New Perspective with Adam Reta, a household name in Ethiopia! He is a versatile writer & novelist!P2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ค. 2021
  • addisperspective.com/category...
    / newperspectiveethio
    'ድርሰት ሄድኤክ ነው።ደራሲ ስትሆን ቫኬሽን መውሰድ አትችልም!''
    -አዳም ረታ ለአዲስቅኝት ከተናገረው የተወሰደ
  • ภาพยนตร์และแอนิเมชัน

ความคิดเห็น • 12

  • @sehaibogal3047
    @sehaibogal3047 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi addis kignt, great show, and we hope there ll be 2nd round discussion with Adam, if so would you ask him about his writing style about " Injera / Teff " mode? Thanks

  • @tsegaeyesus5387
    @tsegaeyesus5387 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for the interview...

  • @YuriNatchetoi
    @YuriNatchetoi 3 ปีที่แล้ว +1

    It is very important to promote talented writers

    • @newperspective7657
      @newperspective7657  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you very much Yuri for your encouraging comment!🙏

  • @fitsumberhangebru792
    @fitsumberhangebru792 2 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ ቅኝቶች ደራሲ አዳም ረታን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን፡፡ የህፅናዊ አፃፃፍ ላይ ጥናቴን እየሰራሁ ነበር፡፡ ከዚህ ቀደም ከአዳም ረታ ጋር የግንቦት ልደታ ቀን በነበራችሁ ቆይታ ስለ ህጽናዊነት አፃፃፍ የሞከረው የቲዎሪ ጽሑፍ እንዳለ ሲናገር ሰምቼው ነበር፡፡ ጽሑፉን እንዳገኝ ብታግዙኝ በብዙ ትጠቅሙኛላችሁ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡ በርቱ፡፡

    • @newperspective7657
      @newperspective7657  2 ปีที่แล้ว

      ፍፁም ብርሃን ለአስተያየትህ በጣም እናመሰግናለን!
      ጥያቄህን ለአዳም እናደርሳለን።

  • @mastewalassefa5448
    @mastewalassefa5448 2 ปีที่แล้ว +1

    ገዜ፡ Things Fall Apart'ን ጠቅሰህ የመጽሃፍትን universal መሆን መቻል እና ለምን በእኛም as a whole የአለም ቋንቋ አይሆንም አይነት ሀሳብ አንስተሃል።
    በአለም ላይ Universal የሆነ ነገር አለ ብዬ የማስበው ሙዚቃን ብቻ ነው። ዜማው ብቻ ያግባባል። የተለያየ ሀገር መጽሃፍት ግን ባህሉ አባባሉ ለዛው እሴቱ ከተጻፈበት ቋንቋው በወጣ ቁጥር ሙሉነቱን ይዞ ይቀጥላል ብዬ አላስብም። የሚጎል ነገር ይኖራል።
    አዳምን ስላመጣችሁት አመሰግናለሁ 🌼

    • @newperspective7657
      @newperspective7657  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ማስተዋል።እርግጥ ሙዚቃ ሁለንተናዊ ነው።ነገር ግን የሥነ ጽሑፍ ዋና ጉዳይ ሰው በመሆኑ በምንም ቋንቋ ይጻፍ ሰውን መሠረት ካደረገ ዩኒቨርሳል ይሆናል ብዬ አምናለሁ።ሰብአዊነት/humanity/ ከዘር ከቋንቋ በላይ ነው።

  • @shamatube7796
    @shamatube7796 2 ปีที่แล้ว

    ቀጣዩ ክፍል ዘገየብን

  • @fikruangelo6494
    @fikruangelo6494 2 ปีที่แล้ว +1

    ገዜ ሙያ የትም ቢሆን ከተሰራበት ውጤት እንዳለው በናንተ አይቻለለሁ በርቱ ጠንክሩ እላለሁ

    • @newperspective7657
      @newperspective7657  2 ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን ፍቅሩ! ማን ይናገር የነበረ አይደለም ከነአባባሉስ!🙏