ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
  • 353
  • 36 905 525
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
#kenatigar #naticomedy #natiabraham
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham
มุมมอง: 86 764

วีดีโอ

የሃብታሙ መጨረሻ ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
มุมมอง 24K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#kenatigar #naticomedy #natiabraham ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ ! ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! instagram - official_nati_abraham tiktok - nati_abraham
ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
มุมมอง 20Kวันที่ผ่านมา

ጆሮ ጠቢ ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
มุมมอง 40K21 วันที่ผ่านมา
#kenatigar #naticomedy #natiabraham ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ ! ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! instagram - official_nati_abraham tiktok - nati_abraham
ቀበሌው ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
มุมมอง 44K21 วันที่ผ่านมา
#kenatigar #naticomedy #natiabraham ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ ! ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! instagram - official_nati_abraham tiktok - nati_abraham
ቅናተኛ አከራይ !
มุมมอง 27Kหลายเดือนก่อน
#kenatigar #naticomedy #natiabraham ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ ! ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! instagram - official_nati_abraham tiktok - nati_abraham
በአውሮፓ ኢትዮጵያዊ ገበሬ አገኘሁ ! / ሙሉ ከተማ ገበያ - Travel video !
มุมมอง 41Kหลายเดือนก่อน
#europe #kenatigar #vlog #travel ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ ! ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! instagram - official_nati_abraham tiktok - nati_abraham
45,000 ብር ስጦታ - ለእናቶች ቀን !
มุมมอง 4.2Kหลายเดือนก่อน
#kenatigar #naticomedy #natiabraham ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ ! ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! instagram - official_nati_abraham tiktok - nati_abraham
አዲስ ሙሽራ ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
มุมมอง 40Kหลายเดือนก่อน
#kenatigar #naticomedy #natiabraham ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ ! ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! instagram - official_nati_abraham tiktok - nati_abraham
የዲያስፖራው ካሳ ! #kenatigar @giftrealestate11.5k
มุมมอง 29Kหลายเดือนก่อน
#realestate #kenatigar @giftrealestate11.5k 🔥 For more information about Gift realestate house you can contact 👉 Tewodros Alemayehu 251911563610 251938489898 #comedy #kenatigar #giftrealestate Gift youtube link ; @giftrealestate11.5k Gift realestate facebook : profile.php?id=100077671920535&mibextid=ZbWKwL Gift realestate telegram : t.me/GiftEstate33 Gift instagram : ...
ፋሲካን አብሮኝ ብዙ ካሳለፈው ወንድሜ ጋር !
มุมมอง 66Kหลายเดือนก่อน
#kenatigar #naticomedy #natiabraham ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ ! ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! instagram - official_nati_abraham tiktok - nati_abraham
በዓል እና ሚስቶች ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
มุมมอง 58Kหลายเดือนก่อน
#kenatigar #naticomedy #natiabraham ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ ! ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! instagram - official_nati_abraham tiktok - nati_abraham
ፍቅረኛዬ እና አዲሱ ቤቷ !
มุมมอง 10K2 หลายเดือนก่อน
#kenatigar #naticomedy #natiabraham ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ ! ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! instagram - official_nati_abraham tiktok - nati_abraham
ተከራካሪዎቹ ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
มุมมอง 19K2 หลายเดือนก่อน
#kenatigar #naticomedy #natiabraham ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ ! ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! instagram - official_nati_abraham tiktok - nati_abraham
ቤተ መንግስት እና ሸራተን አካባቢ እየተገነባ ያለ ግዙፍ የመኖርያ መንደር !!
มุมมอง 4.9K3 หลายเดือนก่อน
#kenatigar #naticomedy #natiabraham ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ ! ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! instagram - official_nati_abraham tiktok - nati_abraham
የባሎች ፉክክር !
มุมมอง 55K4 หลายเดือนก่อน
የባሎች ፉክክር !
የአምቦዎቹ ጥንዶች ! ምርጥ ፍቅር 7
มุมมอง 16K4 หลายเดือนก่อน
የአምቦዎቹ ጥንዶች ! ምርጥ ፍቅር 7
አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
มุมมอง 30K4 หลายเดือนก่อน
አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
Valentines day ! - አስቂኝ ቪዲዮ
มุมมอง 36K4 หลายเดือนก่อน
Valentines day ! - አስቂኝ ቪዲዮ
ለፍቅር ዋጋ ከፈልኩ !
มุมมอง 59K4 หลายเดือนก่อน
ለፍቅር ዋጋ ከፈልኩ !
ለውድ ቤተሰቦች ለናንተ ቅንጡ መንደር !
มุมมอง 2K4 หลายเดือนก่อน
ለውድ ቤተሰቦች ለናንተ ቅንጡ መንደር !
ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
มุมมอง 34K5 หลายเดือนก่อน
ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
มุมมอง 47K5 หลายเดือนก่อน
ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
มุมมอง 12K5 หลายเดือนก่อน
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
የዲያስፖራው ናፍቆት !
มุมมอง 14K5 หลายเดือนก่อน
የዲያስፖራው ናፍቆት !
ስንጋባ አንድ ሰው አልተገኘም ! - ሳቂታዎቹ ጥንዶች
มุมมอง 45K5 หลายเดือนก่อน
ስንጋባ አንድ ሰው አልተገኘም ! - ሳቂታዎቹ ጥንዶች
የሚስቴ አምሮት !
มุมมอง 26K5 หลายเดือนก่อน
የሚስቴ አምሮት !
ተከራዩ ወራሽ ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
มุมมอง 29K5 หลายเดือนก่อน
ተከራዩ ወራሽ ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
ስጠይቃት ተማሪ ፊት ብትመታኝስ ብዬ ፈራሁ / ኮስታራ ነች ! ጥንዶቹ 6 - ምርጥ የፍቅር ታሪክ
มุมมอง 13K5 หลายเดือนก่อน
ስጠይቃት ተማሪ ፊት ብትመታኝስ ብዬ ፈራሁ / ኮስታራ ነች ! ጥንዶቹ 6 - ምርጥ የፍቅር ታሪክ
- ስራ እንደያዘች አሁንስ ታገባኛለህ? አለችኝ! ጥንዶቹ _6 ምርጥ የፍቅር ታሪክ
มุมมอง 226K6 หลายเดือนก่อน
- ስራ እንደያዘች አሁንስ ታገባኛለህ? አለችኝ! ጥንዶቹ _6 ምርጥ የፍቅር ታሪክ

ความคิดเห็น

  • @wengelawitmengesha4838
    @wengelawitmengesha4838 3 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @djdondo5031
    @djdondo5031 25 นาทีที่ผ่านมา

    Yamerica jebe belate ayee

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 46 นาทีที่ผ่านมา

    እዚህም የሆነ አስቂኝ ድራማ ሰርተህ የማትወጣ መስሎኝ ነበር😂 ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ አይዞህ ናትዬ!!!❤

  • @insiderstories2562
    @insiderstories2562 50 นาทีที่ผ่านมา

    የቤተሰብ ጉዳይ በ relationship መሃል ታፍኖ የሚፈላ መርዝ ነው ወንድሜ ::መራራቅ featuring ሲገባ ደሞ uzbekistan በለው::ትዳር መሃል ቤተሰብ ሲገባ ሰላም የወጣል::anyhow in the end, the beauty was in the attempt

  • @selamawithabte5226
    @selamawithabte5226 58 นาทีที่ผ่านมา

    ናቲዬ እግዚአብሔር ዛሬ ላይ ቆሞ የወደፊቱን አይቶአል ። ባይመስልም እንኳን እግዚአብሔር ልክ ነው ስልህ ወንድሜ

  • @Aqlisya198
    @Aqlisya198 58 นาทีที่ผ่านมา

    Natiye keep your head up! Sewu gin lik new our love life secured mehon alebet! Lenegem lemechewm ezi yifa atadrg.. Beterefe bereta!

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን ሁለታቹ ከተዋደዳቹ ቤተሰብ የፍቅር መቀስ ይሆናን ልብ ሲሰበር ካባድ አይዞክ የሚወዱትን ማጣት ግን ተስፍም ትመጣለች ላንተካላት

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog ชั่วโมงที่ผ่านมา

    WOW love they way you handled it ,GOD is with you🎉

  • @shalomd6700
    @shalomd6700 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሂወት እንዲ ናት ወንድሜ ከባድ ነገር ነው ለጊዜው ግን እግዚአብሄር አልፈቀደም ብላቹ ሂወት መቀጠል ግድ ነው

  • @wengelawitmengesha4838
    @wengelawitmengesha4838 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ያልተረዳነዉ አሜሪካ ገባች ማለት ተካላት ማለት አይደለም ብዙ ችግር አለ ወይም በት/ት ከመጣች አሜሪከ(ዶላሩ አጓጉቷት አንዱ ን ለወረቀት ተጠግታ ይሆናል

  • @abraham3312
    @abraham3312 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞህ ናቲ!

  • @habtomyonas9249
    @habtomyonas9249 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኸረ ናቲ ግልግል አማርጠህ ሌላ መያዝ ትችላለህ ጥንቅር ትበል

  • @alemneshe
    @alemneshe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yene wondim Geta Eyesus yebeletewun Asbolih yehonal Gobez Leji neh Ante Egziabher Hulun Neger Melkam yarglih Tebarek

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስደት ከባድ ነዉ አትዘንባት

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Natisha endew fetari silalfekede new enji esua hitsan aydelechim bitamnibih bitwedih betesebuan masamen ayakitim...silly yehone reason honebign eko..anyways everything is for good

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ከሁለታችሁም ጋር ይሁን!!! ቤተሰብ በሚገባ ቢያስተውል መልካም ነበር። እመነኝ እርሷ ከፈለገች ማንም አይከለክላትም! የእኛ ቤተሰብ አርቆ አያይም ! ለሁሉም ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ካንተም ከእርሷም ጋር ይሁን።

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተን ሳይህ ቤተሰብን በሙሉ ያገኝሁ ያህል ይሰማኝል።

  • @minishadinku8605
    @minishadinku8605 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    About atestebel beka gold digger nati

  • @papiyearsema
    @papiyearsema 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባይሆን ጥሩ ነበር አዝናለሁ ስለተፈጠረው ነገር ግን ደግሞ ህይወት ይቀጥላል አብሽር ብሮ

  • @arditube7340
    @arditube7340 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሰውልጅ በማንኛውም ግንኙነት ላይ እስከ ጥግ ድረስ የተቻለውን መሞከር ካልሆነ ማስላማ ነው መገፍት ጥሩ ነው

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብትፈልግ ትታገልልክ ነበር በዚህ እድሜ የያዙትን ነገር እርግፍ አድርጎ መተው ቀልድ አይደለም

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ብቻ አይደላም ብዙ ሰዎች አገጥሞኝ በተለይ ሴቶች ወደ አሜሪካ ከሄዱ ሙሉ በሙሉ ይቀየራሉ፡ ሆኖም አንድ ቀን ይቆጨታል

  • @natnaelseyoum4386
    @natnaelseyoum4386 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Things happen for a reason bro

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞ ወንድሜ አምላክ የፈቀደ ብቻ ነው የሚሆነው ስላዚህ አሁንም ብሆን ተስፋ አትቁረጥ ከላይ ከተፃፈ ተመልሳ ትመጣለች ፣አለበለዚያ እጁ ሰፊ ነው ከሷ የበለጠች ከች ትላለች

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Natiy ayezo egzabher yewededewen adergal eshi ❤❤❤❤❤

  • @hakib5417
    @hakib5417 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sorry brother God in control

  • @milkodesta6040
    @milkodesta6040 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayezhe Nati

  • @frehiwotmitikutube2641
    @frehiwotmitikutube2641 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @frehiwotmitikutube2641
    @frehiwotmitikutube2641 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነው አሜንንንን ተባረክ

  • @Selamethio2
    @Selamethio2 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wedema azhoe geta yefekedew yhonal

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @TigTesL476
    @TigTesL476 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayzoh geta lela azegajtolihal

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለአንተ ያለውን እግዚአብሔር ከጉያህ ሥር ይስጥሃል በፀሎት በርታ መረጋጋትህ ጥሩ ነው

  • @grazmachtube
    @grazmachtube 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ የምድራችን አንዱ መገለጫ ነው" ዱንያ ከእነ ምናምኗ ነው ምትጥመዉ"this upen the part off universe

  • @bituu126
    @bituu126 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አደባባይ ላይ ማውጣት የምፈራው ለዚህ ነው

  • @elifenshgebrewold3258
    @elifenshgebrewold3258 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞህ ጌታ ክንተ ጋር ይሁን ያሳዝናል።

  • @hailehaile8943
    @hailehaile8943 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናቲዬ ይህ በመሆኑ በጣም አዝኛለሁ ተናድጃለሁ በርታልኝ ወንድሜ ፈጣሪ የተሻለዉን በልክህ፣በመጠንህ የሆነዉን የሚያረሰርሰዉን የሚስማማህን ዝናብ(ሚስት) ያዝንብልክ

  • @user-bz3vx3yh9b
    @user-bz3vx3yh9b 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ጠንካራ የሠውን ሀሳብ አክብሮ ህይወትን መቀጠል አስተዋይነት ነው ምኞቴ ነው የተሻለ ሠው ሆነህ ማየት

  • @badhasawayyeesaa
    @badhasawayyeesaa 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    you are a brave and born comedian you have a special gift you are strong alone but you really need a virgin your work is proud of you keep up the good work natii

  • @abbaysolomon3726
    @abbaysolomon3726 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቺ ሌባ ቀለበቱን ትመልስ :

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @samiyesuf7577
    @samiyesuf7577 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It’s okay nati everything isGod plans so don’t worry about it. Life’s good life is continue and I will fun of you. We love you.

  • @selamselam22
    @selamselam22 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናቲ እግዚያብሔ ስለ አንተ የሚያስበው መልካም ነው አይዞህ ለስዋም እንደዛው የየራሳችሁ አጥንት ጌታ ያፍጥንላችሁ አንተግን ልብህን አበርታ።

  • @nomore3294
    @nomore3294 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    What are you talking about ብሮ ቤተሰብ ምናምን ትላለህ እንዴ ገጠር የቀረ ነገር በዚህ ዘመን ከፈለገችህ ማንም አይለያቹህም ወፍ። በscholarship ሄደች green card ስለማይሰጥዋት ዜጋ የሆነ አጫውታ በአመት ውስጥ green card ይሰጥዋታል አለቀ ቺክ እኮ ነች ብሮ that is how it gose with them.

  • @kebrontariku9405
    @kebrontariku9405 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Natiye betam azegalehu gen enkon geta yazehe enkon geta yaletewehe mage betehade egzeabeher yazegajelhe mage temetalch neger hulu lebego newu

  • @samuelwondimu5816
    @samuelwondimu5816 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ደስ ትላላችሁ።

  • @abyssinia6091
    @abyssinia6091 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገና ልጅቷን ብዙ ግዜ ፖስት ስታረግ እዩኝ እዩኝ ያለች እያልኩ እዚህ እንደሚደርስ አውቄ ነበር:: ሲጀምር ማጊ ተብሎ ሚታመን ሴት የለም:: የኔም ማጊ ሄዳለች አደለም ሁለተኛው

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨዋ ነህ እግዚአብሔር ምናልባት አልፈቀደው ይሆናል እንጂ የሶተኛ ሰዎች አይሆንም ያንን እግዚአብሔር ያመጣታል❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሽቷቸው ከአሜሪካን ይቀንሳል በኢሮም ቢሆን እዚህ ውዳቂ ሽቶ ካልሆነ በ$50.00 አይገኝም

  • @bibe26483
    @bibe26483 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ስላልፈቀደ ነው የድንግል ማርያም ልጅ አይሳሳትም