Ethiopia: ጉድ_ፈላ አዲስ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 8

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 180

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 2 ปีที่แล้ว +24

    እኔን የምታስቀኝ ወሬ የምቶደዋ ልጅ ነች😁😁😁😁😂😂😂

    • @kassahundemeke6237
      @kassahundemeke6237 2 ปีที่แล้ว +1

      የሷ ቢጤ ነሽ ማለት ነው

    • @nourazs8683
      @nourazs8683 2 ปีที่แล้ว

      እኔስ

    • @abebakebede5253
      @abebakebede5253 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የሞዳት

    • @rabiaaamani6888
      @rabiaaamani6888 ปีที่แล้ว

      ​@@kassahundemeke6237😂😂😂ደሰተላለይ

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 2 หลายเดือนก่อน

      እኔሳ ስወዳት አሰቃየቺዉ በጥያቄ ምን እምነትዪ ሲል ምን ስትለዉ ደረቀ

  • @merega7363
    @merega7363 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም የሚወደድ ድራማ ነው
    የአባትየው ፍዳታነት
    የልጁ ጌጃነት😂😂😂

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 2 ปีที่แล้ว +30

    ደሞ ሁሉም የምንወዳቸው አርቲስቶች ናቸው 😁😁😁🙏🙏💔💔💔💔❤

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ አባትና ልጅ ሲገርሙ
    የራዳ ልጆች ግን አልተቻላችሁም በርቱ ዋው

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +16

    ጉዴን እንዴት አጣርቸ አላውቅ😊 መቅደስ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ አሳምረሽዋል ድራማውን ደሞ ስታምሪ

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣምአሪፍ ድራማ ነው ሁላችሁንምበጣም አመሰግናለን መቅደስን ሆነሽ የምትተውኝው ልጅ በጣም ሳላደንቅሽ አላልፍም bravo

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +6

    ሸዋ ❤ጆን ❤አሌክስ 💝ሶፊ 💝ሜሉ ❤❤መቅዲ 💝ታምራላችሁ 💝

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 2 ปีที่แล้ว +2

    Mert drama
    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @fatumseyidi6248
    @fatumseyidi6248 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እናትና ልጂ ደሥ ሲሉ 😂😂አቦ ይመቻቸሑ ሁሉቸሒንም

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ደስ ይላል
    በጣም ያስቃል በስቅ ውስጥ ያሌ ቁምነገር በጣም ደስ ይላል ብርቱ ያአራዳ ልጆች !!!

  • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ
    @እህተማርያምየገብርኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰወዳችሁኮ ፈታ ነው የምታረጉት ከቁም ነገር ጋር ዋው መቅዲዬ ሰወዳት የኔ ወረኛ

  • @እትዬጵያ
    @እትዬጵያ 10 หลายเดือนก่อน

    ወይ ወሪ ኑሪልን ይህንን የመሰለ ታለንት አብሮሽ ካልተወለደ የትም አይገኝም በርች የኔ ወረኛ😅😅😅

  • @MeronAsefa-l4i
    @MeronAsefa-l4i 11 หลายเดือนก่อน

    የይትባረክ መጃጃል በጣም ተጋነነ አረ አንድ በለው ደራሲውዬ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 ปีที่แล้ว +6

    አረ በሰቅ ሞትኩኝ በጣም ያስቃል በሰቅ ውስጥ ያሌ ቁምነጋር ነዉ

  • @AmirasualihEbrahim
    @AmirasualihEbrahim ปีที่แล้ว +1

    እረ መቅዲ ግን ወሬ ስትወጅ😅😅😅

  • @nafkoteyeneyoutube131
    @nafkoteyeneyoutube131 2 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣🤣ያረረ ቂጣ መስለሽ ቱ🙈
    በጣም ገራሚ ነው ሁሉም ነገር ቅኔ ነው በጣም ተመችቶኛል በርቱ ❤

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ቁም ነገር አዘል ድራማ ነዉ እናመሰግናለን

  • @aynlenladefris9702
    @aynlenladefris9702 2 ปีที่แล้ว +1

    መቅዲ የሜሉ ግዋደኛ ስትመች ምታስቅ

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ በጣም ነዉ የሚያዝናናዉ በርቱ🥰🥰🥰

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +33

    ሸዎፈራው ምንም ሆኖ ቢሰራ ይችላል ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌

  • @kalokalo9361
    @kalokalo9361 2 ปีที่แล้ว +2

    መቅደስ ግን ትክክል ብለሻል አንድኛው ጋ በምርቃት አንድኛው ጋ በቋሚነት እቀመጣለሁ እንጅ ቁሜ አልቀርም ያልሽው ተመችቶኛል😂😂😂

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀልየላኩትአይረሳምይባልየለ😆😆😆😆

  • @leylab6955
    @leylab6955 2 ปีที่แล้ว +8

    ደስ የሚል አቀራረብ እስፔሻሊ የአባትየው አፈነዳድ ቀላል አያስቅም

  • @simonketema7281
    @simonketema7281 2 ปีที่แล้ว +2

    መደበሪያም መማሪያም ናቸው👌
    አባትና ልጅ ግን የሁለት አለም ሰው ናቸው 😁😁 አባት ግን ማነው?😏😏

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
    @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ 2 ปีที่แล้ว +2

    ካካካካካካ አባትና ልጅ ድሮና ዘንድሮ😂😂😂

  • @noahbetselot6094
    @noahbetselot6094 2 ปีที่แล้ว +1

    መቅድዬ ተመቸሽኝ ስታወሪ እኮ ቁጥብ እኮ ነሽ ሼመኛም ነሽ 😜😜😜😜
    love u more
    አቦ ደስ ትያለሽ

  • @yordanosabebe4859
    @yordanosabebe4859 2 ปีที่แล้ว +2

    በሳምት ሁለት ግዜ ብትለቁ አሪፍ ነበር

  • @semariaasnahom1675
    @semariaasnahom1675 2 ปีที่แล้ว

    ጅሉ ኤክስፐርት ይትባረክ የሚባለዉ ካራክተር ሊያስታዉከኝ ነዉ ለምን ጥጦ አሰጡትም

  • @አስቱወለተሰንበት
    @አስቱወለተሰንበት 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሁላችሁ ሰላም ለሀገራችን አስቂኝና ቁም ነገር አዘል ነው በርቱ እናመሰግናለን !

  • @amsalselassie6773
    @amsalselassie6773 2 ปีที่แล้ว +1

    እር ወይኔ ቲማቲም እና ሹል ቃሪያ 🤣🤣🤣🤣

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @AbelRobel-wg6ul
    @AbelRobel-wg6ul 10 หลายเดือนก่อน

    ይትባረክ እረ አሰለቸኝን እረ ደራሲዉ ቀይረዉ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይይይይ ሽፈራው ክክክክክ

  • @Sarasusu-qq6xg
    @Sarasusu-qq6xg ปีที่แล้ว

    እኔን እንደሰማሽኝ ፀሎትሽን ይስማ 🙏 እረ ይመችሽ 😂😂😂😂

  • @selamawetwerku
    @selamawetwerku ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ደራማ ነው በርቱ

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይሄ ይሄ ኮሜዲ በጣም ተመቸኝ

  • @helamihassan1170
    @helamihassan1170 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰየምል ድርማነወ በቴልግርም አተለቁልንም አንድ

  • @you-x8y7e
    @you-x8y7e ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ዘና ያደርጋል

  • @የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ
    @የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ፖለቲካን የሚያሽ ኮሜዲ

  • @nrbu4941
    @nrbu4941 2 ปีที่แล้ว +4

    እዴት ፈታ እደምታደርጉኝ ሆዴ በሳቅ ቆሰለ

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣችሁልን ስወዳችሁ በርቱልን

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 2 ปีที่แล้ว +1

    woy gude ye agerachin likilikunaw yemiti kerbuti tebarekkk bebuzu hulachu

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 ปีที่แล้ว +7

    ስወዳችሁ በተለይ ሜሉየ ደቂቃ ጨምሩበት 💖💖💖💖

  • @yasintubeofficial3721
    @yasintubeofficial3721 2 ปีที่แล้ว +1

    እያፈራርኩ አጫውታቸዋለሁ አላለችም፣😆😆😆😆

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁላች ሁም ታምራ ላቹ ቀጥሉበት አንደኛ🥰🥰

  • @darmyelshtessema3313
    @darmyelshtessema3313 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ በእውነት ደስ አይልም በፍፁም ኢትዮጲያዊነትን አይገልፅም አባት ይህ አይደለም ትንሽ አስቡበት።

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸዋፈራው ግሩም ሰው 👍👍👍👍

  • @TiringoDesalew
    @TiringoDesalew 11 หลายเดือนก่อน

    የኛ ወረኛ ምርጥ ናት ሸዋ ግን ይለያል ማዘር ደግሞ ቅመም

  • @milkygizaw1175
    @milkygizaw1175 2 ปีที่แล้ว +1

    Nice one i canit wait the next one

  • @yasintubeofficial3721
    @yasintubeofficial3721 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አባትና ልጅ ፣😄😄😄😄

  • @beletebehayilu6017
    @beletebehayilu6017 10 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ ግን በጣም ትመቸኛለች ፈታ የምታረግ ልጅ ናት

  • @ahmeddayibjama3396
    @ahmeddayibjama3396 2 ปีที่แล้ว +1

    4real thank u guys I love the people

  • @8tigsoykgdoydou181
    @8tigsoykgdoydou181 2 ปีที่แล้ว

    መጣቹልኝ የሳቄ ምንፆች ።እናትና ልጅ የእኔን ኑሮ ነው በርቱልኝ

  • @hdjdhdhf5256
    @hdjdhdhf5256 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ነገር ይሳካላችሁ የኔ ውዶች

  • @walatakidanasratsalama7581
    @walatakidanasratsalama7581 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemigar filme wadijewalaw💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    የሳቅ ድራማነው ልቅም ያለ ያልተዛዛ

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሴትዬይቱ እና አሌክስ ፖለቲካን ነው የጨፈጨፎት🤣🤣🤣

  • @Salam-sh2dv
    @Salam-sh2dv 2 ปีที่แล้ว

    abeti yetekeberuti yeberero enati alalem 🙈🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰👌👍

  • @eshetumengest594
    @eshetumengest594 2 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬ ስራ አስፈቶች የነገ ስራ ፈቶች.......😁😁😁🤝

    • @mefordad
      @mefordad 10 หลายเดือนก่อน

      😅😅😂😂ለምን ያያሉ ስራ ከአስፈትዎት 😂😂😂

  • @heyewetalemu548
    @heyewetalemu548 2 ปีที่แล้ว

    Haha berero mehon yeshalale

  • @ፍቅር-በ1ለ
    @ፍቅር-በ1ለ 2 ปีที่แล้ว

    Betam arif comedy New

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዞች በርቱ።

    • @YaradaLejTube
      @YaradaLejTube  2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን🙏❤️

  • @haymanotayle2099
    @haymanotayle2099 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ይመቻችሁ

  • @fvv1680
    @fvv1680 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂 አይ ይትባረክ

  • @LeonMatlab
    @LeonMatlab 2 ปีที่แล้ว +5

    I laughed so hard that my jaw started to hurt😂😂😂

  • @saronaa1843
    @saronaa1843 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣቹ ሰወዳቹ

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 ปีที่แล้ว

    Ere yihen drama 1 billion view enasigebaw yigebawal

  • @yesakmarkos5759
    @yesakmarkos5759 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃላት የለኝም 😍

  • @selemonbogale1890
    @selemonbogale1890 2 ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏👏👏👏👏wow!!!!!!!!!!!

  • @muluyeeyasulji2681
    @muluyeeyasulji2681 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣንኳን ደና መጣቹህ ውዶችየ 🥰🥰🥰

  • @kwtkwt5877
    @kwtkwt5877 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂kkkkkkkkkkk

  • @erhjfghh7753
    @erhjfghh7753 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 2 ปีที่แล้ว

    Weyne zena newu yemtadergut😁

  • @allhamdulelahe1728
    @allhamdulelahe1728 2 ปีที่แล้ว +1

    ቁምሳጥናት እደ አላለም

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 2 ปีที่แล้ว

    ይትባረክ አነጀት አቃጣይኡፍ

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😂😂😂😂😂🙏🙏thanks

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 2 ปีที่แล้ว +1

    ዬሀንስ ግን ሁሌም አንዳይነት መጫወት ያሰለቻል የተለያየ ባህሪ በመወከል ችሎታህን ብትሞክር ደስ ይለኛ ያንተ እና ሜላት አክቲንግ አንዳይነት ስለሆነ ያሰለቻል

  • @tiritareview
    @tiritareview 2 ปีที่แล้ว

    ጥርሴን አስጨርሳቹኝ🤣🤣🤣
    ፈጣሪ ሰላሙን ለሁላችንም ያብዛልን ፣ እስኪ ቤተሰብ እንሁን፣ አበርታቱኝ ውዶች ጥሩ ነገር ይዤ እቀርባለሁ

  • @siselectro
    @siselectro 2 ปีที่แล้ว +1

    please part 9

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 2 ปีที่แล้ว +1

    Shewa 😂😂😂😘😘

  • @solb6477
    @solb6477 ปีที่แล้ว

    ትክክል ናቹህ

  • @እናትነኝጎጃሜዋ
    @እናትነኝጎጃሜዋ ปีที่แล้ว

    አቤት ቅመሞች. ፍጥነታችሁ እሮ አላችሁ እንዴት ናችሁ ፕሊስ ደምሩኝ አቤት መሸምጠጥ ❤

  • @adamuadmasu4325
    @adamuadmasu4325 ปีที่แล้ว

    ዋው 😀😀👍

  • @bedrimussa4109
    @bedrimussa4109 2 ปีที่แล้ว

    Bararo nebark enda alech kkkkkkk

  • @Tinnak-l2k
    @Tinnak-l2k ปีที่แล้ว

    እኔ የሚመቸኝ አባትየው ነው

  • @mesfinhaileslassie1041
    @mesfinhaileslassie1041 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ስትለቁ ቀኑን አታሳልፉ

  • @mather2
    @mather2 2 ปีที่แล้ว +1

    W❤️❤️❤️❤️❤️

  • @መኖርሽያኖረኛልእሚ
    @መኖርሽያኖረኛልእሚ 2 ปีที่แล้ว

    እረያረረቂጣነው ሀሀሀሀሀ

  • @Amena-bp6ji
    @Amena-bp6ji 2 ปีที่แล้ว

    Tamachachihun ❤❤

  • @እሙየወልደያዋ
    @እሙየወልደያዋ 2 ปีที่แล้ว

    ቸኩሌት ነሽ😂😂😂😂

  • @super12star
    @super12star 2 ปีที่แล้ว +13

    እስኪ እንደ እኔ ጉድ ፈላን በጉጉት የሚጠባበቅ 👍

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 2 ปีที่แล้ว

    ነገር ተንኮል ነፍሰገዳይ መሣቀቅ ኢትን ከቧት ትንሽ ተንፈስ ዘና እንድንል አሁንም ቆዩልን

  • @weynisheteshetu1072
    @weynisheteshetu1072 2 ปีที่แล้ว

    Wow shawafarw

  • @heyewetalemu548
    @heyewetalemu548 2 ปีที่แล้ว

    Ere besake gedelachugn......be amerobat Hahaha

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    የሁሉሉም የመለስ ምት እሚገርምነው

  • @samuelsisay9266
    @samuelsisay9266 2 ปีที่แล้ว +1

    you are different please atitfu teketatay likekut

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 2 ปีที่แล้ว +2

    ገራሚ አደላችሁን እንዴ! ደቂቃዋን ጨመር ወይ ደግሞ በሳምንት 3/4 ጊዜ ልቀቁልን!

  • @wanduBaby-pf4vh
    @wanduBaby-pf4vh ปีที่แล้ว

    እኔን የሚያስቀኝ ሼባዉ ነዉ

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 2 ปีที่แล้ว

    በሳምንት ሁለቴ ልቀቁልን

  • @thatsmom116
    @thatsmom116 ปีที่แล้ว

    ሸዋፈራውይመችህ😅