ቤታችሁ ውስጥ ይህን አድርጉ KESIS ASHENAFI G/M

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • ቤታችሁ ውስጥ ይህን አድርጉ

ความคิดเห็น • 359

  • @ወለተተንሳኤወይንእሸት
    @ወለተተንሳኤወይንእሸት 5 ปีที่แล้ว +36

    ❤""አቤት እንዴት ደስ ይላል ድንቅ ትምህርት ነው❤እግዚአብሔር❤ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox  5 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/channels/xvtUZpNHf9HR_s5gTiqcvg.html
    winotewengel,org/buy
    አቴ ሙሽራዬ
    itunes.apple.com/album/id14606...
    የተወደደ ቀን
    itunes.apple.com/album/id14620...
    ማነው የለህም የሚልህ አዲሱ
    itunes.apple.com/album/id14619...

  • @loveisgrerat131
    @loveisgrerat131 5 ปีที่แล้ว +16

    እኝህ አባት በጣም ነው የምወዳቸው በዳምጣቸው የማይሰለቸኝ ሁሌ አዲስ እንደተወለድኩ ይሰማኛል

  • @tisgaradakabada5472
    @tisgaradakabada5472 5 ปีที่แล้ว +36

    ቃለ ህይት ያሰማልን መምህር የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን ቃሉን እንድንኖረው ፈጣሪ ይርዳን

    • @tsigereda2906
      @tsigereda2906 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @adebabaygoshe5779
      @adebabaygoshe5779 5 ปีที่แล้ว

      አሜንን

    • @yeshiialemayhuu7272
      @yeshiialemayhuu7272 5 ปีที่แล้ว

      Amen.amen.amen.qalyotenyasamalen💝💝💝💝💝💝💝💚💚💚💚💖💖💖💖💖❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

    • @salamsa1077
      @salamsa1077 4 ปีที่แล้ว

      Amenamenamen Kelly hewetyasmeln

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 ปีที่แล้ว +39

    ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ አሽናፊ እድሜ እረጅም ይስጥልን አሜን ፫ ።

    • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
      @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen amen

    • @bachilove7825
      @bachilove7825 3 ปีที่แล้ว

      Memer Ashenafi Tenesh Hugn Lij Hugn Halaba Temetalek Ena Ate Sezemer Alakem Yteley New Des Mil Semet Sisemagn Teleyale Kenergatak E/r Tsegahun Yabzalek

  • @gachilove4618
    @gachilove4618 5 ปีที่แล้ว +13

    ልወልድ ስምት ወሬነው ፆለት አድርጉልኝ በእግዚአብሔር ስም በቅድስት ድንግል ማሪያም ስም

    • @emebetdebele2908
      @emebetdebele2908 4 ปีที่แล้ว

      Gachi Love አይዞሽ እመቤቴ ካንቺ ትሁን

    • @selmawitabebe6330
      @selmawitabebe6330 4 ปีที่แล้ว

      Gachi Love አይዞሽ እህት ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን

    • @ደስታወለተገብርኤልA
      @ደስታወለተገብርኤልA 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እመብርሃን ካንች ጋር ትሁን

    • @haimyadana4675
      @haimyadana4675 3 ปีที่แล้ว

      Embeti ke gonshi thunei ayzoshi

  • @ኹብርትጋልትግራይ
    @ኹብርትጋልትግራይ 4 ปีที่แล้ว +3

    አበት እንዴት ደስስስስ ይላል ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን በስደት አለም ያለነውን ወደ ሀገራችን ይመልስን

  • @tegestbezabh9271
    @tegestbezabh9271 5 ปีที่แล้ว +14

    በጣም። ጠቃሚ ትምርት ነው። እግዚያብሔር። ይሥጥልን

  • @abiyednka3099
    @abiyednka3099 5 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ይህንን እንድናደርግ እግዛብሄር ያግዘን እናመሰግናለን መምህር

  • @ኢትዮጵያዬኑርልኝኑርልኝ
    @ኢትዮጵያዬኑርልኝኑርልኝ 5 ปีที่แล้ว +12

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በድሜ በጤናያቆይልን!!!

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ 5 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ለመምህራችን የህይውት ቃል ያስማልን መልካም ምክር ነው እንድናደርገው እግዚአብሔር ያበርታን
    በባዕድ ሃገር ሁነን ከልጆቻቸው በላይ ለእኛ የሚያስተሙሩን የሚመክሩን አባቶች ያዛጋጀለን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዘውትር ይክበር ይመስግን በእውነት አሜን

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 5 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ከነቤተሰበው በድሜ በጤና ይጠብቅልን የሚያስተምሩበት መገድ ብርሀን የሆነ ነው።
    እኔ ትዳር የለኝም ግን ፈጣሪ ፍቃዱ ቢሆን ትዳር ከሰጠኝ አሁን የመከሩትን ሁሉ እደርጋለሁ ብየ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ ውስጤ የሚጠማ ፈጣሪውን የሚፈራ ለበለጠ ክብር የሚያበቃኝ አጋርን ሁሌም እናፍቃለሁ በፈጣሪ በህጉ እና በፍቅሩ መኖርን እናፍቃለሁ

    • @marthatilahun2086
      @marthatilahun2086 5 ปีที่แล้ว

      yabsera ashagre aizhoshe huluim nger becheru abatachin be medihanealem yehonale !! Ena yeseteshale!!

    • @yabseraashagre3338
      @yabseraashagre3338 5 ปีที่แล้ว

      @@marthatilahun2086 Amen hulme befatary edamehun amenalhu

  • @tirstedebele687
    @tirstedebele687 5 ปีที่แล้ว +7

    ቀሲስ ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ።

  • @kedesetmohamad7903
    @kedesetmohamad7903 5 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን በእድሜ በፀጋያቆይልንአሜን፫

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 5 ปีที่แล้ว

      እውነት መምህር ቃለህይወት ያስማልን እናመስግናለን ለወደፍት እተገብራለው ብየ አስባለው

  • @dammeealamu8444
    @dammeealamu8444 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @በደስታ
    @በደስታ 5 ปีที่แล้ว +10

    AMEN 🙏 I can’t get enough of Lessing your beautiful Blessings ; Kale Hiwot Yasmalen.
    Such an important lesson for all orthodox family ‘s Egziabhear Yestelen.

    • @gideymekonnen3644
      @gideymekonnen3644 4 ปีที่แล้ว

      Not only for orthodox Jesus died for every one me my self I love his teaching God bless him and his family.

  • @aishaaisha9480
    @aishaaisha9480 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለሄወትያሰማልን፣አባታችን፣ባገልግሎትዘመንዉትሁ፣እግዛብሄርተጎንዉኩይሁን፣አሜን

  • @አሴርደረሰ
    @አሴርደረሰ 5 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልን እኛም ባሰተማሩን ትምህርት 30-60-100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ይርዳን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነውየድ
    @እግዚአብሔርእረኛየነውየድ 4 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔርና የመላእክቶችን ስእል ከመኖርያ ቤትእንድናስቀምጥ ካህናት አይፈቅድልንም ለምድነው አባታችን አብራራልን

  • @wogaguneyaty37
    @wogaguneyaty37 5 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ቸርነቱ የማያልቅበት ምህረቱ ብዙ የሆነው አምላክ ይሄን እንድናደርግ ይርዳን የድንግል.ልጅ

    • @medifikra4859
      @medifikra4859 4 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gatemare4824
    @gatemare4824 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኔም ሁሌ ጥያቄዬ ነበር ግን አባቶቻችን እንዳሉን
    የቅዱሳን ወይም የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስነስዕል ሰቅለን ብዙ ነገር ማድረግ አለብን ለምሳሌ በአባቶቻችን እጅ እንጂ በሌላ ሰው እጣን ማጠን አይቻልም እና የተወሰነ ቦታ ይጸሎት ቦታ ብቻ መሆን አለበት አሉን ግን እርሶ እንዳሉን ግን በተቃራኒ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

    • @beyuwolde5266
      @beyuwolde5266 5 ปีที่แล้ว

      አሸናፌ እኮ ተሃድሶ ነው

  • @mesi557
    @mesi557 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን ።❤🙏

  • @yeneenatwednat232
    @yeneenatwednat232 4 ปีที่แล้ว

    ጸጋው ይብዛልህ መድሃኒት የሆነው ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ የድንግል ማርያም በረከት ይደርብህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Filseta
    @Filseta 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም አመሠግናለሁ የማላውቀውን ነገር አሣውቀህኛል ሥለዚህ ፈጣሪ ይርዳኝ እተገብራለሁ ያሥተማርከኝን

  • @samsunga10saow22
    @samsunga10saow22 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህወትን ይስማልን ለመምህር እድሜን ጤና ይሰጣልን በልቡንችን አምለክ ቅድስ ያደልን አሜን አሜን አሜን🙌🙌🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐

  • @hanafeker3249
    @hanafeker3249 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍቅረ ማርያም ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያቆይልን ቀሪ ግዜህን ይባርክልህ

  • @መሀተቤህይወቴነው
    @መሀተቤህይወቴነው 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን በእውነት አባታችን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ኑርልን በሰላም

  • @mekdeskassaw3648
    @mekdeskassaw3648 4 ปีที่แล้ว

    ወይ በጣም ደስ ትምህርት ነዉ ጌታሆይ የሰማሁትን በልቤ ሰሌዳ ፃፍልኝ እግዚአብሔር እደዝህ እደናደርግ ይርዳን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @memeabisnya2027
    @memeabisnya2027 4 ปีที่แล้ว

    kale hewet yasemaln yagegLot gzehn yazimln fetari ybakih Endate aynetochn melkam sebakiYochn yabzaln amlakachn liuli E/r ❤🙏😍

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 ปีที่แล้ว

    እኔ እድገቴ እርስቴ ከልጅነቴ ጀምር ያደከት ሁሉም ልጅ እርግጠኛ ነኝ በአባቱ እርስ እንደምንጓዝ እርግጠኛ ነኝ።፣እኔም የአድቪቲስት ነኝ:፣ለመሳሌ የፕሮቴስታት ኃይማት ተከታዮች ትምህርትን ከቀሰሙ በኋላ ከተማሩ ያው የራሳቸውን እምነት ይዘው ይጓዛሉ።የኦርተዶክስ ጎን ሳውቀው ቡዙን ጸንተው ነው የሚኖሩት።እና በጣም ነው የማከብራቸው።ቀሴ አሸናፌ ተባረክ ጌታ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነ።

  • @fanagebreslasia5967
    @fanagebreslasia5967 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemaln tsegawn ,bereketun ,fkrun ,mhretun yabzalot kesis

  • @barakatcell3635
    @barakatcell3635 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @ሳሪየማርያምልጅነኝ
    @ሳሪየማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት ነዉ እግዚያብሔር ይባርክህ መምህራችን

  • @tsionassefa3781
    @tsionassefa3781 4 ปีที่แล้ว

    Kess Ashu Geta Egzhabher zemenehen abezeto yebarkhe keminwedachwe asetemariwoch zemariyan bezuochen benatame Egzhabher Anthen selasekerehlen yemesgen adera be Orthodox tesefa korthe endathedebeb we love you Brother God bless you more and more 🙏🥰

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 5 ปีที่แล้ว

    Amen wendemachin kesis Ashenafi betam yemewedeh yemakebereh temihirtehinim muzmurihinim betam ewedewalehu tsegawen ahunim yabezaleh beteioteh asebegn!

  • @Sebil-pd4lu
    @Sebil-pd4lu 4 ปีที่แล้ว

    ትምርትህ ተሥፍአ ይሞላልእ አምላክእ ይሥጥህጭቄንእ ያቀልእልኝኛልእ

  • @ethiopia2445
    @ethiopia2445 3 ปีที่แล้ว

    እስይ እግዚአብሔር ያከብራል
    ቃል ህይወት ያሰማልን.
    ሁሌም ከ ፩ እሰከአሁን የለከክ እሺ

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን ♥️🙏

  • @yeshemebetworku6599
    @yeshemebetworku6599 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ አሸናፊ በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ያስተማሩን ፀጋውን ያብዛልን እመብርሀን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @sluhibiglon1934
    @sluhibiglon1934 4 ปีที่แล้ว

    Amesegnalew leza kbr fetari yadrsen enadergewalen abatchin

  • @tadeluasegedew1965
    @tadeluasegedew1965 4 ปีที่แล้ว

    Tdarhn ljochhn twldhn ybarklh
    Kale hiwet yasemaln !!!

  • @fentayeyemaryambareya4446
    @fentayeyemaryambareya4446 5 ปีที่แล้ว +1

    Are begziyabher sem eski betolote asbugi wolte mareym eyalachu betam tetenkie alew atersugi wodeyet eyehideku endew alawekim ke enie ytsalachu asebugi

  • @Vegastime
    @Vegastime 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen bewnet leben nektotal hulum kal kezih seat jemro hulunm adergalew & hulachewm ehet wendemoche (berachen ke wechi lay meskelun madreg endanresa betam betam telk melkt new mesmamatachewn be like asawku lememherachenm edmena tena yesteln we sebehat legzabher weleweaditu dengel welemeskelu kebur amen.

  • @lemlemlemlem406
    @lemlemlemlem406 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን መህምራችን

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 5 ปีที่แล้ว +3

    ለወንድማችንቃለሒወትያሰማልንበጣምየሚጠቅምትምህርትነውየምታስተላልፈውእግዝያብሔርይጠብቅህ።በቤቱያፅናልን።እድሜናጤናይስጥልን።

  • @hawraadabouss5024
    @hawraadabouss5024 4 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄር ይመስገን ሰለሁሉም።

  • @salam7709
    @salam7709 5 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 4 ปีที่แล้ว

    Kale hewit yasmalen Abatachen egzabher yestelen betam enamsgnalen ejeg betam desssss yemel temert new egzabher yetmsgene yehun

  • @werkiwer7989
    @werkiwer7989 4 ปีที่แล้ว

    Fetari, tegawon,yabzalowot,!!!!

  • @emmabeth64
    @emmabeth64 4 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen. Amen. Kale.hiowet.yesman.Mamehre

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @gualkbrahagos2608
    @gualkbrahagos2608 5 ปีที่แล้ว +1

    Be ewunet betam leyet yale tilk timhrt new.Kale hiwot yasemalin.

  • @nigatuwayilma1837
    @nigatuwayilma1837 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalhiwet yasmaln abatachen

  • @meseretyilmadagn7662
    @meseretyilmadagn7662 5 ปีที่แล้ว

    TEMESGEN ANEGAGERHI. ENEDET. DES. YILAL. MIN. ALE. BEFIT. BTEKEM. NOR. INTERNET. REFIDOM BIHON. YAGEGNEHUT. . AMESEGINALEHU

  • @dammeealamu8444
    @dammeealamu8444 5 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርራችን 🙏🙏🙏

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 ♥️
    Kalehewot yasemalen geta 🙏 ♥️

  • @raheltesfaye8386
    @raheltesfaye8386 4 ปีที่แล้ว

    Yeah orthodox we don’t have a voice we don’t talk our kids they don’t know what we believe after all they change the religion and they think they find Jesse

  • @አስካለማርያም-ፈ7ቈ
    @አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏
    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @asgedemesghna9820
    @asgedemesghna9820 4 ปีที่แล้ว

    Kesis I have no words really it's best sibket and teaching. God be with you

  • @mrsalmashalmash1273
    @mrsalmashalmash1273 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @lemgertocel5509
    @lemgertocel5509 5 ปีที่แล้ว +1

    amenn kalhiywet yasemaln

  • @aduadu8757
    @aduadu8757 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለህ ሕይውት ያሰማልን በእደሜ በፀጋ ያኑሪልን

    • @tinamadam6647
      @tinamadam6647 5 ปีที่แล้ว

      በአሁነ wn ደማችን ጥሩ ትምህርት ነው ቃል የአስተማሪ እድሜና ጤና

  • @abebahabtom7139
    @abebahabtom7139 5 ปีที่แล้ว

    Quale hiwet yasemaln qis ashnafi ldmena Tina ystut lul egzabiher

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 5 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiowt yasemalen! Betam tru temhert new egezabher yesetelen!!! Tru temerte new!!! Edemana tena yesetelen!!!

  • @DD-sz4im
    @DD-sz4im 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amenkalehwetyasemalen

  • @selamawoke93
    @selamawoke93 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen kale hiwot yasemalen

  • @adanawube9065
    @adanawube9065 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አድሜ ይስጥልን

  • @kasechhasan5043
    @kasechhasan5043 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kalhiwet yasemalen

  • @asmeretabraha633
    @asmeretabraha633 4 ปีที่แล้ว

    Abatye yhenn lemadreg bexolotachuh esbuni weletemikal blachuh kale hiwet yasemaln

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen. Amen. Amen. Memhurachn.. Kalehiwet. Yasemaln

  • @serkalemwelde8726
    @serkalemwelde8726 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hewet yasemalen

  • @selammama5873
    @selammama5873 5 ปีที่แล้ว +1

    kale hiywot yasemalin ne edme be tena yitebikilin mengiste semayin yawarsilin amen ameseginalew bezu ginizabe wesijalew e/r fekdo wede hagere simeles yihen le metegber emokiralew ende e/r fikad

  • @AbiAbi-sj8bk
    @AbiAbi-sj8bk 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen tesefa megeseti semayaten yawerslen

  • @arenateka2513
    @arenateka2513 4 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwet yasemaln Edmena tena yestln

  • @tsigeredagoitom577
    @tsigeredagoitom577 4 ปีที่แล้ว

    Get yibarkih Abatachin betam tiru timhirt new edmena tienan yistilin

  • @slmena9603
    @slmena9603 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ሰለትምህርትህ።

  • @tizatakebede3424
    @tizatakebede3424 5 ปีที่แล้ว +1

    Abatachin betam ena mesegenalen betam tekami tenmehert new 🙏🙏🙏

  • @abinetababa4310
    @abinetababa4310 4 ปีที่แล้ว

    Qela hiyiwet yesamln enem batesab smsarit lijocan endat mastemari bizu nger temiryelhugne Edma yistot

  • @rahelgh5427
    @rahelgh5427 4 ปีที่แล้ว

    Kale hewet yasemaln may God bless you and your family

  • @መዳሃኒትወርቁመዳኒት
    @መዳሃኒትወርቁመዳኒት 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን

  • @yoditkahsay9472
    @yoditkahsay9472 4 ปีที่แล้ว

    Amen egzisbiher yagzen

  • @ethiopia2445
    @ethiopia2445 3 ปีที่แล้ว

    Ke 1 esekahune. Yalutenem. Hulunem.

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 5 ปีที่แล้ว

    Kalehewot yasemalen geta 🙏

  • @tsehayfantu8207
    @tsehayfantu8207 5 ปีที่แล้ว

    Ewnete kal hewote yasemalen

  • @meklitawoji6765
    @meklitawoji6765 4 ปีที่แล้ว

    Edeme ketena gar yesetelegn yeagelegelot zemeneh yebareke

  • @ليلىليلى-ر9خ
    @ليلىليلى-ر9خ 3 ปีที่แล้ว

    AmeenAmenAmeeenAmeenAmeeenAmeen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @marshetmelese8655
    @marshetmelese8655 4 ปีที่แล้ว

    Waw tebarek.

  • @ሰላምእዩድሌተይ
    @ሰላምእዩድሌተይ 5 ปีที่แล้ว

    Kal hiwet yasemaln aba

  • @hanitilahun4726
    @hanitilahun4726 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tigistaschalew5017
    @tigistaschalew5017 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርራችን

  • @mekdeskassaw3648
    @mekdeskassaw3648 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 4 ปีที่แล้ว

    ቃሊወትን ያሰማልን መምር

  • @abebahabtom5648
    @abebahabtom5648 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qisashnafi qalehiwet yasmaln yeagelglotun zemen egzabiher ybark

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen. Meher kalehewt. Yasemalene. Edeme. Yseteleme

  • @aduadu8757
    @aduadu8757 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 4 ปีที่แล้ว

    ቃልህውት ያስማልን አሜን

  • @fathimamohamed9703
    @fathimamohamed9703 5 ปีที่แล้ว +1

    qalhiyotn yasamalin baidme baxen babetu yaqoyilin ameen ameen ameen

  • @ገኒራያቆቦ
    @ገኒራያቆቦ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንን+

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ያክብርልን