ጃዋር ላይ የተነሳው ሠራዊት ፤ የፖለቲከኛው አቧራና ያበዱ ዶክተሮች|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 743

  • @TekalegnBalcha
    @TekalegnBalcha 2 หลายเดือนก่อน +166

    ይሄን ዜና ስሰማ እንባዬ ከጉንጨ ስፈስ ነው፣ የሁላችንም ችግር እና ሰቆቃ ነው ዛሬ ሚዲያ ላይ የወጣው፣ ያዬ ድምፅ ስለሆንክልን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞህ ወንድሜ በርቱ ችግር ያልፋል! ነገን በተስፋ ማየት ነው።

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke 2 หลายเดือนก่อน +2

      እልል ብለክ ያመጣከው የብርሀን ዘመን ነውጥ 😏

    • @DannyTekaBeyene
      @DannyTekaBeyene 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Keeulee2305keበትክክል እልል ብለው ነው ያመጡት ግን እንደሰው እነሱ ኣብደው ስለነበሩ እኛም እንደነሱ ማበድ ፈጣሪም ኣይወደውም የእጃቸው እየሰጣቸው ነው ግን እንፀልይላቸው😢

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @nardostadesse1066
      @nardostadesse1066 2 หลายเดือนก่อน +2

      ይህን መምህር ማግኜት እፈልጋለው

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 2 หลายเดือนก่อน +265

    የደነዘዘ መሪ ሳይሆን የደነዘዘ ህዝብ ነው ያለው እጁን አጣጥፎ በሩን ዘግቶ እየተገደለና እየተራበ ያለ ህዝብ አሁንም ንቃ ንቃ ንቃ ---

    • @leatafere6395
      @leatafere6395 2 หลายเดือนก่อน +7

      እየሩ ሁሉ ተበክሎ ህዝቡ ሁሉ ተመርዟል ደንዝዟል Pas de réaction

    • @simoncarlos9437
      @simoncarlos9437 2 หลายเดือนก่อน +7

      በትክክል

    • @nahomzeleke2844
      @nahomzeleke2844 2 หลายเดือนก่อน +5

      ህዝቡ ስንቱን ቻለው ስቱን ቻልነው ያልቻልነው ያልተሸከምነው ምን አለ እኔ በህዝቡ አልፈርድም የተኩሎች ዘመን ነው

    • @bhnma
      @bhnma 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ንቃ እና ህዝቡንም ቀስቅሰው ጥግ ይዞ ተነስ ፍለጥ ቁረጠው ነው ህዝቡን እዚህ ሁሉ ነገር ውስጥ የከተተው ድንዝዝ ሁላ

    • @igiteodo
      @igiteodo 2 หลายเดือนก่อน +6

      ኢሄ አጨብጫቢ ሕዝብ ዋጋውን እያገኝ ነው

  • @nahomzeleke2844
    @nahomzeleke2844 2 หลายเดือนก่อน +61

    የእጩ ፒኤችዲው ታሪክ የሁሉም ኢትዮጵያዊው ታሪክ ነው ልቤን ነካኝ 💔ጊዜው ለትውልድ ገዳይ እንጂ ልትውልድ አፍሪ መች ሆነ

  • @zaidkeleta304
    @zaidkeleta304 2 หลายเดือนก่อน +178

    ኢትዮ ፎረም ይነግረኛል እያልኩ ሌላ ነገር አላይም ምርጫዬ ትክክል ነው። በቃ ለሙያው መፈጠር እንደዚህ ነው። ተባረኩ።

    • @EagleEye4118
      @EagleEye4118 2 หลายเดือนก่อน +3

      Me 2

    • @DannyTekaBeyene
      @DannyTekaBeyene 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@EagleEye4118Me 3😂

    • @ehiteabebemu4e_2014
      @ehiteabebemu4e_2014 2 หลายเดือนก่อน +1

      Me 4th

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 2 หลายเดือนก่อน

      አልቀረብህም

    • @taibah5903
      @taibah5903 2 หลายเดือนก่อน

      ኢትይፎረም አንደኛነህ ኡፍአየ የሄሰይጣንመሪ

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 2 หลายเดือนก่อน +50

    ትክክለኛዋ የአሁኗ ኢትዮጵያ ማለት መምህራኑ የገለጾት ናት ከዚህ ውጭ ያለችው ዘና ፈታ ያለ ህይወትን የምታኖረው ኢትዮጵያ የፖለቲከኞች የደላሎች የሙሰኞች ሀገር ብቻ የሆነችው ናት ።

  • @LulsegedMerid-i9u
    @LulsegedMerid-i9u 2 หลายเดือนก่อน +53

    ያማል ችግሩ ግን የሚቆም አይመስልም ምክንያቱም የምናስበው ችግራችንን ብቻ እንጂ መፍትሄውን ስላልሆነ

  • @yiheyes9757
    @yiheyes9757 2 หลายเดือนก่อน +4

    ያያየ ሰው እግዚአብሔር ያቆይልን ተባረክ ከኢትዮጵያ ሚዲያ አንተን ብቻ ነው የምሰማው ማስረጃህ ይገርመኛል

  • @kidistg2244
    @kidistg2244 2 หลายเดือนก่อน +43

    የየአስተማሪዎችን ታሪክ ውስጤ በጣም እያዘነ ነው የሰማሁት ምነው ስልካቸውን ባገኘውት

  • @Ashe_Nafi
    @Ashe_Nafi 2 หลายเดือนก่อน +50

    የመምህሩ ታሪክ የሁሉም አባቶች ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሆይ ማረን ሀገራችንን ታረቃት

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Ashe_Nafi kikikik esey tegabena hezboch menew seytan yegzan belachew yetemenachewet setachew kikikik hahahaha zembelachew daboachewen belu

    • @Amanu93
      @Amanu93 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@alulajohannes6265 i think u forget that this hurts all the people in this land including Tegarus bro
      Enesu ybelachew bleh btsk abro eyetegoda yalewnm eyeresah nw

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 2 หลายเดือนก่อน

      ሀሳሳት ልክዕ እስኻትኹም አብ ካሊእ ፕላኔት ዘለኹም መሲሉኩም ሃሳሳት​@@alulajohannes6265

  • @ethio-love5315
    @ethio-love5315 2 หลายเดือนก่อน +25

    ኢትዮ ፎረም ትክክለኛ የመረጃ ምንጭ ሰለዘገባው እናመሰግናለን።

  • @ZegaziabBerhane
    @ZegaziabBerhane 2 หลายเดือนก่อน +27

    ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው😢

  • @seydayalew563
    @seydayalew563 2 หลายเดือนก่อน +33

    ስለ ፕኤችድው ሰውየ የተሰራው ዘገባ እያንዳንዱ ኢትዩጵያዊ ቤትን ያንኳኳመከራ ነው

  • @mulu65
    @mulu65 2 หลายเดือนก่อน +23

    እናመሰግናለን ጅዋር እትዮጵያ ውስጥ ያለውን እውነታ ስለተናገርክልን ።

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen 2 หลายเดือนก่อน

      @@mulu65 ለምን እናመሰግናለን ይሄን ችግር ከወለዱ ሰወች ውስጥ አደኛው ነው ያልተፈጠረ ትርክት ተራኪ

    • @asebeteferi2596
      @asebeteferi2596 2 หลายเดือนก่อน

      @@WondyeAmen ውሸት ጅኋር ያልተጣፈ አይትርክም ፡፡ የሚመጣው ቀድሞ የሚገባው ድንቅ ፖለቲከኛ ነው፡፡ ይልቅ ለዚህ ችገር ተጠያቂው ያንተ አይነት ጭፍኖች ናቸው ፡፡

  • @TefenafagnEndale
    @TefenafagnEndale 2 หลายเดือนก่อน +46

    ቢያንስ የ100 ሚሊየን ኢትዮጰያዊ ታሪክ ነዉ

  • @demelewlemma6790
    @demelewlemma6790 2 หลายเดือนก่อน +23

    ልብ ሰባሪ ታሪክ ::ደላላ ና ካድሬ የሚሞላቀቅባት ሀገር ::

    • @bentiefa3702
      @bentiefa3702 หลายเดือนก่อน

      ጊዜው የሌባ ከሆነ ሰንበትበት ብሎዋል!!! አሣዛኝ ዘመን !

  • @tadessewoldie4237
    @tadessewoldie4237 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ይስጥህ! በዚህ ጽሁፍ ያቀረብከዉ ያለምንም ማጋነን የ99 ፐርሰንት ኢትዮጵያዊያን በተለይም ተማርን ብለን ማስተርስና ከዚያ በላይ የያዝን የኑሮ ሁኔታ ስለሆነ ብልጽግና ይሰማዋል ብዬ እገምታለሁ! ነገር ግን ብልጽግናዎች ሞትን ሞተዉ ካላዩት አይገባቸዉም! አንድ ቀን እንደሚጎበኛቸዉ ግን እርግጠኛ ነኝ! ለማንኛዉም ድምጽ ስለሆንከን ተባረክ! የሚሰማ ይኖራል የሚል ግምት ባይኖረኝም!

  • @TsegaTesfamichealW.youhannes
    @TsegaTesfamichealW.youhannes 2 หลายเดือนก่อน +6

    የማስበው ሁሉ ነው የምትናገረው በርታ ይመችህ... we need this boy not the other😊

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያይዬ ያይዬ አንተን መስማትና ማዳመጥ የውስጤን ረብሻ በጣም በጣም ነው የሚያጠፋው እወድሃለሁ አከብርሃለው ያየሰው ሽመልስ!!! ሁሌም አብረንህ ነን አቤን እናከብረዋለን እንወደዋለን ኑሩልን!!!

  • @yihuda7459
    @yihuda7459 2 หลายเดือนก่อน +49

    አሁን ላለው ችግሮች ጀዋርና ሌሎች ብሄርተኞች ከፊትም ከሗላም እጃቸው አለበት

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen 2 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

    • @TeresaAronmamo
      @TeresaAronmamo 2 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ አይደለም እንዴ ግፋ በለው ያልከው

    • @abuethio23
      @abuethio23 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ibetoch eko nachu dingay jawar new ende gebere aselifo yetewagaw. Tigray lay be hulum aktacha yetesemarachut eza amhara kilil yalewun torinet yasnesaw zemene adel ke abiy gar yefetsemachut gabicha siferes hizbun maschefchef yejemerachut

  • @guyasadesalegn5244
    @guyasadesalegn5244 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you, the presenter. I am a teacher at Haramaya University. Please while you present it, I was crying. Please repeat it again. It is my life, too

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይህንን ጋዜጠኛ ብቻገናኙኝና ባበረታታው ደስ ባለኝ ! በሰማሁትም ዜና አዝኜ ምነው እነዚህን መምህራን አግኝቼ የአቅሜን በረዳኃቸው አስባለኝ 🤔ግን በምን አገኛቸዋለው ? ልቤ በጣም አዝኗል

  • @kiburgetachew8382
    @kiburgetachew8382 2 หลายเดือนก่อน +41

    ጥልቅ የፓለቲካ እውቀትና ትልቅ የጋዜጠኝነት ብቃት ያየሰው ሽመልስ ትለያለህ 👏

    • @harpe123
      @harpe123 2 หลายเดือนก่อน

      ያየሰው ማለት ለሆዱ ያደረ ነው። ውሻ በበላበት ይጮሀል እንዲሉ

  • @SaedAli-w4c
    @SaedAli-w4c หลายเดือนก่อน +1

    ምንግዜም አድናቂህነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @EsseyGezmu-gy3ym
    @EsseyGezmu-gy3ym 2 หลายเดือนก่อน +10

    ያዬ ምትግርም ጋዜጠኛ አኮ ነክ ሁሌም ቀ ማስረጃ ጋር ነው ዘገባክ🙏🙏🙏👏👏👏የሄን አብይ የተባለ ሰየጣንና አጋሮቹን ፈጣሪ ከ ኢትዮጵያ ምድር ያሰወግድልን አሜን

  • @funetebirhanwereta4148
    @funetebirhanwereta4148 2 หลายเดือนก่อน +2

    Would you please share the contacts of the teachers privately for people who want to help or organize go fund me. I myself want to help. Thanks for sharing their stories. It is heart breaking.

  • @DesalegnDesu-d8t
    @DesalegnDesu-d8t 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ዘግናኝ ነው ።አሳዛኝ ሁኔታ ውስጥ ነን ።

  • @yonasabdu134
    @yonasabdu134 2 หลายเดือนก่อน +1

    መፅናኛዬ ነህ አትዮ ፎረም እውነት በጉጉት ነው የምጠብቅህ

  • @DestaGeberzher
    @DestaGeberzher 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮ ፎረም ተባረክ❤❤❤

  • @meskeremgetachew-bh1nl
    @meskeremgetachew-bh1nl 2 หลายเดือนก่อน +21

    ይሄ ሁሉ የብልፅግና ትሩፍት ነው የሚገርመው አሁንም የኛ መደንዘዝ ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል

  • @psi16
    @psi16 2 หลายเดือนก่อน

    ድምፃችን ስለሆንክ እናመሰግናለን ያየሰው። በመማሬ ሁሌም ነው የሚፀፅተኝ።

  • @KibromTamiru
    @KibromTamiru 2 หลายเดือนก่อน +29

    የኢ/ያ ህዝብ ሆይ27የጨለማው ዘመን በደንብ እየበራልህ ነው እና ገና የበሻሻው ጬሉሌ ሺ አመት ይግዛን ብለሀልና ገና 994አመት ይቀረዋል ሆ ብላቹሁ የተጋሩ ደም ያፈሰሳቹት በፀበኦት ይጮሀልና ንሰሀ ግቡ።ኢ/ትዬ ፎረም ተባረኩ ያየሰው በርታ ወንድሜ።

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ እኮ የሚገርመኝ ነገር ሁሌ እንዲ ትላላቹ።አዎ 27 አመት ጨለማ ውስጥ ነበርን አሁን ደሞ ድቅድቅ ውስጥ ነን ነገ እግዚአብሔር በደላችንን ይቅር ካለን የተሻለ መንግስት ያመጣልን ይሆናል እናንተ ግን አሁንም በጥላቻ ሰክራቹ ልትሞቱ ነው ያም ዋጋ እያስከፈላቹ ነው ይሔ ስልጣን ላይ ያለው ሰይጣን ከየት ነው የመጣው የኢትዬጵዬ ህዝብ እኮ አይደለም ያመጣው ከውስጣቹ ከኢሀዲግ ያሳደጋችሁት አይደለም እንዴ?? ሰማ ዘረኝነትህ እውነታውን እንዳታይ ከጋረደህ ላንተ ማስረዳት ይከብዳል እኔ ሰሞኑን ትግራይን ለማየት ሔጄ ነበር ካጉቶቼ ልጆች ጋ ሳወራ እኔ ዝምብዬ ስቀደድ ስቀባጥር ይሔ አጋንንት መንግስት እንዲ አርጎ ብዬ ስለፈልፍ ዝም ብለው ሰሙኝና ምን እንዳሉኝ ታውቃለህ አንተ አልገባህም አታውቅም ዝም በል የትግራይ መከራና ቅጣት ገኔ ይቀጥላል ገና ዋጋ እንከፍላለን ሰሜን እዝ ላይ የተሰራው ግፍ ይዘገንናል አሉኝ አለቀስኩ ምክንያቱም ሁሌ የትግራይ ህብ ትውልድን ለሞት እንደገበረ ነው ሁሉን እዚ ማውራት አልችልም ።እኔ የአዲሳባ ልጅ ነኝ ይሔንን የሰይጣን ዲቃላ ሲመጣ ጀምሮ አልደገፍኩትም እንደውም በተቃራኒው ነበርኩ ።ሌላው ቢቀር ስለትግራይ ህልውና ስትል ንስሀ ገብተህ ጸልህ እግዚኣብሔር ይቅር ቢላቹ ትግራይ ያለችበት ሁኔታ እንደኔ ሔዶ ለታዘባት ታስለቅሳለች ከዛሬው ደሞ ነገዋ ይከፋል እልህ ብሽሽቁን ተወውና ስለሀገር ጸልይ በኔ ሞት አትጨፍር ባንተም ሀዘን አልደሰትምና

    • @gixy2024
      @gixy2024 2 หลายเดือนก่อน +5

      አይ ክብሮም ምነዉ ሁሉንም ህዝብ አጠቃለለህ ትሰድባለህ፣ ሁለት ስህተት አንድ ትክክል አይሆንም። እንደፈለክ አዉራ፣ እሱ ትላንት ነዉ። ኢሃድግ ለአንተ ተመችቶህ ይሆኖል እንጂ እሱም ያዉ ነዉ። ዋጋ ያስከፍላል ግን ይሄም ያልፋል።

    • @KibromTamiru
      @KibromTamiru 2 หลายเดือนก่อน

      @@ihateliersdeathforillumina9613 ስማ ወንድም እኔ ተደስቻለው አላሉኩም ሲቀጥል ሺ አመት ይግዛን ያለው የትግራይ ህዝብ አይደለም ።አብዛኛው አንተ ተወልጄበታለው ካለከው ጀምሮ አብዛኛው በተለየ መልኩ አማራ ክልል ሙሴአችን ሲል የነበረው ማለቴ? ስለ ሰሜን እዝ ተረት ተረት ያጎትህ ልጆች የነገሩህ ከደምበጫ መተው ነው ወይ?ንሰሀ ደሞ ግማሽ ተላጭቶ አይሆንም ።ሲቀጥል ዘመዶችህ ንፁሀን ተጋሩ በባእድ ሰራዊት መጨፉጨፋቸው አልነገሩሁም ወይ?የትግራይ እናት በአማራ ልዮ ሀይልና ሚልሻ መደፈራን አላጫወቱሁም ወይ?ሰው በላ በሆነው የአብይ ሰራዊት ወጣቶችና ህፃናት መረሸናቸው የተጋሩ ሀብትና ንብረት መዘረፉ ቢነግሩህ ጥሩ ነበር።ለግንዛቤ ያክል ነው ወዳጄ 27አመቱ ጨለማ ከነበርክ ገና 994 አመት ለልጅ ልጆችህ እየተመኝህ ነውና ለይተህ መታ ጌታ ሆይ።

    • @fikereseb
      @fikereseb 2 หลายเดือนก่อน

      ante deltoh eyenork new

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 2 หลายเดือนก่อน +4

    ያዬ ስወድክ ተባረክ ❤🙏

  • @YesufShkur-k2w
    @YesufShkur-k2w 7 วันที่ผ่านมา

    ያዬሰዉተባረክለምታቀርበዉትንታኔግሩምነዉ፡

  • @Kuchakamparacha
    @Kuchakamparacha 2 หลายเดือนก่อน

    Always best, ethioforum. Really top best analysis and difficult to stay without viewing Ethioforum for a single day

  • @alyastesfaya1324
    @alyastesfaya1324 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሁላችንም መናገር ፈርተን እንጅ ችግር ያንገሸገሸን ህዝቦች ነን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 2 หลายเดือนก่อน

      ወደን ይመስላቹሃል ? ማደንዘዣ አፍዝዝ አደንዝዝ በትኖብናል 😢

  • @Muez_Gidey
    @Muez_Gidey 2 หลายเดือนก่อน

    Absolute report! Thank you Yayesew, for your fact exposing reportage.❤

  • @kingethiop
    @kingethiop 2 หลายเดือนก่อน +20

    ግብጽን ስንጠብቅ ጃዋር ሚሳኤል ይተኩሳል።🚀

  • @ZerihunAbebe-j5g
    @ZerihunAbebe-j5g 2 หลายเดือนก่อน +1

    100% Jawar is correct!!!
    I appreciate this channel.
    I wanna say thanks ❤❤❤

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 2 หลายเดือนก่อน +3

    አገራችን እድህ ሁናቀረች ያሳዝናል ኢትዮ ፎረም በርታ

  • @AbadiBib
    @AbadiBib 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ይህንን ስሰማ አኔም መምህር ባልሆንም ግን በጣም አልቅሻለሁ ግን ሁለት ወንድሞች መምህር ናቸው እውነት ነው 18 ዓመት ነው ግን ከእጁ ወደ አፍ ነው ያሳዘነል😮😮

  • @guyasadesalegn5244
    @guyasadesalegn5244 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Juhar Mohammed and the presenter. It is not only in Addis Ababa university, but also here at Haramaya University, too

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 2 หลายเดือนก่อน +27

    ህወሀት ለካ በፈቃዱ ነው ከሰሜን ሸዋ የተመለሰው። አላውቅም ነበር። የት ሄጄ ነው ይህንን ያላወቅኩት!

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 2 หลายเดือนก่อน

      @@temesgengetahun2708 beza wekt ema ayemeroachew be tigray telacha tedefeno neber seytan denkoro hezboch

    • @EskindirGobeze-ch8wc
      @EskindirGobeze-ch8wc 2 หลายเดือนก่อน

      ያኔ አንተ ተደማሪ ነበርካ

    • @harpe123
      @harpe123 2 หลายเดือนก่อน

      የወያኔ ተከፋይ ባንዳ ሰለሆነ ዝም ብሎ ነው የሚቀባጥረው። ወራሪው የወያኔ ሰራዊት በጀግኖቹ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በታላቅ መሰዋትነት ድባቅ ተመቶ ነው ወደ ትግራይ የፈረጠጠው

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 2 หลายเดือนก่อน +1

    Jawar Mohammed told us everything that happened right now he is a true political scientist we never seen before. Jaweeee my king 🥰

  • @amelkachtube942
    @amelkachtube942 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዲግሪህ ካልጠቀመ ለምን ማስተርስ መማር ያስፈልጋል ? ስለትምህርት ሰዉ ግንዛቤዉን መቀየር ያስፈልጋል !!!

  • @Savehumanlife
    @Savehumanlife 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወይ የኢትዮጵያ ኑሮ። እስኪ እስከመጨረሻ በደንብ ስሙት። ያሳዝናል። ወይ ድህነት።

  • @mehami2010
    @mehami2010 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዋር እናሰግንሀለን

  • @محمدمحمد-ع6و5ي
    @محمدمحمد-ع6و5ي 2 หลายเดือนก่อน +2

    አዝናለሁ እኔም መምህርነቴን ትቼ በባህር ተሰድጃለሁ እግዚአብሔር ያጠንክራቸው ስሜቱን ስለማውቀው ተረበሽሁ

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 2 หลายเดือนก่อน +1

    Jaweeee he predicted everything that we have though right now. Jaweeee my king long life ❤❤❤❤

  • @hassennuer
    @hassennuer 2 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ ወንድሜ ዕድሜ ይስጥልኝ ሀቅን ስለነገሪካነ
    የኢትዮጵያ ህዝብ የውስጤ ሰለጋላጥካልኝ

  • @felekechwoldehana9686
    @felekechwoldehana9686 2 หลายเดือนก่อน +6

    Ethio forum እባክህ የዚህን የፒኤችዲ ተማሪ መምህር አድራሻውን እባክህ ላክልኝ:: አንጀቴ ተኮማተረ :: እባክህ ላክልኝ::አመሰግናለሁ::

  • @generalredwan
    @generalredwan 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይመችህ አቦ 👍

  • @seidahmed463
    @seidahmed463 2 หลายเดือนก่อน +33

    ኢትዮጲያ አንድ ጀግና መሪ አጥታለች ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ነበራት አሁን ደግሞ አንተን የመሰለ ጋዜጠኛ አላት ያዬ አንተን እማ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 2 หลายเดือนก่อน +1

      Well said and Well explained brother

    • @alemayhufekadu4834
      @alemayhufekadu4834 2 หลายเดือนก่อน +5

      መለስ ለዚህ ሁሉ ክፋት ዋና ተጠያቂ ነው!!!

    • @BakeBati
      @BakeBati 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውር

    • @BoazAtaklti
      @BoazAtaklti 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@alemayhufekadu4834Denkoro

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ጎበዝ ተማሪነት የሚያስገኘው ድህነትን ብቻ ነው ወገን እውነቱን ተናግሯል ምስኪን ያገሬ ልጅ

  • @simegnewagegnew3416
    @simegnewagegnew3416 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታውቃላችሁ እሄን ስሰማ በጣም ከፋኝ እኔ የ25 አመት ወጣት ልጅ ነኝ ትንሽ ልጅ እያለሁ ለሃገር ብዙ ውለታ የከፈለ ጀግና ሃገር ጠባቂ መከላከያ አባል በስተርጅና ጡረታ ወቶ ጎዳና ተዳዳሪ ሆኖ ሲሰቃይ አይቼ ነበርና የመንግስት ሰራተኛ መሆንን አምርሬ ጠላሁት ታናናሽ እህት ወንድሞቼን የመንግስት ሰራተኛ እንዳይሆኑ አብዝቼ ስነግራቸው ነው የኖርኩት በተለይ አስተማሪና በሁሉም ደረጃ ላይ ያለ የፀጥታው ዘርፍ ምክንያቱም ለሃገር የሚከፍሉትና ሃገር ለነሱ የምትከፍላቸው ዋጋ የተራራቀ ስለሆነ ነው ባጠቃላይ ግን የመንግስት ሰራተኛ መሆን በጣም ከባድ ነው

  • @musaalexandra4983
    @musaalexandra4983 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይኸ ዘገባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ኑሮ ነው ያሳዝናል ከመኖሮ ወደ አለመኖር መጣን

  • @fisshadesta
    @fisshadesta 2 หลายเดือนก่อน +19

    የኢትዮጵያ ፖለቲካ የገቢ ምንጭ ብቻ ነው።

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Ethio Forum

  • @kalkidantsegaye7336
    @kalkidantsegaye7336 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው መማር የጎዳው አስተማሪን ነው እኔም ግራ ገብቶኛል ሁሌም የምፀልየው ቤተሰቤን እንዳያም ነው 😢😢😢

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮ ፎረም❤❤❤❤❤❤❤

  • @isackgebreab4391
    @isackgebreab4391 2 หลายเดือนก่อน

    Very heart breaking about the PHD students. Well done Ethio Forum!!

  • @smsm3968
    @smsm3968 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችንም የምንኖረውን ህይወት ነው የተረክልን። የኔ የሚለየው ፈርቼ ሳላገባ መቅረቴ ነው። አሁንማ አረጀሁ መሰለኝ አግብቶ የመውለድ ሞራሌ ምቷል

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም! እኔ ፖለቲከኛ አይደለሁም የምደግፈው የፓለቲካ ፓርቲም የለኝም:: ግን እላለሁ ብቸኛው መፍትሄ ተባብሮ የአገሪቷን ጠቅላላ ኢኮኖሚን ለጦር መግዣ እያዋላ ህልማችንን እየኖርን ነው ብሎ የሚሳለቅ አምባገነን ፖርቲና መሪ ተባብሮ ማስወገድ ብቸኛው መፍትሄ ነው! ያየህ ሰው ሽመልስ እናመሰግናለን!

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 2 หลายเดือนก่อน +2

    Abiy hat's education and educated people as his friends in the neighbouring Artera.

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 2 หลายเดือนก่อน +13

    ኢትዮጵያ አብይ በሚባል የመንድር ድሩየ ህፃን ልጅ የኢትዮጵያ ህዝብ ተስቅይቶ የማያውቀውን ስቃይ ተስቃየ

  • @sisaybonger2679
    @sisaybonger2679 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ለመናገር በየቀኑ መረጃሆችክን እያዳመጥኩ Like አርጌ ነዉ የማልፈዉ ዛሬ ግን ተክልዬን አዝኜ ዉስጤ ተረብሿል በግለሰቡ የኑሮ ደረጃ 😔 ብቻ ፈጣሪ ለዉጥን ያድለን ለኛ ኢትዩዽያዊያን🙏

  • @yohannesgirma928
    @yohannesgirma928 2 หลายเดือนก่อน +1

    What is going on Ethiopia is so upsetting, reeling and painful. A country that give its back to scholars never bring change except blow.

  • @AfriqaDesign-xm3rj
    @AfriqaDesign-xm3rj 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናልም፣ያስቃልም ፣ያስገርማል ብቻ የሰማይና የምድር ጌታ ይርዳን

  • @albehidseidalbehid1143
    @albehidseidalbehid1143 2 หลายเดือนก่อน +6

    ❤ምንጊዜም በጉጉት የሚጠበቀው ጋዜጠኛ

  • @TofikAbdo-zh4qb
    @TofikAbdo-zh4qb 2 หลายเดือนก่อน

    I like it it is all about my experience, the one you reported based on BBC

  • @fuaduwado2800
    @fuaduwado2800 2 หลายเดือนก่อน

    thank you Ethio forum jabaadhaa

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚህ አበቃህ ወገኔ ምን እናድርግህ😭😭😭😭😭😭😭

  • @OurLife8210
    @OurLife8210 2 หลายเดือนก่อน +2

    IT IS SAD TO HEAR ALL THESE!

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 หลายเดือนก่อน +9

    #የአማራ ህዝብ ላይ የታወጀው ዘር ማጥፋት ሁሉም መቃወመ አለበት።#አማራ ለኢትዮጵያ ነፃነት 💪💪🇪🇹

    • @dagmawiadwa8882
      @dagmawiadwa8882 2 หลายเดือนก่อน +3

      ለዚህ ሁሉ ውጥቅንጥ ተጠያቂ አማራ ነው አጨብጫቢ ህዝብ

    • @mebrhit-vz5mr
      @mebrhit-vz5mr 2 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ባክህ ሁሉም መቃወም ኣለበት ኣደል
      እንድያዉም መቀጠል ነዉ ያለበት ያሁሉ መከራ በነሱ ነዉ የመጣ በለዉ , ቁረጠዉ እያሉ ማህረሰብ የምያነሳሱ ኣማራ ናቹ ሰለዚ እነዚ በደንብ መቀጣት ነዉ ያለባቸዉ ::

    • @tesfaldetatakty343
      @tesfaldetatakty343 2 หลายเดือนก่อน +2

      አብይ ሙሴያችን ተረሳሽ ወዬ

  • @EbH767
    @EbH767 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks ETHIOFORUM

  • @mukeremmuhdinibnumuhdin2911
    @mukeremmuhdinibnumuhdin2911 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ የመምህራን ታሪክ ስሰማ እንባዬ ሊፈስ ሲል እህቴ አጠገቤ አለች ተውኩት:: አረ በአላህ ፍትህ ለመምህራን

  • @derebeyimam9750
    @derebeyimam9750 2 หลายเดือนก่อน

    Heart breaking analysis 💔

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 หลายเดือนก่อน +7

    ከዚ ዝግጅት ጋር የተያያዘ የማውቀው አስተማሪ አለ ህርሀብን በእንቅል አንዳንዴ አሳልፈዋለው ያለኝ!! 😢😢 አሜሪካ ሶስት አመት college ተምረህ ከኢትዮጲያ ዶክተሮች 4 እጥፍ ትሰራለህ.. እረ እሩቅ አንሂድ ኬንያ የተሻለ ይከፈላቸዋል ከምር አዘንኩ!! ህዝብ ግን ለምን ተነስቶ ቢያንስ ለልጆቹ ለውጥ አያመጣም!?

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ ለዘላለም ይውደም✊✊✊✊💚💛❤️

  • @AyenalemGebremaryam
    @AyenalemGebremaryam 2 หลายเดือนก่อน

    የመምህሩ ታሪክ በአሁኑ ሰዓት ውጭ ወጥቶ እንዳይለምን አፍሮ በሩን ዘግቶ በችግር የሚጠበሰው የሚሊዬኖች የኢትዬዺያዊያን ድምፅ ነው ያየሰው ድምፅ ስለሆንካቸው እናመሰግናለን እንደዚህ አይነቱ አስተያየት የብልፅግና ካድሬዎች እና ደላሎች እንደማይመቻችሁ ግልፅ ነው

  • @abck23
    @abck23 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks JM!

  • @AlluminiumArt
    @AlluminiumArt 2 หลายเดือนก่อน

    Ethio Forum Journalists z most educated but specially my honest hearted journalists . ፖለቲካው ይቅር ግን ለአጠቃላይ እውቀት እንኳ ቢሆን እውነት እናንተን መስማት አይጎረብጥም ። የምክኒያታዊነት ትዕግስታቹ ጥግ ያስደምመኛል ,=* እንዲ ነው የጥበብ ፍቅር ። wisdom , love freedom and Revolutionary soul .

  • @atsion7214
    @atsion7214 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedirmuzyein1298
    @kedirmuzyein1298 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያየሰዉ ሽመልስ ስላንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @TeodrosGirmay
    @TeodrosGirmay 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks u for letting ❤❤❤

  • @yitagesudaba
    @yitagesudaba 2 หลายเดือนก่อน +1

    የብዙያችን ዩንቨርስቲ መምህር ታሪክ ነው ፍትህ

  • @oneday4084
    @oneday4084 2 หลายเดือนก่อน +8

    ይህንሰው የምንረዳበት መንገድ ቢመቻችልን ደስይለናል

    • @EzanaHailu-ig4du
      @EzanaHailu-ig4du 2 หลายเดือนก่อน

      አረ እምችሉ እሄንን ጅል አስረዱት የአብዛኛው ህዝብ ሂወት ይህ ነው እየተባልክ ነው ማንን ነው ምትረዳው መንገድህ ላይ ስንት ለማኝ ነው ያለው አስመሳይ

  • @solomontefera8414
    @solomontefera8414 2 หลายเดือนก่อน

    WOW Amazing explanation

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ሀገሬ እንዲህ ምንም ሳይቸግራት ሰው አጥታ መከራዋን የምታይ ሀገሬ ምነው እንደዚህ ሆነብን እግዚአብሄር ሆይ ?

    • @gebreegzaber9546
      @gebreegzaber9546 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ask your self, when war on Tigray declared, Ethiopians were so happy.
      So ask God for forgiveness. We are in so much Sin.

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ብድርና በምድር!!!!!!!!

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 2 หลายเดือนก่อน

    I ❤ EthioForum- Jawar is an opportunist that would do as bad if not worse than Abiy. He is the reason for where Ethiopia is today

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጁሄ የጀግና ዘር አላህ በአለህበት ይጠብቅህ

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 2 หลายเดือนก่อน

    ትለያላችሁ በርቱልን🎉🎉🎉🎉

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 2 หลายเดือนก่อน +13

    ኦፒድዮ ፈጣሪ ይይልህ😢 ስንቱን ገደላቹሁ😢😢

    • @UnitedWeStand-d2u
      @UnitedWeStand-d2u 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኦፒዲዮ ብቻ እይደለም እዚህ ውስጥ ከኢህእድግ ወደ ብልፆግና የተቀየረው የብሄር ብሄሮችን ያሉበት ከ33-34 እመት በፌት የተፈጠረው የሽፍታ ግሩፕ ነው.... እዚህ ውስጥ እዴፓም ...ወዘተም እሉበት

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር የኢትዮጵያዊ ምሁር ፒኤችዲ ተብዬ ለስም ካልሆነ በቀር ምን ፋይዳ አለው ብለህ። የኔ እናት ጭንቀቱን ዝርግፍ አደረገው በተለይ ልጆች ካሉህ ያሳቅቃል ያሳዝናልም እይ እምዬ ኢትዮጵያ እድገትሽ በባለስልጣኖች እጅ ናት እህህህ

  • @AbdiJemal-x3n
    @AbdiJemal-x3n หลายเดือนก่อน

    Wonderful ethio form!!

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ወንድሜ ፣ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ። 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 2 หลายเดือนก่อน +1

    So painful brother the way you explain about Ethiopian professional brothers & sisters I am really really sorry I don’t know for the future what is going on!!

  • @abateasres9597
    @abateasres9597 2 หลายเดือนก่อน +36

    የአምባሳደሩን ነግግር ያልተቹት በአብዛኛው የእንግሊዘኛውን ነግግር ስለማይሰሙ ነው።

    • @abiyubeshah
      @abiyubeshah 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 2 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 2 หลายเดือนก่อน +1

      የማይጠመዝዙትን እጅ ይስሙታል !

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኢትዮ ፎረም የጭቁኖች ዲምፅ የመምህራን ህይወት በጣን ያዛዝናል ትውልዲን የሚያንፁ ሀገር በተሻለ እውቀት እድትመራ የሚያደርጉ መምህራን በዚህ ልክ ማጣታቸው ያሳዝናል 😢😢 በአብይ በብልፅግና መሀይሞች ዘመን በጦርነት በኑሮ ውድነት ኢትዮጲያን ሰቆቃችን መከራችን መቸነው የሚያልቀው😢😢

  • @habijemal3335
    @habijemal3335 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የመምህሩ የደረስንበት ደረጃ ያሳፍራል😢