ሕማማትና በገና ll ከአዳም ረታ ll ሙሉ ክፍል ll Himamatna Begena ll from Adam Reta ll full episode

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2022
  • መጽሐፍትን በትረካ ለማንበብ
    በቅድሚያ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ
    ሕማማትና በገና
    ደራሲ - አዳም ረታ
    ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
    ታላቁ ደራሲ አዳም ረታ "ሕማማትና በገና" በሚል ርዕስ ካሳተመው የአጫጭር ልቦለድ ስብስብ ውስጥ ለመጽሐፉ ማዕከልነት የተጠቀመውን ይህንን ልብ ወለድ በጥዑም ትረካ አዘጋጅተንላችኋል፡፡
    ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ ፣ በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ ፣ በስመጥር የሀገር ውስጥ ደራስያን የተደረሱና በዝነኛ የውጭ ደራስያን ተጽፈው ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን ፡ በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደያላችሁበት እንደርሳለን፡፡
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 40

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j ปีที่แล้ว +5

    ደራሲ አዳም ረታ ለኢትዮጵያ የተሰጠ ታላቅ ደራሲ ነው

  • @abebagetaw6678
    @abebagetaw6678 ปีที่แล้ว +3

    ደራሲ አና ተራኪ ሲገጥጣጠም አንዲህ ነው።ደስ ሲል

  • @selam8990
    @selam8990 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም የሆነ ትረካ ነው ድምፅህ አይሰለችም 💋💋❤❤

  • @user-wg8pc3db3z
    @user-wg8pc3db3z ปีที่แล้ว +3

    ትረካ ባንተ ይመር ብሎ የመረቀህ ሳይኖር አየሰቀርም

  • @MekdelawitBogale-vj3gz
    @MekdelawitBogale-vj3gz 9 หลายเดือนก่อน +1

    yohannes betam new desss new ymelawq Please atitfa

  • @selam8990
    @selam8990 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጣፋጭ ❤❤❤

  • @AlemMezgebu
    @AlemMezgebu 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 8 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ደሥ እሚል የሀገሬን ና የልጂነት ትዉሥታየን እሚቀሰቅሥ መፅሀፍ ተራኪዉ ደግሞ ለጆሮ እሚሥማማ እሚያስደምም ዲምፅ ተባርከሀል ሁለታችሁንም አመሠግናለሁ

  • @meftahudenahmed
    @meftahudenahmed ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመችሽ

  • @mihretdaba6310
    @mihretdaba6310 ปีที่แล้ว +1

    Welcome

  • @ebiworkeye2038
    @ebiworkeye2038 ปีที่แล้ว +4

    የተከበርክ ወንድሜ የጌታ ፀጋ ካንተ ጋር ይሁን
    የሱፍ አበባን እባክህን ተርክልን

  • @abebagetaw6678
    @abebagetaw6678 ปีที่แล้ว +3

    የአለምአየሁ ገላጋይን ስራዎች ተርክልን አባክህ ዮሃንስ

    • @neimman8320
      @neimman8320 ปีที่แล้ว +1

      አዎ እስኪ ተርክልን ሀሰተኛውን

  • @onelove856
    @onelove856 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ስወድህ፣ በርታልኝ!

  • @felekeshebeta3756
    @felekeshebeta3756 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ!
    ደራሲውንም ተራኪውንም

  • @selam8990
    @selam8990 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ sewdeh

  • @gggg6719
    @gggg6719 ปีที่แล้ว +3

    Wow wow amazing story with a marvelous narrator I love it 🙏🙏🙏

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አንደኛ በርታ

  • @bahruashenafi21
    @bahruashenafi21 ปีที่แล้ว

    በርቱ አተራረክ እና ማጀብያ ክላሲካል አመጣጠኑ ግሩም ነው በርቱ እናመሰግናለን

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 ปีที่แล้ว +1

    Yemetsahaf mirchayen edet edemtak eko nw yemigermegn gena salteykih kech❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @SelamSelam-kz7hz
    @SelamSelam-kz7hz 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @GamerUniverseHQ
    @GamerUniverseHQ ปีที่แล้ว +1

    በርታ Bro 🙏

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜዋ ክበርልኝ አመሰግናለሁኝ እግዚአብሔር ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ባያልቅ እያልኩኝ ነው ያንተን ትረካ የምሰማው እናም ትናፈቃህ 💚💛💓

  • @mehretsofoni4040
    @mehretsofoni4040 ปีที่แล้ว +1

    Andegna Eko neke

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 ปีที่แล้ว +1

    Eeyne edet edemwedh eko

  • @anitaanwar
    @anitaanwar ปีที่แล้ว +1

    Good job brother 👏 👍

  • @tssegaaalegessehaile6641
    @tssegaaalegessehaile6641 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @keneanwolde164
    @keneanwolde164 ปีที่แล้ว +1

    Yene gobez 😚😚😚

  • @tsegaeyesus5387
    @tsegaeyesus5387 ปีที่แล้ว +1

    የመሰረት ፍቅር... አለቀ ደቀቀ... የብርሃኑ ልጅ ግን የሱ አይመስለኝም

  • @keneanwolde164
    @keneanwolde164 ปีที่แล้ว +1

    Wow edet gobez neh 😍😍😍

  • @tsegaeyesus5387
    @tsegaeyesus5387 ปีที่แล้ว +1

    Thank you brother!

  • @RiyadMohammed-et1zu
    @RiyadMohammed-et1zu 6 หลายเดือนก่อน

    መስከረም እና መስከረምን እነደ ተፈሪ ያነበበው የለም ሚገርም ትረካ ነው

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 หลายเดือนก่อน

    Great Narrator!!! የስንብት ቀለማትን መቼ ነው የምትጄምረው?

  • @user-gj1ny7mx8q
    @user-gj1ny7mx8q 10 หลายเดือนก่อน

    Bro why ezana tube stoped i was following u from day 1 there was alot of books i will love to listen again why it deleted?. You huge fan🤩

    • @yohannesyeznasisay
      @yohannesyeznasisay  9 หลายเดือนก่อน

      Hello, i have no idea. i only know about this channel.

  • @bobigebre4417
    @bobigebre4417 ปีที่แล้ว +1

    መስማት ትንሽ ያሸግራል፡ ምክንያቲም ድምጽህ ከፍ ያለ ኣይደለም! ድምጽ (voice) ብትጨምርበት ጥሩ ነበር!

    • @selam8990
      @selam8990 ปีที่แล้ว +2

      አንተ ድምፁን ከፍ አድርገህ ስማው ።

  • @henok6139
    @henok6139 ปีที่แล้ว +2

    የአሳምነው ባረጋን "የትሮይ ፈረስን እና ሌሎች....የሚለውን ከቻላቹሁ