ስለቅርቡ ጓደኛችሁ ምን ታውቃላችሁ? LIB KESIS ASHENAFI G/MARIAM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • Change to light

ความคิดเห็น • 260

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +28

    በትክክል መሰለኝ በጣም የሰውን ሕይወት ወዳ አልባሌ ወስጥ ይወሰዳል በተለይ እኛን ወጣቶችን እየጎዳ ነው ለእኛ ለወጣቶች ምርጥ መልዕክት ነው ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛ ምርጥ አባት ነህ ልክ እንደ እኔ በመሰለኝ ወስጥ ያላችሁ በደንብ ሲሙ ምርጥ ትምህት ነው

    • @yomsey2011
      @yomsey2011 5 ปีที่แล้ว +2

      የድረሱልኝ ጥሪ
      th-cam.com/video/y9VYFoCrMDE/w-d-xo.html

    • @hdhdhdh2145
      @hdhdhdh2145 5 ปีที่แล้ว

      በእውንት በጣም ደስ የሜን ትምህርት ነው በተለይ ለኛ በጣም ነው የሜጠቅመን ቃልህወት ያሰማልን ልክ ነው ፍቅር አይጠላም

    • @godadawebet7872
      @godadawebet7872 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen kale hiwot yasemalen Yagelgelot zemenhe yebarek rezeme edima yesteke bewnet enameseginalen abatachen 🙇🙇🙇🙇💗💗💗💗

  • @Alin-wb8rr
    @Alin-wb8rr 5 ปีที่แล้ว +1

    የጎዳኝ ቢኖር የገዛ ልቤ ነዉ ልቤ ልቤን ጎዳዉ፡ማን ያበርታኝ አምላኬ ሆይ አግዘኝ
    ሁላችሁም በለት፡አስቡኝ አፍቅሮ ከሚጎዳ ጠላት እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @lebebeemnetktsnayenalfyele5856
    @lebebeemnetktsnayenalfyele5856 5 ปีที่แล้ว +6

    ውድ ወንድማችን ከምትለቃቸው ትምርት ብዙ ተምሬለው ከብዙ ስቶቼም ተመልሼለው ታርሜለው ግን አውቄ ሰው አስቀይሜ አላውቅም ግን ደም ጓደኛዬን በማላቀው ነገር ተቀይሞ ርቆኛል ይሁን እንጂ የጠፋሁት ካለ ይቅርታ ሲለው ምንም አላስቀየምሽኝም ይለኛል እሺ ምን ሆነክ ነው የእግዛብሄር ሰላምታ ምትዘጋኝ ሲለው ምንም ይለኛል እና ግራ ገባኝ በናታቹ እህት ወንድሞቼ ምሉ በምሉ የእግዛብሄር አገልጋይ ልሆን ፀሉይሉኝ 😥😥😥😥

  • @destawnday314
    @destawnday314 4 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል እግዚይቢሄር ይመስገን ስለሁሉም ናገርጌታሆይ ተመስገን አሜን አሜን አሜንንንን

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 4 ปีที่แล้ว +1

    ውድ መምህራችን የዛሬውትምህርትህ በጣምነው ውሥጤን የነካኝ እውነት ፀጋውን ያብዛለህ😭😭💚💚💛❤👏👏

  • @nathanielogato6954
    @nathanielogato6954 5 ปีที่แล้ว +2

    ቄስስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የምታስተላልፈው ትምህርት ልብን የሚያሳርፍ ነው ሰምቶ ለመፈፀም እግዚያብሄር ይርዳን ቄስስ በከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ ወለተ ትንሳኤ ነኝ በፀሎትህ አስበኝ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ዘመንክ ይባረክ እግዝያብሄት ማስተዋልን ቅን ልብን ይስጠን በዚህ ትምህርት ዙርያ የነሳከው አሳብ እኔን ይመለከታል ተባረክልን እሌ የምትለቃቸው የሚያንጹ ናቸው ወንድማችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ዐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ዐ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቀሲስ ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ ፀጋ ይብዛሎት ግሩም መልዕክት ነው በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳዎት ጌታ መንፈስ ቅዱስ በእርስ በኩል ሁሌም በጎ የሆነውን መልዕክት ለነፍሳችን ምግብ የሚሆነንን ይልክልናል ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልኝ

  • @alxsgery1479
    @alxsgery1479 5 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን መምህር በቅርብ ነው የርሶ ትምህርት መከተትል የጀመርኩ በጣም ምርጥ መምህር ነውት
    የዛሬ ድሞ ትልቁ የኔ ችግር ነው ሰምቸ እንድቀየር የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁን

    • @foneworld1175
      @foneworld1175 4 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ እግዚአብሔር የማይሣነው የለም

  • @ድንግልሆይጠብቂኝ
    @ድንግልሆይጠብቂኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    በውነቱ ላስተማረን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እውነት ለመናገር ይህንን ትምህርት ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል

  • @asdasdd5171
    @asdasdd5171 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት የሕይወት ምግብ ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን

  • @سميرةسميرة-ج6ص
    @سميرةسميرة-ج6ص 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልኝ

  • @shemelesayalew3831
    @shemelesayalew3831 5 ปีที่แล้ว +1

    እ/ር ይባርክህ ወንድሜ ከነ ቤተሰቦችህ የኔም ችግር ነው ይሄ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት እ/ር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን ከትምርትህ ብዙ እየተማርኩኝ ነው በጥቂቱም ተለውጫለው

  • @abcuae5348
    @abcuae5348 4 ปีที่แล้ว +1

    ግሮምነዉ

  • @maramara1153
    @maramara1153 5 ปีที่แล้ว

    Amenn Amenn Amenn 💒🙏 Amenn 💒 Amenn 💒 Amenn 💒 Amenn 💒 Amenn

  • @zidzid6151
    @zidzid6151 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @በዲለካእየሞጎይታይመሓረኒ
    @በዲለካእየሞጎይታይመሓረኒ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቀሲስ አሸናፊ በጣም እንወዳሀልን እናክብርሀልን እግዚአብሔር ጸግውን ያብዛልህ ያአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ
    ብጽሎታችን አስቡኝ

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ቀሲስ ቃለ ህይወት ያስማልን የሚያስተውል ልብ እግዝአብሄር ያድለን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አሜን ፫ ።

  • @tgisitamde9123
    @tgisitamde9123 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @andriss9003
    @andriss9003 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣መምህ፣እኔበአተትምህርት፣ተቀይሬ፣አለሁ፣ሂዎቴ፣መልስ፣አግኝቷን

  • @mdntsis395
    @mdntsis395 5 ปีที่แล้ว +2

    ግን ቀሲስ ትምህርቶች አጥንት ያለመልማሉ ምን እደምልህ አላውቅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባርክ ሁሌም እጽናናለሁ ስሰማህ

  • @ኢየሩሳሌምኢየሩሳሌም
    @ኢየሩሳሌምኢየሩሳሌም 5 ปีที่แล้ว +13

    አምላኬ ሆይ ለልቤ ጠባቂ አኑር አመሰግናለሁ ቀሲስ እኔ ብዙ ምክር ብዙ ተግሳጽ ብዙ እረፍት ብዙ የሚያሳርፍ ቃል ነው መንፈስ ቅዱስ በውስጤ የሚያመላልስ ተቅበዝባዥ ነበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ

    • @liyab3730
      @liyab3730 5 ปีที่แล้ว

      Amen Amen e/r ymesgen

  • @የውብየውብሰሎሞን
    @የውብየውብሰሎሞን 5 ปีที่แล้ว +3

    ቀለ ህይወት ያሰማልን ወድማቺን ንፁህ ልቦና ዪስጠን ለሁላችንም እውነት በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ሁልጊዜም ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻💓💓💓💓💓

  • @alemeshetu1821
    @alemeshetu1821 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት በዚህ ትምህርት እንደምለወጥ ተስፋ አደርጋለ
    እናንተም ጸልዩልኝ

  • @urud8496
    @urud8496 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን ያስተማረን የመከረን አምላካችን ይመስገን ሰምቶ የሚለወጥ ልብ ይስጠን

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ
    @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ 5 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ስስቴ የህይወትን ቃል ያሠማልን ሃገር ስገባ አገኝህ ዘንድ እናፍቃለሁ እንደ ወላጅ አባቴ እንደ ሽመልስ ነዉ ምትናፍቀኝ አገኝህ ይሆን ግን በጣም እኮ ነዉ ምትናፍቀኝ😢😢😢

  • @እመብርሀንአችአድኝኝ-ከ1ቸ
    @እመብርሀንአችአድኝኝ-ከ1ቸ 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜን እግዚያብሄር ቅን ልብ ለሁላችንም ያድለን

  • @alemeshetu1821
    @alemeshetu1821 5 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ አዲስ የእርሦ ፖሮግራም ተከታታይ ነኝ በእውነት ትምህርቶ ህይወትን የሚያድስ ነው የድድያን ልብ የከፈተ አምላክ የእኔንም የተማርኩትን እዳስተውል ይርዳኝ አሜን አሜን አሜን

  • @سميرةسميرة-ل6ف
    @سميرةسميرة-ل6ف 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያስማልን እባታችን እምላክ እስተዋይ ልብ ስጠኝ

  • @foneworld1175
    @foneworld1175 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም አባታችን በፀጋ እንድትኖር እግዚአብሔር ይፍቀድ እኔ እውነት እናገራለው በእግዚአቤር ፊት
    ታቃላችው ምንም አላቅም ስለ ሀይማኞቴ አሁን ግር በረስዎ ትምህርቶች ነው በጣም ነው እራሴን የፈለኩበት የት እንዳለው ያወኩት እናም ቤተሠቦቸ
    ትምህርቱን ከልብ አድምጠን የምንቀየርበት ይሁን
    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ከልቤ እረፍት ይሠማኛል ደስ ይለኛል

  • @edenberaki8070
    @edenberaki8070 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልኝ እግዛብሄር ይርዳን በጸሎቱን ኣስቡን ኣባቴ

  • @hiwi8699
    @hiwi8699 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ በቤቱ ያፅናህ ትምህርትህን ስሰማ ልቤ ይታነፃል ዛሬማ ያስቀየምኳቸው ይቅርታ ስጠይቅ ደስ አለኝ ክብር ለጌታ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ✝️♥️✝️♥️✝️♥️✝️⛪️💟⛪️💟⛪️💟⛪️💟⛪️💟⛪️💟⛪️💟⛪️💟⛪️💟⛪️💟⛪️💟⛪️💟⛪️💟⛪️💟⛪️

  • @sebelwongelyemamolijwogaye6190
    @sebelwongelyemamolijwogaye6190 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን መምራችን እናመሰግናለን

  • @ladyy6296
    @ladyy6296 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እባክወን እርዱኝ ህልም ለምን አይነት ሰው ብንናገር ጥሩ ነው ይላሉ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን

  • @alamcute283
    @alamcute283 4 ปีที่แล้ว

    አሜን። ቃለእይወትን። ያሰምአልኝኝኝ። እድሜዘመኖይርዘምልኝኝኝ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ የኣገልግሎት ዘመንህ እግዚእብሔር ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእነት በጣም እናመሰግናለን

  • @LinaLina-pl3gn
    @LinaLina-pl3gn 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ወንድማችን እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት አለም ክፉ ናት የምንፈልገውን አትሰጠንም

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር ለሁላችንም ቅን ልብን ያድለን
    እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለ ሂውትን ያሰማልን

  • @nigmanigma2760
    @nigmanigma2760 5 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያስማልን ያስማነ ለአባታችን በድሜ ጤና ያቆይልን ፀጋዉን ያብዛልህ እኛም
    ሰምተን በያላይ ይደርብን
    አሜን አሜን አሜን

  • @yesemwork8310
    @yesemwork8310 4 ปีที่แล้ว

    የሰው ልጆች የተለያየ የቆዳ ቀለም የሆነበት ምክኒያት ቢነግሩን

  • @mimibet1062
    @mimibet1062 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይውትን ያስማልኝ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባርክ አሽዬ

  • @tyujErtgyegom
    @tyujErtgyegom 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውናት አባታችን ታዊት እስከስምህም ዳዊት እግዝአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የሚጠቅም ክር ነው ከነቤተሰቦችህ እግዝአብሄር ይባርካችሁ

  • @tadeluasegedew1965
    @tadeluasegedew1965 4 ปีที่แล้ว

    Amen
    kalehiwet yasemaln bedme betega ytbkln yaglglot zemnwon ybarkln !!!

  • @jaryzawdu9764
    @jaryzawdu9764 5 ปีที่แล้ว

    Kalhiwot yasemln hulum ewente nawe egzbher mastwalun yadelgee

  • @አንተንአምኖማንአፈረ
    @አንተንአምኖማንአፈረ 5 ปีที่แล้ว

    እግዜያብሄር ፀጋውን አብዝቶ ይባርክህ

  • @ኑበእግዚአብሄርደስይበለን
    @ኑበእግዚአብሄርደስይበለን 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!! ልቦናችነን በመከተል እስከዛሬ የፈጠረንን አምላክ ስናማር የኖርልን ልክ እንደኔ ይቅር ባይ አምላክ ይቅር ይበለን አሁን ግን ክብር ለድንግል ልጂ ሁሉም ነገር መስመር እየያዘልኝ ነው መምህሮቻችንን ያብዛልን ከጨለማ ወደ ብርሀን ለወሰዱኝ ትምህርቱ ሁሉ ስለኔ ብቻ እየመሰለኝ በጣም እየጣፈጠኝ ነው እምሰማው ።

  • @emulili2983
    @emulili2983 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሃወት ያሰማልን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @madinasaeed7251
    @madinasaeed7251 4 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen.Amen💒💒💒🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @ብርሃንየማርያምነኝ
    @ብርሃንየማርያምነኝ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን እድሜ ከፀጋጋር ይሥጥል

  • @yomsey2011
    @yomsey2011 5 ปีที่แล้ว +2

    የድረሱልኝ ጥሪ
    th-cam.com/video/y9VYFoCrMDE/w-d-xo.html

  • @sallyashu1483
    @sallyashu1483 5 ปีที่แล้ว +2

    It is amazing preaching change my life 30% but who knows I will be completely change 100% Son of god bless you and your family

  • @alemeshetu1821
    @alemeshetu1821 5 ปีที่แล้ว

    ጌታዬ ሆይ ፍቃድህ ሁልጊዜ ይምራኝ አሜን

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን
    @ወይንሀረግየማርያምልጂማን 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ ንፁህ ልብይስጠን መምህራችንቃለሂወት ያሰማልን

  • @burtukanmegisitu7105
    @burtukanmegisitu7105 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Ameen kale hiweti yasemalin abatachin be ewuneti buzu neger temiralehu ke abatachin Ezigbeher edime na tena yisitachuu ene bezii timirtii tekeyiralehu beye kenu kalii semahu kirii yilagni

  • @bzmmzmzbzmnznz2709
    @bzmmzmzbzmnznz2709 5 ปีที่แล้ว

    Bexam enmsegenalen amelka erdaye leba BEBEZA nger terbeshalech qen leb setey amelka🙏🙏

  • @adiyedngllijadiyedngllij5872
    @adiyedngllijadiyedngllij5872 5 ปีที่แล้ว

    Kalehiwo yasemaln kessis zemenot yibarek

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ዘ4ጐ
    @ሰላምየማርያምልጅ-ዘ4ጐ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን

  • @k.yeteklehaymanotlij7384
    @k.yeteklehaymanotlij7384 5 ปีที่แล้ว

    Betam yemigerm Timhirt naw, Kalehiwet yasemaln bewinet.

  • @joriadelufufuelsa4kilo295
    @joriadelufufuelsa4kilo295 4 ปีที่แล้ว

    የክብር ጌታ ከፍ ይበል ጌታ ፍቅር ነዉ የእሱን ፍቅር ያዉርስን አሜን

  • @amengt9148
    @amengt9148 5 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen⛪Amen⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪AmenAmenAmenAmenAmen

  • @alemeshetu1821
    @alemeshetu1821 5 ปีที่แล้ว

    ለእርሶም ቃለህይወት ያሰማልን

  • @simertteklehaymanot8896
    @simertteklehaymanot8896 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @sme5036
    @sme5036 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln wedmachin amen amen amen

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ 5 ปีที่แล้ว

    Ewnt kale hiwot yasmalen egzabhere Kant ayrake

  • @Salam-on4gk
    @Salam-on4gk 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሠማልን.መ.ምህር

  • @buzeabdisa1650
    @buzeabdisa1650 5 ปีที่แล้ว

    waqayoo sagalee jirenyaa dhumafi jijiramaa in qabnee siyaa dhagechisuu
    barsifatani nu gorfatani waqayoo sagalee jirenyaa dhumafi jijiramaa in qabnee siyaa dhagechisuu dhaltuu motumaa waqayoo isanaa qopefatuu AMMEEN
    Nusii namaa dhagefatee firii 30 / 60 /100 Afarahu nu tasifatuu

  • @emuabel5315
    @emuabel5315 5 ปีที่แล้ว

    Egizabher mastewalun yisten ameen

  • @kidistneguse6672
    @kidistneguse6672 5 ปีที่แล้ว

    Tebarekiln kesis betam hiwetn yemiyanst tmhrt new!!!

  • @jojojojo2878
    @jojojojo2878 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ድስ ይምል መልአክት ነው ጌታ ይባርክህ ውንድም

  • @asebeztsion4217
    @asebeztsion4217 5 ปีที่แล้ว

    Tsgawen ybzalhe astmari yhiwet tmhert new kalhiwet yasmalne kesis Asha

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለይወትን ያስማልን

  • @buzuyemariyamilij2498
    @buzuyemariyamilij2498 5 ปีที่แล้ว

    Amen ×3Kalehe hiwatin yasemalin memihirachin yageligiloti zemenachu Igizahaber yibarik be uneti hule iketatelalew ihen beji bexami disi yimili timirti, mikiri new yemitasitemirut lene bizu negir inedimari inawaqi kesitate indemilesi bexami reditonyali Igizahaber yibarachu be uneti stegawun yabizalachu.

  • @geneabdisa3449
    @geneabdisa3449 5 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen kal hiwaten yasamalen

  • @yordanosakele3736
    @yordanosakele3736 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haymesyedhayme951
    @haymesyedhayme951 5 ปีที่แล้ว

    Kale hewot yasemanl amen betam des yemilet timihert new

  • @eapeap1405
    @eapeap1405 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @meronayelow2385
    @meronayelow2385 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @hirutberaki8561
    @hirutberaki8561 5 ปีที่แล้ว

    Wow!!!!!kalehiwet yasemalen amen ame

  • @ليلىليلى-ر9خ
    @ليلىليلى-ر9خ 3 ปีที่แล้ว

    AmeenAmeenameenamernAmeeenAmeen😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalehiwet yasemaln yetemaharnwen belbonachn ytsafln asteway lbona ysten

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 5 ปีที่แล้ว

    Kisis Ashenafi, teyake alegne
    Guwadegneneten mekurete yechalale? Wrong relationship kehone. Ebakehe kene tekesu negeregne.

  • @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ
    @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    amen.amen.amen
    Kale.hewate.yasmalen

  • @tigistaschalew5017
    @tigistaschalew5017 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድንማችን

  • @banchidesta1016
    @banchidesta1016 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale wiwot yasemaln

  • @joriadelufufuelsa4kilo295
    @joriadelufufuelsa4kilo295 4 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ተባረኩ ጌታ ያስተካክለን

  • @mesertnagshmesertnagsh2597
    @mesertnagshmesertnagsh2597 5 ปีที่แล้ว

    Memehrachin kale hiwet yasemalin

  • @serkalemwelde8726
    @serkalemwelde8726 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiwot yasemalen

  • @mozaalmarzouki8531
    @mozaalmarzouki8531 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃልህይውት ያስማልን

  • @azooz7923
    @azooz7923 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin

  • @ethiopiaethiopia3217
    @ethiopiaethiopia3217 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @chirisitinamarama2663
    @chirisitinamarama2663 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiyot yasemaln,abayachen,

  • @arsimayemednimushra6574
    @arsimayemednimushra6574 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ቀሲስ ሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን አማኑኤል .....ላንተም ሚስጥሩን ያብዛልህ አሜን (3)

  • @kebedechkahsay5950
    @kebedechkahsay5950 3 ปีที่แล้ว

    Kesis Amlak yibarkot. Kenebetesbo

  • @taduybelayaislam8954
    @taduybelayaislam8954 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal haywat yasemalen

  • @ድንግልሆይጠብቂኝ
    @ድንግልሆይጠብቂኝ 5 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቁጥር ይሄ ነው 00961 71 81 14 66

  • @asegedechtenkir1478
    @asegedechtenkir1478 5 ปีที่แล้ว +1

    amen Amen Amen Memhrachin Egzabher Ystln Erejim Edmena Tena Yadlln Egnanm yesemanewn Belbonachin Seledam Ytsafln Amen 😏🙏🙏🙏

  • @አዲስሂወት
    @አዲስሂወት 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረክ ቀሲስ