Bereket Lemma በረከት ለማ anten baye ayne| አንተን ባየ አይኔ New Amharic Protestant Song 2022| Amharic mezmur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 928

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 ปีที่แล้ว +885

    #ይሄ ዝማሬ የሚጠይቀው እምነት ከፍ ያለ ነው... ከጌታ ጋር ፍቅር ሲይዝህ እንዲ ትዘምራለህ..!! በዚ ምድር ምንም ነገር ከጌታ ጋር ሊተካከል ስለማይችል ለመሰዋት ሁለቴ አታስብም።
    #ጌታ ሆይ የምትፈልገውን ለመሰዋት የምንችልበትን ፀጋ እባክህ ጨምርልን አብሮን አይደር....ደቂቃዎች አለፈው ሰአቶች አይምጡ🙏🙏
    ቤኪዬ ብዛልን እልፍ ሁንልን ጨምረህ ጨምረህ ዘምርልን ተቤረክ

    • @bereketlemma
      @bereketlemma  ปีที่แล้ว +102

      Sure ወንድሜ ለጌታህ ያለህን ፍቅርና ክብር ተካፋይ በመሆኔ ራሴን እንደ እድለኛ ሰው እቆጥራለሁ፡፡ እግዚአብሔርን ያለ ልክና ያለ ምትክ መውደድ መታደል ነው፡፡ ወድሃለሁ! እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728 ปีที่แล้ว +109

      ቤኪዬ የእውነት መስማት ማቆም አልቻልኩም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤ ግጥም ብቻ አይደለም ህይወትም መንፈስም አለበት.....ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ....!!!

    • @kokialemayehu5676
      @kokialemayehu5676 ปีที่แล้ว +18

      ዘመንህ ይባረክ ብዛ ስፋ ከመታወቅ በላይ የሆነውን ፍቅሩን እንደገና ይግለጥልህ ወንድሜ በረከት

    • @manbeamedia9960
      @manbeamedia9960 ปีที่แล้ว +9

      @@bereketlemma prophet Desishaw እባላለሁ፣በክዬ በዚህ መዝሙር ውስጥ እግዚአብሔር አብ፣ልጁን ኢየሱስን ለኔ ሐጢአት መስዋዕት ሆኖ ሊያድነኝ ስሰጥ፣ያልሰሰተበትን፣የፍቅሩን ጥልቀት እና አብርሃም አምላኩን ከየተኛውም ነገር ሁሉ አስበልጠው አይተው፣ላምላኩ፣ የሚገባውን በማድረግ፣እንደ አምላክነቱ መጠን፣በእምነት በመታዘዝ፣እንዳተለቀው፣ ዛሬ እኔም፣ አምላኬ አድርግ ለምለኝ ነገር ሁሉ ምላሼም፣እራሴን ለርሱ በመስጠት፣ በመታዘዝ፣ይሁን የምል መልዕክት የያዘ ነው።ደጋግሜ አደመጥኩኝ ማቆም ግን አልቻልኩም፣በክዬ የኔ ውድ ወንድም፣ብሩክ ነህ፣ፀጋውን ያብዛለህ

    • @nahomtamire2759
      @nahomtamire2759 ปีที่แล้ว +4

      Tebarek wendime

  • @bereketlemma
    @bereketlemma  ปีที่แล้ว +480

    አንተን ቀና ብዬ ባየሁበት አይን የማነፃፅረውና ካንተ ማወዳድረው አንድም ነገር የለም። የኔ ሳቅና ደስታ ላንተ ሆኖ እኔን ሀዘን ቢወረኝ እንኳን ላንተ ከሆነ ግድ አይሰጠኝም፡፡ ምንም ሳይቀረኝ ላንተ ሰጥቼ ሞኝ ብባል ግድ አይሰጠኝም ፤ ከሰጠኸኝ ነገር ሁሉ ሰጭዬ አንተ ትበልጣለህ፡፡

    • @MeharihunMekonnen
      @MeharihunMekonnen ปีที่แล้ว +9

      ኡኡኡኡፍ እግዚአብሔር ይባርክህ 😭😭😭😭😭

    • @heniasfaw1505
      @heniasfaw1505 ปีที่แล้ว +7

      pls mulu ፅሁፍ አጋራልን
      በተረፈው ብሩክ ነህ ጌታ ፀጋውን ሳይሰስት ሰጥቶህ በባረከህ በረከት ተባርከናል❤

    • @enarekassaofficial4420
      @enarekassaofficial4420 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 ปีที่แล้ว +1

      ሙሉ ግጥሙን አስቀምጥልን Please 🙏🙏❤

    • @bereketlemma
      @bereketlemma  ปีที่แล้ว +8

      @@hirutdergu1459ሙሉ ግጥሙ ከላይ Description box ውስጥ አለ...

  • @kalkidannigussieofficial3514
    @kalkidannigussieofficial3514 ปีที่แล้ว +40

    I can't 😢😢😢😢😢 የኔ ኢየሱስ አንተን ማስቀደም እንድችል አሁንም እርዳኝ

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679 ปีที่แล้ว +331

    😭😭😭😭😭 ለኢየሱስ የማይሰዋ ምን አለ
    ለእርሱ ያለኝን ፍቅር አባሰው!
    ቤኪ በረከት ነህ!

    • @bereketlemma
      @bereketlemma  ปีที่แล้ว +27

      ይድንዬ... እግዚአብሔር አሁን ካለህበት በበለጠ ፊቱን ያብራልህ ፤ ለሱ ነው ፣ ለጌታህ ነው ፣ ለወዳጅህ ነው ካሉህ እንደ አብርሐም አይነጋም ወይ ቸኮልኩ ልሰጥህ የምትልበትን ልብ ያብዛልህ አባቴ፡፡ ወድሃለው ❤️ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏

    • @newleveltubeofficial208
      @newleveltubeofficial208 ปีที่แล้ว +8

      ኡኡኡኡኡኡኡኡ አረ እንዴት በረከት ነው

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 ปีที่แล้ว +3

      Yidne yetkberk ygeta lij behlme bezu gize seleyesus dagm memtat ayalew ena kirb gize new kbzu zmariyan mekakel ant setntk ayewuna yewnt tbarkhal enwodhaln

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 ปีที่แล้ว +1

      Geta yibarkh wondme

    • @yamikeenat1838
      @yamikeenat1838 ปีที่แล้ว +1

      Egzabhari Zemnhni yebarki bljnta sesma yadkutni yetrgaga amlko egzabhati yemtybti mzmuri new tebarki

  • @nebamako1155
    @nebamako1155 ปีที่แล้ว +41

    ይሄ መዝሙር ዘፈን ቢሆን ኖሮ ሚሊየን ሰዉ ያየዉ ነበር በዚህ መዝሙር ለእግዛብሄ ሰው እንዳለዉ አሳዩኝ የጌታ ልጆች

    • @tagaydesalegn
      @tagaydesalegn 27 วันที่ผ่านมา

      ያኛው ዓለም ዋጋቸውን በዚች ምድር ይዎስዳሉ

  • @senaitsilas4364
    @senaitsilas4364 5 หลายเดือนก่อน +21

    በዚህ ዘምን በዚህ እድሜህ ይህን ሚስጥር የገለጠልህ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ለምልም ወንድሜ

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 ปีที่แล้ว +82

    "ይሁና የኔ ሳቅ ለሱ"🔥🙌🔥
    ክርስትና ማግኛ ብቻ ሳይሆን የመሰዋት ህይወት እንደሆነ በዚህ ዘመን እንድናስተውል አረከን።
    ........ፀጋ ይብዛልህ,ተባርከሃል።

  • @henokyohannesofficial4181
    @henokyohannesofficial4181 24 วันที่ผ่านมา +1

    እሚገርምህ ከፆሎቴ ቧሃላ ነው የሰማሁት መዝሙሩ እና ስፀልየው የነበረ ሆነ እውነት ነው ያለ እግዚአብሔር ህልውና መኖር ያስጠላል
    ተባረክልኝ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይብዛልህ

  • @kalkidannigussieofficial3514
    @kalkidannigussieofficial3514 ปีที่แล้ว +23

    ኢየሱስዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ላንተ መሆን እንድችል አቅም ሁነኝ ፍቅርሕ ከምንም ይበልጥብኛል 😢😢😢😢😢😢
    ተባረክ የአባቴ ልጅ

  • @tinsaedaniel2173
    @tinsaedaniel2173 ปีที่แล้ว +61

    ይሄን መዝሙር ከሰማሁት ደቂቃ ጀምሮ መፀለይ ማቆም አልቻልኩም ምን አይነት ክብር እና የፀሎት መንፈስ እንዳለበት ግራ ገብቶኛል። my beloved brother beki you are blessing for this generation እባክህን በርታልን ። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ስለወደደን ይሁን አሜን

  • @singertamagntarekegnoffici9313
    @singertamagntarekegnoffici9313 ปีที่แล้ว +50

    በዘመናት መካከል እግዚያብሔር ትዉልድ አለዉ መዝሙር ድሮ ቀረ ስንል ከርመናል ነገር ግን እግዚያብሔር ዛሬም እየሰራ እየተዘመረለት ነዉ በሚገርም መንፈስ ብቻ ተባረክ ወንድም በረከት እስከ መጨረሻዉ ዘምር በርታ ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍

  • @wondmagegnkebede1233
    @wondmagegnkebede1233 ปีที่แล้ว +66

    ዛሬም ቢሆን በመደጋገም እየሰማሁት ያለሁት መዝሙር ነው ጌታ ልያስተምረን ስፈልግ አንተን ሰጠን ክብር ይሁንለት
    ገና ብዙ እንጠብቃለን ከአንተ እንደ ስምህ በረከት ነህ

    • @zenimerga7415
      @zenimerga7415 ปีที่แล้ว

      ኸጨየቀለደከአነቀሐ

  • @ambayeadane9150
    @ambayeadane9150 ปีที่แล้ว +45

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዝም ብዬ ወደፊት ከአንደበትህ የሚወጡ ቅኔዎች ሳስብ ብቻ 😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ።

  • @SemretKebede
    @SemretKebede 4 วันที่ผ่านมา

    ይሁናሀ የኔ ሰቅ ለሱ እየሱሴ ዘማኔን ተጠቀመዉ በቃ ለአንተ ክብር ብቻ በ ቤትህ አኑሬኝ ለአንተ ፈቃድ ብቻ እንድገዛ እርዳኝ

  • @mesimar7463
    @mesimar7463 ปีที่แล้ว +13

    ታውቃለህ በጣም ነበር የተባረኩብህ ሀዋሳ ይወት ቃል ቤተክርስቲያን ቴሶ ፌሎ ተጋብዘ ነበር በቃ አንተ ላይ እሱ ብቻ ነው የሚታይብ እድሜ ልክህን እሱ ይታይብ ከዚህ በላይ

  • @amsalework1
    @amsalework1 ปีที่แล้ว +8

    ሳቄን/አለም ትሰጠኝ የነበረውን ጊዜያዊ ደስታ በጌታ ላገኘሁት ሰላም ሰውቼዋለሁ!! ተጠቃሚውም እኔው ነኝ ! እንዳታዝኑልኝ!

  • @mamamama2489
    @mamamama2489 ปีที่แล้ว +8

    ጌታን ካገኘሁ ቦሃላ እንድሰዋለት የጠየቀኝ ብዙ ነገሮች ነበሩ ግን ፍቃደኛ ስላልነበርኩ መክፈል የሌለብኝን ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ ይሄን እንኳ የተረዳሁት ሁሉ ካለፈ ቦሃላ ነበር ግን ጌታ መልካም ስለሆነ ምሮኝ ወደ ቤቱ ብመለስም ግን ዋጋ ከፍዬበታለሁ ጌታን ካገኛችሁ ቦሃላ በብዙ ዋጋ መክፈል ዉስጥ የምታልፉ አይዞአችሁ ያልፋል እሱን ባለመታዘዝ ዉስጥ ከምገጥማቹ መከራ አይበልጥም

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 5 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም ቢሰማ የማይሰለቼኝ ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ

  • @bekivlog
    @bekivlog ปีที่แล้ว +11

    ቤኪ አንተስ ትለያለህ እግዚአብሔር ባንተ ዉስጥ ሰላስቀመጠዉ ፀጋ ደጋግሜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አንተ የምድራችን በረከት ነህ!!!

  • @user-fc1uw5lo2o
    @user-fc1uw5lo2o ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ዘመንህ በሙሉ በቤቱ ይለቅ

  • @JossySileshiOfficial
    @JossySileshiOfficial ปีที่แล้ว +8

    ቤኪዬ ሰማይ ሰማይ ሸተተኝ በቃ ምን ልበልህ በምድር ያለው እስከማይመስለኝ ድረስ ነፍሴ ሀሴት አደረገች ከዚህ የበለጠ ይፍለቅልህ ይገለጥልህ ❤❤🙏🙏🙏

    • @bereketlemma
      @bereketlemma  ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🙏 Thank you Joye ❤️

  • @edenfiseha3645
    @edenfiseha3645 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yehen mezmur lemesemat yabateh sem teftobegne ahun gena besent felega nw yagegnehut
    😭😭😭 mn endemeleh alakem geta bettam nw yebarkegne😭😭😭 bezih mezmur
    Beyesus sem geta bezih zemen kalew yetegnawem kefat yetebkhna lezih belay bereketachen yargeh🙏🙏🙏

  • @ethiopia4jesus221
    @ethiopia4jesus221 ปีที่แล้ว +16

    በእግዚአብሄር የተወደድክ እግዚአብሄር በሞገስም በአገልግሎትም በማስተዋል ሁሉ የባረከህ ይህ መዝሙር እያንዳንዱን ክርስቲያንና አገልጋይ እየተከራከረበት ካለበት ነገር ሰማይን ተመልክቶ ኢየሱስ ከማንም ከምንም ጋር ለውድድር የምቀርብ አምላክ አለመሆኑን የምለይበትና እስከ እለተ መቃብሩ ድረስ እንዲጸና የምያደርግ ትልቅ መልዕክት ያለው ነው።
    ዘማሪ በረከት ለማ ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት እንወድሃለን ገና ብዙ መልዕክቶችን እንጠብቃለን
    ከዚህ በላይ እደግ ስፋ ዉረስ

    • @bereketlemma
      @bereketlemma  ปีที่แล้ว +3

      ኢትዮጲያን ለኢየሱስ ( My Home )

  • @wongelhizkel772
    @wongelhizkel772 ปีที่แล้ว +1

    Geta eysus abzeto yebarkeh ..tsegawun yabzalh...kalat yelygnm ...nefsen emyares tlk melikt yalew zemare new 😍

  • @user-qj8yg8iu9b
    @user-qj8yg8iu9b ปีที่แล้ว +13

    ይሆና የኔ ሳቅ ለሱ 😥😥😥 አንተ የተባረክህ ነው እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ ክፉ አያገኘህ ❤❤👫

  • @temesgentesfaye884
    @temesgentesfaye884 ปีที่แล้ว +1

    Bekiye....geta yibarehki
    Betam..dnk mezmur nw🙏🙏🔥🔥🔥

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 ปีที่แล้ว +144

    ሳይነጋ ለሊቱ ሳትቀድመኝ ጀንበር
    መጥቻለሁ ፊትህ ለሊት ላልከኝ ጉዳይ
    አንተን ባየ አይኔ ይስሃቄን አይቼ ንቄዋለሁ
    ሳላንገራግር ሳራን ሳላማክር እሰዋዋለሁ
    አንተን ባየ አይኔ የእኔን ሳቅ አይቼ ንቄዋለሁ
    ሳላንገራግር ሰወች ሳላማክር እሰዋዋለሁ
    ይሁና የእኔ ይስሃቅ ለእርሱ ይሁና ደስታዬ ለእርሱ
    ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበሉኝ እየተሞኘ/2x
    ቀሎብኝ አይደለም እረብ ቢሆነኝ ለእኔ
    ጠብቄ ያገኘሁት እሚሳሳለት አይኔ
    እርሱን አየሁ እና ትምክህቴን በሙሉ ንቄዋለሁ
    ድጋሚ ሳላስብ ግራ ቀኝ ሳላይ እሰጠዋለሁ/2x
    ሞኝ ነህ ይበሉኝ ያለህን ይበሉኝ
    መካሪ ያጣህ ይበሉኝ ተሳሳትክ ይበሉኝ
    እሱን ካከበረ ከተቀበለልኝ ምን እሻለሁ
    ካለኝ ብቻ ሳይሆን እራሴንም ጨምሬ ሰጠዋለሁ/2x
    ይሁና የእኔ ይስሃቅ ለእርሱ ይሁና ደስታዬ ለእርሱ
    ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበሉኝ እየተሞኘ/2x
    ካረካህ አንተ ደስ ካሰኘህ
    ሰዊልኝ(ሰዋልኝ) ያልከው ደስታያን(ታሪኬን)ቢሆን
    አንድ ለሊት አይደል አንድ ቀንአይዋል
    ሰዊልኝ(ሰዋልኝ)

    • @bruhalemzenebe1261
      @bruhalemzenebe1261 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሄር ይባርክህ ደስ የሚል መዝሙር

    • @mamushdegu2732
      @mamushdegu2732 ปีที่แล้ว +1

    • @mamushdegu2732
      @mamushdegu2732 ปีที่แล้ว +1

      Amennn

    • @user-vs8iq6cs8y
      @user-vs8iq6cs8y ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇📖📖📖📖📖📖

    • @iydiydiyi6r96e4
      @iydiydiyi6r96e4 10 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ የአባቴ ዉዴ ❤❤❤

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 3 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ምኞቴ ነው እንደመዝሙሩ መኖር የጌታ ጸጋ እና ምህረት እለምናለሁ!

  • @yaredmaruministry5761
    @yaredmaruministry5761 ปีที่แล้ว +15

    ወንድሜ በረከት እጅግ ድንቅ መልዕክት ነው ለእኔ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏❤️🙏❤️

    • @newlegend5929
      @newlegend5929 ปีที่แล้ว

      አዉነት ነዉ ቤኪ ተባረክ !!!

    • @majormelese2725
      @majormelese2725 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ፓስተር ያሬድዬ ድንቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር ተተኪ ትውልድ አለው

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 ปีที่แล้ว +1

    Awwee ohhhh eyesuse mogni nesh yebelugn bekaaa
    Bleesd you brother ❤❤

  • @singertekalignlemma9826
    @singertekalignlemma9826 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ይህ መዝሙር ነክቶኛል ቤኪሻ ጌታን ሰምተህ ሰላሰማሀን እናመሰግናለን 🙏ሰጪው አብዝቶ ይስጥህ እኛንም ሰሚ ያድርገን🙌

  • @NuriAbrham
    @NuriAbrham 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ wow ❤❤❤ wusetu esat yake mezemur new bewenet bezhe mezemur tebarekug e/r yebarekik !!❤❤❤❤❤❤

  • @bereketdawit9141
    @bereketdawit9141 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰው እንዴት እንደዚህ ሊናገር ይችላል አንዳንድ ንግግሮች እግዚአብሔር ራሱ አቅም ሊሆነን ይገባል::

  • @misikirtafesse9261
    @misikirtafesse9261 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወድጄዋለሁ 😊😊😘😍😘😍😘😍😘😍😁😘😍😘😍😘

  • @user-ok4ox6bc5e
    @user-ok4ox6bc5e 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ ጌታ ዘመንክን ይባርክ ...እግሮችህን እግዚአብሔር ከውድቀት ይጠብቅ

  • @israelgersam8774
    @israelgersam8774 ปีที่แล้ว +2

    Bsemaw bsemaw altegb eyalku nw.... tebareklin bekiye bebzu gena entebkalen!!

  • @messiabi6497
    @messiabi6497 ปีที่แล้ว +3

    Bekiye tebarek,,betam tebarikalehu. Degagime semichalehu.. wustin yareserisale bemenfes..lelam enetebkalehu

  • @WeynshetFeta
    @WeynshetFeta 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ዝማሬ የሰማሁት ቀን ህይወቴ ሙሉ ተቀየረ የኔ ታሪክ ነው በደስታ ሰዋሁለት ጌታ ዘመንህ ይባርክ የኔ ምኞት ትቼ የጌታ ፍቃድ አስቀደኩ

  • @beeddakkobsolomon4302
    @beeddakkobsolomon4302 ปีที่แล้ว +7

    ካረካህ አንተን ደስስስስ ካሰኘህ....
    ሰዊልኝ ያልከው #ደስታዬን ቢሆን
    አንድ ለሊት አይደል
    አንድ ቀን አይዋል
    ሰዊልኝ ያልከው በኔ ቤት አያድር
    🙏🙏🙏
    ❤❤❤

    • @Lerebo
      @Lerebo ปีที่แล้ว

      7-Eleven

  • @benkassahun8557
    @benkassahun8557 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek, tsega yobzalih!

  • @biniyamtsega7452
    @biniyamtsega7452 ปีที่แล้ว +4

    ቤኪሻ በእውነት ድንቅ መዝሙር ነው!!
    እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ!
    ለምልምልኝ!

  • @antenehteshome6336
    @antenehteshome6336 ปีที่แล้ว +1

    ine kalat yelegnim mnm yemlewu getan tsegawun sechiwun kemebarek lela ina bekiye tebarek be ewunet tebarikyalwu ...

  • @lukasabebedeneke8541
    @lukasabebedeneke8541 ปีที่แล้ว +18

    ወንድም ቤክ በመዝሙርህ ብዙ ሰዎች ተጽናንተው ልሆኑ ይችላል ነገር ግን የኔን ያክል ከነበርኩበት ጊዜያዊ ዝቅታ በአንዴ ልቤን ወደ ትልቁ ተስፋ ከፍታ ያመጣበት አይኖርም ። ዘመንህ ይባረክ ብዙዎች ይጽናኑ 🙏🙏

    • @bereketlemma
      @bereketlemma  ปีที่แล้ว +2

      Amen Brother ክብሩን እሱ ይውሰድ 🙏❤️

  • @enybunaye14
    @enybunaye14 ปีที่แล้ว +1

    Wow semche yemaltegibew mezmur new gena kante bizu entebkalen bertaln yegna Dawit Getachew❤❤

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 ปีที่แล้ว +6

    አንተ እራስህ የሰራኸው ክሊኘ ነበር ያየሁት መጀመርያ በእውነት በፍቅር ነው እያለቀስኩ የሰማሁት ክብር ለጌታ ይሁን በእውነት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ብሩክ ነህ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ ❤️🥰😍♥️

  • @user-vm7cd7pn7m
    @user-vm7cd7pn7m หลายเดือนก่อน

    Gata abzeto yebarkh wed wendma zemari Berket Lemma brek bel! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketguesh4052
    @bereketguesh4052 ปีที่แล้ว +23

    ይህን የማንበብ እና የ ጸሎት ውጤት የሆነ መዝሙር ልጠግበው ኣልቻልኩም ! እወድሃለው ወንድሜ። 🇪🇷❤

    • @bereketlemma
      @bereketlemma  ปีที่แล้ว +2

      አመሰግናለሁ🙏🙏 እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤️ telegram @bereket_lemma

    • @bereketguesh4052
      @bereketguesh4052 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much!

  • @user-us5co8mn1v
    @user-us5co8mn1v 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ወድማችን 🙏🙏ለጌታ የማይሰዋ ነገር የለም አሁንም ጸጋውን ይብዛል 🙏🙏

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb3839 10 หลายเดือนก่อน +4

    i came here because i heard about your song through haniels testimony i have never heard of this song or you but i thank god for directinig me to this amazing song may the lord god bless you over and over again in jesus name may you sing for him and about him all the days of your life this truly blessed me💯💗💗💗💗💗

  • @selamtibebu5921
    @selamtibebu5921 ปีที่แล้ว +1

    Betam yetebarekubet mezemur new tebareke

  • @sophoniasbakale4454
    @sophoniasbakale4454 ปีที่แล้ว +3

    ከኢየሱሴ ሲተያይ ነፍሴን እንኳ እንደ ጉድፍ ቆጥራለው። ኢየሱስ አማራጭ የሌለው ምርጫ ነው።....ብዙ ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ❤❤❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንህ ይባረክ !!!

  • @maledaadane2519
    @maledaadane2519 ปีที่แล้ว +4

    ዬሄን መዝሙርየሰማሁት አንድ ሰው ሲመሰክር ነው በጣም ተገርሜአለው

  • @KalAlemayhu
    @KalAlemayhu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰውሊኝ ያልው በእኔ ቤት አያድርም ኦኦኦኦ ፀጋህ ይብዛልኝ ጌታሆይ

  • @SalamSalam-ls9uw
    @SalamSalam-ls9uw ปีที่แล้ว +6

    ጌታ በሚያቀው እያነባው ነው የዘመርኩት እናም በጣም ከበድ ያለ ነው😥😥😥ቃይ የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ደግም ይክበርብህ🙏🙌

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing song, powerful & full of fruitful message❤

  • @thomasboru9589
    @thomasboru9589 ปีที่แล้ว +14

    ይሄንን መዝሙር ልጄ ብዙ ጊዜ ሲያዳመጠዉ ነዉ ምሰማዉ እና እዉነትም ሁሉም ወጣት ቢሰማዉ እጅግ ጥሩ ይሆናል ተባረክ

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679 ปีที่แล้ว

    Weynea menfes kidus alchalkum😭😭😭😭😭
    Ebakih endegena Nekagn ena endegena lewededeh 😭😭😭😭

  • @eliastamirat3877
    @eliastamirat3877 ปีที่แล้ว +14

    ከምድር ምናምንቴ እና ሰው ሁሉ ከሚጋደልለት መሬት ይልቅ እግዚአብሔርን እንድንወድ እንድናይ ከእርሱ ጋር ውድድር ሊቀርብ የሚችል ነገር እንደሌለ እንደማይኖር የሚያሳይ መልካም መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው።
    በአንተ በኩል ይህን የዘመረ መንፈስ ቅድስ በዚህ ዘመን እና በሚመጣው ትውልድ ለእርሱ እና ለእርሱ ብቻ እንድንኖር ይርዳን ቤኪዬ ተባረክ ይጨምርብህ

    • @naruto-lb1zq
      @naruto-lb1zq ปีที่แล้ว

      Eju west hogne chinkarun eyayehu endet balaye yitewal?

  • @bereketbeki4707
    @bereketbeki4707 ปีที่แล้ว +3

    Beki🔥.... Zimar wist ireft alew🎶🛐😌

  • @user-nh5el2ht6t
    @user-nh5el2ht6t ปีที่แล้ว +6

    መዝሙር በጣም ይከብዳል ትልቅ መልዕክት አለው❤❤ እግዚአብሔር ይባረክ ዘመንህ ይባረክ ወዳለው 😍😍

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 5 หลายเดือนก่อน

    Amazing Message. Bless you, My beloved brother. God bless you Bakaye abundantly With His Grace. 👋👋👋👋👋👋👋

  • @ethioyoutube6098
    @ethioyoutube6098 ปีที่แล้ว +5

    የኛ በረከት!
    እግዚአብሔርን ማወቅ ሁሉንም ያስንቃልና ከመረዳት የምያልፈውን እሱነቱን እንድናውቅ የልብ ዓይኖቻችንን ይክፈትልን። እንዴት ያረሰርሳል መሰለህ ቤኪ ጸጋው ይብዛልህ

  • @kidygirma8208
    @kidygirma8208 ปีที่แล้ว +2

    Egzabher yimesgen selante wendme
    power full song 🔥🔥🔥🔥

  • @yenealmedebebe2607
    @yenealmedebebe2607 ปีที่แล้ว +3

    ጌታን ባየውበት አይን የሰጠኝ ቀለለብኝ ከሰጠኝ ይበልጣል ተባረክልኝ

  • @berrydamoze5685
    @berrydamoze5685 ปีที่แล้ว +2

    Bekiye Geta zemanha yebrak..
    ...btm tebarkibatelwu......
    😭😭😭 Btm .....gudengoche family bent mezumr tebrkewal...
    Geta kazi tebalta tsegawu yebzaleh 💕💕💕

  • @martadessalgne6215
    @martadessalgne6215 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ አይነት ልብ ስጠኝ አይደርብኝ አይንጋብኝ ደቂቃ አይውሰድ ለመስዎቴ 🙌

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 ปีที่แล้ว +2

    Ohhhhh amelke seme yebrek wondem tebreke😭😭😭😭😭

  • @tarekegnmerkene782
    @tarekegnmerkene782 ปีที่แล้ว +7

    ይሄን መዝሙር ሰምቶ ያልተሞገተ ሰው የለም እውነት እርሱ የሰጠውን መልሰን ለመሰዋት የማንሰስት ብዙ ፍላጎቶቻችንን challenge ያደረገ ኢየሱስ ይኑረን

  • @bereketkebedebogale4952
    @bereketkebedebogale4952 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለእሱ የማይሰዋ ምን አለ አቅም ጨምርልኝ ጌታ ሆይ 😭😭😭❤

  • @asheawaje7700
    @asheawaje7700 ปีที่แล้ว +4

    መልዕክቱ ጥልቅ ነው🤭 አንተ ታናሽ ብላቴና በብዙ ተባረክ😍

  • @shibeshihiskeal2962
    @shibeshihiskeal2962 ปีที่แล้ว +2

    በኪ አንቴ እኮ የተባረክ ልጅ ነህ ለላ ምንም ቃላት የለኝም ብቻ ከዝህ በላይ የእግዝሔር ፀጋ ይፍሰስብህ❤️❤️❤️

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት ያሌ ድንቅ ዝማሬ ነው 😭😭 ምን አይነት መረዳት ኦኦኦኦ ጌታ ሆይ ስለ ስጦታህ እናመሰግናለን 🤲🙏..ተገልጦልህ ነው ወንድምኔት በእጃችን የያዝነውን የምንንቀው የእርሱን ግርማ ያየን ለት ብቻ ነው:: እርሱን ደስ ካሰኜው በደስታ ዛሬም እሰዋለሁ😭😭 ከእግዚያብሔር የምበልጥ አንዳች ነገር የለኝም!!🤷‍♀️ ""እንዴ ስምህ በረኬት ያድርግህ እልፍ ሁን"🧡

  • @ashenafigigzuabher5392
    @ashenafigigzuabher5392 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት እኔ አልቻልኩም ጌታ ሆይ እርዳኝ አንተን ከሁሉም እንዳስቀድም ከልቤ ነው የኔ ውዱ ጌታዬ

  • @elipop1234
    @elipop1234 ปีที่แล้ว +4

    ቤኪ ምንም ልል አልችልም በዚህ የዝማሬም የዘማሪም ያለህ ባልንበት ዘመን ድምጼን ከፍ አድርጌ "ተስፋ አለ!!" እንድል አድርገኸኛል ወንድሜ ጌታ ያሰንብትህ እያሳደገህ ያብዛህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @redietm.2559
    @redietm.2559 8 หลายเดือนก่อน +1

    መንፈስ ቅዱስ ካልረዳ ይህን ማለት ቀላል አይደለም። ለጌታ እንዲህ አይነት ልብ ይገባዋል። ተባረክ ቤኪ

  • @hiwothailemariam6066
    @hiwothailemariam6066 ปีที่แล้ว +3

    Yihuna yene sak lesu🙌🙌🙌🥰🥰🥰..tebarekiln wendemachn

  • @jossyofficialtube1396
    @jossyofficialtube1396 ปีที่แล้ว +2

    Tebarek yabate lj Endante ayinetun yabzalen

  • @officialtamratkebede7395
    @officialtamratkebede7395 ปีที่แล้ว +10

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭 ሞኝነህ ይበሉኝ
    በዚህ መዝሙር አለመነካት አይቻልም…
    ዉስጥን የሚነካ አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ፣
    መልእክቱ ሰዉን የሚያድስ ፣የሚያጽናና ፣..
    ብቻ እግዚአብሔር ተኮር የሆነ እና ከመንፈስ የመነጨ ዝማሬ ነዉ ።
    ወንድሜ በኪ ተባረክ፣
    ጌታ ፀጋዉን ደግሞ በድርብ ያብዛልክ።🙏

  • @user-ju7fy3lu4e
    @user-ju7fy3lu4e 7 วันที่ผ่านมา

    Beyesusm behiwote mezmorocheh teleyubegn geta tsegawn yabzalh geta moges setohal yechemrlh

  • @betsegawbekeleofficial8960
    @betsegawbekeleofficial8960 ปีที่แล้ว +3

    አብርሀም 1 ልጁን ለአምላኩ ለእግዚአብሔር ሊሰዋ ወሰነ እግዚአብሔር ደግሞ 1 ልጁን ለጠላቶቹ ለእኛ ሰዋው
    ስለዚህ እኔም እሰዋለው #ድንቅ #መዝሙር
    Eyenin mezmur sisemaw endih teredichalew
    Tebarek wendime bereket

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 ปีที่แล้ว

      ሞኝ ነህ ይበሉኝ
      ያለህን ይበሉኝ
      መካሪ አጣህ ይበሉኝ
      ተሳሳትክ ይበሉኝ
      እሱን ካከበረ ከተቀበልልኝ
      ምን እሻለሁ ካለኝ ብቻ ሳይሆን ራሴንም ጨምሬ እሰጠዋለሁ
      ይሁና የኔ ሳቅ ለሱ
      ይሁና ደስታዬ ለሱ
      ይበሉኝ ባዶ የቀረ
      ይበሉኝ የተሞኘ
      ካረካህ አንተን ደስ ካሰኘህ
      ሰዋልኝ ያልከው ደስታዬም ቢሆን ለአንድ ሌሊት አይደል አንድ ቀን አይዋል ሰዋልኝ ያልከው በኔ ቤት አይደር😮
      👇
      እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም በረከት ጨምር እንጂ ከከፍታህ እንዳትወርድ:::
      እግዚአብሔር አሁን ድብቅ ጦሩን አስነስቷል::: ቃሉ እንዳይፈትንህ ከእግዚአብሔር ፊት እንዳትጠፋ!

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 ปีที่แล้ว +1

      ትክክለኛ መረዳት ነው ቃሉም ይሄ ነው ልጅን ከመሰዋት በላይ የለምና አብርሃም ታላቅ ነገርን አድርጎ አሳይቶናል ስለዚህ ወንድም አጥብቀን እንፀልይለት ልባችን በብዙ ወጣት ዘማሪዎች በወደቀበት ሰአት እግዚአብሔር የሸሸገው ድብቅ ጦሩ ነው🙏✝️

  • @yared7699
    @yared7699 หลายเดือนก่อน

    ኡኡኡኡኡኡ ምን ቃል አለኝ ተባረክ

  • @mesimar7463
    @mesimar7463 ปีที่แล้ว +3

    በሪ ጌታ እየሱስ ይባርክ ዛሬ ደግሞ ይወት ቃል እንጠብቅሀለን የገና ለት

  • @leamlaketube7420
    @leamlaketube7420 ปีที่แล้ว +1

    Waw desbbemil zema nw yezemerkewu tebarkeh kirr wendme

  • @tsega-abbekele895
    @tsega-abbekele895 ปีที่แล้ว +6

    በረከት በረከታችን ነህ። ተባረክ። ዛሬ ጠዋት ይህን መዝሙር 10x ሰማሁ። ታነጽኩበት። እጅግ ደስ አለኝ። ራሴን እንደገና የማየት፣ ለጌታ ይበልጥ ስለመሰጠት፣ በእርሱ ስለመኖር ብቻ ሳይሆን ለእርሱ የመኖርን ክብር እንደገና ተማርኩበት። የመልእክቱ ግልጽነት፣ የይዘቱ ጥልቀት፣ የቃላት ቁጥብነት፣ የዜማው መንፈስና ልብን ገዢነት፣ ከሁሉም በላይ መጽሐፍ ቅዱሳዊነቱና ዘመን ዘለቅ እውነት ማስተላለፉ ገዝቶኛል። መረጋጋትህ ቀለል ያለ አቀራረብ አመዝሙሩ ይልቅ ያለጮኸ መድረኩ እጅግ ተመችቶኛል። አንተ ለመዘመር ተፈጥረሃልና ለሰዎች ሳይሆን ለእግዚአብሔር ዘምር። በቃሉና በጸሎት በርታ። ብዙ መዝሙሮች በአንተ በኩል እንጠብቃለን። ከትልቅ አክብሮትና ❤❤❤ ጋር። ተባረክ።

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 9 หลายเดือนก่อน +2

    እየሱስ ጌታ ነው ውውውውው እየሱስ በእየሱስ ስም ትባርክህ ❤

  • @betlhemzewge3525
    @betlhemzewge3525 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትህን ይባርክ አንተን የገባህ በዝማሬ ውስጥ አልፎ ትውልድ ውስጥ ይጋባ be blessed

  • @yikertaendale1112
    @yikertaendale1112 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም መዝሙሩ ይባረክ

  • @ElsabetMathewosOfficial
    @ElsabetMathewosOfficial ปีที่แล้ว +6

    ድንቅ የእምነት መልዕክት!!
    "ሞኝ ነች ይበሉኝ
    መካሪ አጣች ይበሉኝ...
    እርሱን ካከበረ ምን እሻለሁ🙌..."
    God bless you All !!!

  • @kukulu99
    @kukulu99 10 วันที่ผ่านมา

    በጣም ቆንጆ ድንቅ መዝሙር

  • @wondmagegnkebede1233
    @wondmagegnkebede1233 ปีที่แล้ว +8

    God bless you singer bekisha
    ይህ መዝሙር ትልቅ መልዕክት አለዉ አብሶ ለኔ

    • @bereketlemma
      @bereketlemma  ปีที่แล้ว +2

      ወንድሜ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር... ይህን ዝማሬ እንድዘምረው ምክኒያት ከሆኑኝ ሰዎች መካከል አንዱ ነህ፡፡ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @alemliul9339
    @alemliul9339 ปีที่แล้ว +2

    Ere geta hoyyyyy what a blessing song😭😭😭😭slezih dink zimare ye egziabher menfes kef yibel.....Bekiyee tebareklgn kalat yelegnm

  • @hanakibru424
    @hanakibru424 ปีที่แล้ว +5

    ሕይወት ያለበት ዝማሬ ተባረክልኝ! የምድርን ነገር የሚያስንቅ ለሰማዩ ሕይወት ዋጋን የሚሰጥ ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ!

  • @zekariasalemu3439
    @zekariasalemu3439 ปีที่แล้ว +2

    እሄን መዝሙር ዘምሬው ብቻ ማለፍ አልፈልግም ጌታ ሆይ ላንተ ደስታ መኖር እንድችል እርዳኝ😭

  • @azmachkebede518
    @azmachkebede518 ปีที่แล้ว +4

    ብሰማው ብሰማው ብዘምር ማቆም አልቻልኩም ሁሉም ለእርሱ ለኢየሱስ ክብር ይሁን ለዘለአለም አለም ❤💯❤

  • @yaredlapiso6741
    @yaredlapiso6741 ปีที่แล้ว +2

    ጌታን ስላንተ አመሰገንኩት
    አንተን ባየ አይኔ ይስሀቄን አይቼ ንቄዋለሁ
    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ተባረክልኝ !!!

  • @hiwotteshale587
    @hiwotteshale587 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክህ መዝሙሮችህ ለሱ ብቻ ነው ለእግዚአብሔር ብቻ ይጨምርብህ

  • @liyasorry5931
    @liyasorry5931 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሆይ አንተ የምትፈልገው እቤቴ አይደር።

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 9 หลายเดือนก่อน +4

    💕Jesus Christ is the only way, Truth and Life 💕💕💕💕 💎 💎 💎 Acts chapter 4:12 💎 💎 💕💕💕💕

  • @tsigebekele4433
    @tsigebekele4433 ปีที่แล้ว +2

    Degme degagme semahut gin metgeb alchalkum leltun mulu semahut yegeta menfes yalebet nefsn yemyaresers zmare new megegnetu kehwotih aywesed tebarekln bekye.