አንተ አለህበት ወይ Bereket Lemma 2024 በረከት ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 414

  • @bereketlemma
    @bereketlemma  3 วันที่ผ่านมา +452

    ለስጋ ድሎት ሲመቸው ባዶ ጎተራ ሲሞላ
    ዋስትና ይሆናል ተብሎ ሀብት ቢከመር ሀብት ላይ
    እረፊ ነፍሴን ብላት እሺ አትልም ለአንድ አፍታ
    ኢየሱስን ትሻለች አይሞላም በቁስ ክፍተቷ
    አንተ አለህበት ወይ ከድሎቴ ቀድሞ
    አንተ አለበት ወይ ትልሃለች ነፍሴ ደግሞ
    አንተ አለህበት ወይ እዚያ ነው ምቾቴ
    አንተ አለህበት ወይ ነው የነፍሴ ጥያቄ
    እሩቅ እንኳን ቢሆን ደግሞ ቅርብ እዚህ ጋ
    መልካም ቢሆን መንገዱ ባያስከፍል ዋጋ
    አይጸኑም እግሮቼ አንድ ሁለት (ፈሪ ነኝ) ለመራመድ *2
    ነፍሴ ህልውህን መገኘትህን (አብሮነትህን) ትሻለች
    እጅህን ይዤ ሄዳለው ከአንተ ጋራ
    እጅህን ይዤ ሸለቆ ቢሆን ተራራ
    ከኔ ጋራ ከሆንክ ባልፍ እንኳን በሞት ጥላ
    ከኔ ጋራ ከሆንክ ደግሞ ማንን ልፈራ
    አንተ የሌለህበት እግሬ ላይሰነብት *2
    ለትልቅ ትንሹም ልጠይቅ አብሮነትህን (መገኘትህን)
    አያባብለኝም አንተን ያጣ ደስታ
    ልቤን አይወስደውም ታይቶ የሚጠፋ
    አያባብለኝም የዓለም ክምር ሃብቱ
    ኢየሱስ ያለህበት ነው ለኔ ድሎቱ
    ደስታ ያንተ መኖር እንጂ
    መች ሆነ በሚኼድ በሚመጣ
    እፎይታ ባንተ መኖር እንጂ
    መች ሆነ በማግኘት በማጣት
    አንተ አለህበት ወይ ከድሎቴ ቀድሞ
    አንተ አለበት ወይ ትልሃለች ነፍሴ ደግሞ
    አንተ አለህበት ወይ እዚያ ነው ምቾቴ
    አንተ አለህበት ወይ ነው የነፍሴ ጥያቄ

    • @tarikuwaberigenekuma3065
      @tarikuwaberigenekuma3065 3 วันที่ผ่านมา

      Aw yemr tebarki nurilgn amen amen amen amen amen 🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ geta kanite gari yhun wodalwu 😘😘📖 Ethiopian Le iyesus

    • @EsayasYegeta-ep1nb
      @EsayasYegeta-ep1nb 3 วันที่ผ่านมา

      ተባረክ

    • @EdlawitWondwossen
      @EdlawitWondwossen 3 วันที่ผ่านมา

      God bless u 🙏 ❤️ 💖 😊

    • @Kiyulje-ve3ke
      @Kiyulje-ve3ke 3 วันที่ผ่านมา

      GOd bless you

    • @Binidebeli
      @Binidebeli 3 วันที่ผ่านมา

      God bless you my Bro

  • @bereketlemma
    @bereketlemma  3 วันที่ผ่านมา +455

    የኔ ጌታ አይናችንን ግጦሹ ላይ መትከላችንን ትተን አንተን ማየት ከጀመርን ቆየን ፤ አንተ በሌለህበት ያለን ያማረ መስክ ናቅን አንተ አጠገብ ሆነን መቃረም ወደድን 😭። የኔ ጌታ አንተ ከሌለህበት የትኛውም ነገር ትርጉም ያጣል ፤ አስቸጋሪና ፈተና የበዛባቸው መንገዶች እንኳን ቢሆኑ አንተ ካለህበት ቀላል ናቸው ነገር ግን ምንም ዋጋ ማያስከፍሉና መልካም የሚመስሉ መንገዶች እንኳን ቢሆኑ ያላንተ መራራና ለመራመድ የማይደፈሩ ናቸው። ጌታ ኢየሱስ እባክህ ወዳንተና ወዳንተ ብቻ አስጠጋን አንተ በሌላ ነገር የማትሞላ እንቁአችን ነህ። የደስታ ትርጉሙ ያንተ መኖር ነው ፣ የእፎይታ ትርጉሙ ባንተ መኖር ነው....... ይሄ ጸሎታችን ነው በዚህ ባርከን

    • @saroneyegeta8246
      @saroneyegeta8246 3 วันที่ผ่านมา +5

      Amenn🥺

    • @linalelisa4138
      @linalelisa4138 3 วันที่ผ่านมา +3

      Amen Amen !!!!

    • @Lidu_nata
      @Lidu_nata 3 วันที่ผ่านมา +3

      Amennnnnnnnnn antenm geta eyesus yibark kezi belay yibzalk tsega🥰🥰😀

    • @ZufanBelachew
      @ZufanBelachew 3 วันที่ผ่านมา

      Amen tebare

    • @PenielFassika
      @PenielFassika 3 วันที่ผ่านมา

      Amen amen 🙏 😭

  • @mesfindugunaofficial9516
    @mesfindugunaofficial9516 3 วันที่ผ่านมา +145

    አንተ የሌለህበት ትልቅ ነገር ትንሽ ነው።ድልም ካላንተ ሽንፈት ነው፣ያተረፈ የመሰለውም ብዙ የጎደለበት ነው።ኑሃሚን በቤተልሔም ረሀብ ስለሆነ ያለ እግዚአብሔር ከባልዋ አቤሜሌክ እና ከሁለት ወንድ ልጆችዋ ጋር ወደ ሞዓብ ምድር ሄደች።በዚያም ባልዋን እና ሁለት ልጆቿን አጣች።እርሱ ከሌለበት የድሎት ሰፈር እርሱ ባለበት በተስፋ ቃሉ ፀንቶ መቆየት እና ከየትኛውም ውሳኔያችን በፊት አንተ አለህበት ወይ?ማለት እንዴት መልካም ነው።ወንድሜ ሆይ ተባረክልን በዚህ ዝማሬ ብዙ አተረፍኩ።💕🙌🏽🙌🏽

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn 3 วันที่ผ่านมา +45

    የሌለህበት አታኑረኝ ጌታ ኢየሱስ።

  • @Greatwomen3
    @Greatwomen3 3 วันที่ผ่านมา +57

    ይገርማል ይሄን መዝሙር ዛሬ ጠዋት ከእንቅልፍ ስነሳ ውስጤ ተሞላ እና እያንጎራጎርኩ የማን መዝሙር ይሆን ብዬ search አረኩ ሙሉውን ግን አላገኘውም አሁን ተለቆ ሳየው ለኔ ነው በቃ ብዬ ወሰድኩ።አቤት ጌታ ሆይ አንተ የሌለህበት ህይወት አይመችም😢😢😢ተባረክ በብዙ

    • @SurGrace
      @SurGrace 3 วันที่ผ่านมา +1

      ልክ እንደ እኔው። ምቾቴን ፍለጋ በአለበት ሲሆን 😢😢😢😢 ኡኡኡኡኡ።

  • @Meme-ts4so
    @Meme-ts4so 3 วันที่ผ่านมา +41

    ቤኪሻ የማትጠገብ ልጅ ኡፉፉ አንተ ዝም ብለክ ዘምረለት😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @TesfaTemesgen
    @TesfaTemesgen 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህንን መዝሙር እንደእኔ ደጋግሞ እያዳመጠ ያለ ሰው
    This song is a modern-day psalm
    🎧🎶🔥❤️‍🔥💯

  • @zuzatube
    @zuzatube 3 วันที่ผ่านมา +61

    ሰይጣን የሚፈራው አስፈሪ መዝሙር ❤❤❤

  • @Kirubel-nt4xx
    @Kirubel-nt4xx 3 วันที่ผ่านมา +14

    በረከት በእውነት በረከታችን ነህ። ኤቲስት ሄኜ አንተን ባየ አይኔ የሚለውን ስሰማ እንዴት ልጅ ይሰዋል እል ነበር አሁን ግን እንኳን ልጄን እራሴንም እለትተእለት እሰዋለታሁ።

  • @RahbotNhzbey
    @RahbotNhzbey 2 วันที่ผ่านมา +2

    የሚገርም መዝሙር በሁሉም እግዚኣብሔር ፍቃድ እኒዲመራን። አግኝተን ብለን መሰብሰብ ተጋብዘን ብለን እግዚኣብሔር የክፈተው በር ነው ብለን እሱ የሌለበት ኤናገለግላለን እግዚኣብሔር ይቅር ይበለን። ተባረክ ወንድሜ💙🌿🙏

  • @asratmulachew690
    @asratmulachew690 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤኪ ወንድሜ ስላንተ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ፣
    ባለ'በት መኖር ይሁንልኝ ❤

  • @PinelDawit
    @PinelDawit 3 วันที่ผ่านมา +8

    ምን አይነት መባረክ ነው ፀጋው ይትረፍረፍልህ
    በሁሉንም ዝማሬዎችህ ባዳመጥኮቸው ቁጥር እንደ አዲስ ስባረክ ዛሬ ደግሞ ሌላ አዲስ ❤❤❤

  • @bontumengistu6921
    @bontumengistu6921 3 วันที่ผ่านมา +8

    አንተ የሌለህበት ምቾት ይቅርብን ፡ አንተ የሌለህበት የትኛውም ነገር ሞት አለበትና አስመልጠን ጌታ ሆይ፡ አንተ አለህበት ወይ ማለትን አስለምደን ።
    ቤኪ ተባረክ 🙏

  • @Ladybug839
    @Ladybug839 3 วันที่ผ่านมา +2

    Wow, this song is so beautiful! It touched my heart and gave me so much peace. Thank you for sharing your gift and inspiring us. God bless you Bekisha yebzaleke wendme ❤❤❤❤

  • @AtikltAshenafi-zg4fl
    @AtikltAshenafi-zg4fl 3 วันที่ผ่านมา

    God bless you bekiye🙏🥰 geta zemenhn yibarkew bereketachn neh🙏🥰

  • @wondmagegnkebede1233
    @wondmagegnkebede1233 3 วันที่ผ่านมา +27

    ይሄ መዝሙር ክርስቲያን ነኝ የሚለውን ሁሉ የሚሞግት መልዕክት ነው።
    ሁሉም በተሰማራበት መስክ መጠየቅ ያለበት ጥያቄ ነው።
    አንተ አለህበት ወይ?
    ተማሪዎች በትምህርታቸው መጠየቅ አለባቸው አንተ አለህበት ወይ?
    ሰራተኞች በስራቸው መጠየቅ አለባቸው አንተ አለህበት ወይ?
    አገልጋዮች በአገልግሎታቸው መጠየቅ አለባቸው አንተ አለህበት ወይ?
    ባለስልጣናት በስልጣናቸው መጠየቅ አለባቸው አንተ አለህበት ወይ?
    ባለትዳሮች በትዳራቸው መጠየቅ አለባቸው አንተ አለህበት ወይ?
    እጮኛማማቾች መጠየቅ አለባቸው አንተ አለህበት ወይ?
    ነጋዴዎች በንግዳቸው መጠየቅ አለባቸው አንተ አለህበት ወይ?
    ዘማሪ በረከት ነግረሃለሁ ይሄ መዝሙር በሕይወቴ መወሰን ላቀተኝ ትልቅ ነገር እንዲወስን የጠቀመኝ ድንቅ መልዕክት ነው።
    የዚህ መዝሙር አድማጮች ምናልባት በሕይወታችሁ በቤታችሁ ምን ይሁን ግራ ያጋባችሁ??
    ጠይቁ አንተ አለህበት ወይ? እንበል
    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልን
    ዘማሪው ተባረክ ሌላም መልዕክት እንጠብቃለን።

  • @Abezu-p8e
    @Abezu-p8e 3 วันที่ผ่านมา +15

    ደግሞ አሁንም በሌላ መዝሙር ተባረክን።
    God bless you❤❤

  • @hawipetros8821
    @hawipetros8821 วันที่ผ่านมา

    Amen amen ጌታ ባለበት ያኑረን... May Almighty God bless u

  • @BerketTilahun
    @BerketTilahun วันที่ผ่านมา

    ኦ ጌታ ሆይ በሌለህበት አታኑረኝ❤አይመቸኝ።

  • @tarikuwaberigenekuma3065
    @tarikuwaberigenekuma3065 3 วันที่ผ่านมา +4

    Welcome jeginawu tebarki zemen yibariki 🤲🤲🤲📖🎤❤❤❤❤

  • @eyosyasalemayehu6826
    @eyosyasalemayehu6826 3 วันที่ผ่านมา +2

    Our Blessing Bereket, Like ur name u are our BLESSING and keep Blessing us with more Songs u getting from the all knowing and the creater of all. MAY GOD BLESS U MORE THAN U ALREADY ARE.

  • @Amani19838
    @Amani19838 3 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ያለበት ነገር ሁሉ አቤት ውበቱ። የሚመችን ነገር ሁሉ ኢየሱስ ካለበት አቤት ምቾቱ።
    ተባረክ ❤

  • @selamawitzewudebeza8538
    @selamawitzewudebeza8538 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቤኪዬ የጌታ ሞገስ እንደፈሰሰብህ እንዲ የጌታ ወዝ በአንተ ላይ እንደበዛ ዘመንህ ይለቅ ከአንተ አይወሰድብህ❤ጌታ ይኩራብህ❤❤❤

  • @Meron-h7z
    @Meron-h7z วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤አሜን አንተ አለህቤት ከድሎተ ቀድሞ አንተ አለህቤት ትለሀለች ነፍሰ አሜን አንተ ከአለ ለእኔ በቅ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በርክ❤❤

  • @EyaelYeneneh
    @EyaelYeneneh วันที่ผ่านมา

    የልጅ በሳል አደረገህ ተባረክ፣❤፣❤❤፣❤

  • @selamarega7446
    @selamarega7446 วันที่ผ่านมา

    Amen amen tebarkeln

  • @lemlemlemma6293
    @lemlemlemma6293 3 วันที่ผ่านมา +9

    አንተ ተገኝተህበታል? አንተ አለህበት ወይ?
    አያባብለኝ አንተን ያጣ ደስታ
    ልቤን አይወስደውም ታይቶ ሚጠፋ❤❤❤ ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @deborahkenesa8987
    @deborahkenesa8987 3 วันที่ผ่านมา +1

    Bekiye geta ብርክ yargeh wendme😍😍🥹

  • @JulianKecha
    @JulianKecha 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Geta eyesus yebarkh kezi belay lemelme🙌🙌❤️

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 3 วันที่ผ่านมา

    እዉይይይይይ አሜንንንንንንንንን😢😢😢😢😢 ጌታዬ ሆይ አንቴ አልህበት ወይ በ ህይወት ጎዳናዬ እንዴ ዳዊት ልዉጣን ማለት ፍቃድህን መጠየቅ ልትንሽ ትንልኩ አስተምረኝ
    አሜንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንን
    ጌታ ይባርክህ አንቴ በርከታችን ነክ በኪ እዉነት ጌታ ዘመንህን ይባረከዉ ትሁን ፍቃድህ በእኔ

  • @biniyambeyeneoffical9852
    @biniyambeyeneoffical9852 3 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድሜ በረከት ሆይ በብዙ ተባረክ🙏❤

  • @eluman6117
    @eluman6117 3 วันที่ผ่านมา +5

    እንደ ስምህ በረከት ነህ አሁንም ጌታ ፀጋዉን ይጨምርልህ

  • @NesanetBekele-x9s
    @NesanetBekele-x9s 2 วันที่ผ่านมา

    ቤኪዬ ዘመንህ የለመለመ ይሁን እኛን ወጣቶችን የሚፈዉስ ዝማሬ ነዉ። በጣም ነዉ ምወድህ ብዝት በልልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @HenockKebede-x3b
    @HenockKebede-x3b วันที่ผ่านมา +1

    ቤኪዬ ተባረክ! ዘመንህ እንዲው ጌታን የሚያከብር መዝሙር እደዘመርክ ይለቅ።

  • @EpremArgime-b6n
    @EpremArgime-b6n 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤🙏🙏

  • @Amen-t9d
    @Amen-t9d 3 วันที่ผ่านมา +9

    የኔ ወንድም የምወድ እግዚአብሔር ይባርክ ❤

  • @yabu942
    @yabu942 3 วันที่ผ่านมา +8

    Finally begugut alekn eko❤❤😊

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ስለባረክህ ለእግዚአብሔር ጩህትህን በዜማ ገለጥክ ለኛም ተረፍከን ብሩክ ነህ ዘመንህን እንደ ዳዊት ለ እግዚአብሔር ሰተህ ማለፍ ይሁንልህ ውድድድድ❤❤❤❤

  • @emnetgirma6808
    @emnetgirma6808 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባሪክ እዉነት የተባረክ ሁን❤❤

  • @SelamKiya-z8l
    @SelamKiya-z8l 3 วันที่ผ่านมา +3

    ቤኪ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 3 วันที่ผ่านมา +3

    አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንን
    ኢየሱስ አንተ የሌለበት አተኑረኝ
    ነፍሴ ምትናፍቅ ሁሌም አንተ ነው ኢየሱስ አባቴቴቴ
    ኡፉፉፉፉ አጥንት ሰብሮ የምገባ የህይወት ዝምሬ
    ተባረክ ቤክዬ ዘመንህ ይባርክ በኢየሱስ ስም ፀጋ ይብዛልህ 👏✊✊✊📖📖❤❤📖✊👏👏👏👏👏👏

  • @MeseretHaile-w9e
    @MeseretHaile-w9e วันที่ผ่านมา

    ?ከደስታች ፣ ከስከታች፣ከብቃታችን፣ከብርታታችን በኃላ አንተ ኑርበት ኢየሱስ
    ተባረክ ቤካ 😍😍🙌🙌

  • @ZenabuTesfaye-yq9iz
    @ZenabuTesfaye-yq9iz 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ ቃል የለኝም ተመስገን የኔ አባት (#ቤኪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ)#ተባረክ

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 3 วันที่ผ่านมา +1

    ከመገኘት ውጪ እልፍ ከሚያጅበበኝ በመገኘት ውስጥ የተጣልኩ ያድርገኝ አንተ ያለበት ይሁን ደስታዬም ምቾቴም የኔ ኢየሱስ አንተ ብቻ ምራኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @EyaelYeneneh
    @EyaelYeneneh วันที่ผ่านมา

    ዘመንህ ይለምልም በዚህ ዝማሪ ተባረኩኝ።

  • @liyumelese3073
    @liyumelese3073 3 วันที่ผ่านมา +3

    Amen amen tebarekelgn bekiye🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bereketdawit7390
    @bereketdawit7390 2 วันที่ผ่านมา

    Beki tebarki tsega yebezalhe wondem betam new mewode makebrhe kezhe belay yabzalhe💕💕💕

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 3 วันที่ผ่านมา +2

    "እጅህን ይዤ ሄዳለሁ ካንተ ጋራ
    እጅህን ይዤ ሸለቆ ቢሆን ተራራ
    ከኔ ጋራ ከሆንክ ባልፍ እንኳ በሞት ጥላ
    ከኔ ጋራ ከሆንክ ደሞ ማንን ልፈራ?!"🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤
    ፀጋ ይብዛልህ ይጨመርልህ ብዛ ቅኔዎች ይፍለቁልህ .........ተባረከሃልልልል

  • @AbinetTibebu-mj9hk
    @AbinetTibebu-mj9hk 3 วันที่ผ่านมา +4

    Zmenih yibarek🙏banite mezimur bizum tebarikalehu tsega yibizalih🙏

  • @rabognorie
    @rabognorie 3 วันที่ผ่านมา +2

    We love you brother first viewer 🎉

  • @dagimlema5826
    @dagimlema5826 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቤኪ ተባረክ እግዚአብሔር ዘመን ለራሱ ክብር ከአስነሳቸው መሃል አንዱ ነህ

  • @tesfayehundessa8081
    @tesfayehundessa8081 3 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ

  • @RedietGirma-j2t
    @RedietGirma-j2t 3 วันที่ผ่านมา +1

    Beki tebark getan betam nw mewedh mezmurochek hulu leb yasarfalu zemenek yibarek kezi yebelete egziabher tsegawn yabzalk

  • @Erimi-g9k
    @Erimi-g9k 2 วันที่ผ่านมา

    yegna bereket nek, inde simihi biruk hun!

  • @Bezawitz
    @Bezawitz 3 วันที่ผ่านมา +1

    I have been waiting 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 วันที่ผ่านมา

    ❤እግዚአብሔር ይባረካችሁ

  • @bereketkebedebogale4952
    @bereketkebedebogale4952 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ አንተ የምድርቱ በረከት ነህ❤❤❤

  • @SamsonAbera-h9v
    @SamsonAbera-h9v 3 วันที่ผ่านมา +3

    Bekiye 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 geta tsegawun yabxalih 😭😭

  • @GelilaAsfaw-mj6le
    @GelilaAsfaw-mj6le 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቤኪ ተባረክልን እንደ ስምህ በረከታችን ነህ❤❤❤

  • @Samuel-sp7jc
    @Samuel-sp7jc 3 วันที่ผ่านมา +6

    ይሄን መዝሙር ስሰማ አለቅሳለው የልቤን ተናግረሀል ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው

  • @Jonathan-hy6bq
    @Jonathan-hy6bq 3 วันที่ผ่านมา +4

    wow beki teberki በነዚህ ደንቅ መዝሙሮችህ ተባርከን ሳንጠግብ ደግሞ በሌላ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @BisratDesalegn-v6f
    @BisratDesalegn-v6f 3 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ቤኪ! ድንቅ መዝሙር🥰🥰🥰

  • @TesfaTemesgen
    @TesfaTemesgen 3 วันที่ผ่านมา +3

    መዝሙሮችህን ስሰማ ወድያው የእግዚአብሔር
    የሆነውን ብቻ አስባለሁ
    ምን አይነት ዝማሬ ነው በጸሎት ስፍራ የተወለደና ወድያው ከነፍስና ከመንፈስ ጋራ የሚጣበቅ ዝማሬ,
    Bereket, your songs are attached to one soul.

  • @ምስጋናለእግዚአብሔር
    @ምስጋናለእግዚአብሔር 3 วันที่ผ่านมา +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አንተ ከሌለህበት አልፈልገውም አባቴ🙌....... የምትፈልገው ብቻ ይሁንልኝ የሚያረካህ የሚያስደስትህ🙌🔥

  • @KaliDuye
    @KaliDuye 2 วันที่ผ่านมา

    ስጠብቀው ነበር ይሄን መዝሙር ❤❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሃሌ ሉያ የናዝረቱ ኢየሱስ በዝይ አለ

  • @Yemisirachyisihak
    @Yemisirachyisihak 3 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ስል እየጠበኩ ነበር ተባረክ ❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sasusasu8723
    @sasusasu8723 3 วันที่ผ่านมา +9

    የኔ እየሱሰ ውዴ አንተ ያለህበት ለዘላለም መኖሪያዬ ይሁን ❤🔥🔥🔥🙌🙏

  • @mekidesmengesha-j3t
    @mekidesmengesha-j3t 3 วันที่ผ่านมา +1

    ate alehebet woy tilhalech nebise 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏wow bekye geta beneger hulu layi kante gara yihun yikoylih tebarek silante geta ykberlin wodohalina Enwedihalen wndim🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤

  • @hanyjonah8336
    @hanyjonah8336 3 วันที่ผ่านมา +1

    Bekiye much grace our blessing❤

  • @betelhempeter4570
    @betelhempeter4570 3 วันที่ผ่านมา +1

    God bless u bekiyee ❤❤❤

  • @TigistAldebo
    @TigistAldebo 3 วันที่ผ่านมา +2

    Be Blessed Beki 😇🥰🥰❤❤🙌🙌🙌

  • @Bamlak-ft5tf
    @Bamlak-ft5tf 3 วันที่ผ่านมา

    I'm speechless ❤what a blessing!!!!! I've been waiting for this and I already love it 😍😍😍 God bless you bekiyee🔥🔥🔥

  • @tigistsolomon5756
    @tigistsolomon5756 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉ እራሱን ሊያሳ በሚራኮትበት ዘመን ኢየሱስን የምታሳይ መልካም ትውልድ ዘመንህ ይለምልም!!!

  • @almazane2645
    @almazane2645 3 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen ❤❤❤❤ tebarki

  • @SenayetAboneh
    @SenayetAboneh 3 วันที่ผ่านมา +1

    እየሱስ ያለበት ህይወት ደስ ሲል ተባረክልን ቤክዬ🙏🙏

  • @urimsongs
    @urimsongs 2 วันที่ผ่านมา

    God bless you, Brother! Keep lifting up the Lord and calling His name, who is the only answer to our deepest desires and the One who can quench the thirst in our souls. We’re so grateful. Keep sharing God’s word and stay blessed!

  • @KelemuaHailu-q2d
    @KelemuaHailu-q2d 3 วันที่ผ่านมา +3

    አንተ አለህበት እየሱስ ተባረክ ወንድሜ በመዝምሮች በጣም ተባረኪያለሁ በጣም በጣም በጣም

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 3 วันที่ผ่านมา

    አንተ የሌለህበት አንተ የማትከብርበት ከኔ ይራቅ እየሱሴ ተባረክ ለብዘዎቻችን መልእክት ነው

  • @DanDev-vo8el
    @DanDev-vo8el 3 วันที่ผ่านมา +4

    ተባረክ በረከት 🙏

  • @dagimdemise5808
    @dagimdemise5808 3 วันที่ผ่านมา +3

    Bekisha Tebarekilng wondime❤❤❤❤

  • @Chaltugedafa
    @Chaltugedafa 2 วันที่ผ่านมา

    Amen tebareki 🙏🙏🙏🙏

  • @abinetote5873
    @abinetote5873 2 วันที่ผ่านมา +3

    መ ዳ84:10 እርሱ በለለበት እልፊ ከምያጅበን ኢየሱስ ባለበት የተጣልኩ ብሆን ለእኔ መቶ እጢፍ ይሻለኛል ።❤ተባረክ በረከት ይህ መሻት ከአንቴ ከቶ በምንም በማንም አይወሰድ❤

  • @genitadese-h2z
    @genitadese-h2z 3 วันที่ผ่านมา

    ቤኪ ከዚህ የበለጠ ፀጋ ይጨምርልክ🥰 እሱ የሌለበት አያምርም ጉዳት ብቻ ነው😢😢

  • @SelamDaneil
    @SelamDaneil 3 วันที่ผ่านมา +1

    አባት የኔ አለም እየሱስ እፈራለሁ ያላት መኖር

  • @EdenTefera-i8u
    @EdenTefera-i8u 3 วันที่ผ่านมา +2

    Wow ቤኪዬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @Yonas-op3li
    @Yonas-op3li 3 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ በጌታ የተወደድክ ወንድማችን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wondimagegnshala4811
    @wondimagegnshala4811 3 วันที่ผ่านมา

    Bekiye ,beante wust eyetegelete slalew sle Menfes kdus hayl Egzhabher ymesgen,
    Tebarek Bekiye,

  • @TemesgenSuma
    @TemesgenSuma 3 วันที่ผ่านมา

    ቤኪ በሌሎች መዝሙሮችህም በብዙ ተባርኪያለሁ የዚህኛው ግን ይለያል። የህይወቴ መርህ አድርጌ ስመራበት አለሁ በግማሽ ከተለቀቀ ጀምሮ። ሙሉውን ስጠብቅ ነበር ጌታ ይባርክህ

  • @MeryMery-q1d
    @MeryMery-q1d 3 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ እግዚአብሐር ዘመንህ ይባርክ ❤❤❤❤

  • @YonasBadeleWolde
    @YonasBadeleWolde วันที่ผ่านมา

    My God bless you abundantly ❤️🙏

  • @ABEnezerEra
    @ABEnezerEra 3 วันที่ผ่านมา +2

    Bekiye ጌታ ዘመንህን ይባርከው !!!!!
    AB from arbaminchi

  • @Mkal95Dejene
    @Mkal95Dejene 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳንም ጌታ አንተን ሰጠን ኑርልኝ🥰😇 በሌለበት አልገኝ🥹🙌

  • @muluyeeyesus
    @muluyeeyesus 3 วันที่ผ่านมา +2

    tsega yibzalh beki🙏🙏🙏🙏

  • @HawiTesfaye-qo7ut
    @HawiTesfaye-qo7ut 3 วันที่ผ่านมา +1

    Geta abzito abzito tsagawun yicemirilih beki 😊😊😊😊❤❤❤

  • @MintesinotDesalegn-u4v
    @MintesinotDesalegn-u4v 3 วันที่ผ่านมา

    አንተ አለህበት ወይ ከድሎቴ ቀድሞ
    አንተ አለበት ወይ ትልሃለች ነፍሴ ደግሞ
    አንተ አለህበት ወይ እዚያ ነው ምቾቴ
    አንተ አለህበት ወይ ነው የነፍሴ ጥያቄ
    እግዚአብሔር ይባረክህ በኪየ
    ❤❤❤ ተባረክልኝ

  • @AmanuelWoube
    @AmanuelWoube 3 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ......

  • @tamiratargaw5262
    @tamiratargaw5262 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው ወንድሜ ጌታ ይባርክህ

  • @abniabni1356
    @abniabni1356 3 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ነፍስም አልቀረልኝም 😍😍😍😍🥰🥰🥰

  • @asna58
    @asna58 3 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤🔥🔥stay blessed be gugut sntebkew nbr