰብ : ልትይው አትችይም:: ልጆች የሆርሞን ጀንጅ ሲመጣ : ምክኒያት ነው የሚፈልጉት: እና እናትዯዋማ እንደማይሆን ገብቷት የራሷን ኑሮ እየኖርች ነው::
ትክክል
እህቴ በርች ዬሄ አበት አይደለምና
ልጂሺን ተከታታይ ❤❤❤
You are a hero konjo
I wish your son get the answers he deserve.
Also the father wishes to understand mental wellbeing
Your are good mother very beautiful you deserve God with you
እግዚአብሄር ይርዳሽ የልጅ ነገር ከባድ ነዉ አይዞሽ ❤
ወንድን ማመን ቀብሮ ነው 😮
እውነት ነው
ሴትን ማመንም ቀብሮ ነው😮
ቀብሮ አይደለም አሲድ ደፍቶ ነው
አረ ባክሽ ...እኛ የምናውቀው ሴትን ማመን ቀብሮ ነው እናንተ ናቹህ እንጂ የማይታወቅባቹህ ወንዱማ የዋህ አናንተ አይደላችሁም እንዴ አስተኝታቹህ ጎረቤትን ጭምር የምታተራምሱት ስንቱን አየን ሰማን
Habeshan mamen kebro new lol😂
እኔ የማይገባኝ አሜሪካን ስትገቡ በቃ የአለም መጨረሻ መት የሌለ ፈጣሪ የማይፈርድባችሁ የሚመስላችሁ ሰዎች ትገርሙኛላችሁ ይሄ ልጅ የት እንደሚደርስ ታቃለህ አንተ እያረጀህ እሱ እያደገ ነዉ የሚሄደዉ አብራችሁም የምትኖሩ ሰዎች በራሳችሁ ላይ እንዲደርስ የማትፈልጉትን ነገር በሰዉ አታርጉ።
You are a hero.
ሰዉዬዉ ብቻዉን አይደለም። ሰዉ በራሱ የወለደዉን ልጅ አይጠላም አይተዉምም ።አጋጣሚዉን አግኝቶ ፀበል ቢጠመቅ መልካም ነዉ'አሁን መፍረድ ይከብዳል
አንችን በጣም አደቅሻለሁ ተባረኪ እሱ ግን ከጎኑ ያገኛታል ልጅን ምከሪዉ እሱ ይሆኔ እዛ ሌላ ትዳር አለዉ ቡዙወቹ እደዚህ ናቸዉ
አይዞሽ እህታለም እንድ እንደሆነ ዉሻ ነዉ በተለይ አሜሪካ የሚታበዩ ልባቸዉ የረከሰ ነዉ ብዙወቹ መከራ የሚገጥማቸዉ አይመስሉም
ሙሉ ሰሙን አልነገርሸንም ወይሰ አልፌዋለሁ እኔ እዛው ሰለምኖር አውቀው ይሆናል
I have no word to explain how is she strong super super hero mom❤❤ I love you my dear
ውዴ አንች ለልጁ ኑሪለት አረጋጊው አይዞሽ እርሱት እሱን አንድ ቀን የልጅ ያለህ ማለቱ አይቀርም
አባትኮ ከእናት በላይ ሆነው ላሳደጉ ልዩ ናቸው አባቴ የኔ ውድ ረቢ ይርሀመክ 😢
ይገርማል ! እንዴት ወንድ ልጅ ሲያድግ እንደሚፈልገው ሳይገባው ቀርቶ ነው? ጨካኝ ነው ወይ እሱም አባቱን አያውቅም ወይም አይወድም
እኔን የሚደቀኝ ነገር የወንዶች ልብ ጨካኝነት ነውልጅ የእግዚአብሔር ስጦታወች ናቸው ያልተሰጣቸው ጌታሆይ እያሉ እየማርራሉ እንዲሰጣቸው የእግዚአብሔር ቸርነቱ በዝቶላቸው ልጅ የተሰጣቸው ደግሞ እንደዚሁ አባታችን የት ነው እያሉ በአባት ፍቅር ማጣት ይሰቃያሉ ተው ግን አባቶች ልብ ግዙ የዘራችሁትን ማጨዳችሁ አይቀርም በቀ በዳይ እስከሆናችሁ ድረስ ፍርደን እግዚአብሔር ይሰጣችሗልና እግዚአብሔርን ፍሩ😢😢😢😢
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ትግርምያለሽ, እንደዚህ አይነት አባት ምን ያደርጋል, እንደውም እንደዚ በሚድያ መውጣትሽ የባሰ የልጁን ሂወት እያበላሸሽ ነው። አንቺ ጠንካራ ሁነሽ አባትና እናት እኔነኝ አይዞህ ብትይው ምንም አይሆንም ኑበር - አጉልስ ፍልስፍና
Betam enem geremognal
የወለደውን ቀርቶ ያልወለደውን ልጅ ሰው ያሳድጋል እንደዚህ አይነቱ አባት ደግሞ ወልዶ ይጥላል የአገር ሸክም ሰዎች
እውነተኛ ፍቅር ያለው ቢሆን አንቺንም ልጅሽንም ይወስድ ነበር ነገር ግን እሱ የወጣው በጋብቻ አግብቶ ይሆናል ስለዚህ የአንቺንና የልጅሽን መኖር ክዶ ስላገባ ሲመጣም ሳይነግርሽ መጣ ሲሄድም ሰርፕራይዝ ሊያደርግሽ ነው ያልነገረሽ ደደብ ነው ለልጁ እንክዋን ክብር የሌለው ከዚህ ብኃላ ምን ያደርግለታል ልጅሽን አፅናኚው እንጂ እሱ የማይረባ ነው አሜሪካ መንግስተ ሰማያት አይደለም ልጁንም ቢፈልግ መውሰድ ይችላል በህጉ የተካተተ ስለሆነ ቤተሰቡን ሁሉ መውሰድ ይችላል እሱ ግን ከአዲስዋ ጋር አሻሻ ገዳሜ እያለ ነው
Sewyew alfelegem leza new , litewut yigebal
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@@rebbybam230
Teyiw lelijishim Igziabher amlak alelet
የኔ ደርባባ አይዞሽ አሳድገሻል ብቻሽን
እባክህ ሀጢያታችን አታብዛው ተሎ ብለህ መፍትሔ ፈልገህ ውድ ልጅህን ካስውና ስላም ፍጠር እንደ ዱር አራዊት ጥፍት አትበል::
ይደግልሽ ልጅሽ ያባት ፍቅር ከባድ ነው፣
❤❤❤ አንቺ ለፍተሽ ለዚ ደረጃ አድርሰሽ ለምን በማይሆን ነገር ልጅሽን ታጫለሽ ቁርጥ ይበልለት ንገሪው እኔ ለፍቼ አሳድጌካለው ተምረክ ተመርቀክ አግብተክ ወልደክ .ዘመንክን በደስታ ኑር አባትክ ወዶ ፈቅዶ ፈልጎክ ከመጣ እሰየው ካለበለዛ እሱን በማሰብ ኢወትክ ላይ ጉድለት አታስከትል በይው
ልጄ ይኼንን ኮመንት የምታነብ ከሆነ አባትክ ፈልጎክ ይምጣ እንጂ አንተ እሱን በመፈለግ ጊዜክን አይምሮክን አታድክም እረጅም እድሜ ጤና ለእናትክ እየተመኘክ ስኬታማ ሰው ለመሆን ጣር ❤
Betaaaaam tikikil new
እኔ በጣም የሚገርመኝ የምን መለማመጥ ነው በቃ ለፍተሽ ያሣደግሽው እናቱ አንቺ ነሽ አለቀ በቃ አባቱ በቃ ካልፈለገው ለምን ጥንቅር አይልም። የእኔም እንዲ አይነት ታሪክ ሥላለኝ ነው ተመሥገን ለፍቼም ቢሆን አረብ ሀገር ተሠድጄ እያሣደኩት ነው ግን በቃ አባቴን አይልም ቆርጦለታል ተመሥገን ዛሬ ለኔ ነው የሚያሥበው ስለዚ እርሡት አባቱን እናት እናት ነች አበቃ።።።።።
እኔም ያናደደኝ
እኔ እኮ ቆርጣቹ ለምን እንደማትጥሉ አይገባኝም ያለፈውን ዘመን ያላገኘውን ፍቅር አሁን ቢያገኘውም አይሰጠውም ተፍታቹ ተውት ክፉ ሰው ሲተውት አይወድም ስትተውት ተንንበርክክ ይለምናቹሃል
@@tarikenew2614አይገባችሁም እንዴ ልጄ ዲፕረስድ ሆነብኝ አለች እኮ እንዴት አድርጋ ቆርጣ ትጣለው ኣባቱን ማግኘት ይፈልጋል
ጣት በሰበስ ብሎ ይቆረጣል ትንሽ ተረጋጉ እያረጉት ያለው እኮ ለማቀራረብ ነው ፣ስሜታዊ አትሁኑ !!
@@unitedethiopia1348 አረ በራሳቸው ቢደርስ አያደርጉትም
ቢቸግር እባት እራስ ወዳድ ነው😢😢😢😢😢
እህቴ 😢virgina and maryland እሚኖሩ አበሾኘ በጣም የወደቁ ናቸው እንዳለ መሀይሞች ናቸው እሄኔ አንድዎን እበት አግብቶ ይሆናል እሄ ውዳቂ😊
ደንቆሮ ነሽ አህያ
አይ እናት ለልጃ የማትገባበት የለም😢
እንዲህ ለወለዱት እንኳን ግድ የሌላቸው ብዙ ናቸው፡ የራሱን ልጅ ኢግኖር ያደረገ ሰው እንዴት ሰው ይሆናል፡ አይዞሽ ልጅሽ በጊዜ ሂደት ይስተካከላል አንቺ በርቺ ብቻ
ወንድሜ አይዞህ የልጃን አባት እምታውቅ እናት ብቻ ይባላል።ብርታት ይስጥህ
ደስ የሚለው ነገር በደንብ ልጅሽን ማሳደግሽ ነው ።አቅም ባይኖርሽ ኖሮ አይረዳሽም ነበረ ማለት ነው? አሁን አግብቶ ወልዶ ሊሆን ይችላል. ሲጀመርም በ ሴት ሊሆን ይችላል ከ ሀገር የወጠው።ግን ቀድሞ የወለደውን አይዞህ ማለት ግዴታው ነው። አንቺ ግን መቼም አትጪ ለልጅሽ ኑሪለት።
ሌላ አግብቶ ልጂ ዳለው ሳያሳውቅ ተቀምጦ ነው የሚሆነው ወንድ ልቡ እባብ ነው እፍፍፍፍ አይ እናት ምስል ፈጣሪ ይርዳሽ
Babaye አብዛኛው ወንዶቾ ለትዳራቸው ድብቅ ስለሚሆኑ ፣ሌላ ታሪካቸው እንዳይታወቅባቸው ስል እንጂ በእርግጠኝነት ይወድሃል።
አንተ ስለ አባትህ ለምን ይህ ይሆናል ብለህ በተለያዩ ጥያቄዎች ራስህን እንዳትጎዳ።ራስህን እንዳትበድል። የሆነ ግዜ እሱ ይፈልግሃል።
ደግሞም የስው ልጆች የሚያልፉበት ፈተና አለ።
በፍቅር ተንከባክባ ያሳደገችህ እናትህን አንዳታዝን፣እንዳትጨነቅብህ አግዛት።
ልጁን ፀበል ውሰጂው :: የሆነ መንፈስ ገብቶበታል : ፀሎት ስግደት ... አስተምሪው ::አቁርቢው :: አባቱ : እበት ነው :: ምንም አያረግለትም::
የአባትየው ሙሉ ስም ማነው ? ኔ እዚህ VA ውስጥ 30 አመት ኖሬያለሁ :: ካየሁት : አናግረዋለሁ
ተባረክ
ይኸኔ አባቱ አሜሪካን መንግስተ ሰማያት አድርጎ አይቶት ይሆናል ነገር ግን እንደአሰበው አይደለም አሜሪካ የምታስፈልገው ለልጁ ነው ቢያመጣው እና ቢማር ጥሩ ነው ልቦና ይስጠን
በምርጫው ሳይሆን ፈልገህ ያመጣኸውን ልጅ በእናንተ አለመግባባት አትጉዳው ሰውዬ:: በእናትና አባት አለመግባባት ምክንያት የሚሰቃዩ ልጆች ያሳዝኑኛል 😢በለጋ እድሚያቼው ምን በወጣቼው ነው ጣጣ ውስጥ እምናስገባቼው😡
በጣም በእውነት ኧረ በጋብቻ ሁኔታና በልጆችና ወላጆች ሁኔታ የተሻሻለ ህግ ቢወጣ ይሻላል
Jegina biyeshalhu ehite tebarekelig bebizu ❤
ሰላም ለሁላቸሁ በቃ ተይውአንቸ በጣም ጎበዠ ነሸ አሜሪካ ለመምጣት የሚፈልግ ከሆነ ልረዳው እቸላለሁ ወንዶቸ ኧ ረተው ተውተው
እባክሽ እህቴ ከቻልሽ እርጅኝ ባሌ ሁለት ልጆች ጥሎብኝ ጠፍ እባክሽ እባክሽ እሚፈለገውን አማላለው ለልጆቼ ስል ነው ከቻልሽ እባክሽ
I am like you be strong my sis
አባትየው ይህን ኮሜንት የምታነብ ከሆነ ልጅህ ላይ የመጣው ያለመፈለግ ስሜት ምን እንደሆነ እና ምን ሊያስከትል እንደሚችል ካልገባህ በዙርያህ ያሉ ሰዎችን ጠይቅ: ነገሮች ሁሉ ሳይዘገዩ ድረሰለት እና አባትነት ፍቅር ስጠው
ሰውዬው ምናልባት ሌላ ትዳርና ልጆች ሊኖረው ስለሚችል ልጁ ኑሮውን እንዳያናጋበት ልጁን አይፈልገውም ይሆናል ግን እናቱ ለchild support የ 18 አመታት ድርሻውን እንዲከፍል በኤምባሲ በኩል ልትከሰው ትችላለች ያ የልጁ መብት ነው አባት ከሆነ የአባትነት ግዴታው ነው
Ay liju adgual ahun , child support aynorewm , birrm ged yelem. Gin
@@rebbybam230 የ 18 አመት back child support እንዲከፍል ህጉ ያዛል፤ ሰውዬው ልጁን የሚፈልግ አይመስለኝም።
@@almaz-rudy8793አንተ ተራ መሀይም ስለማታቀው ነገር ለምን እንደምትዘባርቅ አይገባም። ከመቸ ወዲህ ነው
በጣም አስቸጋሪ ነው በየቢቱ ያለጉ ቤት ይቁጥርው
የኔ እህት ክፉ ወንዶች የማይደሰቱት መበለጥን አይፈልጉም በምን ልጉዳሸ ብሎ ነው ለልጁም አባት አይሆነውም አንቺን ለመጉዳት ዋጋ በከፈልሸለት ልጅ ነው የመጣብሽ ፀልይለት እርሱት !!!
ልጆች ወላጆቻቸው ን ይፈልጋሉ አንቺ ብቻ ጓደኛ ሁኚው
እህ የኔም ተመሳሳይ ችግር ላይ ነኝ ከተወለደች አይቷት አያውቅም 8 አመት ሆናት በጊዜ ነው አባቴን ማለት የጀመረችው በጣም እየተጎዳችብኝ ነው ምን እንደማረግ እራሱ ካናዳ ነው ያለው ልጅ ያላት ሴት ስላገባ ልጅ እንዳለው ብታውቅ እራሱ ችግር ያለባት አይመስለኝም በስልክ እንኳን እንዲያወራት ጠይቀነው እሱ ግን መልስ የለውም ከሱ ምንም የምንፈልግበት ሁኔታ ላይ አይደለንም ለልጄ መጥፎም ጥሩም ስለማንነግራት በጣም ትናፍቀዋለች 😢😢😢ምን ይሻለን ይሆን
አይዞሽ እዲደውልላት አርጊ ስታድግ ሊወስዳት ይችላል
@@SamrawitMulatu-e5r ስታድግ ምን ያረጋል የእውነትስ ፍቅር ይኖራታል ? ቂም ይዛበት እንዳታድግ ያለመፈለግ ስሜት ውስጧ እንዳያድግ ነው እኮ ጥረቴ ማማዬ ሞከርኩ ልጅን ደውሎ ማውራት ብቻ ግን ከባድ ነገር ነው ? ግራ ስለገባኝ እኮ ነው ምን እንደማረግ
@@SamrawitMulatu-e5r ስታድግ ምን ያረጋል የእውነትስ ፍቅር ይኖራታል ? ቂም ይዛበት እንዳታድግ ያለመፈለግ ስሜት ውስጧ እንዳያድግ ነው እኮ ጥረቴ ማማዬ ሞከርኩ ልጅን ደውሎ ማውራት ብቻ ግን ከባድ ነገር ነው ? ግራ ስለገባኝ እኮ ነው ምን እንደማረግ
እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ። በህይወት ካለህ ልጅህን ጠይቅ አትሞኝ ነገ ይቆጭሀል። አለማሳደግህ ሳያንስ መደወል ቁምነገር ሆኖ ነው ማትደውልለት??
በጣም ልክ ያልሆነ ነገር ነዉ ግን አባትየዉ የተለየ ችግር ሊኖረዉ ይችላል
ኢየሱስ አባት ይሆንሃል የኔ ምስኪን አንተ ብላቴና ኢየሱስ ይወድሃል ወደ ኢየሱስ ተጠጋ ኢየሱስ ይወድሃል ይሄንን የልብ ስብራት የሚጠግን ኢየሱስ ብቻ ነው
በዚህ አጋጣሚ ባሌን አደንቃለሁ እኔ አረብ አገር ዛሬ ነገ እያልኩ በቀጠሮ ስኖር ከተጋባን 14አመታችን ግን አሁንም እየጠበቀነው😢😢
Mayreba sew new lij woldu lejun metel.You are very strong woman.
Honestly አባትየዉ አሜሪካ ባይኖር አትፈልጉትም ነበር, የፈረደበት አሜሪካ..ህልም አታስተምሩ ልጆቻችሁን ቆራጥ ሁኑ የማያዉቀዉ አባት ምንም አይጠቅመዉም