የ 14 ዓመት ልጅ በ 53 ደብተራ የምትሰቃይ! በውሻ፣ በድመት በዓይጥ ደም የተመተተ መተት! ሊጥ ሰላቢ መተት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 103

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew หลายเดือนก่อน +7

    ስለ አርጋኖ የፆለት መፅሀፍ እኔም የምመሰክረው አለኝ እምኖረው በአረቡ አለም ነው ግን ከሆነ ግዜ ወዲህ እራሴን መሆን አልቻልኩም ጭንቀት ስራ ማጣት የኔ እምላቸው ሰዎች ያለ ምክኒያት ከኔ መራቅ በቃ አእምሮዬ ሁሉ እስኪዛባ ከባድ በሽታ ውስጥ ነበርኩ ከዛ አንድ ቀን እመብርሀንን ለመንኮት አንችን እንዳመሰግንሽ እርጅኝ አልኳት ከስእሎ ፊት ቁሜ በቃ ከዛን ስአት ጀምሬ በረታሁ አርጋኖ ሁሌ የየቀኑን ሙሉውን ማድርስ ጀመርኩ ከዛ የመብርሀን ፍቅሮ እየሳበኝ መጣ ፆሎተ ባርቶስን የስኔ ጎሎጎልታን ሁሉንም በየቀኑ ማድርስ ጀመርኩ ያ ሲያስጨንቀኝ ሲያበሳጨኝ የነበር መንፈስ ብን ብሎ ከኔ ተኖ ጠፋ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ያጣሁትን ስራ አገኘው ውስጤን እሚሰማኝ ስሜት እንዴትም መግለፅ እማልችለው ደስታ ይሄ ታአምር ተደርጎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን በምትችሉት ሁሉ ሁላችሁም አርጋኖ አድርሱ እመ አምላክ ፈጥና ትሰማችሆለች ❤❤

    • @mihretsisay9347
      @mihretsisay9347 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው እኔም በአርጋኖን ብዙ ተጠቅሚያለሁ እህቴ እግዚአብሔር ያበርታን

    • @user-jm2en6gi4e
      @user-jm2en6gi4e หลายเดือนก่อน +1

      ይገርማል ❤❤❤ ኢሺ እሀተይ መጅመርያ ጸሎት ዘዉትር ክዛ ኣርጋኖን ማለትነዉ ወይስ ኣርጋኖን ብቻ

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x หลายเดือนก่อน +15

    ቀሲስ ጸጋው ያብዛሎት አርጋኖን የእመቤታች ምስጋና የምወደው መጽሐፍ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 หลายเดือนก่อน +27

    አባቴ ወንድሜ በከልካልዮስ መንፈስ የተስቃዬ ነው, ወልደ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡልን አባቴ 🥲🥲🥲🥲🥲. ዕድምና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን አባቴ 💞. ስንቱ በመተት ተስቃዬ ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ማረን 🥲🥲🥲😭

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo หลายเดือนก่อน +4

      እመ አምላክ ብፀሎት ትስብሽ

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 หลายเดือนก่อน

      @@AFa-ct6wo አሜን እህተ ❤

    • @user-gp9xi5wv5n
      @user-gp9xi5wv5n หลายเดือนก่อน

      እመቤቴ ታስባችሁ

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o หลายเดือนก่อน

      እመብርሐን ትፈውስልሽ

  • @user-ww9tw8oz1q
    @user-ww9tw8oz1q หลายเดือนก่อน +5

    የኛ ትሁት አባት ፀጋውን አብዝቶ የድግል ማርያም ልጅ ይስጦት

  • @fyry8481
    @fyry8481 หลายเดือนก่อน +8

    አቤቱ ማርን አቤቱ ማረን ጌታሆይ እረ ደብተራ ቅዱስ ሩፋኤል ይቅጣልን 😢😢😢ልቦና ይስጥልን

  • @Frey8089
    @Frey8089 หลายเดือนก่อน +7

    አባየይ የአባየይ ተከታዮች አጎት በጣም ተሳቃይዋል እኔም እንደዛው ገበረ እዚጊ ወለተ ጸዮን ብላቹህ አሱብን በሱኡዲ አገር እሱም አገር ልገባነው ግል 2አመት አደረገ እዝሕም ምንም ስራ አይስራም ቁጭ ነው በስላም አገሩ እንድመልስ በጸሎታቹ እስብን ❤

    • @user-gp9xi5wv5n
      @user-gp9xi5wv5n หลายเดือนก่อน +1

      እመቤቴ ታስባችሁ

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሄርየልባቹንመሻትያድርግላቹእመቤቴቅድስትድግልማርያምበምልጃዋትቁምላቹ

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 26 วันที่ผ่านมา

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷን አይለየን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ከእናቴ የተማርኩት መጀመሪያ በስመዓብ ብለሽ አቡኩ ሌላው ፀበል ጠብ እናደርጋለን ፀበል ከሌላ በክብረ በዓል በአንዱ ቅዱስ ወይም መልአክ ቀን የዘነበ ዝናብ ቀድታ ታስቀምጣለች ፀበል አድርግልኝ ብላ ትጠመቃለች ኤኔም ይሄንን እጠቀማለሁ። በዕለቱ ድርሳናቸውን አንብቤ በፀሎት ውሃ መጠመቅ መጠጣጥ መቼ እግዚአብሔር ይመስገን ተጠቅመናል።

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f หลายเดือนก่อน

    አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 หลายเดือนก่อน +5

    ቀሲስ እኛ ጋር ሲሰልቡን ገለባ እና ኩበት አይቀራቸዉም 🥹

    • @EnyewWorku-oi6lk
      @EnyewWorku-oi6lk หลายเดือนก่อน +1

      የት አካባቢ ነው ያሳዝናል !

  • @user-sh3du1rx4v
    @user-sh3du1rx4v หลายเดือนก่อน +5

    አያችሁ ደብተራዎች ይህ ስራዎች እንዳይገለጥ ይታገላሉ ይማረን ።

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን ጸሎተ ባርቶስ እና. አርጋኖ መጸለይ እኔ አልቻልሁም በፀሎት አስቡኝ ምእመናን😢

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 หลายเดือนก่อน

    የናንተየደረሰች ወላድተ አምላክከስራታችን ትፍታን🙏🙏🙏አባታን ፀጋውን ያብሎዎት

  • @kasawuyiheyis1578
    @kasawuyiheyis1578 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ ማህረን አሜን ክብረና ምስጋና ለአቦቶታችን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 หลายเดือนก่อน

    ለእህታችን እመቤታችን የደርሰችላት ለእኛንም ትድርሰልን እመቤታችን ትማርን ለሁላችን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @Yayeshe
    @Yayeshe หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እድሜ ጤና ይሥጥል ከመምህሮቻችን ከምንሠማዉ ብዙ ትምህርት ወሥደናል እኔም ዱቄት አሰፈጭቼ ስገባ ያቡነአረጋዊ የበሦ እምነት እነሠንሥበታለሁ ሣቦካ አባታችን ሆይ ብዬ ነዉ የማቦካዉ ልጋግር ሥል ፀበል ጠብ አረግበታለሁ ከበረከቱም ብዛት ቢቆይ እንኳን አይሻግትም እግዛብሄር ይባርካል ጤናም ነዉ እንደናተ ያለ አባቶችን ያብዛልን ደብተራዎች ልብ ይሥጣቹ በንሠሀ ተመለሡ ክርሥቶሥ መምጫዉ እሩቅ አይደለም

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 หลายเดือนก่อน

    አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ggvg-om6lu
    @ggvg-om6lu หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ መረን ይቅርም በላን 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @fikirf295
    @fikirf295 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ብሎኛል😂 ተቃዋሚዎችን ስለሚያሳፍርን እግዚአብሔር❤

  • @user-yo6vh8xz7t
    @user-yo6vh8xz7t หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በጤና በድሜ ይጠብቃችሁ አባቴ እመ አምላክ እምትዉዶት ክክፉ ነገር ትጠብቃቹሁ❤❤❤

  • @user-go6uv6xl5h
    @user-go6uv6xl5h หลายเดือนก่อน +1

    አይሰው😢😢😢😢😢እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 🥰🥰🥰

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 หลายเดือนก่อน +1

    አ ባታችን በእዉነት ቤዛዊተአለም አብዝታ አብዝታ እድሜዉን ትስጠወት አርጋኖን አላዉቅም ነበር በእርሠወ ነዉ ያወኩት በአዉድወ ነዉ የማዳምጠዉ በጣም ልዩ ነዉ የማይጠገብ ፀሎተባርቶስንም በእርሠዉ እያለኝ ልብ ብየ አላወቅም ነበር ለ1አመት በፀሎተ ባርቶስ ፀሎትአርጌ እየጠጣሁ በጣም ብዙ ነገር እየወጣልኝ ነዉ ልክ ነወት ሤቶች በስመአቭ ብለን አንሠራ ወዱም እደዛዉ ማዱላይ ዝም ብለን መቁረስ አቤቱ ይማረን ጌታ በፀሎተወት አሱቡኝ አሀንም ገናብዙ ችግር አለብኝ አረብ አገር ነዉ ያለሑት የረመዳንን ቀን እየተመኘሁ እመብርሀን ትፍቀድልኝ የተፈወሳችሁ የመጨረሻ ታድርግላችሁ

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o หลายเดือนก่อน

      " የረመዳንን ቀን " የመዳንን ቀን ልትይ ይሆን ?????

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 27 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየደረሰዉ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን❤

  • @tsigeabate3608
    @tsigeabate3608 หลายเดือนก่อน +4

    የእንግሊዝ አጋንት ተንጫጫ እግዚአብሔር ከፍ ያረገውን ሰው ዝቅ ማረግ አይችልም እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍኖት አባታችን

  • @helin6219
    @helin6219 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ማርያም አሜን እመብርሃን የመጨረሻ ታድርግላቹ ታድርግልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-ht2ry3tx4h
    @user-ht2ry3tx4h หลายเดือนก่อน

    አባ የስጋ ሰላቤም አለ አባቴ ሙሉ ሰፈሩን የሚሰልብ አለ ።

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 หลายเดือนก่อน +1

    ምዕመናን ሁሉ በፀሎት አስቡኚ ገብረሚካኤል ብላችሁ ጤና የለኚም አስቡኚ

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o หลายเดือนก่อน

      መልክአ ሚካኤል መልክአ አቡነ ተክለሐይማኖት እና መልክአ ኪዳነምህረት ወይም አርጋኖን እና የየቀኑን ቅዱሳን መልክአ እያነበብክ ተማጸን ትድናለህ

  • @Fitsummidia
    @Fitsummidia หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አለማመናችንን እርዳው!
    አባታችን ፀጋዎት በረከትዎት ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @its38bby62
    @its38bby62 หลายเดือนก่อน

    እግዚብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ስሙም ፡ እግዚብሔር ፡ ነዉ ፡ በድመትም ፡ በዉሻም ፡ በአምሳሉ ፡ በተፈጠረ ፡ እዝብላይ ፡ የሚደግመዉን ፡ እግዚብሔር ፡ ከምድሬ ፡ ከኢትዮጵያ ፡ ጠርጎያጥፋዉ ፡ ለዘላለም።

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ማረን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✋👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ayeluayal4197
    @ayeluayal4197 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን😢

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ጠላት ቅጥል በል😢የመምህርን ቁጥር ስጡኝ ለበረከት መሳተፍ እፈልጋለሁ ለመቅዶንያ ብርድልብስ🙏

    • @user-yo6vh8xz7t
      @user-yo6vh8xz7t หลายเดือนก่อน

      ቤቴሌግራም አናግራቸዉ እህቴ❤❤

    • @fyry8481
      @fyry8481 หลายเดือนก่อน

      ስሙን​@@user-yo6vh8xz7t

  • @MesfinLake
    @MesfinLake หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏💔

  • @user-ct9gj7wp4y
    @user-ct9gj7wp4y หลายเดือนก่อน

    Atesde Mariyam. Gebirsllassi
    Amen. Amen. Amen

  • @hit2579
    @hit2579 หลายเดือนก่อน

    ዕድምና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን አባቴ

  • @Hanan-jx1zp
    @Hanan-jx1zp หลายเดือนก่อน

    ኧረ አባቴ በጸሎት አስቡኝ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ አባ

  • @yakanuafework7392
    @yakanuafework7392 หลายเดือนก่อน

    በረከተወት ይድረሰን

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 หลายเดือนก่อน +2

    ሸክሙን የሚያወርድልን አባት ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር

  • @RobaBeka
    @RobaBeka หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭wayi yechi alem fetane egziaber hoy ke inet gera tebken adera 🤲🤲🤲🤲

  • @user-gq4fm8ip3h
    @user-gq4fm8ip3h หลายเดือนก่อน

    Egziabher hoy yqr bileh maren

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 หลายเดือนก่อน

    Abetu fetariye mareen 😢😢😢😢Abatachin adersash please ye egzabiher betsab 😢😢😢😢

  • @umpklgal8319
    @umpklgal8319 หลายเดือนก่อน

    Adrash ngrugn

  • @user-fq1ic8le3m
    @user-fq1ic8le3m หลายเดือนก่อน

    Abatachen edmena tena yestewot nurulen

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o หลายเดือนก่อน

    መፅሀፉን በደንብ ማንበብ ነዉ እስኪ በደንብ አስረዱኝ በጣም በእምነቴ ደካማ ነኝ ።ፀሎት መፅሀፉን ምምደድ የማንችል ሰዎች ማንኛውም ፀሎት እንዴት አርገን ፀሎት እንደምናረግ እስኪ ንገሩኝ❤❤❤

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ከኛቤት ልጥና በርበሬ ዱቄት እንጀራ ይሰልቡናል😢😢😢

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w หลายเดือนก่อน +2

    ቀሲስ ሄኖክወለደማርያም እድሜ ጤና እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይሰጦት ከርሶ ትምህርትነው አርጋኖና ጸሎተባርቶሰ መጸለይ የጀመርኩት በፊት አላቅም ነበር አርጋኖን ነግህና ንዋም ጸሎት ላይ እጸልያው ባርቶሰ ማታ

  • @semhartewelde1662
    @semhartewelde1662 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @hdhd2473
    @hdhd2473 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-uo4si8tq2k
    @user-uo4si8tq2k หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @user-wc4xz3sw9f
    @user-wc4xz3sw9f หลายเดือนก่อน

    እግዚኦአንድየአሰራራትአመትአመትልጅየዚህንሁሉመንፈስተሸክማስትሰቃይማንያምናልእናተንአባቶችየሰጠንእግዛአብሄርይክበርይመስገን

  • @user-di1zz1wc3p
    @user-di1zz1wc3p หลายเดือนก่อน

    Lezi mskrne emebrhan tadresgn

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄርይመስገንለዚችቀንያደረሰንመምህርቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉

  • @AFa-ct6wo
    @AFa-ct6wo หลายเดือนก่อน

    በረከተቹ ይደረብን አባታችን ሃፍተማርያም ❤ ገዳም ልባኖስ ❤የት ቦታ ነው የአባ ሃፍተ ማርያም ሎይምን እጣን ናቹ የት ይገኝል?❤

  • @GirmaGetnet
    @GirmaGetnet หลายเดือนก่อน

    abatacen be telutuwa yasbugi weleda meden new ye metihaf sema endum le betesbucha berketuw yegubegin

  • @tigistmelaku8644
    @tigistmelaku8644 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ቦታቸው ፃፉልኝ

  • @firezerbizuwork8876
    @firezerbizuwork8876 หลายเดือนก่อน +1

    አገልግሎቱ መቼ መቼ ነው?

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 หลายเดือนก่อน

      ማንኛዉም ቀን አለ ጥዋት ግን አሁን ወደ ለንደ ሄደዋለ ለ15 ቀን

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 หลายเดือนก่อน

    Dear our father, All are correct. where is the (your) father's address.

  • @kasawuyiheyis1578
    @kasawuyiheyis1578 หลายเดือนก่อน +2

    የት ነው ያሉ አባታችን ?

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 หลายเดือนก่อน

      አዉን ወደ uk ( ላንዳን አዷል

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 หลายเดือนก่อน

      Ethio የት ናቸው ​@@tsehaaydagne2211

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 หลายเดือนก่อน

      አያት 5 የእመቤታችን እና የመጥሙቁ ቤተክርስቲያን ነዉ የሚያገለግሉት

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 หลายเดือนก่อน

    በማርያም የት ቤተክርስቲያን ነው ያሉት ጠይቄ ነግረውኝ ነበር ሳልፅፍ ረሳው

    • @bereket2166
      @bereket2166 หลายเดือนก่อน +2

      አያት 5 እመቤታችን እና መጥምቁ ዮሐንስ

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh หลายเดือนก่อน

    የት ነው እማገለግሉት አሁንንገሩኝ እህቶቼ ወንድሞቼ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን ወደ ዉጭ ሄደዋል የሚያገለግሉት ግን ሙሉን ገብተሽ እይዉ አለ አድራሻቸዉ በስማቸዉ ጊቢ ከላይ ጀምረሽ እይ

    • @Zed-rm5lh
      @Zed-rm5lh หลายเดือนก่อน

      @@aynalemageze8592 እሺ እማዬ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 หลายเดือนก่อน

    ይሔ ቤተክርስቲያን የት ነው እስኪ ንገሩኝ የምታቁ

    • @bereket2166
      @bereket2166 หลายเดือนก่อน

      አያት 5 እመቤታችን እና መጥምቁ ዮሐንስ

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 หลายเดือนก่อน

      @@bereket2166 እግዚአብሔር ይስጥልን እሺ አመሰግናለሁ

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-fx5fk5yt3n
    @user-fx5fk5yt3n หลายเดือนก่อน

    🥲🥲🥲💔💔🤲🤲

  • @RufaelTekle-kc8cm
    @RufaelTekle-kc8cm หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤