ቻሌንጅ ቪዲዮ‼️ ቁ 1 የመጀመርያ ቀን የፀጉራችን እንክብካቤ //first day of hair growth challenge video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 961

  • @meskitube16
    @meskitube16  3 ปีที่แล้ว +219

    እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑርባት💝💝💝💝💝 ነገ ቁጥርጥር በወፍራሙ ሰርተን እስከ ሳምንት እንተወዋለን!!

    • @ኤፍታህወለተሚካኤል-መ4ሠ
      @ኤፍታህወለተሚካኤል-መ4ሠ 3 ปีที่แล้ว +8

      እዉነት ነው መስኪየ በእዉነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ሁሉ እዳች ቢሆን

    • @hindimovies6397
      @hindimovies6397 3 ปีที่แล้ว +2

      Meski mefecha kelelenes

    • @hindimovies6397
      @hindimovies6397 3 ปีที่แล้ว +2

      Mefecha kelelenes endet aregen enteqeme

    • @ቤዛግርማ-ዘ9ጠ
      @ቤዛግርማ-ዘ9ጠ 3 ปีที่แล้ว +3

      ኧረ መስኪ የኔ ፀጉር ከፊቴ እየሸሸ ነው ምን ይሻለኛል

    • @ሚጡ-ቈ5ዠ
      @ሚጡ-ቈ5ዠ 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ አስተዋይ እውነት ነው ♥️♥️

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 ปีที่แล้ว +124

    ሙስሊም ክርስቲያን እህቶቼ እስቲ ለጰጉራችን ጊዜ ወስደን እንደምንከባከበው ሁሉ አንድ ላይ ተያይዘን ጸሎት ሙስሊሙሙ ዱሀ እናድርግ ሀገር ከሌለ ምንም ቢኖር ምን ዋጋ አለም ስላም ለኢትዩጵያ ስላም ለኢትዩጵያ ስላም ለህዝባችን

    • @asterguta8489
      @asterguta8489 3 ปีที่แล้ว +6

      Eshi Egzaber Yesman እንደ አጥያታችን ሳይሆን እንደርሱ ቸርነት እርሱ ይታረቀን

    • @store8674
      @store8674 3 ปีที่แล้ว +1

      ሆ መዳም ትገለኝ አለቺ ካሜራም ሥላለ

    • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
      @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +1

      ተክከል እህቴ ዋናው ዱአ ነው

    • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
      @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 3 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ እህቴ ሀገራችን ሰላም ሲሆነው ሁሉም ነገር አሚያምረው

    • @ፍቅርንበፍቅርyoutube
      @ፍቅርንበፍቅርyoutube 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነሽ እማ አሁን የሚያስፈልገዉ በጣም ያስፈራል ብቻ ፈጣሪ ይሁነን

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን መስኪዬ እግዝያብሔር ልቦና ይስጠን ❤❤ በጣም ጠቃሚ ውህድ ነው, በርግጠኝነት ትልቅ ውጤት እናያለን ብዬ ተስፍ አለኝ😇 let's go ♥

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +39

    መስኪዬ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ምስኪኑ ህዝባችንን ይጠብቅልን ውህዱ በጣም ጤናማ እድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ወድጄዋለሁ እጀምረዋለሁ ብያለሁ እናመስግናለን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hawi3131
    @hawi3131 3 ปีที่แล้ว +147

    ማነው አብሯት የጀመረ በላይክ አሳውቁኝ

    • @እማዬናፈቅሺኚ
      @እማዬናፈቅሺኚ 3 ปีที่แล้ว +7

      እኔእሬቱን አላገኘሁም ምንይሻለኛል አቡካዶምጪምር እስቴ እደኔ ለተቸገራቹሁ በኮሜት አሳዉቁኘ

    • @እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ
      @እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@እማዬናፈቅሺኚ እኔም የለኝም ሙዝ ብቻ

    • @እማዬናፈቅሺኚ
      @እማዬናፈቅሺኚ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ የኔም ሙዝብቻ እሬቱንጠይቂያቸዉሰወቸን አናውቀዉምአሉኘ ሲናዱዱ

    • @tube668
      @tube668 3 ปีที่แล้ว +6

      @@እማዬናፈቅሺኚ ውይ እኔስ ብትሉ ሙዝ ፣እሬት ፣ አቦካዶ ከየት ላምጣ ሰዎቼም አምጥተው ሳይጠግቡ ያልቃል 😷😷😷😲😲😲😬😬😬😬🙄🙄🙄🙄🙄

    • @እማዬናፈቅሺኚ
      @እማዬናፈቅሺኚ 3 ปีที่แล้ว +3

      @@tube668 እረ መላምየለዉ እኔ እከፊሎቸጋነዉ እምሰራዉ የፈለኩትንአላገኘም ወላሂ

  • @eldasamson4128
    @eldasamson4128 3 ปีที่แล้ว +2

    Waw yana fkr egziabher hulunm amualto yesetesh konjo nuro ynursh kene betessebsh egziabher yebarksh

  • @meazahaile5690
    @meazahaile5690 3 ปีที่แล้ว +13

    You are an amazing human being.
    May the Lord bless you and your family.
    May the Lord protects our country.

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪልኝ መስኪ እስቲ እኔም እሞክረዋለሁ ከምነግርሽ በላይ ጸጉሬ ዳሜጅ ሆኖዋል ያንቺ ጸጉር አምሮበታል እግዚአብሔር ይመስገን ናኢላዬ ደህና ናት ድምጽዋን ሰምቼዋለሁ እናመሰግናለን መስኪ በርቺልን

  • @Enimamar_channel
    @Enimamar_channel 3 ปีที่แล้ว +13

    እንግዲህ ቻሌንጁን ጀምረነዋል፣ ከፈጣሪ ጋር የዛኔ ልጄም 1 አመት ይሞላዋል የሱንም ልደት የኔንም ውጤት አንድ ላይ እናከብራለን😊😉
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጎብኝ ምህረቱን ያብዛልን!!🙏🏼🙏🏼
    Thank you so much Meskiye

    • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
      @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +2

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ 🌹🌹🌹🌹የኔም ይጎዘጎዛል ብየ አስብላሁ

    • @demekechager4300
      @demekechager4300 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😃😃😃

    • @hayatemuhammad4288
      @hayatemuhammad4288 3 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkk

    • @q4jrjrejej514
      @q4jrjrejej514 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ በጣም ያምረል

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 3 ปีที่แล้ว +1

      Segrem asetawshg ehta yname leje 1 amte yhnewal ena bsew hgre behunem batsrbwcha yakbruletal

  • @Eurael
    @Eurael 3 ปีที่แล้ว +2

    You are the most honest and kind person i have ever seen. Tikikil nesh hulachinim ye Chrsitos zer nen, meche new migeban i don't know!

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 3 ปีที่แล้ว +3

    መስኪየ እንኳን ሰላም መጣሽ የምትሰሪያቸው ሁሉ በጣም የሚጠቅም ነው ከልብ እናመሰግናለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እስኪ ለሀገራችን በየ ሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ

  • @oromiahani2221
    @oromiahani2221 3 ปีที่แล้ว +1

    Mesikiyee betam nawu miwodish jemirelahu eketilalahu barchi egiziabiher hizibochuwan yitebik

  • @reeri6959
    @reeri6959 3 ปีที่แล้ว +6

    Hi Meski can you please put all videos from this challenge in a playlist so that it is easier to come back every week and access the videos ,adnakish negn keteyebet yene konjo :)

  • @MadinaMadina-un1ge
    @MadinaMadina-un1ge 3 ปีที่แล้ว +1

    አሚንንን ለዱአሽ መስኪየ እናመሰግናለን አላህ. ሁሉንም ሰላም ያርግልን

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ሰላሙን ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መስኪየ 🥰👌🙏

  • @user-qe5qo7po3s
    @user-qe5qo7po3s ปีที่แล้ว +2

    የኔውድ ያችን አይቸ የኔም ለውጥ አጊቻለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ መስኪ

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዋናውን ቁም ነገር ስለነገርሽን ተባረኪ ለኛ ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገን ፍቅርና ፍቅር ነው መተሳስብ ነው የሚያስፈልገን አሁንም አገራችንን ሕዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተባረኪ መስክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +7

    Watching መስክዬ 👍❤️❤️❤️

  • @etsegenetlakew5283
    @etsegenetlakew5283 3 ปีที่แล้ว +1

    tsegure betefetro key new lematkoriya yemihon neger btnegriyn meski ena betam arif new berchi

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 3 ปีที่แล้ว +14

    እስቲ የመሲ ስገባ የምታረገው ፆለቶ እርጋታዋጋ ከዘረኝነት የራቀች መሆኖ ለምክሮ ቻናሎ ምርጥአስተማሪነው እምትሉ ላይክ ስጡኝ

  • @marthaschoices
    @marthaschoices 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobez meski thank you Lezi konjo video !

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ 3 ปีที่แล้ว +12

    መስክዬ አቺን ማዳሜጥ ይሽለኛል ለፀጉሬም ለኣምሮይም ሰላም የምሰጠኝ የሃገራችን እያዳሜጥኩ ጭቅላተ ነደደ

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen egzyabher agerachinn selamun yamtaln

  • @asyawoiio8652
    @asyawoiio8652 3 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም መሥኪየ እኳን ደህና መጣሽ
    ዉድ ያገሬልጆች ያረቢ አላህ ከክፋነገር ይጠብቃችሁ የመዳም ቅሞች የረመዳን ሥራ አላህ ይገዛችሁ

  • @tejebaynesagne4995
    @tejebaynesagne4995 3 ปีที่แล้ว

    Yena konjo betam enamsegnaln yena tegur yanchin yederowen nw memsele ena meskye metstb saseb malselsu mekera nw betaye

  • @fissehagebre8417
    @fissehagebre8417 3 ปีที่แล้ว +5

    I think am the first meski nice to see you on the first day of the challenge ❤❤❤ 😘 Amen Amen Amen.

    • @nebilabeauty
      @nebilabeauty 3 ปีที่แล้ว

      እንዴማሜሪ ዊዴ Elleni

    • @molozolo577
      @molozolo577 3 ปีที่แล้ว

      🖒🖒🖒🖒🖒❤

  • @martha145
    @martha145 3 ปีที่แล้ว

    Betam gobez nesh, betam enamesegenalen Meski!

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ፀጉርሽ ከአይን ያውጣሽ ቱቱ 🙏

  • @redeatabrham9843
    @redeatabrham9843 3 ปีที่แล้ว

    Enamesgenalet Tebareki Meski

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 ปีที่แล้ว +5

    Let’s do it day first 😄😄😄yay
    Thank you Mesike 😍

  • @terngowassa9004
    @terngowassa9004 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሽ ይብዛ መሰኪየ ቻሌንጁን ጀመርን አምላክ በያለንበት ይጠብቀን አገራችንም አሱበቸርነቱ ያስብልነ

  • @khadijah7003
    @khadijah7003 3 ปีที่แล้ว +29

    በቃ ቻሌጁ ተጀመረ እኔም ላገባ 3ወር ቀርቶኛል የማገባው ደግሞ የፀጉር አድናቂ ነው በቻሌጁ ጥሩ ፀጉር እንደሚኖረኝ ተስፋ አረጋለሁ

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 3 ปีที่แล้ว +1

      መልካም ቻሌጅ ለሁላችን👍😅

    • @binthassen4764
      @binthassen4764 3 ปีที่แล้ว +1

      ሀያቲ አላህ መልካም ትዳር ያድርግልሽ ደሞ
      የ ፀጉርሽንም አድናቂ ከሆነ አሳድጊለት እዛ ድረስ

    • @khadijah7003
      @khadijah7003 3 ปีที่แล้ว

      @@binthassen4764 አሚን ውዴ እሽ አሳድግለታለሁ

    • @estertektel5987
      @estertektel5987 3 ปีที่แล้ว +1

      መልካም ጋብቻ እህት

    • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
      @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ጡሩ አጋጣሚ ሆነልሽ ሳሰለች ተከባከቢ ጡሩ ትዳር አላህ ያድርግልሽ

  • @Bazawit
    @Bazawit 3 ปีที่แล้ว

    Meski betam new minamesegnew yena segur bachi tewlewutal ebakshn sile segur mastemarun edatteyi

  • @ሰላምለሃገሬፍቅርለወገኔ
    @ሰላምለሃገሬፍቅርለወገኔ 3 ปีที่แล้ว +15

    እኔስ ራሴን ጥየዋለሁ ያለድሜየ እርጅት ብያለሁ ሰው እየታረደ እናት እያለቀሰች የሃገር ቤት ስቃይን እደማየት የሚያም ነገር የለም እውነቱን ልገራችሁ ማልቀስና ዱአ ብቻ ነው እኔ
    ያረብ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እሕቴ

    • @demekechager4300
      @demekechager4300 3 ปีที่แล้ว

      በሀገሩ የማያዝን የለም እህት እራሥሽን ስለጣልሽ እትለዉጭዉ ነገር የለም ዋናዉ ፆሎት ነዉ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 3 ปีที่แล้ว +18

    ይታያል ጉዱ የፀጉር ሶስት ወር ወገቤን አስሬ ነው የተነሳሁት👍🙏❤

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @ሚጡ-ቈ5ዠ
    @ሚጡ-ቈ5ዠ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን መሰኪ እኔ ባለኝ አቦካዶና እሬት ሰለለኝ ሙዝ የሩዝ ውሃ እንቁላል የዝንጅብል ውሃና ሎሚ አልማ ቅባት ሁሉንም ባንድ ቀላቅዬ ተከቫው

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 ปีที่แล้ว

      እንደመር እህቶቸ

  • @alemethiopiawittube4604
    @alemethiopiawittube4604 3 ปีที่แล้ว +5

    መስኪ & ናይላ እወዳችዋለሁ አብሬ ጀመርኩኝ ሰላም ለ እናት ኢትዮጵያ ሀገራችን 💚💛❤️

  • @EyerusAbebe-n7v
    @EyerusAbebe-n7v 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የኔመልካም

  • @belayche4050
    @belayche4050 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Meski 💖💝

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መስኪዬ በጣም አሪፍ ዉህድ ነው እሞክረዋለሁኝ

  • @tibebuamyoutube9971
    @tibebuamyoutube9971 3 ปีที่แล้ว +4

    አሚን ሀገራችን ሰላም ይሁን ውበት ያለቤተሰብና ሀገር ምንም ነው ከስዴት መልስ እንደ እኔ ቤተሰቡን በደስታና በሰላም ማግኘት የናፈቀው ሁሉ ዱአ ያድርግ /ጸሎት ያድርግ አላህ ምድራችንን ይፈውስል መልካም ጾም
    መስኪየ እናመሰግናለን እንደ አንቺ አይነቱን ሀገር ና ሰላም ወዳዶችን ያብዛልን

  • @nuraliis7du7jk8u
    @nuraliis7du7jk8u 3 ปีที่แล้ว +18

    አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ ክክክክ

    • @nebilabeauty
      @nebilabeauty 3 ปีที่แล้ว

      እንዴማሜሪ ዊዴ ቄኝ

    • @fikadukebede1684
      @fikadukebede1684 3 ปีที่แล้ว

      Beyekenu sikeba tsegure sibirbir yilal . Min yishalegnal

  • @atalaayale5924
    @atalaayale5924 3 ปีที่แล้ว

    የኔዉድ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም የምወድሽ ቪዲዮችሽን በጣም ነዉ የምወድልሽ

  • @ማራናታ-ኀ7ጰ
    @ማራናታ-ኀ7ጰ 3 ปีที่แล้ว +4

    ቻሌንጁም ሳይኖር ገና ሳይሽ ጸግሬን ፍችው ፍችው ቅባት ምናምን ማሳጅ በቃ ተይው እንዛ ነው ሚያምረኝ 😘

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 ปีที่แล้ว +1

      😄😄🤣🤣

    • @misraksileshi8885
      @misraksileshi8885 3 ปีที่แล้ว

      ተቀብተን ብናክር ምን ችግር አለሁ

  • @samriaberham8867
    @samriaberham8867 3 ปีที่แล้ว

    Eshiiiie meskya ena nge new yemtkemewe gne 1 name ande ychalje tetkame neng enamesgnalne

  • @ፈቱነኝየአባቷናፋቂ-ነ7ዀ
    @ፈቱነኝየአባቷናፋቂ-ነ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +4

    መዳም በወጣችልኝ እጠቀም ነበር አልወጣልኝ አለች አፍጥጣ

  • @zenash8370
    @zenash8370 3 ปีที่แล้ว

    Hi mesiki thank u all your hard work, betame yetesebabere ena volume yelelewe tseguri alegne mini larigihe ebakishe. Thank u💚💛❤

  • @tamirehassan7217
    @tamirehassan7217 3 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ እናተ ተቀቡ

  • @tewenmhretab6981
    @tewenmhretab6981 3 ปีที่แล้ว

    Meski betam amesgnalo, nach tna ysth igziabheir .mekbya betam yasfelgen yet now yemageyew.

  • @muaztube2701
    @muaztube2701 3 ปีที่แล้ว +9

    ኮመታተሮች ዝግ በሉ ደክሞኛል እንዳደፉኝ ክክክክክ

    • @gravitymobile8548
      @gravitymobile8548 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም መስክዬ

    • @nebilabeauty
      @nebilabeauty 3 ปีที่แล้ว

      እንዴማሜሪ ዊዴ ዜድነኝ

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መስኪዬ! እግዚአብሔር ለክፉዎች ማስተዋልን ይስጣቸው!

    • @nebilabeauty
      @nebilabeauty 3 ปีที่แล้ว +1

      እንዴማሜሪ Abezash ዊዴ

  • @ሰውመሆን-ኈ9ቘ
    @ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ስለምታወሪ በጣም ነው የምወድሽ ።ግን በእሬት ፋንታ ሌላ ነገር መጠቀም የሚቻል ከሆን እስኪ ንገሪኝ ።አመሰግናለው!!

  • @mulu5003
    @mulu5003 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እኔም አቺ የምታሳይን ሁሉም ተስማምቶኛል ከዚህ በፊት በሳይሽን ማለት ነው እና ዛሬም ታቺጋር ነኝ መልካም የፀጉር እድገት ሰላም ለሀገራችን ዞሪን ዞሪን የምንመለስባት ሀገርሽን ሰላምሽ ይመለስ

  • @janettejanette207
    @janettejanette207 3 ปีที่แล้ว

    Hii salm neshii maskii barchii coconati kee taxabinii bohal taqabitawuu masaqamtii yee chalalii?

  • @meseretgebreberhan5063
    @meseretgebreberhan5063 3 ปีที่แล้ว

    le tegursh ke zaytu gar yabetarshebat yabetarshebat material mn yebalale? yet nawe yegzashew?

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 3 ปีที่แล้ว

    የቅድብሽ ፀጉር መሲየ እደኔኮ መኮኮል አትወጂም ግን ያምራል የተኮልሽእሚመስለው ምክኔቱን ሹክበይነ ደሞ።

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ ማሻ አላህ አምሮብሻል

  • @imissyoumama2495
    @imissyoumama2495 3 ปีที่แล้ว

    እኔ አላየሁትም ነበር መስኪዬ እዳጋጣሚ እሬት እና ያለኝን ቀላቅዬ በተጠቀምኩ በነጋታው ነበር ቻሌንጁ የጀመረ እና ተቀላቅየዋለው ስለ እውነት ፀጉሬ ዳሜጂ ካረገ ቆይቶል ብልሽት ያለ ነው ሌላው ይቅር ያለ ካውያ ማበጠር አልችልም ነበር አሁን ግን ጥሩ ለውጥ አምጥቸበታለው ትላንት ተጠቅሜ ዛሬ ደስ ብሎኝ አበጥሬ ጎነጎንኩት እና አመሰግናለሂ ውዴ ቀጥ ብዬ በዚ ቻሌንጂ እቀጥላለው እንደው ጫፉ ነው ያስቸገረኝ ምን ልጨምርበት መንታ ስላለው ክርድድ ያለ ነው ውስጡ ቆንጆ ነው

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 ปีที่แล้ว +1

      ለጫፉ ጭቃ ቅባት ጥሩ ነው

    • @imissyoumama2495
      @imissyoumama2495 3 ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ ቆንጆ እሞክራለው አመሰግናለሁ❤️❤️❤️

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 3 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ እውነትሽን ነው ለግዜው እንጂ ባንድ ብንቆም ሰላም ይመጣል እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልን

    • @nebilabeauty
      @nebilabeauty 3 ปีที่แล้ว

      እንዴማሜሪ ዊዴ Hanan

  • @kiyabmekonen7207
    @kiyabmekonen7207 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም መስዬ የኔ ጥሩ! ቅባት መቀቢያውን አጣሁት! ናኒን ሳሚልኝ!!!!

  • @rgatfisseha3171
    @rgatfisseha3171 3 ปีที่แล้ว

    Hi meski endet nesh? Engdi adis gebi negn rgat ebalalew anchi demo betam des yemtiyi sew nesh specially sle hagerachn sle sew fikr mel'ekt yemtastelalfiw ketyibet..tnx...... ena lteyksh yasebkut ye'ruz weha ke'ret'ga hule madreg konjo new wey tnsh lewt eski'yametalgn dres huletum beteketatay madreg jemrialehugn slezi konjo new??? Enamesegnalen letmrtsh!

  • @እትዮጵያፍቅርናት
    @እትዮጵያፍቅርናት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እናመስግናልን መስኪዬ

  • @tigstchalchw9698
    @tigstchalchw9698 3 ปีที่แล้ว

    መስኪየ ተባረኪ ክፉ አይንካሽ

  • @hermelasmart9728
    @hermelasmart9728 3 ปีที่แล้ว

    መስኪ ዛሬ ጀምሬለሁ በጣም ደስ ብሉኛል ለውጥ እንደማይ ተስፍ አደርጋለሁ !

  • @aminamohammedbrhan5939
    @aminamohammedbrhan5939 3 ปีที่แล้ว

    Meski endait nesh enai and neger lteyqsh yenai xegur betam yetemezeze new yetemezeze xegur rejm new gn bzuh yetemeseze sle hone mn largo

  • @joyschoollife
    @joyschoollife 3 ปีที่แล้ว

    you are so kind meski
    Egziabher yirdash

  • @imansherif692
    @imansherif692 3 ปีที่แล้ว

    Hi Meski
    Ya coconut bota lay caster oil bareges?
    Cheger alew?

  • @addislema661
    @addislema661 3 ปีที่แล้ว

    Naylaye yene konjo edege tebelelesh

  • @firnussetemesgen9158
    @firnussetemesgen9158 3 ปีที่แล้ว +2

    Beka jemerkut kanch gar... thank you meski!

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
    @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 3 ปีที่แล้ว +1

    ያችን ፀጉር ሳይ ተስፋ ይኖረኛል ሲያምርፀጉርሽ ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @NoorAhmed-vm9qm
    @NoorAhmed-vm9qm 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ እባክሽን እባክሽን ፀጉር የሚያሳሳ ነገር ታውቂ ከሆነ

  • @foziyesuf6095
    @foziyesuf6095 3 ปีที่แล้ว +1

    መሲ እንኳን መጣሺ የኔ ቆጆ እሞክራለሁ አብካዶ አላገኝም እሬትም አላገኝም ሙዝብቻ ቢሆን ችግር አለው ከሩዝ ውሀጋ ከቅባት ጋር ንግሪኝ እባክሺ

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 ปีที่แล้ว

      ትችያለሽ ቅባት አርጊበት በቂ ነው

    • @foziyesuf6095
      @foziyesuf6095 3 ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 ከልብ አመስግናለሁ መሲዋ ናይላን አላህ ያሳድግልሺ ከነቤትስቦችሺ አላህ ይጠብቅ ልብ የኔ ፍልቅልቅ

  • @tsegityemanhagos4592
    @tsegityemanhagos4592 3 ปีที่แล้ว

    Thank you my sister ene demo nege ljemr now

  • @kidisttesfaye8364
    @kidisttesfaye8364 3 ปีที่แล้ว

    Meskiye arif nw enamsgenaln kidame jemralw tebarkilg

  • @kidisthailu5788
    @kidisthailu5788 3 ปีที่แล้ว

    Meski arenguadwe ccount oil lthgure yehonal wey please tell me

  • @melatzeorthodox4427
    @melatzeorthodox4427 3 ปีที่แล้ว

    Please malshilegn mesiye Aloe vera gel leqoda yemitakemew letsegur yehonal ende fresh selmalagegn please answer me

  • @Selamatinaf12
    @Selamatinaf12 3 ปีที่แล้ว

    Mesyi yene konjo betam tiru sew nesh

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 3 ปีที่แล้ว

    addis negn meski meliktish dess bilognale enameseginalen

  • @dadaseadiwoloyewa7935
    @dadaseadiwoloyewa7935 3 ปีที่แล้ว

    መስኪየ እህቴ እናመሰግናለን እሬት ባላገኝም ሁሉንም አገኛለሁ እጀምራለሁ

  • @mariaabella6125
    @mariaabella6125 3 ปีที่แล้ว

    Enkon dehena metashe meskye teguren wodedekut banchi 🤗😘😘😘😘😘

  • @genetalewend1213
    @genetalewend1213 2 ปีที่แล้ว

    lmadiats min yshalali ewuktu kalsh

  • @SS-mo4yf
    @SS-mo4yf 3 ปีที่แล้ว

    አምን አምን ፀሎትሽን አለህ ይስመሽ የኔ መልከም ምን አለበት ሁሉም እንደ አንች ለሀገሩ ነ ለህዝቡ ሰለም ብመኝ

  • @ferehywetbelete9024
    @ferehywetbelete9024 3 ปีที่แล้ว

    የኔ መልክም ተባረኪ እስቲ ይሞከራል

  • @ekramhayatuekramhayatu418
    @ekramhayatuekramhayatu418 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እንዴት ነሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እኔ አሁን ሁሉንም ነገር መጠቀም ጀምሬ ነበር ግን መነቃቀል ጀመረ ለምንድን ነዉ?

  • @redietkefele3977
    @redietkefele3977 3 ปีที่แล้ว +1

    Le senete seat nw yemenakoyew please

  • @አቤቱይቅርበለን-ሰ2ጀ
    @አቤቱይቅርበለን-ሰ2ጀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እናቴ ትክክል ነሽ ልቦና ይስጠን

  • @fikerbitew2991
    @fikerbitew2991 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መስኪየ ከቃል በላይ ነው ሰላም ይስጠን

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    Watching 👀

  • @hanademisse7729
    @hanademisse7729 3 ปีที่แล้ว

    Meskye Chakkengun begugut Setebkew neber Enena lije Abrensh zare enjemralen lewtun ke3 were behuwala mayet new. Fetari hegerachnen Selam Ydrglen

  • @masiiadugna3870
    @masiiadugna3870 3 ปีที่แล้ว

    Meskiye yene konjo tsegure yenakelal min ledirgi bekish negerign

  • @emebetayenew2709
    @emebetayenew2709 3 ปีที่แล้ว

    መስኪ ቆንጆ። አሜን ጌታ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።

  • @amulizizi254
    @amulizizi254 3 ปีที่แล้ว

    Oil ena meqbeya keyet lagngew echelalew tell me please ..

  • @munanagaa8352
    @munanagaa8352 3 ปีที่แล้ว

    Eska samenet ede aegenow mine tawu wes faten qebetun taqebeten enabxeralen esk samaetnet

  • @addislema661
    @addislema661 3 ปีที่แล้ว

    Amen yene konjo wedua mesky

  • @rohamaterunhe6676
    @rohamaterunhe6676 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እናመስናለን ሁሌም ስለምታበረታችን

  • @eleninegigdss6871
    @eleninegigdss6871 3 ปีที่แล้ว

    Yena konjo yebareki

  • @sarakasim1340
    @sarakasim1340 3 ปีที่แล้ว

    Enem zare ...muz....coconut oil.....ye ruz wiha tekebchalehu Gobez kehonku ketilbetalehu

  • @user-zq8ie9yw6z
    @user-zq8ie9yw6z 3 ปีที่แล้ว

    መሰኪ እግዚአብሔር አንድ ያርገን።

  • @امينهمحمد-ق1ع
    @امينهمحمد-ق1ع 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽይብዛልጅሽንምአላህያሳድግልሽ
    በነገራችንላይገናዛሬልጀምርነዉክክክክ
    በፊትእየጀመርኩእተወዉነበር
    🥰🥰🥰🥰