የበገና መዝሙር በ አቤል ተስፋዮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 141

  • @asterabrham8470
    @asterabrham8470 4 ปีที่แล้ว +41

    እግዚአብሔር ሲመርጥ እድሜን አይወስንም ለእኛ በኃጢአት ለቆሸሽን መጠገኛ ማንቂያ ነፍስን የሚያረስርስ ዝማሬ ረጅም ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አቤሎ

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
    @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 ปีที่แล้ว +32

    የነብሰ ምግብ ዘማሬ ነው በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት የሰማነው በልባችን ይኑር እግዚአብሔር አምላካችን ይርዳን አሜን⛪⛪⛪⛪

  • @Dink159
    @Dink159 3 ปีที่แล้ว +8

    ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር :ለኛ ለሀጠተኞች ከአምላካችን መነጋገር ለማንችል እጅግ ልብ ይነካል።ፀጋውን ላበዛልህ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን።ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ።😍😍😍

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 4 ปีที่แล้ว +18

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
    እንዴት ያለ መባረክና መታደል ነው ያውም በዚህ እድሜ። በአባቶቻችን ብቻ ተወስኖ የነበረውን በገና የተረከባችሁና ያስረከባችሁ ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል።
    ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁንም ይባርክልን።

    • @gashawmesfin1279
      @gashawmesfin1279 4 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 3 ปีที่แล้ว +8

    ቸሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    ነፍስን አንቅቶ
    ለምስጋና የሚያቆም መዝሙር ነው
    አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይባርክህ
    በርታ እኛም በፀሎት እናስብሃለን
    ይህንን ታላቅ ስጦታ በምንም እንዳትለውጥ
    አደራአደራ
    በምድር የጀመርከውን ምስጋና
    ገና በስማይም ትቀጥላለህና
    ዝማሬ ዳዊትን ያስማህ🤲🏼

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 4 ปีที่แล้ว +21

    ወንድማችን አቤል መዝሙርህ ስላም ይስጣል። ዝማሬ መላህክት ያስማልን፣ ፈጣሪ ይባርክህ።

    • @Abinat.Ababeea
      @Abinat.Ababeea 5 หลายเดือนก่อน

      Amen llllllllllllllll

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 ปีที่แล้ว +29

    አቤት አንተልጅ ዝማሬህ አንጀት ይበረብራል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማለን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛልህ ፈጣሪ 🙏🙏🙏❤❤❤🙏💙💙💙🙏💗💗💗🙏🙏💞💞🎶🎶💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏

    • @saragebereyonas7869
      @saragebereyonas7869 4 ปีที่แล้ว +2

      Aman Aman Aman kelhewt yesmaln

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว +2

      Amen,,Amen,,Amen🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍💒💐🌼🌾👍🇧🇯🙏👍🌾🌼💐💒🌿🇨🇬🌹❤🌷🌹❤🌷🌹❤🌷🙏🙏🙏🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @michaiahlove4736
    @michaiahlove4736 3 ปีที่แล้ว +12

    እጅግ በጣም የማይጠገብ መዝሙር🙏 ነፍስ የሚያረሰርስ ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tariknamrud6644
    @tariknamrud6644 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ልብን የሚሠብር አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርአምላክፍቅርነ
    @እግዚአብሔርአምላክፍቅርነ 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል በጣም ደስ የሚል ልብ የሚነካ ነዉ እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልኝ ወንድሜ

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
    @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርም ድንቅ ዝማሬ ጸጋውን ያብዛልህ ።

  • @Primefoto
    @Primefoto 3 ปีที่แล้ว +1

    በበገና እግዚአብሔርን ለሚያመሰግንልን አቤል ተስፋዬ፣ ዝማሬህ ዝናብ እንደተጠማ መሬት የሚያረካ ነዉ። የሚያረካው ዝናብ መሬት ከገባ በኋላ የተኛውን ተክል እንዲያቆጠቁጥና እንዲያለመልም የሚያደርግ መንፈሳዊ መልዕክት አለው። ደጋግመው ቢሰሙት የማይጠገብ ነው። ያለአንዳች የንግድ ማስታወቂያ እንድንሰማው ስላደረግህ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማህ።

  • @ጌታሆይአመሰግንሀለሁ
    @ጌታሆይአመሰግንሀለሁ 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏 ⛪⛪

  • @ናኦሚግዛዉ
    @ናኦሚግዛዉ ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መለዓክትን ያሰማልን ወንድሜ አቤል ። ለክ በአሁኑ ወቅት የመጀመሪያ የሁዳዴ ዖም መጀመሪያ ስሰማው በጣም ሆድ የሚያባባ ግዜውን ያዋጀ አመሰግናለሁ።

  • @fekrihaile6574
    @fekrihaile6574 3 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ የበገና መዝሙር እንዴት እንደምወድ በእውነት መንፈስን ያድሳል ውስጥን ያለመልማል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @genetakeza4477
    @genetakeza4477 4 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጸሎተ ምህላለ የስምእና

  • @mahlettesema2373
    @mahlettesema2373 4 ปีที่แล้ว +15

    Thank you for the collection you put together. It is very touching and essential mezmures for these fasting, especially these times where we suppose to make a connection and ask his forgiveness. God bless your heart.

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
    አጥንት የሚያለመልም
    ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Iamexalted
    @Iamexalted 2 ปีที่แล้ว +2

    When you listen to begena, you automatically connect to God. God bless you Abel tesfaye. You are doing the right thing in your lifetime.

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ ปีที่แล้ว

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መልክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      ዝማሬመላእክትያስማልን እሜን እሜን እሜን ።እሜን እሜን እሜን እሜንንን ።

  • @wedebdesira3936
    @wedebdesira3936 3 ปีที่แล้ว +7

    Am in total peace when I am blessed with beautiful mezmur. God bless you abel. You are more than a diamond.

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ታላቅ ነው ክብር ምስጋና ለናትና ልጅ።ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን።

  • @ሠላምላገራችን
    @ሠላምላገራችን 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማሪ መለአክት ያሠማልን

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አቤልየ እኔም እንዳንተ በገና መደርደር ፈልጋለው

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ወንድማችን

  • @astatkietefera6896
    @astatkietefera6896 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላህክት ያስማልን፣ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @digitechcell3078
    @digitechcell3078 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወተን ያሰማልኝ እመብርሀን ትጠብቅህ እሜን

  • @sabontuficheesalalee8403
    @sabontuficheesalalee8403 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN Zemare melkeat yasmalen qall Hewitt yasmalen 🙏🙏🙏

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 4 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @yeshimolla8776
    @yeshimolla8776 3 หลายเดือนก่อน

    እሜን❤❤❤ዝማሬመላእክትያስማልን🎉🎉

  • @asmamosen5627
    @asmamosen5627 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘምንህን ይባረክ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ጌታዬ ሆይ ⛪️🤲😭😭🤲🤲🤲

  • @Gigi-mn9ph
    @Gigi-mn9ph 11 หลายเดือนก่อน

    tebarekelen. zemare. melaekte. .yasemalen

  • @sadala8220
    @sadala8220 2 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ 🙏🙏🙏🙏

  • @መልካምየድንርልማርያምልጅ
    @መልካምየድንርልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜንንን

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 4 ปีที่แล้ว +5

    Wow. Amazing. God. Bless. You. Thanks. Very much

    • @alamalam6746
      @alamalam6746 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ዘሜራ ምላዐኩት ይሰመሉነ

  • @djkh6333
    @djkh6333 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን

  • @Black-lioness
    @Black-lioness ปีที่แล้ว

    @Abelbegena should get the credit he deserves please in the name of God!! Zemari Melak yasamgn

  • @hiwotayla6227
    @hiwotayla6227 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😭

  • @fantaneshyimam245
    @fantaneshyimam245 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬህ ውስጥን ያለመልማል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @EeEe-p1r
    @EeEe-p1r 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ዠ8ፈ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ዠ8ፈ 4 ปีที่แล้ว +2

    የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን😭

  • @ኤልሲየልጇናፋቄ
    @ኤልሲየልጇናፋቄ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መላአክት ያሰማለን አቶ ሀፃቴ በዝቶ እየፈሰሰ ነው ይቅር በልኝ 😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 4 ปีที่แล้ว +8

    አቤቱ ዝማሬህ ውስጥ ያለመልማል

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 3 ปีที่แล้ว

    Zemari melkiten yasemlhen Tebarek wendimchn 🙏🙏🙏

  • @gashawwudie9395
    @gashawwudie9395 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ በቤቱ ያጽናህ፡፡

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 4 ปีที่แล้ว +1

    Glory to our God! Kale Hiwote Yasemalen! Amen 🙏

  • @fekerfeker-or2kf
    @fekerfeker-or2kf ปีที่แล้ว

    ዘማሪመላክትያሰማልንወንድማችን

  • @rhrhhehejehdjjdjd3586
    @rhrhhehejehdjjdjd3586 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማአሪ መላክት የስማዕልና

  • @Dink159
    @Dink159 4 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @ganet1239
    @ganet1239 4 ปีที่แล้ว +1

    Zemra malkete ysmlen 💚💛📿❤🕊👌⛪🌻⚘🌼💒🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @edenhailu3494
    @edenhailu3494 4 ปีที่แล้ว +1

    betam des yemil mezmur nw zemari melykitn yasemaln

  • @abelbewenet980
    @abelbewenet980 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen yelemu beza Egziabher kegnagar yinur AMEN zemare melakt yaseman abatochache wendmochachen ena ehitochachen zemenachu Egziabher ybakelen amen enamesegenalen hagerachen Ethiopia ena tewahedo emenetachen Egziabher ytebekelen yferedelen AMEN AMEN😭😭😭🙏🙏🙏🕊🕊🕊🟣🟣🟣Egziabher hoy menew teweken lawereweche asalefesetehen ebakehin aseben bemhiretehi maren yiker belen ⚖⚖😭⚖⚖😭⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖🤲🤲⚖⚖⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖😭⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖🤲🤲⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖😭abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen yeserawit geta Egziabher kenategar yihun AMEN AMEN AMEN

  • @yohyoh3995
    @yohyoh3995 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen 🙏

  • @senaitweldeab248
    @senaitweldeab248 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @ganet1239
    @ganet1239 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen abatohcen egzabhr yawghw ykfloto

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ይሥማልን እግዚአብሔር በቤቴ ይፅናአ ወንድሜችን

    • @addisugetachew9276
      @addisugetachew9276 2 ปีที่แล้ว

      በምወቀ ባልማውቀ የስራነውን የቅርታ የብልነ ቸሮ mdhanylme

    • @addisugetachew9276
      @addisugetachew9276 2 ปีที่แล้ว

      የምስርቶነአይወኮምና ykerblhewamlke

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว

    Zemari melak yasemalin 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meron7563
    @meron7563 3 ปีที่แล้ว

    wawww endet des ylal.zmare melaektn yasemaln

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว

    🤲አሜን🤲

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hanabalcha3659
    @hanabalcha3659 2 ปีที่แล้ว

    kaleheyewete yasemalen nefene yemiyalemelem zemare new

  • @unknownsuser49
    @unknownsuser49 4 ปีที่แล้ว +3

    AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏

  • @unknownsuser49
    @unknownsuser49 4 ปีที่แล้ว +6

    KALE HEYWET YASEMALEN !!!🙏🙏🙏

  • @temesgenkidane6880
    @temesgenkidane6880 3 ปีที่แล้ว +1

    Amlak xegau yebzehelka wendme

  • @werkemengstu7853
    @werkemengstu7853 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንዝማሪ መላአክትያስማልን

    • @alamalam6746
      @alamalam6746 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን መላአክት ዙመራያ ያሰሜላን

  • @habtamumulugeta2761
    @habtamumulugeta2761 5 ปีที่แล้ว +5

    አቤልዬ ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን

    • @beylabbelnishdegwalli9361
      @beylabbelnishdegwalli9361 5 ปีที่แล้ว

      Ayele habtamu wendmachnkalehiywetnyasemalntesfamengstesemayatnyawurselbonachnnnwedeselammengedmralnaminaminamin😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @yeshalemengidaw3850
      @yeshalemengidaw3850 4 ปีที่แล้ว +1

      @@beylabbelnishdegwalli9361 L🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yeshalemengidaw3850
      @yeshalemengidaw3850 4 ปีที่แล้ว +2

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @اىاي-ض4ق
      @اىاي-ض4ق 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላኬ ሆይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብለህ ትመሰገን አለህ አሜን

    • @ermiasabiyo498
      @ermiasabiyo498 4 ปีที่แล้ว +1

      Ably.zmr.mlektn.ysmln

  • @mfiseha1
    @mfiseha1 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬመላእክት ያስማልን

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @yonasmolla8694
    @yonasmolla8694 3 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot this superior began mezumer

  • @ገነትዘተዋሕዶ
    @ገነትዘተዋሕዶ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @misrakasenake5935
    @misrakasenake5935 4 ปีที่แล้ว +3

    kale heweten yasemalen

  • @nahommeku5544
    @nahommeku5544 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @hanibrown8940
    @hanibrown8940 3 ปีที่แล้ว

    Atente yamiyalamaleme bagana zemarea maleakt yasamaln 🙏🙏

  • @sergutewoldeamanuel6519
    @sergutewoldeamanuel6519 9 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 3 ปีที่แล้ว

    Amen❤️ Amen❤️ Amen❤️Amen

  • @unknownsuser49
    @unknownsuser49 4 ปีที่แล้ว +1

    Abetu yekere belene fetaryachen !!!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว

    🤲😭✝️😭🤲 አሜን🤲

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜንአሜንአሜንዝማሪመላእክትንያሰማልን፣አሜን

  • @abaynehmulu9831
    @abaynehmulu9831 4 ปีที่แล้ว

    kale hyiwot yasemaln

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 4 ปีที่แล้ว +1

    Zemare melake yesmalen

  • @seblekebrab73
    @seblekebrab73 3 ปีที่แล้ว

    zemary melaket yasemalen

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว +2

    Zemare malkeat yasemalen

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 4 ปีที่แล้ว +5

    ሀሜን ሀሜን ሀሜን

  • @ghaliaalhmmadi1805
    @ghaliaalhmmadi1805 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 😍😍❤️❤️❤️❤️❤️💓

  • @meazafikadu7602
    @meazafikadu7602 4 ปีที่แล้ว +1

    Zemari melaketen yasemalene

  • @mintwabmihretie1826
    @mintwabmihretie1826 3 ปีที่แล้ว

    Bebetw yebarkeh yedengel leg !!!!

  • @yeethiopianruth2399
    @yeethiopianruth2399 4 ปีที่แล้ว +1

    አሚን አሚን አሚን

  • @lomebekele6412
    @lomebekele6412 4 ปีที่แล้ว +5

    Ameeeeen ameeeen ameeeeen

  • @Aryam21_Media
    @Aryam21_Media 3 ปีที่แล้ว

    የበገና የክራር እና የመሰንቆ ትምህርቶችን እንዲሁም ጥሩ ጥሩ ዝማሬዎችን ለማግኘት SUBSCRIBE

  • @sadagg5753
    @sadagg5753 3 ปีที่แล้ว

    enmesegnlen melKt yasemln

  • @Yaya12132
    @Yaya12132 4 ปีที่แล้ว +2

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @justdoit1446
    @justdoit1446 3 ปีที่แล้ว

    Dank je wel 28"

  • @abelbegena
    @abelbegena ปีที่แล้ว

    Copyright please ansulen yehenen mezmur yalefekadachen new yeteletefew

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว

    🤲

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว

    🤲😭✝️😭🤲