ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የአራዳው ታደሰ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 มี.ค. 2022
  • ሰብስክራይብ በማድረግ
    መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ ቤተሰብ ይሁኑ
    የአራዳው ታደሰ ll ከጳውሎስ ኞኞ ll አዝናኝ ታሪክ
    ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ
    በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ
    በስመጥር የሀገር ውስጥ ደራስያን የተደረሱና
    በዝነኛ የውጭ ደራስያን ተጽፈው ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን
    በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደያላችሁበት እንደርሳለን
    ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ

ความคิดเห็น • 37

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ልጅ ዮሐንስ የዝና ሲሳይ አትጥፋብን የጭን ቁስልን ጀምረህ ተውከው እባክህ ጨርስልን 🙏👏❤️♥️

  • @tt4607
    @tt4607 2 ปีที่แล้ว +3

    👂 ያለው ይስማ ለሌሎችም እናጋራ በጣም አስተማሪ ነው ቤተስብ ሲበተንም የምናየው በእንደዚህ አይነቶች የሰይጣን ጀሌዎች ነው እና " ሆላ ከማዘን ፈቀቅ ብለህ እናንተው ጨርሱት የሚባል ትክክለኛ አባባል አለ
    ለደራሲው እና ተራኪው ክብር እሰጣለሁ።

  • @emebetb4249
    @emebetb4249 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል አተራረክህ እስከመጨረሻው በጉጉት እንድጨርሰው አድርጎኛል አራዳው ታደሰም እንኳንም የእጁን አገኘ መቼም በእውንም ያለ ሰው ቢሆንም ከክፋቱ አንጻር ከዚ ውጭ አልመኝለትም ነበር ።በእርግጠኝነት የርሱን ያክል በሴቶች ላይ እንደዚህ ግፍ የሚፈጽሙ ወንዶቾ በአሁኑ ዘመን ይኖራሉ ብዬ አላስብም ቅጥል ነው ያደረገኝ ፋራው ታደሰ ብዬዋለው። Thank you so Much Yohannes Yezena!!

  • @nigistihishe8475
    @nigistihishe8475 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow thanks very nice and interesting story 👌

  • @elsaam5975
    @elsaam5975 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው፤ ይበል ብለናል!

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ድንቅ ተራኪ ነህ👍👋

  • @redataberam6980
    @redataberam6980 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ደስ የሚል አተራረክ ተመስጬ ነው እስከ መጨረሻ የሰማሁት ታደሰ ግን የጁን ነው ያገኘው

  • @addishode1541
    @addishode1541 2 ปีที่แล้ว +5

    Thanks ❤️❤️I am enjoying this kinds story with ur different way ❤️❤️beautiful you found the one fit ur voice ❤️❤️it was this kinda story fit ur voice

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d 2 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ ታሪክ ነው በርታ ዩሐንስ

  • @afellabebe7497
    @afellabebe7497 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow love it !!! Thank you 💚💛❤️

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 ปีที่แล้ว +2

    Wey tedese mechereshaw edezi yihun,joye my love thank you dear!!!

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 2 ปีที่แล้ว +1

    Weye tadesse, gefegna neber,teru tereka en dereset neber thank you 🙏🙏

  • @HTeff
    @HTeff 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Yoannes Yezena Sisay. እንደኔ ለማንበብ ጊዜ ለሌለው ጥሩ እገዛ ነው። ስራችንን እየሰራን እናዳምጣለን። በጣም ቆንጆ አርገህ ነው የምትተርከው። Thank you again.
    እባክህ የይስማእከ ወርቁን 'ዴርቶጋዳ'ን ተርክልን።

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 ปีที่แล้ว +4

    Enkuan dena metah semche emelesalew le comment

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነክ በርታ

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዩሀንስ አዳምጨ እኮምታለሁ

  • @gizewwudu5693
    @gizewwudu5693 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ትረካ❤

  • @joneysebman9618
    @joneysebman9618 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ግሩም ነው !
    ብትችል የተፃፈበትን ዓ/ም ፊት ለፊት ብትጽፈው ዘመኑ መች እንደነበረ ግንዛቤ ይሰጣል ! አንደሚመስለኝ 50 ዎቹ ላይ ነበር የተፃፈው ! የፈቱን ገጽ Update ማድረግ ትችላለህ !

  • @jesusislordwaqayyoogooftaa9893
    @jesusislordwaqayyoogooftaa9893 ปีที่แล้ว +1

    Getecho ayenti zare buzu necho fatrii gine yeferdelil refedebii thank bro joni

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 ปีที่แล้ว +2

    Lij Yohans yezina sisay koyeh eko na enji tolo I already miss you!!

  • @hanahanna3748
    @hanahanna3748 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ትረካ ነው አይ ታደሰ🙈

  • @fev984
    @fev984 ปีที่แล้ว

    Ay tadese 😊 thank you ❤

  • @selam8990
    @selam8990 ปีที่แล้ว +1

    የኔ❤❤

  • @bluealem2560
    @bluealem2560 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!!!

  • @selam8990
    @selam8990 2 ปีที่แล้ว +1

    💓lov u yne gobez 💓

  • @hiyabsamy9507
    @hiyabsamy9507 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነህ በርታ I like it

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @selam8990
    @selam8990 ปีที่แล้ว

    Yene fiker ድምፅህ ሱስ ያሲዛል ❤❤❤

  • @selam8990
    @selam8990 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ ጆን በሰላም ነው የጠፍኽው ተደበን

  • @mehretsofoni7094
    @mehretsofoni7094 2 ปีที่แล้ว +1

    Des yelale

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን የመሰለ ኣቀራረብ ነበር ለብዙ ግዜ ፈልጌ በAd የማያሰለች ውብ ኣቀርረብ ያገኘሁት። ኣደራ በዚሁ ቀጥል። ምኑም ያህል Ad ያለበት ከሆነ ለኔ ኣለርጂክ ነው።

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 ปีที่แล้ว +1

    Ehhhhhhhhhh koy gn eskemeche nw yemtebkih????😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @aryaahemed527
    @aryaahemed527 ปีที่แล้ว +2

    ይቅርታ ግን የታደሰ እርድና ነው ስግጥና ሱያናድድ ድሮም ታደሰ ብሎ ስም ተንኮለኞች ይመስሉኛል

    • @yohannesyeznasisay
      @yohannesyeznasisay  ปีที่แล้ว +2

      መጠሪያ ስም ብቻውን የባህርይ መገለጫ አይሆንም። መልካምነት ወይ መጥፎ መሆን በስም የሚገኝ መለያ አይደለም። ታደሰ ተብሎ መልካም ሰው አለ። መጥፎም አይጠፋም። ሁሉም ሰዎች በተመሳሳይ ስም የተለያዬ ባህርይ አላቸው። የየሁሉም እንደዚያ ነው። 🙏😍

    • @lemmylem-lp2gz
      @lemmylem-lp2gz 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @edtad9549
    @edtad9549 5 หลายเดือนก่อน

    Pawlos is a weird man