ፀጉራችንን በየ ስንት ግዜ እንታጠብ // how often do we wash our hair

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 885

  • @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
    @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 3 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው መስክዬ በ ቢ 29 ሳሙና ነበር የምታጠበው ያኔ ፀጉሬ ማማሩ ዛሬ ሻምፖ ኮዲሽነር ስል ብጥስጥስ ብሎ ነበር እድሜ ላንቺ አሁን እየተመለሰልኝ ነው ተባረኪልኝ 🙏

  • @Mahisweet-yd1xv
    @Mahisweet-yd1xv ปีที่แล้ว +2

    Hi Meski endt nash channelsh katekelakelku gena telanet new ena betam mert gobez barcheln!!! Lejsh egizaber yasadgelsh.

  • @ኡመተንዋሂዳመድረሳ
    @ኡመተንዋሂዳመድረሳ 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ለሂዳያ ሰበብ የምትሆን አድርጎ ያሳድግልሽ ማሻአላህ ቆንጆዋ ናይላ

  • @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ
    @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ 3 ปีที่แล้ว +44

    በትክክል መሰኪ እኔ ያንችን ብቻ ነው የማየው ፀጉሬ በጣም ተለውጣል ተባረኪ

    • @madinatube8095
      @madinatube8095 3 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ሳ ጥረው በጣም ነዉ የሚወጣው።ምን ይሻላል????

    • @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ
      @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ 3 ปีที่แล้ว

      @@madinatube8095 ሎሚ ተጠቀሚ በደርቁ አታበጥሬው

    • @hanah6075
      @hanah6075 3 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ
      @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ 3 ปีที่แล้ว

      @@madinatube8095 በደርቁ አታበጥሬው እሄቴ

    • @Ee-zm5lp
      @Ee-zm5lp 3 ปีที่แล้ว

      @@ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ ሎሚ እደትአርጌ እህት ገናሠማሁኝ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 3 ปีที่แล้ว +2

    Kkk Ere Kirisitiyanm Hone Musilim Wenidimochachin Beyekkenu Ayidebirachum Enide Lesetochim Ezenu Eniji, Mesiki Sayish Kesayinis Yilikki Tefettiron Tadenikeayalesh Bettam Des Tiyalesh Keetiyibet 👍👍👍

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 3 ปีที่แล้ว +40

    መስኪዬ ኢትዮ ሁሌም እሁድ ልብስ አጥቤ ከጨረስኩ በዃላ በቀረው ሳሙና ደሞ ፀጉሬን ና ገላን ታጥቤ በቃ ፏ ነው አልኩሽ የምን ሻንቦ የምን ኮንድሽነር

  • @vex3013
    @vex3013 3 ปีที่แล้ว +2

    Which kind of sope you use
    When you wash your Hair thankyou

  • @nikkudubi31agmalcomnikkudu37
    @nikkudubi31agmalcomnikkudu37 2 ปีที่แล้ว +11

    እኛ ሙስሊሞች በየቀኑ ስንታጠብ የግድ በሻፖ መታጠብ የለብንም በተለይ ቅባት ከሌለው ግን ሁሉም ፀጉራችን በውሃ ማራስ ብቻ ነው የሚጠብቅብን

    • @helu.b2330
      @helu.b2330 ปีที่แล้ว +1

      በየቀኑ ፀጉር አቤት ውሸት😂😂😂

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ ปีที่แล้ว

      @@helu.b2330 አወ ሙስሊም በየቀኑ ይታጠባል ግን ሁሉም ሠው አደለም ባለትዳርሴት ግደታ መታጠብ ስላለባት ነው ውሸት አደለም

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ ปีที่แล้ว +4

      አወ ባለትዳርሴት በየቀኑ መታጠብ አለብን

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 3 ปีที่แล้ว +6

    I do wash my hair with shampoo every two weeks and between i do a co-wash. Thank u for sharing 😊

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ አድርጊኝ ማሬ

  • @ሰላምነኝእናቴንመሳይ
    @ሰላምነኝእናቴንመሳይ 3 ปีที่แล้ว +41

    እኔም አሎድም ከባሌ ጋር አድሬ ሙሉ ሻወርነው እምወስደው ሁሌም ካልተበዚያ ገላዬን ብቻ አልታጠብም ምክንያቱም ፀሎት ሳደርስ ንፁህ ሆኜ ማድረስነው የምፈልገው

    • @efebiru1401
      @efebiru1401 3 ปีที่แล้ว +1

      tikikil nesh bmuslim becha aydelam bkiristanim andi set kwandi gar kaderachi metateb alebat

    • @ነገንአለን
      @ነገንአለን 3 ปีที่แล้ว

      ስለምንሰግድ ባለትዳራ መታጠብ አለብን ክራስትያን ለፀሎት ሴነሳ መታጠብ አለብን

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 2 ปีที่แล้ว +1

      ጥያቄ ግን ኣለኝ ከባለቤት መተኛት መርከስ ነው ዴ

    • @helu.b2330
      @helu.b2330 ปีที่แล้ว

      ​@@mhretmhret270ችግር የለም ግን በፆምና በእርግዝና ወቅት ይከለከላል በፀሎትና በስግደትም ሻወር ያስፈልጋል

    • @hgfhtf2107
      @hgfhtf2107 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@mhretmhret270ከባለቤታሽ ጋር መተኛት ሳይሁን ቅድስና ነው ግን የምንታጠበው በግንኞነት ሳህት የሴትም ይሁን የውንዱ ፍሳሽ ስለሚኖርው ነፃ መሁን ሰላለብት መታጠብ ግድ የላል

  • @amirabeshir6402
    @amirabeshir6402 2 ปีที่แล้ว +2

    Meskiye moral huneshignal seguren lemenkebakeb lewt ayalehu betam😍😍😍😍😍

  • @Alika-dc5fn
    @Alika-dc5fn 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለደረቅ ፀጉር ና በፈሪም ለታጎደ ፀጉሪ ምን ኢንጠቀም

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 3 ปีที่แล้ว +5

    ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ምርጥ ሴት ነሽ ጀግኒት በርቺ! እናመሰግናለን

  • @siwantiteddy2389
    @siwantiteddy2389 3 ปีที่แล้ว +1

    meski tnx for ur explaniation but pls what does co_wash mean pls?

  • @kalyedengellij3960
    @kalyedengellij3960 3 ปีที่แล้ว +1

    Masekiye tsegure betam tebetatesal ahun be eruz eha metekem kejemareku 3 kane lewat yenorawel bey tesafa al wude

  • @rafikaadil5429
    @rafikaadil5429 3 ปีที่แล้ว +3

    Yene Konjo Temecheshign Ewnetegna Etiopia Wi Nesh . . . Beteley Muslim Ehitoche Bilesh Mention Adergesh Selenegershin enamesegnshalen Wede. . . Be Safe Konjo Tebaraki

  • @ayineyyoutube7529
    @ayineyyoutube7529 3 ปีที่แล้ว +116

    እስኪ የገጠር ልጆች እውነቱን እንናገር እናቶቻችን ድሮ ፀጉራቸውን ይታጠቡ ነበር? አብዛሀኛው እናት አይታጠቡም ፀጉራቸው ግን እተከሻቸው ላይ ተከምሮ ነው የሚታየው

    • @ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ
      @ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @emebetwolde7844
      @emebetwolde7844 3 ปีที่แล้ว +4

      Ara Enatochachi yakoyalu inji matabus yEtatabalu

    • @ayineyyoutube7529
      @ayineyyoutube7529 3 ปีที่แล้ว +19

      @@emebetwolde7844 አብዛሀኞቹ ያዞረናል ይላሉ ሹሩባ ሲሰሩ ቆዳቸው ጥርት ያለ ነው በሩቅ ሁኖ የሹርባው መክፈያ ይታያል

    • @taibhtai6134
      @taibhtai6134 3 ปีที่แล้ว +3

      ትክላል

    • @yabishawendecwhal9513
      @yabishawendecwhal9513 3 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል አይታተቡም

  • @fekrtedeslge3828
    @fekrtedeslge3828 3 ปีที่แล้ว +5

    መስኪ ጌታ ይባርክሽ እመቤቴ ማርያም ቤተሰብሽን ትጠብቅልሽ ልጅሽን ታሳድግልሽ

  • @saramengesha8058
    @saramengesha8058 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሽ ይብዛልን መስኪዬ እዴት አልሽ ስለ መልካም ምክርሽ እጅግ እናመሰግናለን በውበቱ ፀጉሬ ጫፍ ጫፉ ቁጥር ይልብኛል ይሄስ የምንድን ነው እባክሽ መልሽልኝ

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 3 ปีที่แล้ว +4

    ሻምፖ ለነጮጭ ፀጉር ነዉ ለምን ሉጫ ስለሆነ ለማጠንከር ነዉ ለአፍርካ ፀጉርን ግን ያደርቃል፤ መስኪና እናመሰግናል ቆንጆ

  • @haregkidane2218
    @haregkidane2218 3 ปีที่แล้ว +8

    መስኪ ባለፈው ፕሮግራምሽን ካለፈ በኋላ ሳየው ልጅሽ ኤክሰም እንዳለባትና እንደተቸገርሽ ስትናገሪ ሰምቻለሁ፡ ፀሃይ አጥረት ነው፡ ኣገርቤት እያለን የፀሃይን ጥቅም ሳይገባን ጥቅምዋን ብቻ ስናገኝ ምንም ችግር ሳይኖርብን ኖረናል። ምናልባት የምትኖሩት ብዙ ፀሃይ የማትገኝበት በረዶ የሚመጣበት አገር ከሆነ የግድ በህፃናት ላይ ኤክሰም፡ በኣዋቂዎች ላይ ደግሞ ሶራይሰስ ይመጣል፡ አገርቤት እስክትሄዱ ግን ምናልባት ከጠቀማት የጥቁር ኣዝሙድ ዘይት ኦርጋኒኩን ብቻ ባጠብሻት ቁጥር ገላዋንም ፀጉርዋንም እየቀባሽ ሞክሪላት፡ ይጠቅማል ይላሉ፡ በተረፈ እመቤቴ ከነልጅዋ ትርዳችሁ።

  • @Sarasara-er8xr
    @Sarasara-er8xr 3 ปีที่แล้ว +2

    መስኪየ የኔ ቆንጆ እትዮጵያ ሆኜ እንዲህ ቅን ተጠቅሜ አላውቅም ነበር ፀጉሬ ልዩ ንብረት አሁን ሻፓ ዱቄት ሆነ ምንዋጋ አለው የድሮውን ፀጉሬን ሳስብ ህልም ህልም ይመስለኛል እፍፍፍ

  • @Ahmad-hq9bz
    @Ahmad-hq9bz 2 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነሽ ማማ ሳሙናም እያረረብን አድገን ዛሬ እንመጻደቃለን

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማር ይቅርታ አያስፈልግም ትክክል ነሽ ሁላችን እንደዚህ ነው ያደግን

  • @hanagmeskelkiya7958
    @hanagmeskelkiya7958 3 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ ባንቺ ምክር በፀጉሬ በጣም ለውጥ አይቼበታለው አመሰግናለው እና ጫፍ ጫፉ ሹል ነው ለሱ ምን ትመክሪኛለሽ?

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል በተለይ አገራችን በሳሙና ነው ምንታጠበው

  • @muluyetube
    @muluyetube 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መስኪ የኔ ደግሞ ባበጠርኩት እና. በታጠብቁ ቁጥር ውልቅ እያለ ከስሩ ይነቀላል በብዛት ምን ላድርግ❓❓❓

  • @እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ
    @እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ 3 ปีที่แล้ว +8

    ትክክል ነሽ በሳሙና ታጥበን ነው ያደግነው እንኳን ቅባት ቅቤም ይለቃል

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 3 ปีที่แล้ว

      Ewnet new ehta Yana Betame ymer nebr

  • @adenaadena5674
    @adenaadena5674 3 ปีที่แล้ว +2

    ልክነሽ በጨርቅ ሳሙናነው እየታጠብን ያደግነው እኔበደብ ተስማምቶኛል

  • @zeadzead1712
    @zeadzead1712 3 ปีที่แล้ว

    አቡካዶ ሙዝ መሰንበት ይችላን ? በጣምነው የወደድሁሽ

  • @ልደትዬእናቴ
    @ልደትዬእናቴ 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽ እስኪ ለብዛት የሚሆን ውህደት ስሪልን ፀጉሪ ረጅም ነው ግን ብዛቱ ቀነሰብኝ ምን ክጠቀም

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 3 ปีที่แล้ว +17

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪ እኔ በጣም ነው ፀጉሬ የተለወጠ ግን እምከተልሽ አንችን ብቻ ነው አመሰግናለሁ ውዴ

    • @እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ
      @እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እሷን ብቻ ነው 3 ሞላኝ እሷን መከተል ከጀመርኩ

    • @uuyyugfryu7699
      @uuyyugfryu7699 3 ปีที่แล้ว

      የምር የንየም ለዉጢ ኣለዉ በጣም ነዉ እማመሰግንሽ 🙏ኣህቴ

    • @ሀናኒየጌታልጅነኝቁጥር36
      @ሀናኒየጌታልጅነኝቁጥር36 3 ปีที่แล้ว

      ሠላም መሲኪ ኤነሻቦ ከተኩት ጅምሮ ፀጉሬ ተለወጦልኛል በሳሙነ መታጠብ ከጀመርኩ ጅምሮ

  • @HanaEdosa-hg6gc
    @HanaEdosa-hg6gc ปีที่แล้ว

    መስኬዬ የፀጉር ዕድገት እድሜ ይገድበዋል ወይ ሂና የምቀባው ለይላ የውጭ ፋኪስታኑ ነው።

  • @seadabitmuhammed5113
    @seadabitmuhammed5113 3 ปีที่แล้ว

    መሴዬ ግን ፀጉረ ቶሎ የሚያበዛው ምንድነው የምወድሽሽ

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ ปีที่แล้ว +1

    እሄን ቪዲዮ ከ 2 አመት በፊት ይመስለኛል ለይቭ ገብተሽ አይቼሽ ነበር ዛሬ ዩቱብ ስገባ ፊት ለፊት ሲመጣ ስራ ላይ ስለነበርኩ ከፍቼው ድምፅሽን ብቻ እየሰማው ስራ ስሰራ ሰለ ሳሙና ስታወሪ ፀጉር በሳሙና አሳምሮ ይለቃል ኢትዮጵያ አንድ ሙሉ ሲኒ ቂቤ ተቀብተን በሳሙና አደል እንዴ ሙልጭ ብሎ እሚለቀው ስትይ የሳኩት ሳቅ😂😂😂እውነት እኮ ነው በሳሙና ነበር ሙልጭ አርገን እምንታጠበው አይ መስኪ ፈታ አረግሽኝ😂❤

  • @yeshiitarefe4045
    @yeshiitarefe4045 3 ปีที่แล้ว

    Miskay yehna konjo ehndat nashlang mareh yanchn vedo ehyayw tsguray arif hunwal gehn qumat yehlawm

  • @tigistabera7824
    @tigistabera7824 3 ปีที่แล้ว +1

    Mesiki tebareki zemenshi yibareki lijishin nalan geta yasadigat

  • @ወለተማርያም-ኀ3ሐ
    @ወለተማርያም-ኀ3ሐ 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እንቁላል ከ ዘይት ዘይቱን ጋር ብንጠቀም ምን ትይኛለሽ?

  • @desukelbore9647
    @desukelbore9647 3 ปีที่แล้ว

    Badenibe naw enji ba samun nw eyatebin yadaginawu ewunatish nw tebareki

  • @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
    @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    መስክዬ ፊቴን ብጉር እና ጥቋቁር ነገር አስቸገረኝ ምክንያቱ ስተኛ የፀጉሬ ቅበት እየነካኝ ይመስለኛል ምን ልጠቀም እህቴ

  • @ኡሚየእኔቢቻ
    @ኡሚየእኔቢቻ 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank's መስኪ ፀጉሬ እየተለወጠ ነው አልሃምዱሊላህ ሻፖ ትቻለሁ

    • @germa8614
      @germa8614 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ያገብ ሙስሊም እህቶቻችን ለምንድነው ቀን በቀን ፀጉራቸውን የሚታጠብት በመልካምነት መልሱልኝ

    • @ኡሚየእኔቢቻ
      @ኡሚየእኔቢቻ 3 ปีที่แล้ว

      @@germa8614 ችግር የለውም
      ሁሉም ያገቡ እህቶች ቀን በቀን ይታጠባሉ ማለት ሳይሆን ግን ከባሏ ጋር ግንኙነት ካረገች የግድ ሙሉ ትጥበት ማረግ አለባት እሷም እሱም ምክንያት
      አንድ ሙስሊም በቀን 5ጊዜ ስግተት (ሰላት ወደ ፈጣሪው ሚቀረብበት ፀሎት አለበት ) እናም
      በመመረያችን ወንድ እና ሴት ግንኙነት ካረጉ ትጥበት እንዲያረጉ ታዞዋል
      ቀን በቀን ይሁን በፈለጉት ጊዜ ቢገናኙ ለዛ ነው

    • @sajdjvaihhe3364
      @sajdjvaihhe3364 หลายเดือนก่อน

      እሽ ሽፓ ከልተጠቀምሽ በምን ትጠብልሽ

  • @shhenry2393
    @shhenry2393 10 หลายเดือนก่อน

    መስኪ በሳሙና መታጠብ ፀኩርችን ነጭ አይሆንም ወይ

  • @GeniBeliyu-ru1td
    @GeniBeliyu-ru1td ปีที่แล้ว

    መሰክዬ ፊት ክሬም እንደት ነወ ምሰራዉ ?

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 3 ปีที่แล้ว +23

    መስኪ ሙስሊም እህቶቼ ያገቡ ከባላ ጋር ከተኛች ጠዋት ፀሐይ ሳትወጣ ግድ ይላል መታጥብ ቁራናቸው አይፈቅድም ካልታጠቡ እኔ ክርስታና እኔም እደነሱ ነኝ አልወድምችይቀፈኛል ከባሌ ጋር ተኝቼ ጠዋት ግድ ይላል በሳምት አዴ ሊሆን ይችላል 2ቴም ሊሆን ይችላል ግድ ነው እታጠባለው!

    • @Imra671
      @Imra671 3 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነሽ የኔ ማር

    • @nuraandemicael2672
      @nuraandemicael2672 3 ปีที่แล้ว

      🤩🤩🤩🤩💯🙏🙏🙏

    • @مسترسعاده-ث3ه
      @مسترسعاده-ث3ه 3 ปีที่แล้ว +5

      ቀንም ሆነ ማታ ግንኙነት ከተደረገ ወንዱም ሴቲቱም ከፀጉራችን አንስተን ነው እምንታጠበው ጂናባ ስለሆን መስገዲ አንቺልም ሳንታጠብ

  • @semirtube3306
    @semirtube3306 3 ปีที่แล้ว

    የገላ የፍሩት ሻምፖ ብጠቀመው ችግር አለው ግን የማንጎ ነው ሻምው እስኪ መስኪዬ ንገሪኝ

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 3 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ ቅመም!!!እረ ሣሙና አተን ያደግንም አለን ሀሀሀሀሀ!!! To be honest you are so smart for everything ❤❤❤!!

  • @አራህማኑአለልአርሽእስተዋ
    @አራህማኑአለልአርሽእስተዋ 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እኔ የፀጉሬ ሻፖ ዶፍ ሻንፖ ነው የምጠቀመው ግን በጣም ይከሰከሳል ምን ባደርግ ትመክሪኝ አለሽ ሻፖዎችንም. ቀይሬ ሞክሬው ነበር

  • @fgdhhhghhh5494
    @fgdhhhghhh5494 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ እንዴት ዋልሽልኝ ለዉነቱ ከሆነ ከ2ሳምንት የበለተ አቆይቼ አላዉቅም በዊግም ብሰራ እንደዛው

  • @SalamaAlraeesi
    @SalamaAlraeesi ปีที่แล้ว

    መስኪዬ ፀጉሬ አላድግ አለኝ በዛ ላይ እየሰራውት

  • @EducationalAl
    @EducationalAl 3 ปีที่แล้ว +1

    Meski I like 👍 your video all but this video is your opinion there are a lot Shampoo with out chemical other than I like your hair treatment because I used longtime from other white you tubers and I always share to those who can understand Amharic language MAY GOD BLESSED YOU KEEP THE GOOD WORK MESKI SIS 🇪🇷

  • @hamerlove3599
    @hamerlove3599 3 ปีที่แล้ว

    መስኪ ተባረኪ ይባርክሽ ግን ፀጉሬን በየቀኑ ነው ምታጠበው ሙስሊም ነኝ እና ፀጉሬ ብዙ ይወጣል ምን ላርግ

  • @siifanhamesso1028
    @siifanhamesso1028 3 ปีที่แล้ว

    Please meskiyye tsagure btm kardadanw tatibe unkan lamabetar btm ichagerlew minlargew

  • @astergedi5637
    @astergedi5637 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks meski lewete alegn anchine meketatel kejemerekugn ydereke tsegure ahune eyeleselese new

  • @AminatAhmad-gy6pf
    @AminatAhmad-gy6pf 5 หลายเดือนก่อน

    መስኪየ በሶስትቀን ለሚታጠቡ ቁጥርጥር ሰርተን ብንታጠብስ

  • @hanat8093
    @hanat8093 3 ปีที่แล้ว

    እመሰግናለሁ የሩዝ ወሀው. ለጸጉሬ ተስማምቶኛል

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank u meski almost i made all the oil looking ur recipe thank you so much and yes i did see big change

  • @thiabrham2526
    @thiabrham2526 3 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ስወድሽ እኮ ቡዙ ትምህርት አግቻለው በተለይ ለፀጉሬ አመሰግናለው

  • @nokiac2713
    @nokiac2713 ปีที่แล้ว

    ትክክል ሸቦ ገደልናዉ የገበኚ አሁን ጊን በሰሙና ሰልጀምሪ ለዉጥ አለዉ

  • @susuali4308
    @susuali4308 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ የኔ ውዲ

  • @እመቤቴማርያምኣንችጥበቅኝ

    መስክዬ በ ላይህፖይ ሳሙና ብታጠብስ ምን ችግር ኣሎዉ ንገረኝ በናትሽ

  • @Abu-1126
    @Abu-1126 3 ปีที่แล้ว

    መሰኪየ እኔ በጣም ጠቅሞጛል አመሰግንሻለሁ እኔ አፍልቼ እየተጠቀምኩት ነው በጣም አሪፍ ሁኖልጝል አመሰግናለሁ

  • @DagiTeka-pm1td
    @DagiTeka-pm1td 7 หลายเดือนก่อน

    ፀጉራችንን በሳምንት ሁለቴ ብንታጠብ ምን ችግር አለው ውዴ በቴክስት መልሽልኝ

  • @oabdnoabd3260
    @oabdnoabd3260 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you My Sister 👍👍👍👍👍👍

  • @WudituSeme
    @WudituSeme 21 วันที่ผ่านมา

    መስክዬ የኔ ቆንጆ በጣም ትችያለሽ

  • @sabbontubuna8573
    @sabbontubuna8573 3 ปีที่แล้ว

    meskiye ewnetish new shampo tsegur yinekakilal yene tsegur betam inkebakebewalew gin ayadgim betam yibetatesal beka samuna limokir thnks so much ehete

  • @workemasre1276
    @workemasre1276 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ ማበጠሪያውን ማግኘት አልቻልኩም

  • @abinetdemese5369
    @abinetdemese5369 5 หลายเดือนก่อน

    Hina yabezale dinech leshibet yatfale

  • @salameth8475
    @salameth8475 2 ปีที่แล้ว

    መስኪየ ፀጉሬ በጣም ሙሉ ነው ምን ይሻለኛል

  • @deebfam5137
    @deebfam5137 3 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ አለኝ በብልታችን ጉንና ጎን ያለው ጥቁረጥ የምናጠፉበት ውህድ ካለሽ እህቴ

  • @bruktawitdendena7976
    @bruktawitdendena7976 3 ปีที่แล้ว

    meski selam endet nesh eshi tsebel yemitemek sew endet yadergal?

  • @LubabaYimer-io6yd
    @LubabaYimer-io6yd ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ውዴ

  • @mesikiya4213
    @mesikiya4213 3 ปีที่แล้ว

    Betam tru ewuket new yeseteshign amesegnalehu ehite Egziabher yasadglsh lijshinm

  • @fikirte8793
    @fikirte8793 2 ปีที่แล้ว

    መሥኪዬ እኔ ያለሁበት አካባቢ ውሀው ጨው ነው ሥለዚህ በምን ልታጠብ

  • @ritallove2698
    @ritallove2698 3 ปีที่แล้ว

    ምንአይነሳቡንነው እምትጠቀሚውለጸጉርሽ

  • @nardosjember3286
    @nardosjember3286 3 ปีที่แล้ว

    ፎሮፎር አለብኝ በሳሙና ብቻ እይለቅም እና ደም አንድ ላይ ሚዘጋጅ shampo ena condishioner እንዴት ልጠቀም ወይስ ከነጭራሹ አልጠቀም መስኪዪ

  • @saradalu6551
    @saradalu6551 3 ปีที่แล้ว

    Meski Niksat yemihtaf nagr mindinw??

  • @بنتموسى-ف1خ
    @بنتموسى-ف1خ 3 ปีที่แล้ว +2

    መሲ እድሜሽ ይርዘም ፀጉሬን ካጠሁት ድፍን አምስት አመት ሆነኝ የተለያዩ ሻንቦ ያልተጠቀምሁት የለኝም ፣ሲደርቅ እጣቴን አያስገበኝም ነበር ነገር ግን አሁን በሁለት ወር ውስጥ እውነት እውነት አልመስለኝ አለ ሳበጥረው ተገራልኝ አልሀምዱሊላህ፣

  • @BurtokanFamdy
    @BurtokanFamdy 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ፀጉር ከፋት እረዝም ነው መሀል አጭር ሸካራ ነው ለምንድነው

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መስኪዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር የልኡል እግዚአብሔር ሰላም ብዝት ትርፍርፍፍፍፍፍ ይበልልሽ ለይልዬ የኔ ሞናኒዛ ውድድድድድድ ነው የማረግሽ 😘 ልኡል እግዚአብሔር በጥበቡ በሰላም በጤና ያዛድግሽ የኔ ብላቴና መስኪዬ በጣም አመሰግንሻለሁ በርችልኝ እኔ ፀጉሬ ከአንድ ሳምንት ሳልታጠበው ካለፈ ውልቅ ይላል ያሳክከኛል ጥቤውም ንፁህ ሆኖ ያሳክከኛል እንዳልሽው መስኪዬ እንደየ ፀጉሩ ይለያያል ውዴ ሰላም ሁኝልኝ 👏🙏😘

  • @Adaneche123
    @Adaneche123 ปีที่แล้ว

    መስኪ በጣም ነው ምወድሽ ተባረኪ

  • @amarechsemalign1191
    @amarechsemalign1191 3 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሰላም መስኪ የፀጉር ማሳደጊያውን ተጠቅምን መውጣት ወይም ለትንሽ ቀን መተው እንችላለን ወይስ የግድ ተቀብተን ቆይተን መታጠብ አለብን?

  • @dagimteshome3151
    @dagimteshome3151 2 ปีที่แล้ว

    መሰክዬ ተባረኪ ልጅሽን እግዜአአብሔር ያሣድግልሽ የልጄ ፀጉረ ተለውጦል የኔ ግን ወይ ፈንክች ብሉአል

  • @maraiamaa2209
    @maraiamaa2209 2 ปีที่แล้ว

    እር መስኪየ እኔ በ ወር እንዴ ነው ሚታጠበው ግን ስታጠበው ራሱ በጣም ንፀሁ ነው ፀጉሬን ግን ዋው ነው ግን ጥሎብኝ ረጅም ፁጉር እልወዲም ፀጉሬን በጣም ረጀም ነው ግን ፅፕጉሬን ወደ ውስጥ ደብቄ ውግ ነው መጠቀም ሚወደው

  • @الال-ه3غ7ذ
    @الال-ه3غ7ذ 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እኔ ያለውበት ቦታ ውሃው ጨዋማ ነው እዚህ መኖር ከጀመርኩኝ አመት ከምናምን ነው ብቻ አላቅም ፀጉሬ መጀመርያ ቆንጆ ነበር አውን ግን እየተበጣጠሰ እተሰባበረ ነው ምን ለድርገው ?

  • @kbretkbret6875
    @kbretkbret6875 3 ปีที่แล้ว +6

    ኣሜን ቆንጅየ የእግዜኣቢሄር ሰላምታ ይድረስሽ

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ ይሄን ነበር ማወቅ እምፈልገው ተባረኪ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ ማሬ

  • @efebiru1401
    @efebiru1401 3 ปีที่แล้ว

    meskiye egzabher ybariksh geltsinatish semachegn tekikil nesh bsemuna senitateb new yadeginew degmo adisaba tsagur bet bsamuna aydelam hinde hatibosh keksi ymi asgebut

  • @mekdidarige2874
    @mekdidarige2874 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይበላቹህ ደስ ብሎኞል ፀጉሬ ከጀርባየ ደረሰ በስንት ልፍት
    እዴት ለውጥ አመጣ የምትሉ ተከተሉኝ ልንገራቹህ

    • @zekyatube8083
      @zekyatube8083 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ እንኳን ደስ አላሽ ንገርኝ እኔም እያተገልኩ ነው በሳምንት አንዴ ሙዝ እና እንቁላል እያተቀበሁ

    • @TitinaWaseneh
      @TitinaWaseneh ปีที่แล้ว

      ንገሪን ውድ❤❤❤❤

  • @ZerituSheferaw
    @ZerituSheferaw 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ❤

  • @abedmmmm3633
    @abedmmmm3633 3 ปีที่แล้ว

    Meskii yene mejar yenee shebxii yelam henuu genii buzenii edetii ixefal👆

  • @hayatsrilatemam4912
    @hayatsrilatemam4912 3 ปีที่แล้ว +2

    Tegura fetlefeta betam newu yetesebaberwu achi yalshgn eyetetekmkugnnew fitlefitu altemelsem

  • @ወለተማርያም-ኀ3ሐ
    @ወለተማርያም-ኀ3ሐ 3 ปีที่แล้ว

    መስኪ በጣም ፀጉሬ የሳሳነዉ ምን ልጠቀም

  • @Melkmariam
    @Melkmariam 3 ปีที่แล้ว

    ፔስትራ የበዛበት ፀጉር ጫፉ መቆረጥ አለበት ወይስ ባይቆረጥም እድገቱን አያቆምም

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 หลายเดือนก่อน

    በዩቱብ አንቺ ብቸ ነይ የኔ ቆንጆ

  • @saradalu6551
    @saradalu6551 3 ปีที่แล้ว

    Nikisti yemihataf mindinh??

  • @hymie8944
    @hymie8944 3 ปีที่แล้ว

    መስክዬ የኔ ውድ አንደ ዓመት ሆኖኛል አንቺ ስመልከትሺ ግን መዳም ቤት ስለሆነ እርሴን ለመንከባከብ ምንም አይሆን አለኝ ግን አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብዙ ትምህርት አግቸለው ወደ አገር ቤት ሲገባ እጣቃማለው 🙏🙏🙏🙏

    • @MM-uc9lb
      @MM-uc9lb 3 ปีที่แล้ว

      በእዉነት እኔ የሩዙ ዉሀ ለዉጥ አሳይቶኚነበር ግን አይመቸኚም ማጥናትሴትዪየ

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ❤❤❤በእውነት 🙏🙏🙏🥰

  • @Hነኝስደተኛዋ-s5j
    @Hነኝስደተኛዋ-s5j 3 ปีที่แล้ว +3

    ሺኩረን ስለ ጠቃሚ መረጃሺ መስኪየ 🙏🙏

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 ปีที่แล้ว

    Good job! I admire you a lot❤

  • @meskeremhaylemariyam1387
    @meskeremhaylemariyam1387 3 ปีที่แล้ว

    Plis maski yhe mabeteriya lakilign

  • @bezawtlesanu4698
    @bezawtlesanu4698 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ ጫፍ ጫፍ ይደርቃል ጫፍን ልቁረጠው ወይ