ሳቅ ተራ Saqe Tera| ፍልፍሉ በይፋ ይቅርታ ጠየቀ| ይቅርቴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 มี.ค. 2022
  • This is the official TH-cam Channel of Comedian Filfelu and Demise wanos You Can get the latest and lot of funny entertainment Program
    Our Contant
    SaqTera Gust
    SaqTera Comedy video
    #SaqTera Funny Drama
    #Comedy Music
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 ሳቅ ተራ Tube

ความคิดเห็น • 183

  • @user-fi8hd7hg9k
    @user-fi8hd7hg9k 2 ปีที่แล้ว +29

    ትክክለኛው ሳቅ ተራ አናተኮ ፈታ ናችሁ ይመቻቸሁ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 ปีที่แล้ว +9

    ግርግዳ ላይ ያለው ካህን ደስ ይላል እንዲህ ነው ቢሮችሁን ቤታችሁን በመስቀሉ በመቤታችን በአባቶቻችን አስባርኩ አሳምሩ

  • @user-qz7qf4ej3x
    @user-qz7qf4ej3x 2 ปีที่แล้ว +24

    ሳቅ ተራ በጣም ደስ የሚል ቻናል ነው የመዳም ስራ ሲያደክመኝ ሳቅ ተራ ዘና ያደርገኛል በርቱ ❤️❤️👍👍👍👍💚💛❤️👌👌👌👌

  • @danboy2425
    @danboy2425 2 ปีที่แล้ว +9

    ክክክክክ ደምስ እንኳን በሰላም መጣህ
    ፍልፍሉ ኣሪፍ ነገር አደርግክ
    ምክንያቱም ኣዊ ዞን በስራ ምክንያት 4 ኣመት ቆይቼያለው
    ህዝቡ ሰው ኣክባሪ
    ሃይማኖተኛ
    ኣገሩን የሚወድ
    እንግዳ ተቀባይ
    ዘረኝነት የማያውቅ
    ምርጥ ህዝብ ነው ።
    ያደረግከውን ነገር ወድጄዋለው።።።።

    • @destawork5301
      @destawork5301 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ብለሀል!!
      የተወለድሁባት: ልጅነቴን ፈጥጄ የተጫወትሁባት አገሬ ።።

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      😍😁ደምሩኝ

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 2 ปีที่แล้ว +3

    ሳቅ ተራ ነው ሰለዚህ ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር የለም😘😂😂😂😂😂😍

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 ปีที่แล้ว +10

    ፍልፍላችን ቦላሌው ከእግርጋ ኤዶብአል 🤣🥰
    የምር ግን የባህል ልብሱ በጣም ያምራል 👍🏽

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውዶችች እኛ ጀማሪዎችን ሰብስክራይብ በማድረግና ቪዲዮውን በማየት አበረታተቱን

  • @mezgebubogale3262
    @mezgebubogale3262 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን ስለ ፍልፍሉ ትህትና እና ስለ ፕሮግራሙ

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 2 ปีที่แล้ว +20

    አይ ፍልፍሉ ዝም ብለህ እንኳ ታስቀኛለህ ❤ 👍አብሮህ ያለው የጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ወንድም ይሆን ?

    • @tube778
      @tube778 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት

    • @dembechatube
      @dembechatube 2 ปีที่แล้ว

      _የፍልፍሉ ነገር አይወራ ዝም ብሎ ቢቆም ያስቃል አይደለሞ ተናግሮ ጥርሴ በሳቅ ተነቃነቀ 😄😄😄😅 ሁለቶች ልብ አውልቅ 😅😄😂😆💚💛❤️🥰😍 ሩቲ እንኳን አደረሰሽ_

  • @mulu1621
    @mulu1621 2 ปีที่แล้ว +6

    ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው እኛ ለማሳቅ ቢሆንም ግን የሴት ቀሚስ አትልበስ ፍልፍሉ 😍

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 ปีที่แล้ว +3

    አገው በመሆኔ ለምን ይሆን ያስደስተኛል ያኮራኛል

  • @Fithabesha
    @Fithabesha 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፍ የቀልድ ምሮግራም!👏🏼❤️

  • @user-fi8hd7hg9k
    @user-fi8hd7hg9k 2 ปีที่แล้ว +1

    የልተመደበ ዝንጂብል አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abebawtsehay1201
    @abebawtsehay1201 2 ปีที่แล้ว

    yimechacihu,yikir bilenal,betam enamesginal

  • @hayaatnasraddiin5546
    @hayaatnasraddiin5546 2 ปีที่แล้ว +3

    በረቱ ወጉኑች እኝም ፈታ እያል እናገዛልን

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ❤❤❤❤

  • @yemariyamlig2867
    @yemariyamlig2867 2 ปีที่แล้ว

    Ekan Dena metachu sak tra❤️❤️❤️❤️😍😍😍

  • @jessiy7296
    @jessiy7296 2 ปีที่แล้ว +2

    Bertu 👍👍❤❤

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 2 ปีที่แล้ว

    ብርቱልን ያልታዩ ታሪካዉ ቦታዉች ሁሉ አስጎብኙን

  • @workinehtamir247
    @workinehtamir247 2 ปีที่แล้ว

    enameseginaln yikrta sileteykeken degmo nu endatkeru

  • @AaAa-gq7bv
    @AaAa-gq7bv 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ሳቅ ተራ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍልፍሉ የሳቄ ምንጭ ሠላምህ ይብዛ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሳቅ ተራዎች ስወዳችሁ

  • @senayity6967
    @senayity6967 ปีที่แล้ว

    ግን እኮ ፍልፍሉ ምንስ ቢለብስ ይወቀሳል😂😂😂😂😂

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif newu zare yastewawekachihut dink gedamina yetefetiro esihibochin
    Le hulachinim tekilala ewuket yiredal Bertu

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @hussenali7383
    @hussenali7383 2 ปีที่แล้ว

    ደስይላል እንደዚህነውመልበስያለበት

  • @donkeymedia-7971
    @donkeymedia-7971 ปีที่แล้ว

    I like

  • @tgalmey
    @tgalmey ปีที่แล้ว

    Felfelye yemre kanet wechi eko emiyazenanag yelme gatan gena sayek ekonwe saki emimtawe😂😂😂😂😂

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 2 ปีที่แล้ว

    እውነትም ሳቅ ተራ 🤣🤣🤣🤣

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

    • @mashaelmounir9176
      @mashaelmounir9176 2 ปีที่แล้ว +1

      صلى الله عليه وسلم

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውዶችች እኛ ጀማሪዎችን ሰብስክራይብ በማድረግና ቪዲዮውን በማየት አበረታተቱን

  • @AduYaregal
    @AduYaregal 2 หลายเดือนก่อน

    Agawoch♥♥♥

  • @mashaelmounir9176
    @mashaelmounir9176 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam selam selam

  • @awimarketing97
    @awimarketing97 2 ปีที่แล้ว

    ፍልፌ በጣም ደስ ይላል ሰው ሳያውቅ ያጠፋል ግን ይቅርታ መጠየቅ የሰው ልጅ ትልቁ ምግባር ነው ናልን እንቀበልሃለን፡፡

  • @negussiewoldemichael4396
    @negussiewoldemichael4396 2 ปีที่แล้ว +3

    አረ ይመቻችሁ በጣም ትመቻችላችሁ

  • @shumet001
    @shumet001 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 2 ปีที่แล้ว +4

    ይመቻቹ ፈጠን ፈጠን በሉ, ህዝቡ ሙቀት ላይ እንዳለ ያዙት: ልክ እንደ ዶንኪ ቲዩብ, አፍጥኑት💪 በርቱ

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍለፌ አንደኛ እኮ ነሕ

  • @yohailetes2166
    @yohailetes2166 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍

  • @Abawtes
    @Abawtes 2 ปีที่แล้ว

    No need to say sorry. it is comedy,you can be anything you want..Its nice work,,keep it up!!

  • @yimegnushalbelay2366
    @yimegnushalbelay2366 2 ปีที่แล้ว +1

    ,ፍልፍልዬ ምን ጥርስህ ብቻ ፍልፍል ሆነ እግርህም ፍልፍል አይደል እንዴ😂😂😂 አድናቂያችሁ ነኝ በዚሁ ቀጥሉ።

    • @dembechatube
      @dembechatube 2 ปีที่แล้ว

      _የፍልፍሉ ነገር አይወራ ዝም ብሎ ቢቆም ያስቃል አይደለሞ ተናግሮ ጥርሴ በሳቅ ተነቃነቀ 😄😄😄😅 ሁለቶች ልብ አውልቅ 😅😄😂😆💚💛❤️🥰😍 ይመኙሻል እንኳን አደረሰሽ_

  • @AM-dc5hd
    @AM-dc5hd 2 ปีที่แล้ว +1

    5:20🤣🤣🤣

  • @birhanusisay4625
    @birhanusisay4625 2 ปีที่แล้ว +4

    ለማዝናናት ብላችሁ ስለሰራችሁት ችግር የለውም። በርቱ

  • @user-sm7lq1lw7i
    @user-sm7lq1lw7i 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤💛💚💛💚❤

  • @tenatena5566
    @tenatena5566 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍

  • @leahrosendo5467
    @leahrosendo5467 2 ปีที่แล้ว +1

    Owu 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ALWAYSONEETHIOPIA
    @ALWAYSONEETHIOPIA 2 ปีที่แล้ว +2

    ሳቅ ተራ ውስጤ ነው 👍✔️

    • @user-ko1yi7os6x
      @user-ko1yi7os6x 2 ปีที่แล้ว

      ሳቅ ተራ ዋዉዉዉ ይመችቹሁ ሰብሰክራይብ አድርጎኝ በቅንነት

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว +7

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው የኔ መልካሞች ስወዳችሁ እውነትም ሳቅ ተራ ናችሁ በርቱልን

    • @dembechatube
      @dembechatube 2 ปีที่แล้ว +2

      _የፍልፍሉ ነገር አይወራ ዝም ብሎ ቢቆም ያስቃል አይደለሞ ተናግሮ ጥርሴ በሳቅ ተነቃነቀ 😄😄😄😅 ሁለቶች ልብ አውልቅ 😅😄😂😆💚💛❤️🥰😍 እሙዬ እንኳን አደረሰሽ_

  • @user-Kal21
    @user-Kal21 2 ปีที่แล้ว

    ግድግዳው ላይ ያሉት አባት ደስ ሲሉ❤️❤️❤️❤️

  • @xyzzone120
    @xyzzone120 2 ปีที่แล้ว +2

    sak tera ena yewbet tera😇😇😇👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝👏👏👏👏

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወርቆች ስወዳችሁ።

  • @melesseengida3118
    @melesseengida3118 2 ปีที่แล้ว

    አሳይለም እንሰጥሃለን ወንድማችን ፍልፍሉ በርታልን✔

  • @enateemeberhan631
    @enateemeberhan631 2 ปีที่แล้ว +1

    👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @rozabetseha6668
    @rozabetseha6668 2 ปีที่แล้ว

    ፊቱ እራሱ ያስቃል አይ ፍልፍሉ

  • @haymanotteshome6525
    @haymanotteshome6525 2 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😂 እንኳን መጣችሁልን ዘና ፈታ

  • @user-dx9sd6kd5d
    @user-dx9sd6kd5d 2 ปีที่แล้ว

    🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @user-cq5bf7mv5b
    @user-cq5bf7mv5b 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkk filife alalewumi

  • @user-sy5ey4zs4g
    @user-sy5ey4zs4g 2 ปีที่แล้ว

    እዝግዎ ፍሌ እና እግር🤣😂🤣😂

  • @filimonyemane2131
    @filimonyemane2131 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere temechugnalachu bezu bezu

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 ปีที่แล้ว

    ❤️🌹❣️🤣

  • @user-ty4zj6gq3m
    @user-ty4zj6gq3m 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እግር የናቴ ወጥጨት ይፈራል ካተግር አልቀቀልም እዳለቺ ፖሥታ ውን ውን አለቺኮ 😂😂😂😂😂 አይፍልፍሉ የማታረጂ ትንሺየ ሁኘያወኩህ ይሄው እኔ አያትህ ሁኘቁጭ 😂😂😂

  • @tarikufentahun9408
    @tarikufentahun9408 2 ปีที่แล้ว

    shebetwa chama yet ale felfelu

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 2 ปีที่แล้ว

    ፍልፍሉ..እጠብቃለን

  • @meseretbitsu9445
    @meseretbitsu9445 2 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው በጣም ተናደን ነበር የአገው ልጆች አብሶ በደምሴ እና በአሙ

  • @desalegnbitew7417
    @desalegnbitew7417 2 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ መጠያቅ ታላቅነት ነው።እናመሰግናለን።

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ፍልፍሉ 😄😄 እግር

    • @dembechatube
      @dembechatube 2 ปีที่แล้ว

      _የፍልፍሉ ነገር አይወራ ዝም ብሎ ቢቆም ያስቃል አይደለሞ ተናግሮ ጥርሴ በሳቅ ተነቃነቀ 😄😄😄😅 ሁለቶች ልብ አውልቅ 😅😄😂😆💚💛❤️🥰😍 ሙሉዬ እግሩ የእሱ አይመስለኝም ጥርሱ ብቻ ነው 😄😆🥰😍 ሙሉዬ እንኳን አደረሰሽ_

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውዶችች እኛ ጀማሪዎችን ሰብስክራይብ በማድረግና ቪዲዮውን በማየት አበረታተቱን

  • @genettube277
    @genettube277 2 ปีที่แล้ว

    ያልተመደበ ዝንጅብል አለ ክክክክ

  • @helen2289
    @helen2289 2 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣💯

    • @dembechatube
      @dembechatube 2 ปีที่แล้ว

      _የፍልፍሉ ነገር አይወራ ዝም ብሎ ቢቆም ያስቃል አይደለሞ ተናግሮ ጥርሴ በሳቅ ተነቃነቀ 😄😄😄😅 ሁለቶች ልብ አውልቅ 😅😄😂😆💚💛❤️🥰😍 ሄሊ እንኳን አደረሰሽ_

  • @user-eg6np8cz9f
    @user-eg6np8cz9f 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደህና መጣችሁ

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 ปีที่แล้ว

    mirtoch'ye

  • @dembechatube
    @dembechatube 2 ปีที่แล้ว +1

    _ሰላም ኢትዮጵያዊያን 🙌💚💛❤️🥰😍 እነ ልብ አፍርስ እነ ጥርስ አውልቅ የሳቅ ምንጮች ሆዶ በስትራፖ የምታሲዙ የጥርስ አዝግ 😄😄🥰 ፍልፍሉ ይቅርቴ 🤨🤨🤨🤨 አቤት የሴት አድናቂ ነኝ አላለም 😄 ኧረ ፍልፍሉ ግን መቸ ነው ሰውን ሳታስቅ የምታወራው ከእንግዲህ ቁም ነገር ብታወራም አትታመን 😄😄😄 መሳቅ ማሳቅ ነው ስራህ 👍 እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን_

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውዶችች እኛ ጀማሪዎችን ሰብስክራይብ በማድረግና ቪዲዮውን በማየት አበረታተቱን

  • @selammoges4277
    @selammoges4277 2 ปีที่แล้ว

    Ayesemam demtatehu

  • @tesfeshyaru9493
    @tesfeshyaru9493 2 ปีที่แล้ว +1

    Bertu

  • @blayetube7080
    @blayetube7080 2 ปีที่แล้ว

    እውነትም ሳቅ ተራ

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን ደምሴ ፍልፍሉ ሳቅ ተራ እንወዳአቹሁ አለን

  • @rahimauae1467
    @rahimauae1467 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀዊ ሳይሆን አዊ ነዉ ሚባለዉ

  • @adishuhune5382
    @adishuhune5382 2 ปีที่แล้ว +2

    በጥአም አርይፍ ነው ይቅርትአማለት ትልቅ ነትነው

  • @teshaladessa196
    @teshaladessa196 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk o

  • @tamrespittler4042
    @tamrespittler4042 2 ปีที่แล้ว +2

    🙋😘😘😘😍😍😍😍

    • @dembechatube
      @dembechatube 2 ปีที่แล้ว

      _የፍልፍሉ ነገር አይወራ ዝም ብሎ ቢቆም ያስቃል አይደለሞ ተናግሮ ጥርሴ በሳቅ ተነቃነቀ 😄😄😄😅 ሁለቶች ልብ አውልቅ 😅😄😂😆💚💛❤️🥰😍 እህቴ እንኳን አደረሰሽ_

  • @abebaw2883
    @abebaw2883 2 ปีที่แล้ว

    አዳነእሸቴ አለሜ

  • @lewiaman
    @lewiaman 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳቅ ተራ

  • @noornono2355
    @noornono2355 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ፣አይሰማም

  • @titisamie1476
    @titisamie1476 2 ปีที่แล้ว +1

    Normal nawe

  • @abebetadesbise4276
    @abebetadesbise4276 2 ปีที่แล้ว

    Yemigerm wede welo yimesileny neber

  • @bbcamhara
    @bbcamhara 2 ปีที่แล้ว

    Yamral betu wddddd

  • @user-kg8ul5kq2v
    @user-kg8ul5kq2v 2 ปีที่แล้ว

    እኛም ሳቅ ተራ መዋል ስለምንፈልግ የተሻለ ስራ ይጠበቅባችኃል በርቱልን።

  • @zebibendale2107
    @zebibendale2107 2 ปีที่แล้ว

    Men chiger alew le chewata eko new lemen yekefalu?

  • @user-sg6xz5zs4i
    @user-sg6xz5zs4i 2 ปีที่แล้ว

    ፍልፍሉአታስቀኝ

  • @kesieaddisu6019
    @kesieaddisu6019 ปีที่แล้ว

    Arifnewu bertu ewedachualw

  • @danipictures6368
    @danipictures6368 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው::
    በርቱልን ደምሴ ፍልፍሉ ሳቅ ተራ እንወዳአቹሁ አለን::

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 2 ปีที่แล้ว

      ለምኑ ብርታቱ

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 2 ปีที่แล้ว

    Tekeblenal

  • @shemelismengistu9414
    @shemelismengistu9414 2 ปีที่แล้ว +2

    Please give them freedom for Comedians just

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 2 ปีที่แล้ว +1

    Beretu sak terawoch Atetfubn becha felflu yekeretawen tekebelenal

  • @tammy6155
    @tammy6155 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ፍልፍሉዬ ጥርስክ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ እግርህም ፍንጭት ነው looooooool ዋኖሶች (ደምስ) ወፈርክ በጣም ሴቷ (ዋኖስ) የት ጠፋች አቅርቦት እስኪ

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 2 ปีที่แล้ว

    Neger atedegageme

  • @keberumelles9203
    @keberumelles9203 2 ปีที่แล้ว

    እውነትምሳቅተራ ስትመቹ

  • @zumanmedia4840
    @zumanmedia4840 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ መጠየቅ የጥሩ ሰዎች መገለጫ ነው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውዶችች እኛ ጀማሪዎችን ሰብስክራይብ በማድረግና ቪዲዮውን በማየት አበረታተቱን