እመቤታችን ማርያም ሆይ ጸሎት ለምን? KESIS ASHENAFI G/M

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 143

  • @godolays1408
    @godolays1408 5 ปีที่แล้ว +12

    ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን እውነት እኔ ብዙ ጌዜ መናፍቃን እንደሆንህ ነው እሚወራ እስኪ ስለእራስወም ያለውን ለመላው ኦርቶዶክስ እንዳልቀየሩ ቢናገሩ ጥሩ ነው

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 5 ปีที่แล้ว

      Ande sewu sele Eyesus kirstos kasetemare beka himanot keyere malete newu? Sefa adergeshe asebi.

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 ปีที่แล้ว

      Ket Zergaw mnnn ere chnklatschu aseru yemotelh eko eyesus krstos nw tadya sle man yastemr

  • @ወለተተንሳኤወይንእሸት
    @ወለተተንሳኤወይንእሸት 5 ปีที่แล้ว +14

    ❤""ቃለ ህይወትን ያሠማልን ❤እማምላክ❤ ጥላ ከለላ ትሁነን ❤❤❤

  • @adeytv2197
    @adeytv2197 5 ปีที่แล้ว +11

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም አደረሰችሁ ፆሙ የበረከትና የረድኤት እንዲሆንልን መልካም ፈቃዱ ይሁንልን በተረፈ የሀሰተኛ ፓስተሮችን ቅሌትና ምትሀታዊ ተአምር የሚያጋልጥ በቀድሞው ፓስተር ሳሙኤል በአሁኑ ንፁህ የኦርቶዶክስ አማኝ የአውድዮ ቅጅ የምስክርነት ቃል በሸገር ስቱድዮ ዩቱዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ
    በተሳሳተ መንገድ እየነጎዱ ያሉ ወገኖቻችን እንታደግ

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ቀሲስ አሸናፊ ስለእናታችን አዛኝቷ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጅነት ብታስተምረን?❤

  • @wendeuk4244
    @wendeuk4244 5 ปีที่แล้ว +5

    ቅዱሳን ወንድም እህቶቼ ለወደፊት እኔም ልክ እንደወንድማችን ማገልገል እፈልጋለሁ የምታበረታቱኝ ከሆነ photo techenachu substance aderegugn amesegenalew

    • @mrim6416
      @mrim6416 5 ปีที่แล้ว +1

      አርጌሀለሁ ኦርቶዶክስ ነኝ ከሆክ የተሳሳተ ህይወትን እሚቀይር ትምህርት እጠብቃለን

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 5 ปีที่แล้ว

      Eshi yemyasetemer sewu yasefelegenal.

    • @wendeuk4244
      @wendeuk4244 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ketzergaw2593 ok photoyen techenek subscribers becha aderegugn aberen enagelegelalen amesegenalew bro

  • @ابواحمدحمزي
    @ابواحمدحمزي 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @bourhanabourhana2243
    @bourhanabourhana2243 5 ปีที่แล้ว +2

    በነገረችን ላይ ስለ ፆሞ ያሰጡን ትምህርት በጣም ጠቅሞነል ቀስሲ እግዚአብሔር ይስጥልን እውነት ፀጋውን የቢዘሉት

  • @ስለወደደኝአዳነኝ
    @ስለወደደኝአዳነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንክ በክርስቶስ እየሱስ ፊት ያማረ የሁን ከማር ከወተት የሚበልጠዉን ቃሉን እደመገብከን ከማያልቀዉ ከህይወት ምንጭ ክርስቶስ እየሱስ ያጠጣክ አሜን፫

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 3 ปีที่แล้ว

    🙏 Amlakachen Semu Beruck yehun 🙏 Tebarekelen memherachen enamessegenehalen🙏🙏🙏

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ ትምህርቶችህን በደንብ መከታተል ከመጀመሬ በፊት ያመለጡኝን በየቀኑ ከምትሰጠን በተጨማሪ እያዳመጥኳቸው ነውና እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቁጭ ያልንበት ጊዜ እየጠፋ ሳይሆን መንፈሳዊ ህይወታችን ላይ እየተጠቀምንበት ነውና በዚህ ደስታ ይሰማኛል እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @sarahabte507
    @sarahabte507 4 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ይፍቱኝ
    በልጆች በኩል የገለፁት ትምህርት በጣም የሚረዳና ከመጠን በላይ ትምህርት ሰቶናልና ቀጥሉበት።
    እግዝያብሄር በፀጋው ይጠብቆት።

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ
    @እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 ปีที่แล้ว +4

    "አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአባታችን

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 ปีที่แล้ว

    እሜን ቃለ ህይወትያስማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @RD-yc9vk
    @RD-yc9vk 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የመቤታችን በረከት ረዲኤትዋ ምልጃዋ አይለየን

  • @mekaelradate2074
    @mekaelradate2074 5 ปีที่แล้ว +3

    mamherachen hunkahan salam honkelen
    bahunet ene baxam temehertih lamasemat yegowagowalew!!!!
    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    qalhiwot yasemlin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ferehiwotalemayehu627
    @ferehiwotalemayehu627 5 ปีที่แล้ว

    Kesis EGZIABEHARE abezeto yibarkeh

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 5 ปีที่แล้ว

    Metsehafe kidus beneketele tiru newu. Tewulde hulu betsit yelugnal belaleche.

  • @shewaalemu7892
    @shewaalemu7892 5 ปีที่แล้ว

    Kesis hulum tmhrtochihn adamtalehu bizu negernm temirebetalehu kelb enamesegnalehu egzabhar amlak yibarkiot abatachin be tselotio asibugne adera adera

  • @tsiontsion9767
    @tsiontsion9767 5 ปีที่แล้ว

    Enqwan lmanfkan ena lmamnwa tilk timrtna ftsum bemnta ergtga endhonena endaltsasatku argagtwlgal berkt abuya yderso

  • @asabkebede4377
    @asabkebede4377 5 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት አገላለፅህን በጣም ወድጀዋለው! ከውስጥ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ መላእክትን ሰማዕታትን እና ድንግል ማርያምን አምላክ አድርገው የሚያስቡ መንፈሳዊ እውቀት የሌላቸው ናቸው ሲማሩ ይረዳሉ ደግሞ እግዚአብሔር እንደኛ አይደለም አስተካክሎ ነው የሚሰማቸው የሚረዳቸው፡፡ ከውጭ ያሉ መናፍቃን ደግሞ አውቀው የሚክዱ ናቸው ትዕቢት ይመስልባቸዋል፡፡ ማብራሪያህ በጣም መልካም ነው፡፡ ጌታ ይባርክህ፡፡

    • @tirukeralem1168
      @tirukeralem1168 5 ปีที่แล้ว +1

      ተዋህዶ ውስጥ መላእክትን የሚያመልክ የለም ምንንም ባይማሩም አምላካቸውን ያውቃሉ እህቴ አትሰሳች

    • @martha1222
      @martha1222 5 ปีที่แล้ว

      @@tirukeralem1168 it is true

  • @denigelemariameenatenate1045
    @denigelemariameenatenate1045 5 ปีที่แล้ว

    bewent lemmehiracin kalhiwet yesemalen tesefa mengeseti semyate yewerselen Amen Amen Amen

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jdhdhdjdjdh5968
    @jdhdhdjdjdh5968 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እደሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን አሜን

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የወንጌል ሰዉ እግዝያብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ ክብር ለሰማይ አምላክ ይሁን 👌👏👏👏👏👏👏🙏

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ሠ5ወ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ሠ5ወ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ለመከሩን ለአስተማሩ ለመምራችን ቃለይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰመያትን ያዋርስልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን

  • @taduybelayaislam8954
    @taduybelayaislam8954 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal haywat yasemalen

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
    @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @aishquen4214
    @aishquen4214 5 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተከበሩ መምህራችን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን የጠፉትንም የተከበሩመምህራችንየሰማነውበልቦናችንያሳድርልንየጠፉትንምይመስስልን

  • @serawityeshewatsehaylijyes5615
    @serawityeshewatsehaylijyes5615 4 ปีที่แล้ว

    Ufffff anjete rase 💝💝💝 fetari bebetu yakoyih

  • @delinatsehaye3649
    @delinatsehaye3649 4 ปีที่แล้ว

    Kesis,emebetachn bemejemerya letemeretut bcha bat le alem hulu altestchm ena embtachn slgha dem enba talksalech ehen mawek lebh enam krstos maryamn le yohans nw adera yesetat enji le haweryat bemulu aydelem slezi memeret yasfelgal esua sle lememuat bcha sayhon sle alemm nw dem yemtaleksew

  • @nathay1581
    @nathay1581 4 ปีที่แล้ว

    kesis bezh lk alkenm destachn endifetsem bekrstos sm endntsely temrenal enji kekrstos sm wuchy lela sm tedegfen endntsely yet gar mekeren ?
    lemsale ante arfekm hone satarf befit slamenkubet bcha bye be kesis ashenaf sm btsely wengeln aytaresm wey?
    siketl ende emnetachn lk nen yalkew dogmatic tyake lyasnesa ychlal

  • @demekechwoldegiorgis2513
    @demekechwoldegiorgis2513 4 ปีที่แล้ว

    Amen🙏🙏🙏
    Tebarkeln👏👏👏

  • @asefumesele5875
    @asefumesele5875 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @rozaayeoromokonjoo582
    @rozaayeoromokonjoo582 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ
    @ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ 5 ปีที่แล้ว +4

    መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እመቤታችን ሆይ የሚል ቃል የለም አባታችን ሆይ ነው እንጂ ማንም ከተጻፈው ማለፍ አይቻልም ::

    • @godolays1408
      @godolays1408 5 ปีที่แล้ว

      አይንህ ተደፍኖን እንዲ አለ እንጅ አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህም ይቀደስመንግስትህም ትምጣ ፍቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን የእለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ እኛም የበደልንህን ይቅር እንደምንልህ አቤቱ ወደፈተናም አታግባን መንግስት ያአንተ ናትናሃይ ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን
      እመቤች ቅድስት ድንግልማርያ ብሎ ይቀጥላል አንብብ ልቦናህ ኅክፈትና የታወራችሁ

    • @ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ
      @ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ 5 ปีที่แล้ว

      @@agapezeortodox እመቤታችን ሆይ የሚል ፈልጌ አጣሁ ስለዚህም ከተጻፈው ማለፍ አልችልም ራእይ 22:18
      ትዛዙን መጠበቅ አለብኝ የዮሐንስ ወንጌል 14:15-16

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 ปีที่แล้ว

      Jesus is Lord emebetachn ke hawaryat le yohans bcha enji le lellochu altesetechm neber slezih dngle maryam stota nat letmeretut bcha

  • @marthat6031
    @marthat6031 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @rozaayeoromokonjoo582
    @rozaayeoromokonjoo582 5 ปีที่แล้ว

    Nuraln

  • @abebagelagey3344
    @abebagelagey3344 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሰላምተፈራ
    @ሰላምተፈራ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አባታችን

  • @marthat6031
    @marthat6031 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @santo741
    @santo741 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @mrim6416
    @mrim6416 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @nesantedemlie5420
    @nesantedemlie5420 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsegayakiya4625
    @tsegayakiya4625 5 ปีที่แล้ว

    ስላም ለአንተ ይሁን ቀሲስ አገላለፆ ጥሩ ነዉ ትንሽ ግሬታን የፈጠረብን ጥያቄ አለኝ ፩ ደም ሳይፈስ ስርየት እንደሌለ ቃሉ ይናገራል አና እንዴት ነው በማርያም ስም ምህረት የምናገኘው ይሆን አልብራክም ??የምትለምኑት መስሜ ለምኑ ብልዋል ጌታ አና እንዴት ይሆናል? በቅርጣፉ እንመካለን ፍሬ የምናፈራው ከወይኑ ግድ ተጣብቀን አይደል ????

  • @shaiksyed9116
    @shaiksyed9116 5 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen kale hwat yasmln abatachn betlotm yaseban Lebanos eyalchu

  • @ወለተፅዮንዮርዳኖስየእመብ
    @ወለተፅዮንዮርዳኖስየእመብ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎት ይባርክልን

  • @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ
    @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ቀሲስ

  • @arsimayemednimushra6574
    @arsimayemednimushra6574 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሲስ!!!

  • @haftyhafty2408
    @haftyhafty2408 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @dbkndzhuns6857
    @dbkndzhuns6857 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @sarafentaw4135
    @sarafentaw4135 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሠላሜነሽድግልሠላሜነሽድግ
    @ሠላሜነሽድግልሠላሜነሽድግ 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @Werke-of8cb
    @Werke-of8cb 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hopehope7234
    @hopehope7234 5 ปีที่แล้ว

    ግሩም አገላለጽ፡ነው መምህር
    ግን መምህር ድብቅ ተረት መጽሕፍት እንዳሉ ማጋለጥም አለብን።ለምሳሌ ድርሣነ ኡራኤል ላይ እጅግ ሲበዛ ጠንቃዮች የተወንበት መጻፍ ነው። ሌላም ዘንዶ ቤት ዘግቶውበት ውስጥ አለ እያሉ የሚሰጡት ክብር እጅግ አሳፋሪ ነው ።

  • @zaharaabbas7595
    @zaharaabbas7595 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @medihanealemabate9478
    @medihanealemabate9478 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen...kiber hulu lesu legetachen yihun...Emebete hoyi lemignlen. Kesis kale hiwot yasemalen tsegawun ahunim chemiro yabizalen atent yemialemelim timehert.

  • @bourhanabourhana2243
    @bourhanabourhana2243 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂይወትን የሰመልን ቀስሲ በእውነት ተስፈ እርስተ ሰመይትን የወርስልን አሜን አሜን አሜን ወንዲም ትዚተው እሄን ትምህርት ቢሰመ ደስ ይለኝ ነበራ ለመንኛውም አምለክ በለባት ይጠቢቀው

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +8

    ቀሲስ ድንግል ማርያም የምሳናት የለም ብለው የምጽፍ ስላሉ እንዲታረሙ በዚህ ርዕስ ብታስተምር የሚሳነው የሌለ እግዚአብሔር ብቻ ነው የተፃፈውም ለእግዚአብሔር ብቻ ነው

    • @tigst6985
      @tigst6985 5 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ነው እመቤታችን የሚሳናት የለም አንች ከቤቱ የለሽ ምን አስጨነቀሽ ለኛ እናታችን ድንግል ማርያም የሚሳናት የለም kkkkk ልብ ይስጥሽ መናፍቅ ትመስያለሽ

    • @ae-wi1os
      @ae-wi1os 5 ปีที่แล้ว +3

      Salame Biru
      ጌታችን እራሱ በኔ ብታምኑ
      እኔ የማደርገዉን ነገር ሁሉ ታደርጋላችሁ
      ከእኔም በላይ ታደርጋላችሁ የሚሳናችሁ ነገር የለም ብሏል ለሚያምን ሁሉ ይቻላል ስለዚህ የሚሳናት የለም እደ ቃሉ

    • @ae-wi1os
      @ae-wi1os 5 ปีที่แล้ว +2

      እልቁንስ ከምንፍቅና ተመለሽ እህቴ

    • @nigatwabade598
      @nigatwabade598 5 ปีที่แล้ว +1

      Bemljawa menme yemisanat yelme tamaldalcue

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 5 ปีที่แล้ว

      Thank you.

  • @Henoka369
    @Henoka369 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @danndannsh441
    @danndannsh441 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሄለንሄለን-ቈ6ዸ
    @ሄለንሄለን-ቈ6ዸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @buna481
    @buna481 5 ปีที่แล้ว

    Orthodox honew be melaekt ena be emebetachin yemenamelk memesilachew Alu ene erasu agatmognal yhenen leyunet tenkeken kalawekn be kelalu betekulaw lenbela enchilalen eyandandu amagn sile haymanotu tenkeko mawek alebet enantem demo endezih aynet timehrtochin bedenb litasitemru ygebal

  • @አለምየእየሱስወዳጄ
    @አለምየእየሱስወዳጄ 5 ปีที่แล้ว +2

    Amennnnn (3)❤️

  • @MemeMeme-ng3ml
    @MemeMeme-ng3ml 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
    @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamwaldearegay2187
    @selamwaldearegay2187 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qale hywet yasemaln memhrachin yagelglot zemenotn yebarek Amen

  • @lizaafuftuuadhaketilal5895
    @lizaafuftuuadhaketilal5895 5 ปีที่แล้ว

    Ameen (3) sagalee jernya isiin adhagesisuu motumaa waqayyoo isiin adhalchisu nunisi ermatuu maadii isaafi dhaltuu motumaa isaa nu'aa tasisu

  • @ae-wi1os
    @ae-wi1os 5 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እኛም የተማርነዉን በልባችን ፅላት ያኑርልን አሜን

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +1

    ቀሲስ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @asnakechtilahun4409
    @asnakechtilahun4409 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @MdKhan-ph6kj
    @MdKhan-ph6kj 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህውትን ያሠማልን
    መንግስተሠማያትን ያውርስልን

  • @tsegaberaki4070
    @tsegaberaki4070 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ገታ መድሃንያለም ይጠብቀን

  • @genatdariba4757
    @genatdariba4757 5 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ 👏❤🌷

  • @zenabelamaa5389
    @zenabelamaa5389 5 ปีที่แล้ว

    Kalehihotin yasemalen Abatechin Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏💒🇪🇹

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛሎት ቀሲስ እናመሰግናለን

  • @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971
    @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971 5 ปีที่แล้ว

    Tebarku wude mamharichen kale hewate yasemalin hegaberi hamalkachen xena Ina hedimee sixasachu ⛪📖🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️✅✅✅✅✅✅✅✅💐💐💐💐💐💐

  • @tisgaradakabada5472
    @tisgaradakabada5472 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንመምህረ: ቃለሂወት: ያስማልን

  • @ሠላሜነሽድግልሠላሜነሽድግ
    @ሠላሜነሽድግልሠላሜነሽድግ 5 ปีที่แล้ว

    Egeziabhar yakebirilin amen amen amen Egeziabhar yestilin yetrgaga adebt yalwet abatachin eminagerut timiherit betam kelib wiset emikemt yetrgaga temiherit new Egeziabhar yestilin amen

  • @thrvehtsehahydenglmariyaml8751
    @thrvehtsehahydenglmariyaml8751 5 ปีที่แล้ว

    Qacis qaly hot yasemaln amen amen amen amen

  • @netsanetzemariam5659
    @netsanetzemariam5659 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale Hiwet yasemaln Mmhrach. 🙏🙏🙏

  • @khanbablu9711
    @khanbablu9711 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን በጣም ደስ ይምል ትምህርት ቃላ ህውት ይስማል ።

  • @Peaceforall1875
    @Peaceforall1875 5 ปีที่แล้ว

    "ከተጻፈው አትለፍ::"

  • @tigstt5665
    @tigstt5665 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @ነኝየናቴአፍቃሪ
    @ነኝየናቴአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ሰምተን ምተገብር ፉጡሮች ያድርገን

  • @nimoonabuzayoo430
    @nimoonabuzayoo430 5 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN
    Kale hiwooti yasemalen

  • @wobe7337
    @wobe7337 5 ปีที่แล้ว

    እንደዚ አስርድዋቸው ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @liyab3730
    @liyab3730 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln

  • @yordanosabraha8605
    @yordanosabraha8605 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiwet ysemanlin

  • @toztamola1701
    @toztamola1701 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiyewet yasemaln memhirachi

  • @maskarmdemes4364
    @maskarmdemes4364 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen kalhewte ysemaleni

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @hiwotbirkneh1675
    @hiwotbirkneh1675 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን!!!!

  • @lilya6824
    @lilya6824 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @allaama9702
    @allaama9702 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማል💒💒💖💖💖

  • @zeroxoxo1281
    @zeroxoxo1281 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹☝

  • @rozaayeoromokonjoo582
    @rozaayeoromokonjoo582 5 ปีที่แล้ว

    Tebark yene Abat❤❤❤❤💚❤❤❤

  • @bdkg6400
    @bdkg6400 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን !!

  • @Sara-xs2sx
    @Sara-xs2sx 5 ปีที่แล้ว

    ማሥታዋሉን ይስጠን በቤቱ የጸናን ይርገን ኡፍ እንወድሐለን

    • @kalamakalama7958
      @kalamakalama7958 5 ปีที่แล้ว

      Keleuma👋👋💒🌷🌷🌷🌷🌷

    • @Sara-xs2sx
      @Sara-xs2sx 5 ปีที่แล้ว

      @@kalamakalama7958 slme

  • @betiyemikaellij8281
    @betiyemikaellij8281 5 ปีที่แล้ว

    kalehywotn yasemaln