ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ “ሽልማት ካለው ጫማም እበላለሁ!” ያለበት አስቂኝ የበዓል ጨዋታ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @hanun14
    @hanun14 2 ปีที่แล้ว +83

    ለባህርዳር ዳሩ ሰላም መስጅድ ያደረከዉ ድጋፍ በእዉነት ቃላት የለኝም ከልብ እናመሰግናለን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
    @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 ปีที่แล้ว +6

    እሸቱ እናመሰግናለን ወገናችን ለመስጊዳችን ስለሰበሰብክልን

  • @abrh1882
    @abrh1882 2 ปีที่แล้ว +6

    እሽየየየየየ አተ እኮ የስደተኞች አባት ነህ የኔ አባት አጀቴን በላህዉ የኔ እንባ ፍስስ ይበል

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 ปีที่แล้ว +17

    ገኒ አሼ በጣም ስማርት ነው ብዙ እያዋራችሁ ያቃጠለው እስኪቀዘቅዝለት ይጠብቃል ቶሎ ቶሎ ወደ ሚቀጥለው ጨዋታ ሄዶ ቢበላ አይችለውም ነበር

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 ปีที่แล้ว +19

    ሁላችሁም የሀገረ ልጆች እንኮን ለብሃረ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ እሸቱየኛመልካም እንወድሃለን ኑሩልን

    • @hayathkhan1673
      @hayathkhan1673 2 ปีที่แล้ว

      ምድነዉ ያጠ ለጠ ለዉጥ ሸይባዉ

  • @merytesfaye4892
    @merytesfaye4892 ปีที่แล้ว +1

    በሚጥሚጣ ጨዋታ የለም ቀልዱን አቁሙ (ትን )ካለው ሊሞት ይችላል እኮ። መብላት ምንም አይደለም እየበሉ ማውራት ግን አደገኛ ነው።
    ለእሼ ሞትን አልመኝም።
    ገና ብዙ እቅድ አለው ይሮጣል ገና እድሜውን ያርዝመው እንደእሼ ሺ ይወለድ ቅን ሰው ኑርልን የኔ ወንድም።

  • @h.m2784
    @h.m2784 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አሼነፍክ መልካም ሰው እሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @bcd9879
    @bcd9879 2 ปีที่แล้ว +11

    ውንድም እሸቱ በጣም ታዝናናለህ ላደርከውም ለመዝጊድ ድጋፍ በጣም እናመሰግናለን

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 2 ปีที่แล้ว +3

    አሼ ጎበዝ አንተ ያለህበት የትም ቦታ ቢሆን ትሳምረዋለህ ኑርንል የኔ ደግ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ እሸ በሳቅ ገድልከኝ እውነት ፈታ ብያለሁ ኑርልን አባቴ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ነህ!!!
    ገንዬ ደግሞ በርችልን ቀጥሉበት ያዝናናል

  • @አሻጋሪ
    @አሻጋሪ 2 ปีที่แล้ว +9

    በቀልድ ቁም ነገር "ያቃጥላል ግን ያልፋል"❤️

  • @linayemaryamlij9092
    @linayemaryamlij9092 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ልዩ የምወድሽ ሁሊም ሳቂ ምርጥ እናት እኮ ነሽ ሰው በልቶ የጠገበ የማይመስልሽ❤❤❤❤❤መልካም ሴት

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 2 ปีที่แล้ว +39

    እሸቱ የኛምርጥ ኢትዩጺያዊ አለኝታችን ኑርልን ፈታ ነዉ ያረከኝ

    • @alemsime3375
      @alemsime3375 2 ปีที่แล้ว

      እኔ አተ በቀመስ ቁጥር እመቤታችንን እርጅው እርጅው እያልኩ ተገበገብኩ በስምአብ

    • @SuperTubeሱፐርቲዩብ
      @SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Bahranlanguagestaff
      @Bahranlanguagestaff 2 ปีที่แล้ว

      እረ እሼ በህይወት መኖርህን እንዴት ላረጋግጥ😔😔😂

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 2 ปีที่แล้ว +1

    ከእውነት ወንዲማችን እድሜ ይሥጥህ. አባታችነም እንደዛው እድሜ ይሥጥህ ደስ ትላላችሁ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว +14

    ደስስስ ስትሉ ትንሺ ከፍቶን ነበር ያው በአል በመጣ ቁጥር ይከፍናል እና አዝናናችሁን እናመስግናለን መልካም በአል ይሁንልን ከቁጥር ሳያጎለን ለአመት ስው ይበለን አሜን💕👏

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 2 ปีที่แล้ว +2

    ከእውነት እስከ አምስቀን ሆዱን ያቃጥለዋል ብየ አሥባለሁ በርፈ በርቱ ደስ ትላላችሁ ገኒየ ምርጥ ስው ነሽ ሥወዲሽ

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 ปีที่แล้ว +10

    አባክህ የኛም ወላጆች ይህን ተስፋ አድርገው ነበር ልጆቻችን ኢትዮጵያን ይቀይራሉ ያሉን ኢትዮጵያን ብትንትኑኣን ሊይወጥዋት ሰራን አስካሁንም ፈጣሪ ባይይዛት ኖሮ

  • @gizachewmulugeta226
    @gizachewmulugeta226 2 ปีที่แล้ว +1

    geni egziabiher kanchi gar yihun artistoch yetim bihon matebachihu wubetachihu new ena kangetachihu atawuliku geni modelachihu tihun

  • @hekmtatyby4654
    @hekmtatyby4654 2 ปีที่แล้ว +6

    እሼ ጀግናውአትበገርአንተእየተጎዳህለሌልውታሥባለህ ።አላህይጠብቅህ ጨዋታውንግንእኔአልገዲፈውም ሥንት ልብ በሺተኛ፣ጨጓራበሽተኛአለ

  • @hablederesse6387
    @hablederesse6387 2 ปีที่แล้ว +3

    አሼ በጣም የማደንቅህ ስው ነህ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 2 ปีที่แล้ว +87

    ለመላዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እሸ ብድርክን መልስ ወይ ላንተ እኔ ተቃጠልኩ ክክክክክክክክክ ደስ ትላላችሁ መልካም በአል

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen wedeye demerige

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር

    • @nigatgaramo9041
      @nigatgaramo9041 2 ปีที่แล้ว

      😂😂ማ
      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @nigatgaramo9041
      @nigatgaramo9041 2 ปีที่แล้ว +1

      ቃጠል

    • @nigatgaramo9041
      @nigatgaramo9041 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sone8065
    @sone8065 2 ปีที่แล้ว

    እሼ የአይምሮ ጥንካሬህን ነዉ ያየሁት በጣም ጠንካራ ነህ።

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላማችሁ ይብዛ በአልን በስራ ነበር እማሳልፈዉ ደስ እሚል ፕሮግራም

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ ደስ የሚል ጨዋታ ነዉ በአሉ የሠላም የፍቅር የአድነት ይሁንልን ዉድ ኢትዮጲያኖች ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @getnetmelktsedik2838
    @getnetmelktsedik2838 2 ปีที่แล้ว +10

    አሼ በጣም ጎበዝ የመሆንህ ሚስጥሩ መጀመሪያ አማትበህ መብላትህ ጀግና ነህ አድንቄሀለሁ

  • @muluryaokbo6549
    @muluryaokbo6549 2 ปีที่แล้ว +4

    እሸቱየ ፈጣሪ ይርዳህ የመሣሪያ ምአት ደርድረው ጠበቁህ

  • @Melaku-D
    @Melaku-D 2 ปีที่แล้ว +40

    እዚህ ፕሮግራም ላይ ቀድሞ የልብ ህመም ያለበት ለሴቶች ደሞ እርጉዝ የሆኑ እንዳይሳተፉ ማስታወቂያ ላይ መነገር አለበት። ቀድመሽ የሚሳተፉ ለሚፈጠርባቸው የጤና መታወክ ራሳቸው ተጠያዪ እንደሆኑ በቪዲዮ ውስጥ እንዲገልፁ ማድረግ አለብሽ ውል ማለት ነው።

    • @hanasefa7889
      @hanasefa7889 2 ปีที่แล้ว

      Bezalay 6000 neber yalut gin 100 dalar setut lemen be Ethio bir alsetutim ere

  • @meh2832
    @meh2832 2 ปีที่แล้ว +58

    ሞትኩ በሳቅ እሼ አይዞህ የኢትዮጵያ ጠላት እንዲ ቅጥል ይበልልህ እወዳደራለው መጣው

  • @unknownb6251
    @unknownb6251 2 ปีที่แล้ว +4

    ገኒ የእውነት እሼ በጣም ነው ያዝናናኝ።

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 2 ปีที่แล้ว +7

    ገኒየ ምርጥ ጨዋታ ነው ተዝናንተናል ግን የእሼን የጨጓራውን ሁኔታ አጣርተሽ ንገሪኝ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +28

    እሸ እኔ ልቃጠልልሕ😂😂ግን ሑሉም እንዳንተ ቢያሥብ ምን አለበት ተመርቀውም ስራ ፍለጋ ሲዞሩነው የሚውሉ አንተ ግን ያልተማረም ትቀጥራለሕ ተባረክ እሸየ እኔንም ከመዳም ቤት ብትገላግለኝ

    • @ethopiantube7996
      @ethopiantube7996 2 ปีที่แล้ว +3

      ማሂየ ትክክል እህት መሮናል የመዳም ኩሺና

    • @ማሕሌትደጀኔ
      @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว

      @@ethopiantube7996 አይዞሽ ያልፋል ማሬ❤😘

  • @tube896
    @tube896 2 ปีที่แล้ว

    እሼ ጀገናዬ
    የእውነት የጀግና ጀገና ሙሉውን እዩት whit comment እንዴት ልብ እንደሚሰቀል
    አንደዚህ አይነት ወንድ ለሚወደው ሰው በቀላሉ እራሱን ይሰጣል የእውነት ።
    አንተን የወለደች እናት እድሜዎ ይርዘም አቦ

  • @ethiopianmom9199
    @ethiopianmom9199 2 ปีที่แล้ว +11

    I watch the show because of Eshetu I love his personality I want to see his reaction and Comments!

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 2 ปีที่แล้ว +1

    ገኒዬ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እሼ እንደዚህ አስቀኸኝ አታውቅም

  • @ይልፉየድንግልማርያምልጅ
    @ይልፉየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +11

    ውይይይ እሼ የኔ መልካም እኔ ልቃጠልልህ የምር በጣም ነው ያሳዘንከኝ 🥺 እናቴ ትሙት ጀግና ነህ 💪💪

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እ?? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል?

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ሁላቹም ደስ ስትሉ 🇪🇹🥰

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 ปีที่แล้ว +78

    ገኒዬ በጣም ደስ ሚል አዝናኝ ፕሮግራም ነው እሼ ምስኪን ተቃጠልክ😂😂እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹ 🥰

  • @gccx7734
    @gccx7734 2 ปีที่แล้ว +1

    በውነቱ በጣም ደስየሚልነገርው እዲሁም የሚበረታታ ዳሩሰላም በማገዝህ በጣም ደስብሎናል መልካምነት ለራስነው እናመሰግናልን አድአድ ሰዎችእንደዚ መልካም ስራከመስራት ይልቅ ቢሳካላቸው ያሉትንም ቢያጠፉ ይመኛሉ ምኞታቸው ግንኣይሳካላቸውም እያሰቡት ይኞራሉ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @fatimayousf7623
    @fatimayousf7623 2 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ በሳቅ ገደልከኝ ገኒዬ ትሐያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 ปีที่แล้ว +31

    እሼ ምርጥ የኛ ሰው ገኒዬ በጣም አምሮብሻል የኔ እናት❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እ?? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል?

    • @SuperTubeሱፐርቲዩብ
      @SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 2 ปีที่แล้ว

      @@SuperTubeሱፐርቲዩብ እረአሁንሰአሳከኝክክክክክክክክክ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ልቃጠልህ እሹ የኔ ምርጥ
    ቆንጆ ጨዋታ ነው ቀጥሉበት

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +58

    እንኳን በሰላም ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ እሼ እና ገኒ ምርጦች እስባይሲ በጣም ያቃጥላል ቻለው እንግዲ አሸነፍክ ብራቦ

  • @sofiqa7087
    @sofiqa7087 2 ปีที่แล้ว +3

    ገኒየ በርች በጣም ደስ የሚል ዘና የሚያደርግ ፕሮግራም ነው እሽየ እኔ ልቃጠል ወላሂ አሳዘንከኝ

  • @SuperTubeሱፐርቲዩብ
    @SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ገኒዬ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣሽ እሼን ሰራሽለት ሁላችሁም እንኳንለብርሃነ-ጥምቀቱ አደረሳችሁ

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሆዴ ቆሰለ!!! አሼ አንተ ለበላከው እኔ ተቃጠልኩ ምራቄ ጠብ ጠብ እያለ ነው፡፡ ሰላም ነው ግን ብትቃጠልም በጣም ነው ያዝናናኅን እናመሰግናለን፡፡👨‍🎓 ተመርቀሀል

  • @ghirmaytewelde7939
    @ghirmaytewelde7939 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት አሪፍ መደብ ነው!!

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mari ❤❤

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 2 ปีที่แล้ว

    እሸቱ ጀግና እንደምታሸንፍ ምንም ጥርጥር የልኝም በርታ እሼ ገኒን ግን አንተም አንድ ነገር ፈጥረህ ስራላት 🙏💚💛❤️🙏

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 ปีที่แล้ว +26

    አጫዋቹ ወንዳወንድ ነበር ግን ጆሮ ጌጡ ውበቱን አጠፋው ወይኔ እሸ ተቃጠልክ

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว +1

    እሽዬ አቃጠሉህ አይዞህ የሳቄ ምንጭ
    በቀደም ያቀረብከው ለሳውዲ እስርቤት ለሚስቃይ ወገኖቻችን ግጥም በእንባነው የጨረስኩት አድምጬ በርታልን።

  • @worknesh5954
    @worknesh5954 2 ปีที่แล้ว +12

    ገንዬ የምወድሽና የማከብርሽ የሴቶች ተምሳሌት ጠንካራ ጀግና እናት ነሽ / ደስ የሚል ጨዋታ እሼ በሳቅ ገደልከኝ ይመቻቹህ 😂

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 ปีที่แล้ว

    እሼ የኔ፡መልካም፡ ሰው፡እኔ፡ልቃጠል፡ እንኮን አብሮ አደሰን አደረሳችሁ።አሜን ፡በእውነት በጣም ይዝናናን ።

  • @beletemasresha685
    @beletemasresha685 2 ปีที่แล้ว +5

    ገኒና ጄጄ ጥሞላችኋል የአለም ያድርግላችሁ !!

  • @sew2023
    @sew2023 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ሁለታችሁንም እሸና ገኒ አከብራችኋለሁ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 ปีที่แล้ว +44

    እሼ ምርጥ ኢትዩጽያዊ ♥♥♥♥ክብር ለአንተ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 2 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ በጣም ጠንካራ ለወጣቶች አርአያ የሚሆን ሰው ነው❤️❤️

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 2 ปีที่แล้ว +11

    እሸ የምር ድሮም እወድህ ነበር አሁን ግን የበለጠ ወደድኩህ በምሺት 2ሚሊየን ብር ለመስጂድ ኡፍፍፍፍ አለህ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @RoseRose-ik9nr
    @RoseRose-ik9nr 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝነህ ግን ጀግና ወላሂ እሱነገር በጣምያቃጥላል

  • @ethiopia12
    @ethiopia12 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በስላም አደረሳችሁ አደረስን ምርጥ መዝናኛ ይመቻችሁ

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 ปีที่แล้ว

    አሹየ ጀግና ነህ በርታ ገኒየ ጀግና ነሽ እንዲሁም ሁላችሁም በርታ

  • @etk153
    @etk153 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው ያዝናናኝ !
    እንደዛሬም እሸቱ አስቆኝ አያውቅም !

  • @bniyma4274
    @bniyma4274 ปีที่แล้ว

    ይሄንን ጀግና አደንቀዋለሁ እኔም መወዳደር እፈለጋለሁ

  • @rahimaahmed4931
    @rahimaahmed4931 2 ปีที่แล้ว +11

    የሚያቃጥል ነገር ይመቸኛል ኢትዮ ብሆን ኖሮ እወዳደር ነበር

  • @sewmehon3329
    @sewmehon3329 2 ปีที่แล้ว

    Betam arif Program new . Gen makezkeza wetet bitakerbu temerach new

  • @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
    @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ልዩ ለመሥጅድ😭😭😭😭ሠበሠብክ 😭😭😭አላህ ሂድያ ይሥጥህ አሹየ ምርጥ ሠዉ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @banchimossiey.m.2333
    @banchimossiey.m.2333 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ገኒ እሸ ደስ ትላላችሁ ።ማሪያምን የእሸ እንባ ሲረግፍ የእኔም እረገፈ የሚይልቃጥል ነገር አልወድም ወይ ወንድሜ አሳዘንከኝ።ግን እንደዚህ ሆነህ ማሸነፍህ ደስ ብሎኛል።

  • @SaraSara-zq1mh
    @SaraSara-zq1mh 2 ปีที่แล้ว +4

    በዚህ እድሜህ ጆሮ ጌጥ አረ ሸ ነው ዘዛላይ ወድልጅ እደወድ ሲሆነው የሚይምርበት 😎

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እሼ የልጂ። ብስል ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @aregashgebr344
    @aregashgebr344 2 ปีที่แล้ว +150

    እሼ እኔን ተቃጠልክ ገኒዬ ሰራሽለት ምርጦቼ እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏🙏👌👌👌👍👍👍

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 ปีที่แล้ว +1

      Geni zary hetsnochn asazsh wedjachwn akatlshbachw

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 ปีที่แล้ว

      Eshan mor awededkut beitsnwch programu new

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 ปีที่แล้ว

      geney wedshalw esha wedededdde

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 ปีที่แล้ว

      Gen lelala geza kebad behnu megboch chalje atdrgu metam metfw new satawkut kulalt gubt lebachn lemitkat kerb nachw serass tetkaku

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 ปีที่แล้ว

      Betami metfw new

  • @tme251
    @tme251 2 ปีที่แล้ว

    Esetu yekrebhe letenenethe teru aydelem Bekhe Bekhe 💚💛❤
    De ngerse newe

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ግን የምለዉ ይህ ለኢትዬጵያ አይሆንም በሆድ እቃ ቢቃጠል በምን ይታከማል ዉጭ ከሆነ በነፃ ሊታከም ይችላል ገኒ ሠዎችን የሚጠቅም ማስተማር ስትችይ ይህ ኑሮዉንና ጦርነት ያቃጠለዉ ህዝብ ታቃጥላላችሁ አንች ተደላቀሽ ትኖሪያለሽ የተቸገረ ለገንዘብ ሲል ተቃጥሎ ይወስዳል አናም እርግማን ይሆንባችሗል እግዚአብሔር ይህን ይመልከት

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 2 ปีที่แล้ว

    Weyne Eshe ykrbh letenahm maseb alebh .endezi aynet risk wist atgba

  • @tube1380
    @tube1380 2 ปีที่แล้ว +10

    ሰዉዮ የጆሮዉ ገጥ ሲያስጠላ በተረፈ ታምራላችሁ

  • @mekedeskebede9616
    @mekedeskebede9616 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣሞ የሚሰቅ እሸነ &ገኔ ምርጥ ሠዎች 💚💛❤😆😆😆

  • @Nuratube420
    @Nuratube420 2 ปีที่แล้ว +16

    ወዳጄ ! ደስታ ልክ እንደ ቢራቢሮ ናት እይዛታለሁ ካልክ ትሄዳለች ተረጋግተህ ከተቀመጥክ ግን እጅህ ላይ መጥታ ታርፋለች መልካም የሆነን ትግስት ታገስ ::ውድ የሀገሬ ልጆች ኑኑ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ቤተሰብ እንሁን🌹🌸🌸

  • @erdachewtadese2361
    @erdachewtadese2361 2 ปีที่แล้ว

    Eshe Yesirahin Yisitih Yihewu Enem Eyalekesiku newu

  • @ቲጂነኝሽቅርቅሩዋ
    @ቲጂነኝሽቅርቅሩዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሼ እኔ በሳቅ አለቀስኩ አንተስ ጠቃጥለህ ነው ግፍ ነው እንዳትሉኝ ።።።።።በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @halefomzegeye9456
    @halefomzegeye9456 2 ปีที่แล้ว

    ገኒዬ ይሄ ነገር ግን በጤና ባለሞያ ተረጋግጥዋል የጎንዮሽ ጉዳት የለውም

  • @እማፍቅር-ቈ4በ
    @እማፍቅር-ቈ4በ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሣችሁ ቤተ ሠቦቼ እናመሠግናለን በጣም ነው ያሣቃችሁኝ ደብሮኝ ነበር

    • @ehtnastube9245
      @ehtnastube9245 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረስን ማሩች ደምሩኝ ስወዳችሁ

    • @Kiyakakery
      @Kiyakakery 2 ปีที่แล้ว

      @@ehtnastube9245 ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ነይ እንዛመድ አብረን እንደግ ውዴ

    • @SuperTubeሱፐርቲዩብ
      @SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

  • @gashawarega9236
    @gashawarega9236 2 ปีที่แล้ว

    kemotku behuala meterat Eshe Bravo, Jegina.

  • @almazwandafrash3622
    @almazwandafrash3622 2 ปีที่แล้ว +15

    🤣🤣🤣🤣😁😁😁 ኮሮና ከመጣ ጀምሮ ስቄ አላውቅም ዛሬ ገደላችሁኝ 😁😍

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว

    እሹየ ወድማችን አትጠገብ ሰላምህ ይብዛ🥰🥰🥰🥰

  • @munaraya7327
    @munaraya7327 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም የእውነት
    በጣም ደሰ የሚል አዝናኝ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ምርጦቻችን👏❤❤❤

  • @ZemaritMahletYouTube1921
    @ZemaritMahletYouTube1921 2 ปีที่แล้ว +2

    የጨዋታው አይነት ቢቀየር መልካም ነው ይሄ ለጤና መልካም አይደለም

  • @አፀደማሪያምየድግልፍሬ
    @አፀደማሪያምየድግልፍሬ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂እሸ ሚሲኪን ስወዳቹህ💘💘💘💘

  • @shambelfanta7600
    @shambelfanta7600 2 ปีที่แล้ว

    እኔራሴ ይህን ጨዋታ መጨወት እፍልጋለሁ ገኒ በጣም ደሰየሚል ጌም ነው ለጊዜ ሀገር ቤት አይደለሁም ግን

  • @tsnatethio9747
    @tsnatethio9747 2 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ደስ ስትሉ ፍቅር የተላበሰ ለዛ የሞላበት ጨዋታ ነው ዘና ስላረጋችሁን እናመሰግናለን

    • @munafita5040
      @munafita5040 2 ปีที่แล้ว

      Mawodader eflge naber

  • @samrifiker5406
    @samrifiker5406 2 ปีที่แล้ว

    Omg ufff hoden amemge arif program new bezi ketlu

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እሼ የኔ ምስኪን አይንህ ቀላ አለቀስክ እኮ ቢቀርብክስ እውነት በጣም ይከብዳል
    በጣም ነው የምወድህ እኮ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 ปีที่แล้ว

    Geni, Eshetu, enkuwan abero adrsane, betam arife chawata new gn eshe, taqatala damo gobaze nehe, 👍👍melkam beale, egizabher yexabeqachu

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +6

    አሹ ❤️❤️😅😅 አይዞኝ 😘 አይ ብር የማይቻለዉን ያስችላል🥲🥲🥲

  • @ናታን_0996
    @ናታን_0996 2 ปีที่แล้ว +1

    Geni en lblewuna ebkshi ya tmro bit kifiya lkflbt...tmri ngn gn birr betam chgrgn.....ebkishi እርጅኝ mawededer kahonam ewededralaw

  • @Weretube3106
    @Weretube3106 2 ปีที่แล้ว +10

    ወተት ይሻላል ማቀዝቀዣ።🤣🤣🤣እሼ አድናቂህ ነኝ ጎበዝ 💝😇😇😇

    • @MN-zv9gi
      @MN-zv9gi 2 ปีที่แล้ว

      Anchi liji Gin bercha titekemalshi

  • @merytesfaye4892
    @merytesfaye4892 ปีที่แล้ว

    የሚያቃጥል ነገር ስትበላው ደስ ይላል። ከ 3 ቀን በሗላ ግን ውጤቱ ሌላ ነው።

  • @tgyadamawadxb9051
    @tgyadamawadxb9051 2 ปีที่แล้ว +7

    አረ ገኒ ወንድሜን አቃጠልሽው ፍትህ ለሸቱ🤔🤔😂😂😂

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 2 ปีที่แล้ว +2

    እሽዬ ምርጥ ሰው እኔ ልቃጠልልህ ወንድሜ
    ገንዬ ጨዋታውን ቀይሩት እውነት ህመም ላለበት ሰው ጥሩ አደለም ማርያምን ወይኔ እኔን እምባው

  • @yonihabesha7081
    @yonihabesha7081 2 ปีที่แล้ว +12

    ይሆን ቻሌንጅ ነው ብሎ ሚቀርብ ሰው ኑሮ የመረረው ነው ተቃጥሎ ለመሞት 😄

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 2 ปีที่แล้ว

    እሼ ጎበዝ ፈተናን ማለፍ መታደል ነው።

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe 2 ปีที่แล้ว +8

    ክክክክክክክክ ኧረ በሥማም በሣቅ ነዉ የገደላቹኝ❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
    @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ እቁዋች ግን ጀሮጌጡ በጣም ያስጠላል