Yohannes Yezna Sisay
Yohannes Yezna Sisay
  • 64
  • 1 144 642
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 6 || The Godfather - unparalleled mafiya story - part 6
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 6
የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆኖ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ።
ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ እንድትችሉ ይሄንን አካውንት Subscribe በማድረግ በቶሎም እንዲደርሳችሁ የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑ እጋብዛለሁ፡፡
มุมมอง: 5 434

วีดีโอ

የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 5 || The Godfather - unparalleled mafiya story - part 5
มุมมอง 5K5 หลายเดือนก่อน
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 5 የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ። ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ...
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 4 || The Godfather - unparalleled mafiya story - part 4
มุมมอง 4.7K5 หลายเดือนก่อน
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 4 የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ። ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ...
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 3 || The Godfather - unparalleled mafiya story - part 3
มุมมอง 8K5 หลายเดือนก่อน
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 3 የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ። ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ...
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 1 || The Godfather -unparalleled mafiya story - part 1
มุมมอง 35K6 หลายเดือนก่อน
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 1 የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ። ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ...
ቀጠሮና እሷ || ከአዳም ረታ (ከሕማማትና በገና መጽሐፍ) Qeterona Esua - from Adam Reta
มุมมอง 3K8 หลายเดือนก่อน
ቀጠሮ የማታከብረው ፍቅረኛው ከሌሎች ወንዶች ጋር ግንኙነት እንዳላት እያወቀ ከእርሷ መለየት ከብዶት ሁሉንም ተቀብሎ ይኖር የነበረ ሰው ÷ በመጨረሻም ከእርሷ ለመራቅ ከራሱ ጋር ሲታገል የሚያሳይ ታሪክ ነው፡፡
ስንዝሮ || ከአዳም ረታ (ከሕማማትና በገና መጽሐፍ) Sinzro - from Adam Reta
มุมมอง 7K8 หลายเดือนก่อน
በአንድ ቡና ቤታ ከተዋወቀው ጓደኛው ጋር ቀስ በቀስ የቅርብ ወዳጁ እየሆነ የመጣው ደሳለኝ ፡ የጓደኛው እጮኛ ከእርሱ ጋር የመሆን ፍላጎት እንደሌላት ሲያውቅ በድብቅ ለራሱ ሲያደርጋት የሚያሳይ ታሪክ ነው።
ፕሮፌሰሩ || ደራሲ አዶኒስ (የአና ማስታወሻ መጽሐፍ ተርጓሚ)
มุมมอง 2.6K9 หลายเดือนก่อน
በሃገር ውስጥና በአለም አቀፍ ደረጃ ተሰሚነት እያገኘ የመጣው ፕሮፌሰር አንድ ምሽት ከመጠን በላይ በመጠጣቱ ምክንያት ከልጆቹ እናት ውጪ ጎዳና ላይ ካገኛት ሴት ጋር በአጋጣሚ ካደረ በኋላ በምሽቱ ምን ምን እንዳደረገ ለማረጋገጥ አብራው ያደረችውን ሴት በጥያቄ ሲያጣደፋት የሚያሳይ ታሪክ ነው፡፡
ሃፒ ክሪስማስ || ደራሲ አዶኒስ (የአና ማስታወሻ መጽሐፍ ተርጓሚ)
มุมมอง 2.3K9 หลายเดือนก่อน
የ15 ዓመት ልጅ እያለች ከወንድ ጓደኞቹ ጋር በመተባበር የደ.ፈራትን ሰው ትምህርቷን ጨርሳ ትልቅ ከሆነችና በኑሮና በትምህርት ደረጃ ከፍ ካለች በኋላ ተመጣጣኝ ቅ.ጣት ለመቅ.ጣት ስትጣጣር የሚያሳይ ታሪክ ነው፡፡
ሕማማትና በገና ll ከአዳም ረታ ll ሙሉ ክፍል ll Himamatna Begena ll from Adam Reta ll full episode
มุมมอง 11Kปีที่แล้ว
መጽሐፍትን በትረካ ለማንበብ በቅድሚያ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ሕማማትና በገና ደራሲ - አዳም ረታ ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ ታላቁ ደራሲ አዳም ረታ "ሕማማትና በገና" በሚል ርዕስ ካሳተመው የአጫጭር ልቦለድ ስብስብ ውስጥ ለመጽሐፉ ማዕከልነት የተጠቀመውን ይህንን ልብ ወለድ በጥዑም ትረካ አዘጋጅተንላችኋል፡፡ ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ ፣ በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ ፣ በስመጥር የሀገር ውስጥ ደራስያን የተደረሱና በዝነኛ የውጭ ደራስያን ተጽፈው ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን ፡ በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደያላችሁበት እንደርሳለን፡፡
የተጠላው እንዳልተጠላ ⵏ ሙሉ መጽሐፍ ⵏⵏ Yetetelaw Endaltetela ⵏ Full Episode
มุมมอง 55Kปีที่แล้ว
የተጠላው እንዳልተጠላ (የወቅቱ አነጋሪ መጽሐፍ) ደራሲ - አለማየሁ ገላጋይ ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
አለማወቅ ሙሉ መጽሐፍ (ከአለመኖር መጽሐፍ ደራሲ ⵏAmharic audiobook AlemaweQ Full episode. From the Author of Alemenor
มุมมอง 41Kปีที่แล้ว
አለማወቅ - ሙሉ መጽሐፍ (ከአለመኖር መጽሐፍ ደራሲ) ደራሲ - ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ መጻሕፍትን በትረካ አንብቡ ፤ አትርፋችሁ ተዝናኑ! Subscribe. #አለማወቅ #አለመኖር #የአማርኛ_ትረካ #ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
አለማወቅ - ክፍል 1 (ከአለመኖር መጽሐፍ ደራሲ ) ⵏⵏ Amharic audiobook AlemaweQ Part one. From the Author of Alemenor
มุมมอง 16Kปีที่แล้ว
አለማወቅ - ክፍል 1 (ከአለመኖር መጽሐፍ ደራሲ ) ደራሲ - ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ መጻሕፍትን በትረካ አንብቡ ፤ አትርፋችሁ ተዝናኑ! Subscribe. #አለማወቅ #አለመኖር #የአማርኛ_ትረካ #ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
የኛ ሰው በደማስቆ - ሙሉ መጽሐፍ (እውነተኛ ታሪክ) ⵏ Ethiopian Narration - YegnaSew BeDemasQo full part.
มุมมอง 30K2 ปีที่แล้ว
የኛ ሰው በደማስቆ - ሙሉ መጽሐፍ ደራሲ - ማሞ ውድነህ ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ መጻሕፍትን በትረካ አንብቡ ፤ አትርፋችሁ ተዝናኑ! Subscribe. #የኛ_ሰው_በደማስቆ #የአማርኛ_ትረካ #ዮሐንስ_የዝና_ሲሳይ
ድብልቅልቅ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
มุมมอง 109K2 ปีที่แล้ว
ሰብስክራይብ በማድረግ መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ ቤተሰብ ይሁኑ ድብልቅልቅ ll ከጳውሎስ ኞኞ ll አዝናኝ ታሪክ ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ በስመጥር የሀገር ውስጥ ደራስያን የተደረሱና በዝነኛ የውጭ ደራስያን ተጽፈው ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደያላችሁበት እንደርሳለን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ
ከአዳም ረታ ll ሁለት ተኩል የውስጥ ሱሪዎች ለአዲስ አበባ ll ሙሉ ክፍል ll እቴሜቴ ሎሚሽታ ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ
มุมมอง 38K2 ปีที่แล้ว
ከአዳም ረታ ll ሁለት ተኩል የውስጥ ሱሪዎች ለአዲስ አበባ ll ሙሉ ክፍል ll እቴሜቴ ሎሚሽታ ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ
የቀይ ኮከብ ጥሪ ll ሙሉ መጽሐፍ l Ethiopian Narration - YeQey Kokeb Teri - FULL EPISODE AUDIOBOOK
มุมมอง 82K2 ปีที่แล้ว
የቀይ ኮከብ ጥሪ ll ሙሉ መጽሐፍ l Ethiopian Narration - YeQey Kokeb Teri - FULL EPISODE AUDIOBOOK
አባ ደፋር እና ሌሎችም ll ከገበየሁ አየለ ll ሙሉ ክፍል
มุมมอง 9K2 ปีที่แล้ว
አባ ደፋር እና ሌሎችም ll ከገበየሁ አየለ ll ሙሉ ክፍል
የቀይ ኮከብ ጥሪ ክፍል 1 l Ethiopian Narration - YeQey Kokeb Teri Part one
มุมมอง 19K2 ปีที่แล้ว
የቀይ ኮከብ ጥሪ ክፍል 1 l Ethiopian Narration - YeQey Kokeb Teri Part one
የአራዳው ታደሰ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
มุมมอง 48K2 ปีที่แล้ว
የአራዳው ታደሰ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
እቴሜቴ ሎሚ ሽታ ll ከአዳም ረታ ll ሙሉ ክፍል
มุมมอง 72K2 ปีที่แล้ว
እቴሜቴ ሎሚ ሽታ ll ከአዳም ረታ ll ሙሉ ክፍል
የጌታቸው ሚስቶች l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
มุมมอง 68K2 ปีที่แล้ว
የጌታቸው ሚስቶች l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
ሳቤላ - የመጨረሻ ክፍል ll ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela - The last part
มุมมอง 5K2 ปีที่แล้ว
ሳቤላ - የመጨረሻ ክፍል ll ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela - The last part
ሳቤላ - ክፍል 27 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Seven
มุมมอง 4.1K2 ปีที่แล้ว
ሳቤላ - ክፍል 27 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Seven
ሳቤላ - ክፍል 26 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Six
มุมมอง 4.1K2 ปีที่แล้ว
ሳቤላ - ክፍል 26 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Six
ሳቤላ - ክፍል 25 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Five
มุมมอง 3.9K2 ปีที่แล้ว
ሳቤላ - ክፍል 25 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Five
ሳቤላ - ክፍል 24 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Four
มุมมอง 4.7K2 ปีที่แล้ว
ሳቤላ - ክፍል 24 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Four
ሳቤላ - ክፍል 23 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Three
มุมมอง 4.3K2 ปีที่แล้ว
ሳቤላ - ክፍል 23 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Three
ሳቤላ - ክፍል 22 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Two
มุมมอง 3.7K2 ปีที่แล้ว
ሳቤላ - ክፍል 22 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Two
ሳቤላ - ክፍል 21 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty one
มุมมอง 3.8K2 ปีที่แล้ว
ሳቤላ - ክፍል 21 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty one

ความคิดเห็น

  • @Me.me1239
    @Me.me1239 วันที่ผ่านมา

    ገደለችው?! 😢

  • @hzbd8236
    @hzbd8236 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 3 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ። ይሄንን መፅሐፍ በልጅነቴ ከአባቴ ተቀብዬ ባነበውም የማይጠገብ ታሪክ ለሀገር ሲባል ምን ያህል መሰዋእትነት እንደ ከፈለ ሀገር ወዳድነት እና ታማኝነት አደንቀዋለሁ ኤሊ ኮሄንን። እኛም ሀገራችንን ለባእዳን አሳልፈን ለመስጠት በገንዘብ ያልሰራነው በደል የለም ታማኞች እንዳሉ ሁሉ ባንዳዎች እስካሁን ይበጠብጧታል በየሰው ሀገር ቤተመንግሥት ሠላማዊ ተሰልፈን ሀገራችንን በመክሰስ ለመውጋት ቦታ እንሰጣቸዋለን ነውር ነው ።እንማር ከእስራኤላውያን አንገታቸውን ይሰጣሉ የፈለገ የእርስ በእርስ ግጭት ቢኖራቸውም በፍጹም ሀገራቸውን ተሳድበውና ተለያይተው አያቁም። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም በሰላም ትኑር 🙏🇪🇹 ድንቅ ተርጓሚ እና ድንቅ ትረካ ነው ለዚህም ነው እስራኤል ትንሽ አትሆንም በጠላቶቿ ለዘመናት ተከባ መከራ ቢበዛባትም ጠንክራ በአንድነት ራሷን ጠብቃ በሉአላዊነት ያለችው ።

  • @zelalemgirma649
    @zelalemgirma649 6 วันที่ผ่านมา

    ድምፅህ ሞቾት አይሰጥም ለማሰተካከል ሞክር i think ላሳምር ብለህ ያበላሸኀወ ነው የሚመሰለኝ

  • @user-br2po2gw4u
    @user-br2po2gw4u 10 วันที่ผ่านมา

    እውነት መናገር እኛ ሀገር የፖለቲከኛ ወይም ዘረኛ TH-cam channel ቢሆን 100K ከዛ በላይ ነው እንደዚ አይነት አስተማሪ እና ልብወለዶች የሚቀርብ ጉርም ድምፅ ያለው ሰው ማግኘት መታደል ነው ወንድማችን በርታንል 🥰

  • @samsonkahsay1319
    @samsonkahsay1319 11 วันที่ผ่านมา

    በየቀኑ የምሰማው ትረካ

  • @GedionHailu-g3y
    @GedionHailu-g3y 11 วันที่ผ่านมา

    ሲሲሊያዊውን በነካ እጅህ

  • @user-tk4mm8zt7s
    @user-tk4mm8zt7s 15 วันที่ผ่านมา

    እዴ የኮሮማይ መፅሐፍ ቀጣይ ነው ወይስ ሌላ???

  • @fifidahban1234
    @fifidahban1234 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hzbd8236
    @hzbd8236 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gm2727
    @gm2727 18 วันที่ผ่านมา

    ክፍል ሁለትን እኮ አላገኘሁትም። የለም

  • @BrehaneMazere
    @BrehaneMazere 19 วันที่ผ่านมา

    ከ30 ዓመት በፊት 2 ጊዜ አንብቤዋለሁ አንተ ደግሞ በጥዑም ትረካህ ለሦስተኛ ጊዜ አስለቀስከኝ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እናመሰግናለን።

  • @BrehaneMazere
    @BrehaneMazere 20 วันที่ผ่านมา

    ke 30 amet befit anebebewalehu Korneliyan betam geletsekat

  • @BrehaneMazere
    @BrehaneMazere 20 วันที่ผ่านมา

    Joneye Betam Enamesegenalen

  • @HermonYonas-r8j
    @HermonYonas-r8j 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @BrehaneMazere
    @BrehaneMazere 26 วันที่ผ่านมา

    Betam mert akerareb new Jone Enamesegenalen

  • @selambeyene5965
    @selambeyene5965 หลายเดือนก่อน

    ለትረካ የተፈጠረ የተገራ እና የተዋበ ድሞጽ ነው ያለህ። በጣም ቆንጆ ነው እየሰሩ ማንበብ የሚቻልበት ፕላትፎርም ነው። በርታ!! የድካም እና የጊዜ ማጣት በትር አይንካህ ጆዬ

  • @narjesneri4526
    @narjesneri4526 หลายเดือนก่อน

    Wawwww ❤❤❤❤

  • @diresabebe734
    @diresabebe734 หลายเดือนก่อน

    ለመጽሐፉ የሚገርም ውበት አላብሰኸዋል፤ ስጦታህን በሚገባ አግኝተሃል👏👏👏

  • @yordnosyesaf9358
    @yordnosyesaf9358 หลายเดือนก่อน

    ክፍል ሁለት የለም

  • @asteyegna
    @asteyegna หลายเดือนก่อน

    ተራክው እባክህ የአለማየሁ ዋሴን መፃፍትን ተርክልን (ድምፅህን እና አተራረክህ በእውነት እንከን አልባ....... )

  • @user-xm4ex8gj4c
    @user-xm4ex8gj4c หลายเดือนก่อน

    ወጋየውሁ ንጋቱ አልሞተም 😅

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Jerry-ti7yp
    @Jerry-ti7yp หลายเดือนก่อน

    ጆ ኢዛና ዩቱብ ጠፋ እንዴ ሁቱትሲ ሚለውን ትረካ ፈልጌ ነበር

  • @GeremewYayeh
    @GeremewYayeh หลายเดือนก่อน

    ምርጡ ትረካህ እና በጣም ወድቀው ያዳመጥኩት አሽምሀል፣ በርታ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @KfleGeremdihn
    @KfleGeremdihn หลายเดือนก่อน

    የዉሃንስ የዝና ስሳይ ትራካህ ለጡዑም ድምፅህ ክብር አለኝ የለቀቃቸዉ መፃሕፍት ደስ ይላሉ እያዳመጥክዋቸዉ ነዉ ግን ከቻልክ የዊልያም ሸክስፔር መፃሕፍት ብትተርካቸዉ እንዴት ይመስላሃል

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ትረካ❤❤❤❤❤❤

  • @forbeauty9919
    @forbeauty9919 หลายเดือนก่อน

    እዉነተኛ ታርክ ነዉ።

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm หลายเดือนก่อน

    ጆኒዬ እንኳን ደና መጠህ በየ ቀኑ እከታተላለው ግን ኮሜን አልፅፍም ንፍግነት ነው እናም ክብር ይስጥልኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልኝ ሰላምክ ይብዛልኝ ❤❤❤

  • @JG-mu9pi
    @JG-mu9pi หลายเดือนก่อน

    Where is part 2 ?

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም መጣህ ጆኒ ባለህበት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 หลายเดือนก่อน

    ለተራኪም ክህነት ያስፈልገዋል መሰለኝ

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን❤❤❤

  • @JG-mu9pi
    @JG-mu9pi หลายเดือนก่อน

    I didn't see part 2?

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ጆን

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 หลายเดือนก่อน

    Sira new mikeyrew Alemin

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 หลายเดือนก่อน

    Girum eyita Thank you 🙏

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስስስ የምል መፅሃፍ

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሰላምክ ይብዛልን❤❤❤

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ*

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o หลายเดือนก่อน

    ዮሕንስ በጣም አመሰግንሃለሁ። ጠቃሚ አገልግሎት ነው።❤

  • @KalkidanTesfaye-sc2ps
    @KalkidanTesfaye-sc2ps หลายเดือนก่อน

    arif new gin endetetsafew anbibew minm aynet kal atkeyir

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 หลายเดือนก่อน

    Great Narrator!!! የስንብት ቀለማትን መቼ ነው የምትጄምረው?

  • @lindalb6604
    @lindalb6604 2 หลายเดือนก่อน

    jonny eski please "ljinet" metsafn terkln please.tsedei metsaf nw!its my favorite

  • @user-jk1zv3ez2l
    @user-jk1zv3ez2l 2 หลายเดือนก่อน

    ሳቤላ ደደብ

  • @KALEAB_S
    @KALEAB_S 2 หลายเดือนก่อน

    Wow, tsehufu yamare, Aterarku demo yashebereke nw, Yohannes I Listen ur Audiobooks almost all, I really liked it, ur're very talented, ur voice is so powerful ability to create imagination in our mind,

  • @tewahdohaymnote3835
    @tewahdohaymnote3835 2 หลายเดือนก่อน

    Tnks Mr Johan

  • @kiyalight94
    @kiyalight94 2 หลายเดือนก่อน

    Bro fix the setting of your channel to make some money. Allow advertisements because your channel doesn't show any ads. It is good for us but not good for you.