በጸሎት ጊዜ መጠየቅ ያለብንን እና ፈጣን ለውጥ የሚያመጣልን። Kesis Ashenafi/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 368

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 4 หลายเดือนก่อน +39

    ከጨለማ ወጥቸአለሁና ቸርነቱ የማያልቅ እግዝአብሄር አውጥቶኛል እና አመስግኑልኝ ቸር ቸር ቸር ነው እግዝአብሄር ❤❤❤

    • @freweinigebremedhn6160
      @freweinigebremedhn6160 4 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

    • @yewbdarzewdie7400
      @yewbdarzewdie7400 3 หลายเดือนก่อน +1

      I wish my dream came true pray for me and for my kids too.

    • @fikertefentahun9800
      @fikertefentahun9800 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን! ድንግል ማርያም ክብሯ ይስፋ እንኳን ረዳህ!

    • @kidanmheretenate9400
      @kidanmheretenate9400 2 หลายเดือนก่อน

      Amen ❤❤

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 4 หลายเดือนก่อน +25

    የሠማሁት ምኖረው መቼ ይሆን😢 እግዚአብሔር ሆይ ለቃልህ ተገዝቼ እንድኖር እርዳኝ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 4 หลายเดือนก่อน +50

    መምህር ሁሌም የእርሶ ትምህርት ለኔ ብቻ የመጣ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የምሰማው በእውነት እግዚያብሔር ከኔ ጋር ነው 😊ተመስገን🙏🙏🙏

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 4 หลายเดือนก่อน +5

      ለሌሎችም ሸር አርጉላቼው ፍሬ እንድናፈራ መንፈስ ቅዱስ ይባርካችሁ

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

    • @hiwotteshomeyetayew3198
      @hiwotteshomeyetayew3198 4 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen kesis kalehiwot yasemalen 🙏

    • @GDGGHrty
      @GDGGHrty 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ማር❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZinashKasaye
    @ZinashKasaye 3 หลายเดือนก่อน +2

    በብርሃኑ ብርሀኔን ያሳየኝ የአባቶቼ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ቀሲስ የአገልግሎት የዘመንህን ይባርክ እናመሰግናለን

  • @WelansaYgezu-tv9bw
    @WelansaYgezu-tv9bw 3 หลายเดือนก่อน +3

    የሰራዊት ጌታ መድሀኒአለም አባቴ ካለሁበት ጭንቀት አውጣኝ😢😢😢😢

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 4 หลายเดือนก่อน +19

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ያው በስም ነው እንጅ ክርስትናን አልኖርኩትም ወንጌልም አልገባእም ነበር በራሴ ፈቃድ ብቻ ነበር ስኖር የነበረው እንደ አለማዊ ሴት ነበርኩ እና እግዚአብሔር ሊያስተምረኝ ሲፈልግ ስራ እሰራ ነበር አጋጣሚ ሆኖ ስላልተመቼኝ ወጣሁ 6 ወር ሆነኝ ስራ ከፈታሁ በዚህ ወር ውስጥ እግዚአብሔር እየሰራኝ እየመከረኝ እሱን ብቻ እንዳስብ እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ከችግሬ ከኑሮዬ በላይ ከጨለማው በላይ እንዴሆነ አስተማረኝ እንደ ቀሲስ ያለ አባትም አስተዋወቀኝ እንኳንም ከስራዬ ወጣሁኝ ያልኩበት ወራቶች ናቸው እግዚአብሔር አመስግኑልኝ🙏😍😍😍😍😍

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤ እግዚአብሔር ይመስገን!🙏
      እንደ እግዚአብሔር ያለ አስተማሪ ማንነው? #እግዚአብሔር_ይመስገን።

    • @ማስሬየጌታ
      @ማስሬየጌታ 4 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @MerhawitMerhawit-g6v
      @MerhawitMerhawit-g6v หลายเดือนก่อน

      betammm.temesgennnn🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mesyi-l9t
    @mesyi-l9t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠቀብቅልን አሜን

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ የአንተ ትምህርት በሀዘኔ ላይ በመረጋጋት እንድቀበለው ያደረከኝ የዘመናችን ለኛ የተሰጠህ የእግዜር ስጦታ ነህ ። ብርሃናችንን እንጠይቅ !!

  • @ednaabel4465
    @ednaabel4465 2 หลายเดือนก่อน

    ትምህርቶ ሁሌ ለኔ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏🙏

  • @Sosna-re3ow
    @Sosna-re3ow 4 หลายเดือนก่อน +7

    ❤አሜን ለመጀመሪያ ጊዚ የሰማውት ትመህርት ጠዋት ከእንቀቅልፋችን ሰንነቃ ሞባይላችንን ከመነካካታችን በፊት አና ጨለማውን አስወግዶ በርሀንን ለተካልን አምላ ክብርና ምስጋና እንደሚገባው ነው ቀለህይወት ያሰማልን ከትምህርቱ በዙ ለውጥ አጊንቼበታለሁ❤❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273 4 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ ብርሀንህን አሳየኝ ጌታዬ የሁልግዜልመናዬነዉ በአተ መገድ ምራኝ አሁንም ብርሀንህን አብርተህ ጨለማዬን ገፈህልኛል ትምርቱ ስትልክልኝ ጨለማዬን ገፍክልኝ አባዬ እግዚህአብሄር አተ ብርሀኔነህከስት ጨለማ ጉዞዬ ከዉድቀት ጉርጓድከመዉደቅ ብርሀንህ ጠበቀኝ ተመስገን የኔ ጌታ ኢየሱስ ብርሀን ❤❤❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ቂለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @RffVv-l2k
    @RffVv-l2k 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ቅዱስ ቃሉ በሰማሁ ቁጥር አብርሃን ይሁነኝ ለቃሉ የምገዛ ያድርገኝ ከክፋትና ከተንኮል የራቀ ንፁህ ልቦና እንዲሰጠኝ ብርሃን በህይወቴ ድቅቅ የለውና ቀና ማለት ያቃተው በቤተሰቤ በስራዬ እንዲገባ ቀሲስ ፀልዩልኝ

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 4 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር በስብከት ይናገራል ፤በመዝሙር ይናገራል ፥በቅዱስ ቃል ይነግረናል ፣ ስሙ ይባረክ ❤

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ትምህርት ነው። አምላኬ ሆይ እንደ ቃልህ እንድኖር የመንፈስ ፍሬ እንዳፈራ እንዲሁም ለኔና ለቤተሰቤ ብርሀንህን አብራልን የክብርህ መገለጫ አድርገን❤

  • @tsedenyagetahun7493
    @tsedenyagetahun7493 3 หลายเดือนก่อน +2

    16:30 በእውነት ነገርን በልብ መጠበቅ እጅግ ድንቅ ፀጋ ነው ታጋሽ መሆን መባረክ ነው እኔም ይሄ ቃል ዛሬ ፈውሶኛል በነፍሷ ሰይፍ ያለፈ ዝም ካለች እኔ ምን ሆኜ ነው ምቆጣው ቃለ ህይወት ያሰማዎት መምህር

  • @hfhfhhndnfnbf
    @hfhfhhndnfnbf 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤ቃለ ይስማን መምህር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሉን

  • @SerawitMolla-k1i
    @SerawitMolla-k1i 4 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ሠላም ከሁላችንም ጋር ይሁን መምህር ሁልጊዜ በአጢያቴ አለቅሳለሁ በፀሎቴም አምላኬን እማፀናለሁ አሁን ግን ካንተ የተማርኩት ከለቅሶ ይልቅ ብርሃንን መሻት መሆኑን ነውና ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንም ያራዝምልን

  • @EstifanosGebreselassie
    @EstifanosGebreselassie 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ነፍስ እና ስጋን የሚገዛ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 4 หลายเดือนก่อน +5

    ያለማመኔን, መጠራጠሬን,ክፉቴን የሚያስወግድ ብርሀንህ ይምጣልኝ የኔ ጌታ... አንተን ወደማወቅ እንድመጣ ጌታዬ እባክህ ብርሀንህን ላክልኝ🙏
    ብርሀኔ እና መድሐኒቴ ወደቤቴ ናልኝ🙏መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን🥰🥰ቃለህይወትን ያሰማልን🥰

  • @tedaletedale-b7x
    @tedaletedale-b7x 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መ ምህረ ያገልግሎት ዘመናቸዉን ይባረክልን 🙏🙏🙏

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @adiammekonen119
    @adiammekonen119 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚያብሔር ይመስገን ቤቴንና ልጆቼን ከጨለማ አውጥቶናልና ጌታዬ አመሠግነዋለሁ

  • @zeydiaymen
    @zeydiaymen 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ሆይ አባክህ ፀሎት አርግልኝ እኔ ምንም አላውቅም
    ስልህ እግዚ አብሔርን እንኳን ለማመስገን እውቀት ስጠኝ አያልኩ ነው በኮሜት መስጫ ላይ በልቤ የማስበውን በጹሁፍ መግለጽ ያቅተኛል ስለዚህ ጸልይልኝ አንተን እግዚ አብሔር ይባርክህ

  • @medhanitb9389
    @medhanitb9389 3 หลายเดือนก่อน

    የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @TsehayTadess-j6m
    @TsehayTadess-j6m 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልጆቼ ከሚመሩኝ አንዷ ነኝ ግን እንዴት እንደምፀልይ እንኳን አላውቅም ግን ዛሬ ከዚሕ ትምህርት ተማርኩ ለካንሥ ሁሉም ያለው በእርሡ ብርሐን አምላካችን ነው አሜን ዘመንዎ ሁሉ ይባረክ

  • @kumnegertesema3602
    @kumnegertesema3602 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አምላኬ ብርሃንንህን በቤቴ አስገባ በልጆቼና በቤተሰቦቹ እንዲሁም ለአለም ህዝብ ሁሉ ብርሃን አድርግልን❤

  • @kewunkassa
    @kewunkassa 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን ያስተማርከው ትምህርት በጣም ለኔ ጠቃሚ ነው አመስግናለው 🙏🙏

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kalehewet yasemaln kubur memhrachin እግዚኣብሄር በ ብርሃን መንገድ ይምራን❤🙏❤

  • @zenashlemma5037
    @zenashlemma5037 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ገና ዛሬ ነው ያየሁት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይባርኮት ከነቤተሰብዎ እኔ እህተሚካኤል እባላለሁ ሁልጊዜ በፀሎቶት እንዲያነሱኝ በእግዚአብሄር ስም እለምኖታለሁ፣ እኔ ጭንቀትና ድብርትና ካንሰር ያመኛል ለሊትም ቀንም እንቅልፍ የሚባል የለኝም ፀልዩልኝም እኔ ሁሌ ፀልያለሁ ግን ምንም መልስ አለገኘሁምና እርዱኝ አደራ መምህር

  • @MihretDemsse
    @MihretDemsse 2 หลายเดือนก่อน

    በህይወታችን ብርሀኑን ያብራልን ቀሲስ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @tesfaneshabdi1316
    @tesfaneshabdi1316 3 หลายเดือนก่อน

    ከዛሬ በኋላ በብርሀኑ እመላለሳለሁ ጌታዬ ነፍሴን ከጨለማ አውጥቷታል

  • @AjebushBerhanu
    @AjebushBerhanu 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እኔም በቤቴ ውስጥ ሀይለኝነት አለኝ አሁን ግን ለመስተካከል የእግዚአብሔር ፍቃድ እየጠየኩ ነኝ በተለይ ደግሞ የእርሶ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል

  • @InnocentComputerChip-bg4sy
    @InnocentComputerChip-bg4sy 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ ትልቅትምርት ነዉየሰጡኝ ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልኝ ወለተ ስላሴ በፀሎትያስቡኝ

  • @ደንግልማርያምእናቴ
    @ደንግልማርያምእናቴ 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምርየ ፀጋውን ያብዚልህ ቃለህይወት ያሰመልን በፀለትህ ይማረን አሜን በእወናት ብርሀኑን ይለፀልን አይነ ልቦነችንም ያብራል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @abelhagos1673
    @abelhagos1673 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏
    የመንፈስ ቅዱስን ብርሀን ሳገኝ እና እያገኘሁ ስመጣ በሕይወቴ ላይ የነበሩ መጥፎ ሰዎች እና መጥፎ ማንነነቴ እየተወገደልኝ መጥቶ ትዕግስተኛ፣ የተረጋጋሁ የሰከንኩ እና በተለያዩ መልካም ነገሮች ውስጤ እየተሞላ ስመጣ የበፊቱ መጥፎ ሕይወትን ትቼ የበለጠ ጽድቁን መፈልግ ጀመርኩ
    ያሰብኩበት ቦታ ባልደርስም በቸርነቱ ብዛት ትላንት የነበርኩበት ቦታ ባለመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ 💖🙏

  • @KidistTsige-f7s
    @KidistTsige-f7s 3 หลายเดือนก่อน

    አዉነታኛዉ ብርሀን ከእግዚአብሔር መሆኑን በተሰጠን ብርሀን መጠቀም ማወቅ አንደለብን ተምሬያለሁ .""መምህር ለርሶ የአዉቀት ባለቤት እግዝያብሔር በዉቀት ላይ እዉቀትን በፀጋ ላይ ፀጋን ያብዛሎት እድሜ ከጤና ጋር ያብዛሎት ኑሩ ልን አባቶቻችን!

  • @stotaye1215
    @stotaye1215 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen abatachin kalehiewt yasemaln hule yerso sket sadamt trsfa areglehu yezare sbket melektu lene yetelake melekt new yemeseleg 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 kale hiwet yasemaln

  • @Sena-by2cx
    @Sena-by2cx 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህየወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን❤❤❤❤

  • @tamirutola3332
    @tamirutola3332 3 หลายเดือนก่อน

    ቀስስ እግዝአብሔር ዘመኖንና አገልግሎቶን ይባርክ፡፡ እረሶ የሚያስተላልፉትን ትምህርት ማድመጥ ከጀመርኩ ወዲህ አምለኬ በብዙ ልቤን ጎብኝቶልኛልና አመሰግነዋለሁ፡፡ ለእርሶም በጸጋ ለይ ጸጋን ይጨምርሎ፡፡

  • @mesi557
    @mesi557 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ በጨለማ ሆኜ ብጨነቅ በብርሃንህ መንገድ ምራኝ ጥበብና መስተዋል ስጠኝ ።የእውነት የውስጥ ሰላም ያለው ካንተ ነውና እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው🙏❤

  • @emebetgezhagne
    @emebetgezhagne 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬ እኔ በጨለማ ውሰጥ ነኝ እግዚአብሔር ብርሀን እንደሚልክልኝ ተስፋ አደርጋለሁ በትምህርቱ በጣም ተጽናንቻለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mahi2217
    @mahi2217 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ደብ የሚል ትምህርት ነው

  • @GetachewNigatu-v7e
    @GetachewNigatu-v7e 3 หลายเดือนก่อน

    ስለሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @WogeneTilahun
    @WogeneTilahun 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ልብ የሚነካ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን! መምህር እድሜዎን ያርዝመው!

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቆት አባቴ

  • @lydia7654
    @lydia7654 4 หลายเดือนก่อน

    እሜን አሜን እሜን አምላኬ ሆይ ብርሃንህ በልቤ ይግባ ❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏

  • @mesfinFeta
    @mesfinFeta 3 หลายเดือนก่อน

    እግዝሀቤር በድሜ በጤና ያኑርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @enatgirmadigira2238
    @enatgirmadigira2238 3 หลายเดือนก่อน

    ያች ቁጡዋ ሴት እኔን አስተወሰችኝ አምላክ የሚለወጥ አስተዋይ ህሊናና አስተዋይ ልቦና ይስጠን 🤲🤲አሜን 🙏 መምህር ሆይ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን😊❤❤❤

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤️

  • @YeshiDange-su1ys
    @YeshiDange-su1ys 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከብርሀናችን ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር እንጣበቅ❤ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ቀሲስ🙏🙏🙏

  • @baklechasma5838
    @baklechasma5838 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ ኢየሱስ የልቤ ብርሃን ሆይ በብርሃንህ ብርሃንን አሳየኝ ለኔም ለልጆቼም ብርሃንህን በልባችን ይፍሰስ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MihretBelay-b5p
    @MihretBelay-b5p 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ ❤❤

  • @ChernetAssefa-ep3vv
    @ChernetAssefa-ep3vv 2 หลายเดือนก่อน

    ቃሲስ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእርስዎን ትምህርት መደማጥ በጣም ትልቅ ጭንቀት መስወጋጀ ሆኖኛል አማሰግነለው

  • @blenkassa3953
    @blenkassa3953 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በውነት ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላኬ ለሃጢአተኛው ልጅህ ብርሃንህን ላክልኝ

  • @tgtg3605
    @tgtg3605 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @mulugetatefera8355
    @mulugetatefera8355 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን። ሕይወትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ፤ መንፈስ ቅዱስ ያበርታልን አባታችን።

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን
    ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በብርሃኑ ብርሃንን ያብራልን

  • @meseretnegusie5078
    @meseretnegusie5078 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትያሰማልን ቀሲስ❤ እግዚአብሔርይመስገን 🙏

  • @TsehayMeteku
    @TsehayMeteku 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እግዛብሔር በኔውስጥ አድሮ የሚያረጋጋውን ይስጥሽ በሉኝ በአሁኑሰአት በጣምውጥረትና ጨቀትውሰጥነኝ መምሕር በፀሎቶት አስቡኝ

  • @tigistmaki2614
    @tigistmaki2614 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @alemzeweddegefu8869
    @alemzeweddegefu8869 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ። እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @eduam2859
    @eduam2859 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን የእግዝያብሔር ብርሀን በልጆቼ ላይ ማረፉን ከዝህ ትምህርት ተርዳው እነሱ ናቸው የሚመሩኝ ስለ ሁሉ እህዝያብሔርን አመሰግነዋለው
    እኔም እንደ ሣራ ይስሀቅን እጠብቀዋለው ::

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ቀሲስ እግዜር ባንተ ውስጥ አድሮ የሚልከው መልእክት እጅግ ያስደንቀኛል ። መቼም ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ ፈጣሪ ክብሩን ይውሰደው

  • @GgCf-j5o
    @GgCf-j5o 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እናመሰግናለን

  • @eydchcjfbh7507
    @eydchcjfbh7507 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በብርሃንህ ምራኝ አባቴ❤❤❤

  • @genikejela2297
    @genikejela2297 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን የሚያስፈልገኝን ለመንፈሴ እረፍት የሚሰጡ ትምህርቶችን እያሰማኝ ስላለ ስሙ ይክበርልኝ🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @TigstMulu-i2k
    @TigstMulu-i2k 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እዱሜየና ፀጋውን ያዱልልን አሜን አሜን አሜን በጸሎታቹህ አስቡይ ወለተ ኪዳን ብረሀንን እንዲገልጥኝ ፈጣሪየ

  • @sami-8103
    @sami-8103 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen egziabiher yimesgen❤❤❤❤kalehiwot yasemalin 🙏🙏🙏❤❤

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንቀሲስቃልህይወትያሰማልን

  • @AAAA-zo6vz
    @AAAA-zo6vz 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መልካም እንደሆነ የለመነውን በብርሀን እንደሚያደርግልን ተምሪያለው ክብር ሁሉ ለክብር ባለቤት ለሆነው ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን❤❤❤

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 4 หลายเดือนก่อน

    Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @senaithabtemariam6713
    @senaithabtemariam6713 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @SELAMMiss
    @SELAMMiss 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕያዉ እግዚያአብሔር ልጅ እኔን ሃፂያተኛዋን ማርኝ እባክህ

  • @gizawnatanme5395
    @gizawnatanme5395 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ መንግሥተ ሰማያተ ያዉርስልኝ

  • @Mestawut
    @Mestawut 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ መምህራችን ለኔ ነው የተናገረኚ አምላክ በእርሶ ላይ አድሮ ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን።

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አባቴ ሆይ እየሱሱ ክርስቶስ ህይወቴን በማያልቅና የማይደበዝዝ ብርሃንህ ውስጥ ምራኝ እውነት ዝም ብየ ስመለከት በሚጨንቀኝነበሚያሳስበኝ ጊዜ ምንም ሳይቀየር ርዕሱ መፍትሄየን ይዘህ ከተፍ ትልልኝአለህ ያዋየሁ እሰኪመስለኝ ድረስ በፆለት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ በፀጋና እድሜ ያቆይልን አባታችን❤❤

  • @BlenBlen-oh6ov
    @BlenBlen-oh6ov 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 4 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላክ አንተን አለመደገፌን እርዳኝ ልበ ብርሀኔን ያብራልኝ ቀሲስ ለርሶም ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @BettyMekurya
    @BettyMekurya 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!ዘመንህ ይባረክ::🙏

  • @KidistMelese-gq6bk
    @KidistMelese-gq6bk 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ቢሆን ይህን ትምርት ስሰማ ወደራሴ በደንብ እንድመለከት ያደርገኛል አመሰግናለው

  • @ዮሐናዮሐና
    @ዮሐናዮሐና 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የህይወት ብርሀንን ይስጠኝ ከባሌ ከልጆቼ ጋር ኢየሱስን በህይወቴ እለት እለት ማየት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መንፈስቅዱስ ኑሮአችንን ይለውጠው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EmebetMichu
    @EmebetMichu 23 วันที่ผ่านมา

    ብርሀኑ ለሁላችን ይብራ.
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @Agiloveenawgaw
    @Agiloveenawgaw 2 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ላስተማረን ለመከረን መንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይግባው ቃለህይወ ያስማልን ቄስስ

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta 4 หลายเดือนก่อน

    ቄለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሰላም ሉጤና ጋር ይስጥልን በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር አንተን ሰስብ ቃሉን በታግባራ የምሰራ ገበሬ ነህ ለኔ የትግስት ጥግ ያሰያን መምህሬ ነህ ራቡን ዘመን ይበራክ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤በርግጥ እኔ ኮሜንት አልፅፍም አደመጭ ነኝ

  • @Sneayit
    @Sneayit 3 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ክብር ለጌታችን ለየሱሰ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @MisrakAleka
    @MisrakAleka 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ

  • @MeronMelese-nk1sg
    @MeronMelese-nk1sg 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ - ሕይወት ያሰማልን 🙏
    እግዚአብሔር አምላክ ብርሀኑን ይስጠን አሜን🙏

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን💙💙💙💙💙💙💙

  • @AAAA-zo6vz
    @AAAA-zo6vz 3 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ ኑርልን።

  • @africasamuel1754
    @africasamuel1754 4 หลายเดือนก่อน

    እ/ሔር ብርሃኑን ይልክልን ዘንድ ጸልዩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሩ