ቦክሰኛዉ እና ሰራተኛዉ ከናቲ ጋር በጣም አስቂኝና አዝናኝ የ2012 በዓል ቪዲዮ/Ke Nati Gar New Year 2012

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 227

  • @makey1210
    @makey1210 3 ปีที่แล้ว +16

    ሀሀሀ አይ ናቲ በዚህ በጫማ ሽታ ይሄ ሙሉ ሰሙ ከጣልክ የአድዋ ጊዜ ብትኖር ጣሊያኖችን ጨረሰአቸዉ ነበር

  • @yehabetshelij653
    @yehabetshelij653 4 ปีที่แล้ว +9

    ናት በጣም ነው የምታዝናናኝ ለመላው የኢትዮጵያ እንኳን ለአዲሡ አመት በሠላም አደረሣችሁ በመቀጠል ምንም እንኳን ዛሬ ጠፍታችሁ ብትውሉም ebs tv ላይ ለምትሠሩ በሙሉ መልካም አዲስ አመት

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +13

    ብሰድበው ነጥብ አለው 😂😂😂😂ልተኛ ትተኛለክ 😂😂😂😂😂ወይኔ ናቲዬ 😂😂😂😂😂

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 4 ปีที่แล้ว +31

    መልካም አዲስ አመት ስለቤተክርስቲያን ዝምታው ይሰበር የተዋሀዶ ልጆች

  • @thisisnewafrica45
    @thisisnewafrica45 2 ปีที่แล้ว +3

    good job nati. i really enjoyed it!

  • @hananazanet4024
    @hananazanet4024 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ 🌻🌻😘
    ዋወ መጨረሻ ላይ ያስተላለፋችሁት መልእክት በጣም ተመችቶኛል ተባረክ ናቲ መልካም በአል💚💚💛💛❤❤😍

  • @mab8113
    @mab8113 4 ปีที่แล้ว +1

    Natiye yene mar ♥ haaa bsaq gdlkn...haaaa ewdhalew qtlbet mare ♥ ♥ ♥

  • @bintmahammed9626
    @bintmahammed9626 3 ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይነሳም እኔ ጫማዬን አላዉቀዉምዴ አላለም

  • @bisre589
    @bisre589 3 ปีที่แล้ว +12

    በሳቅ ልሞት ነው ወገኔ😂😂😂😂

  • @medinakasaw4441
    @medinakasaw4441 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይ፣ናቲጆከኛው፣አድናቂህነኝ፣በርታ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለ2012 አድሥ አመት በሠላም አደረሠን ደግ ደጉን የምንሠማበት መልካም አድሥ አመት ለሁላችን🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻

  • @netijatrading4032
    @netijatrading4032 4 ปีที่แล้ว

    Nati yeewonet yeresahuten yeljenet sak beante nw yemsekewo. Bravo

  • @nuredingebi978
    @nuredingebi978 4 ปีที่แล้ว +1

    nati nati you are super

  • @taju__tube2824
    @taju__tube2824 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @keepitdope1289
    @keepitdope1289 4 ปีที่แล้ว +14

    Copy from Key & Peele Undercover Boss 😃😃 i still love it tho good job dude

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL 4 ปีที่แล้ว +4

    LOL I REALLY LAUGHED 😆😆😆😂😂😂

  • @edentadele4372
    @edentadele4372 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን 2012 አዲሱ አመት አደረሳችሁ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 4 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ለ 2012 አደርሳቹ ባዓሉ የፍቅር የጤና የብልፅግና
    ያርግልን
    አሜን
    👉💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 4 ปีที่แล้ว

    I like natie

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 ปีที่แล้ว +4

    መጨረሻው ደስ ይላል ምክሩ🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤

  • @leuldagnaw2528
    @leuldagnaw2528 2 ปีที่แล้ว

    i like it

  • @darindarin5632
    @darindarin5632 4 ปีที่แล้ว

    መልካም አዲስ አመት

  • @hayatnuru5001
    @hayatnuru5001 4 ปีที่แล้ว +2

    Hugn yesakut

  • @dechasaberhanu1113
    @dechasaberhanu1113 3 ปีที่แล้ว

    wow yamerale.

  • @wollomedia8719
    @wollomedia8719 4 ปีที่แล้ว +1

    የመጨረሻው ምርጥ ምክር ነው ለገባው

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 4 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክ አይ ናቲ ይሁ ሠው ዘርሬ አልክ በዚህ አይነት የአድሥ አባባን ህዝብ በሙሉ አይቀርም ነበር

  • @dioncoldy
    @dioncoldy 4 ปีที่แล้ว

    ትንሽ ኩረጃዋን ብተዋት አሪፍ ነው። key and peele undercover boss

  • @thewaythetruththelife5920
    @thewaythetruththelife5920 4 ปีที่แล้ว +10

    ናቲ የkey and peel ተርጓሚ 😂

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel 4 ปีที่แล้ว

    ናቲ ክክክክክ አቦ ዘና በልልኝ ሁሌ

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 2 ปีที่แล้ว +3

    ሺ ግዜ ኣይቼው ፈነዳሁ! ልጠጋልህ ተመቸኝ!!

  • @eliasadgo9998
    @eliasadgo9998 4 ปีที่แล้ว +1

    min ale lela sira bitmokir comedy meklitih aydelem yanten comde say tabesachegnaleh

  • @ytse1447
    @ytse1447 2 ปีที่แล้ว

    betam yasikal

  • @yared1157
    @yared1157 2 ปีที่แล้ว

    Nati bedenbe sira

  • @aliseid9657
    @aliseid9657 2 ปีที่แล้ว

    ዋውናቴየ

  • @velmek5435
    @velmek5435 4 ปีที่แล้ว +1

    temechehg nati mirti berta
    betami feta nw yarekeg

  • @halidyimer5053
    @halidyimer5053 4 ปีที่แล้ว

    goood comedian

  • @zednegnyezedzednegnyezed3207
    @zednegnyezedzednegnyezed3207 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ናቲ ታስቃለህ ማለቴ ጠያቂው ልጅ ናቲ ነው ካኪ ስልኬን ስጠኝ ምን ያረግልሀል ልትሞት አይደል ወይ ሀሀሀሀ

  • @alexlolo1701
    @alexlolo1701 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ናቲ
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 ปีที่แล้ว +4

    መልካም አዲስ ዓመት ውዶቼ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏
    በዓሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ይሁንልን 🙏🙏🙏ሃያቴ ነብስሽን ይማር 😢😢😭😭😭😭😭😭😭

  • @zeharahasen8293
    @zeharahasen8293 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ናቲሻ😍😍😍😍😍😍

  • @user-bk7bd4hy6w
    @user-bk7bd4hy6w 4 ปีที่แล้ว +3

    ሚስቴ ትደበደበኛለች ደረትህላይ ፀጉራለ ብላ ክክክክክክክክ አዝናናህን

  • @Smartmoneycrypto
    @Smartmoneycrypto 4 ปีที่แล้ว

    ere bro mech newke key and peele copy metakomew

  • @yedidyaseifu4216
    @yedidyaseifu4216 4 ปีที่แล้ว

    How do you copy and paste literally everything? # Key and Peele #undercoverboss

  • @user-rn4uv3vn5s
    @user-rn4uv3vn5s 4 ปีที่แล้ว +3

    አይኑ ግን የምረል የረሱ ነዉ?? ማለት ኦርጅነል ነዉ?

  • @akelelutarekegne4826
    @akelelutarekegne4826 4 ปีที่แล้ว

    Tamchagn filmu nate

  • @aroneamen1645
    @aroneamen1645 4 ปีที่แล้ว

    so funy

  • @alyaspop3838
    @alyaspop3838 3 ปีที่แล้ว

    waw waw waw unet new

  • @AlemayehuHotessa
    @AlemayehuHotessa ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ናቲ! በጫማ ሽታ ዘረራቸው እኮ😅😅😅😅😅😅

  • @emyyoutube2103
    @emyyoutube2103 4 ปีที่แล้ว +2

    ናቲስወድህ

  • @user-jh5qs5nm8m
    @user-jh5qs5nm8m 4 ปีที่แล้ว +2

    ናቲዬ😆😆😆😆😆😆😆😆ወፊርት ለዚህ ያጋልጣል ኪኪኪኪኪኪኪ🙆

    • @zipzelo1686
      @zipzelo1686 4 ปีที่แล้ว

      U r so funny bro tin alegn yemir I like u carry on

  • @habesharolex9543
    @habesharolex9543 4 ปีที่แล้ว

    Endante yemiaskegn Yelem nati demo ke Thomas ga betseru andegna nachu

  • @lensawame6930
    @lensawame6930 2 ปีที่แล้ว +2

    ፅዳት ለራስ ነው ጎበዝ ፣ ካልሲ እና ጫማዎቻችንን እንጠብ

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 4 ปีที่แล้ว +6

    ምነው ዛሬ የአድስ አመት ዝግጅት የለም እንዴ ያለናተ ማን አለን....,Happy new year

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻው ንግግር 💭አስተማሪ ነው

  • @mara6696
    @mara6696 4 ปีที่แล้ว +2

    Nati, very funny comedy!

  • @habtomumolalm7185
    @habtomumolalm7185 ปีที่แล้ว

    Nic

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 ปีที่แล้ว

    በሳቅ 🤣🤣😂😂ወይ ናቲ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 4 ปีที่แล้ว +1

    ናቲ ቦክሰኛው ጉድህ ተዘረርክ

  • @kadeejakadeeja5833
    @kadeejakadeeja5833 2 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @thegreatestfamily6398
    @thegreatestfamily6398 4 ปีที่แล้ว

    Where is nati

  • @lijbitle5358
    @lijbitle5358 4 ปีที่แล้ว

    The second video is a copy from key and peele

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 3 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkk woyne gudi nati

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 ปีที่แล้ว

    You are funny

  • @liljoy8485
    @liljoy8485 4 ปีที่แล้ว

    Key & peel ?

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v 4 ปีที่แล้ว

    Natin kirkosyan ewedewalew mirt bikat alew demo yaskegali

  • @goferewshifta
    @goferewshifta 4 ปีที่แล้ว

    key and peel ??????????????????????

  • @derawmesfinperspectives2600
    @derawmesfinperspectives2600 4 ปีที่แล้ว +4

    part of the scene is copied from Undercover boss (Keey & Peele)

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ እንዳዛሬ ስቄም አለቅም

  • @fathimaaliyasin1810
    @fathimaaliyasin1810 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍

  • @maregele7522
    @maregele7522 4 ปีที่แล้ว

    Natesho😀😀👍

  • @user-mx5eg7ui8y
    @user-mx5eg7ui8y 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ወይኔ ናቲይእፍፍፍፍ

  • @alexlolo1701
    @alexlolo1701 4 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂😂🙄እየተመታ ነጥብአለውደ

  • @user-fw4jw7tr7y
    @user-fw4jw7tr7y 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @danielgidey294
    @danielgidey294 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂ሆዴን እንዳይ መታኝ አላለም

  • @danidani5383
    @danidani5383 4 ปีที่แล้ว +1

    HaHaHaHaHa😃😃😃😃

  • @kal1167
    @kal1167 4 ปีที่แล้ว +4

    Give the credit for the original
    #Undercover boss
    This is copy right

  • @user-nl7wc2og1p
    @user-nl7wc2og1p 4 ปีที่แล้ว +3

    ቴኪው ናትየ ዘና አረከኝ

    • @nahomhailetv1718
      @nahomhailetv1718 4 ปีที่แล้ว

      ሰናይት ስደተኘዋ ሰናይት ስደተኘዋ ሟች 👋

  • @warlockthankless5323
    @warlockthankless5323 4 ปีที่แล้ว

    2nd one straight up ripped off from Key and Peele lol

  • @ayshumar9079
    @ayshumar9079 4 ปีที่แล้ว +2

    Andegna negn natishaaaa kes kes🙄🙄🙄🙄

  • @yemariyamlij4617
    @yemariyamlij4617 4 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkk nate feta arekegn eko

  • @sebletsegaye8123
    @sebletsegaye8123 4 ปีที่แล้ว

    Omg lmafooo I'm dead

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 4 ปีที่แล้ว

    ቡናቤት እሰራለሁ ሶስ አመት ሆነን በልጅነቴ ነው የጀመርኩት አይ ናቲ ክክእንኩአን አደረሳችሁ

    • @Bilal-wo7tp
      @Bilal-wo7tp 4 ปีที่แล้ว

      የት ቡናቤት ነው እንድመጣ 😅😅

  • @rediosman7346
    @rediosman7346 3 ปีที่แล้ว

    Tinish yetaganane nageroch alut

  • @user-jw3oy7pm7k
    @user-jw3oy7pm7k 4 ปีที่แล้ว

    Nati 😂😂😂😂😃😃😃😃😆😆😆😁😁😁are

  • @Devazil
    @Devazil 4 ปีที่แล้ว +1

    Key and peele (Copy)

  • @SalonTube
    @SalonTube 4 ปีที่แล้ว +2

    Key & Peele - Undercover Boss ,copy አንተ በግ ቢቀርብህስ

  • @saadasaadaa4427
    @saadasaadaa4427 4 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀውይበሳቅ

  • @abubakerahmed5438
    @abubakerahmed5438 4 ปีที่แล้ว +2

    ናቲ ምነው አዲሱን አመት በፖክስ ተቀበልከው አበቃልህ አመቱን ፖክስ አያጣህም በውነት እደዛሬስቄ አላውቅም ለማንኛውም መልካም አዲስአመት ክክክክክ።

  • @lmahmed1804
    @lmahmed1804 4 ปีที่แล้ว

    😀😀😀😀😀😀letegaleh tetegnaleh yalekew temechetognal

  • @user-pc1pn7vo6m
    @user-pc1pn7vo6m 2 ปีที่แล้ว

    ወገቤን ውሻነክሶኛል አላለም አጎብሶነውደ እሚሄጀው ክክክክክክክክክክ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @natitube3438
    @natitube3438 4 ปีที่แล้ว +1

    ሽጉጥ ይቻላል እንዴ? 1:41

  • @tibatiba5289
    @tibatiba5289 4 ปีที่แล้ว

    Kkk

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 4 ปีที่แล้ว +1

    EBS ዛሬኮ አዲሰ አመት ነው😊😊😊ማለቴ ።።

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v 4 ปีที่แล้ว

    😝😝😝😝😝😝bird ehonbetalew 🙈😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @3DBeast
    @3DBeast 4 ปีที่แล้ว

    mdndn new hulum desktop eco edetekolefe new

  • @mesudmamed9898
    @mesudmamed9898 4 ปีที่แล้ว

    Natila zare tenesh fegege aderegeshegale

  • @aynalambazzu5152
    @aynalambazzu5152 2 ปีที่แล้ว

    ✝️✝️✝️🙏🙏🙏😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @j20vines76
    @j20vines76 4 ปีที่แล้ว

    Yetem yaltayu yeqeldochi sebeseb yezen metenal eyutena gebetachu subscribe aregun

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 2 ปีที่แล้ว

    ወይ የናቲ ጫማ በአለም የሌለ አነስትዚያ ነው😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-og4ok5fr9i
    @user-og4ok5fr9i 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ😅😀😀😀😀