የካድሬ ፍቅረኛ / አግባኝ ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 มิ.ย. 2022
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ይህ ቪዲዮ ከ Tewnet Media ጋር በመተባበር የተሰራ ነው !
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - / official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham
  • ตลก

ความคิดเห็น • 80

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  2 ปีที่แล้ว +23

    ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምታሳዩን ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን !
    ሃሳባችሁን አድርሱን !
    ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!

  • @tame2480
    @tame2480 2 ปีที่แล้ว +6

    ረጅም እድሜና ጤና ለናቲ እና ለአብሮ ሰራተኞቹ እናም ለኢትዮጵያውያን

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 2 ปีที่แล้ว +10

    ናቲዬ አንተን ባይ ይሻለኛል የሳቄ ምንጭ❤

  • @lideyalidumohammed8392
    @lideyalidumohammed8392 2 ปีที่แล้ว +11

    አሞኛል ዱሀ አድርጉልኝ የጥርስ ህመም አያድረስ ነው😥😥

    • @aglanzeyad6542
      @aglanzeyad6542 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ዉደ

    • @medinatube2080
      @medinatube2080 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የጥርስ ህመም መፍትሄው ማስነቀል ነው እኔስላየሁት ነው ውዴ

    • @user-ro6os1lj3n
      @user-ro6os1lj3n 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ

    • @seadilove8182
      @seadilove8182 2 ปีที่แล้ว

      እኔን እማ አይዞሽ አላህ ያሽርሽ

  • @addislife9502
    @addislife9502 2 ปีที่แล้ว +9

    ቺኮቹን ግን ከየት ይሆን የምታገኛቸው በጣም ቀሽት ቀሽት ናቸው አረ አንድ ፈልግልን እስኪ 🤔🤔🤔🤔👌

  • @munamuna8297
    @munamuna8297 2 ปีที่แล้ว +3

    ደቂቃ ጨምር ናቲ በጣም አጠአ በተረፈ በርቱ 👍👍👌👌🙏🙏

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 ปีที่แล้ว +5

    Welcome Natisha እውነትም የካድሬ ሚስት ሰርተከዋል በሚገባ ናቲሻ ከካሜራ በስተጀርባ በጣም ነው የሚመቸኝ ሁሌም አትርሳ 😂😂

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 2 ปีที่แล้ว +1

    Great Nati..... do also on-የኑሮ ውድነት መናር ያሳደረው ተጽዕኖ

  • @user-ic4ek6qp8g
    @user-ic4ek6qp8g 2 ปีที่แล้ว +3

    ናቲየ የሳቄ ምንጭ በጣም ነው ምወድህ በርታ ደግሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ና ቤተሰቤ ሁን😘😍

  • @RKH678
    @RKH678 2 ปีที่แล้ว +2

    መካሻ 😄

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 2 ปีที่แล้ว +1

    ይኸው አበል አለ አላልክም🤣🤣🤣🤣❤

  • @hope2633cu
    @hope2633cu 2 ปีที่แล้ว

    Kkkk durye honk nati. Agebet mendenew esu kkkkk ....👍 👌 🙆‍♂️

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 2 ปีที่แล้ว

    Hahaha ay nati betam new yemitasekew

  • @miracletube1194
    @miracletube1194 2 ปีที่แล้ว +1

    አገራችንን ሰላም ያርግልን!የሰላም አየር ሊነፍስ ይመስላል

  • @jkingdom1190
    @jkingdom1190 2 ปีที่แล้ว +1

    Natiyeee🥰🥰

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 2 ปีที่แล้ว +2

    ታዉ ታዉ አላለችም 😏 ልጅቱ ትወና ትችላለች ከምር😏

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 2 ปีที่แล้ว

    You are the first

  • @muhabaassefa7159
    @muhabaassefa7159 2 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 ปีที่แล้ว

    ናቲ ምጡ🥰🥰

  • @zelalem590
    @zelalem590 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂👏👏👏👏👏👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂😂 ወጉት😂😂😂

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 2 ปีที่แล้ว

    አይናቲ 😁😁

  • @amen9970
    @amen9970 2 ปีที่แล้ว +1

    Nati my bro andegha eko neh

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😍

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 2 ปีที่แล้ว +4

    ናቲ የናተ ትዳር ከግድቡ ጋር ምን አገናኘው😂😂😂😂😂😂በሳቅ የናተ ትዳር አለም አቀፍ ሆብን 😂😂ይመቻችሁ😂

    • @kelkdn99
      @kelkdn99 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm 2 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @abdiismart5699
    @abdiismart5699 2 ปีที่แล้ว +6

    ከፈረንሳይ ነኝ ቪዲዮዎችህን ስመለከት በጣም ደስ ይለኛል ኮሜዲ ጠጣህ Nati 🥰🥰🥰🥰

    • @binyamessa8835
      @binyamessa8835 2 ปีที่แล้ว +1

      Hi ፈረንሳዮች

    • @btin1791
      @btin1791 2 ปีที่แล้ว +1

      ፈረንሳይ ለጋሲዬን or ፈረንሳይ ፓሪሲ😉

    • @abdiismart5699
      @abdiismart5699 ปีที่แล้ว

      @@btin1791 Paris

    • @amanihabesha4044
      @amanihabesha4044 ปีที่แล้ว

      ፈረንሳይ ኢምባቢ 🙄

  • @da_ta
    @da_ta 2 ปีที่แล้ว +2

    I love it

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😍

  • @jossyentertainment7205
    @jossyentertainment7205 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሂሳብ መስራት ክፍት ብሎኝ ነበር ሳቄን መለስክልኝ Thank you!!!❤

  • @eyob2020
    @eyob2020 2 ปีที่แล้ว

    yimechih abo

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 2 ปีที่แล้ว +1

    አወ ኑሮ ተወዷል

  • @negestemetku226
    @negestemetku226 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abumahbub8
    @Abumahbub8 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🙏😘

  • @elisaelisii8464
    @elisaelisii8464 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @getachewkassa7505
    @getachewkassa7505 2 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @lovemyself5874
    @lovemyself5874 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣

  • @jkingdom1190
    @jkingdom1190 2 ปีที่แล้ว +1

    Be sak eko nw metgelleg

  • @jossy1382
    @jossy1382 2 ปีที่แล้ว +1

    You should tell her another election is coming.

  • @abcbibitube9098
    @abcbibitube9098 2 ปีที่แล้ว +1

    Yetut meyazhawen gemed yaye VIP siol

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 2 ปีที่แล้ว +2

    ከውላ ያለወን ሙዚቃ አጥፉት ምንም አይሰራም ደነቆረን ዋናው የናንተ ድምፅ ጥርት ብሎ መሰማት እንጅ ሙዚቃው ኣደለም በተረፈ በርታ ደስ ይላል በተለይ ቀረፃ ላይ የተሰሩት እስቂኝና ስ ህተቶች በጣምያዝናናል ያስቃልም

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምና ፍቅር አድነት ለሀገራችን ይሁንን ዉድ የኢሥላም ልጆች 📖📖📗 ኑኑ አጫጭር ኪታቦችን እንማማር እንሀፍዝ ነገ የቀብር ጥያቄ ይጠብቀናል ግዜችን በምን እዳሣለፍን ተጠያቂነን አኼራችን እናሥታዉሥ 🌹🌹ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ ብልጥ ጮሌ ሠዉ ብሎማለት ከሞት በሁላ ላለዉ ሒወቱ የሠራነዉ አሉ እናም እህቶቸ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራ ይበሉ🌹🌹🌹🌹📚📚📚📚📖📖📖📖📖

  • @haygi33
    @haygi33 2 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያ ነኝ ዛሬስ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😍

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 2 ปีที่แล้ว

    😁😁😁😁😁😁😁😁💋👈

  • @BB-je4id
    @BB-je4id 2 ปีที่แล้ว +4

    Nati you’re amazing talented 👍

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 2 ปีที่แล้ว

    የሳቄ ምንጭ ነክ

  • @Derahinn
    @Derahinn 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው የጡት ማስያዣ ገመዱ አንደኛው መጀመሪያ ላይ የለም ልክ ልትነሳ ስትል ደሞ 2ቱም አሉ ምንድነው ይሄ

    • @user-kw7mu8ro8i
      @user-kw7mu8ro8i 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ራሱ ገርሞኛል 🤔

    • @user-kw7mu8ro8i
      @user-kw7mu8ro8i 2 ปีที่แล้ว

      ሰፕስክራይብ አረከሱ አረኩህ

  • @micaelgebre9330
    @micaelgebre9330 2 ปีที่แล้ว

    ርእሱ ገዳይ ነው

  • @batimedia7364
    @batimedia7364 2 ปีที่แล้ว

    ሮኬቱ ሲተኮስ አንድ ላይ ቢመታንስ

  • @dagimshiferaw215
    @dagimshiferaw215 2 ปีที่แล้ว

    Hhhh ene eko miyaznanagn ke camera besjerba yalechw neger esun endewm rezem adrgew

  • @yidubirukti3896
    @yidubirukti3896 2 ปีที่แล้ว

  • @adanaadebo4462
    @adanaadebo4462 2 ปีที่แล้ว

    ነት አንድ ችክ ፋልግልኝ በነት

  • @yabyab5036
    @yabyab5036 2 ปีที่แล้ว +1

    ናቲ የምትለቃቸዉ ነገሮች ትምርት አዘል ናቸዉ

  • @user-sz2zy6hv4g
    @user-sz2zy6hv4g 2 ปีที่แล้ว +1

    እዚጋ ፡ ደግሞ ፡ ሌላ ፡ ትኩሳት ፡
    እኔ የእስራኤል የነገደ ይሁዳ ዘር ነን
    እለዋለሁ በል እየሱስን የገደሉት ፈረጆች ናቸው አላለኝም 😂😂😂

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍😘

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 2 ปีที่แล้ว

    Wyeeeee cheat alargeme alalmee

  • @ethio-lyrics
    @ethio-lyrics 2 ปีที่แล้ว

    መሳቅ ከፈለጉ የናቲ ቻናል አባል ይሁኑ የኔ ቻናል አባል ከሆኑ ሙዚቃ ከነግጥሙ አቀርብሎታለሁ። ማርያምን

  • @wasihunmulisa2030
    @wasihunmulisa2030 2 ปีที่แล้ว

    ደቂቃ ጨምር እንላለን ጭራሽ 5 ደቂቃ ታሳየናለህ ከማስታወቅያጋ

  • @user-nv6id5rt6w
    @user-nv6id5rt6w 2 ปีที่แล้ว +1

    የኦነግ ካድሬ ሸገርን ከቧታል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍😘

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

    @ናቲ 😘😘😘😍😍😍
    @በቅንነት ኑ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ ውዶች😍😍😍😍😍

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 2 ปีที่แล้ว

    Great Nati..... do also on-የኑሮ ውድነት መናር ያሳደረው ተጽዕኖ