በጣም ቀላል እና ጤናማ ተበልቶ ማይጠገብ የሩዝ አሰራር እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላቹ/ Ethiopian food recipe/yemigib aserar be amarigna

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 62

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking  3 หลายเดือนก่อน +9

    ውድ የቻናለ ተከታታዮች ተከታታዮች subscribe Like share comment እያደረጋቹ አበረታቱኝ ስለምታደርጉልኝ ትብብር ፈጣሪ ይባርካቹ❤❤❤❤

  • @user-si4bi2zy4w
    @user-si4bi2zy4w 27 วันที่ผ่านมา +1

    woww😍🥰

  • @SolomonT291
    @SolomonT291 3 หลายเดือนก่อน +3

    The cooking style,the music background, the picture everything is fantastic, I like it

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቦታው በጣም ያምራል❤ ጤናማ ምግብ ነው🎉

  • @abrehetnegash4877
    @abrehetnegash4877 3 หลายเดือนก่อน +3

    Good job

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 3 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @kindoAynakorchoir
    @kindoAynakorchoir 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም አርፍ ነው 👌ግን የሚትጠቀምውን ግብአቶችን ቀደም ብለሽ ብታሳይ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  3 หลายเดือนก่อน +2

      Ameseginalew
      Eshi lewedefit emokiralew

    • @WongelDesta
      @WongelDesta 2 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Mesobcooking
      የአሁኑን ራሱ እኮ comment section ላይ የግብቶቹን አይነት በጽሁፍ ብታስቀምጪልን መልካም ነበር...

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  2 หลายเดือนก่อน

      @@WongelDesta lewedefit endeza adergalew

    • @genetmered
      @genetmered หลายเดือนก่อน

      Aa`aaa​@@WongelDesta

  • @fikirtefeyisa115
    @fikirtefeyisa115 3 หลายเดือนก่อน +1

    Great job 👏

  • @mattsworld5270
    @mattsworld5270 3 หลายเดือนก่อน +2

    looks really good

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 หลายเดือนก่อน +3

    I really enjoy your channel. keep it up!❤❤❤❤

  • @aynalemgulelat7742
    @aynalemgulelat7742 3 หลายเดือนก่อน +1

    Nice food preparation stayl
    Thank u yagersew

  • @fentayemelese9959
    @fentayemelese9959 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያምራል

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wawww ❤

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 3 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @123e53
    @123e53 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @WongelDesta
    @WongelDesta 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kelemedkut leyet yale nw, des yilal betam yagomejal🤤 nice 👏

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  2 หลายเดือนก่อน

      Ameseginalew

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሰሩ እጆች ይባረኩ ❤

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 3 หลายเดือนก่อน +1

    የምግብ ኣሰራራችን መቀየር ኣለበት

  • @ZaharaYesuf
    @ZaharaYesuf 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምምርጥነዉዉ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @user-vi1mu2zz3t
    @user-vi1mu2zz3t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ሴት ነሽ እድናቂሽ ነኝ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @kushina7782
    @kushina7782 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow betam tafach nw❤❤🎉🎉

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ይሄ ቦታ እንዴት ነው የሚናፍቀው😮😮😮😮❤❤❤

  • @user-vr6gt9yz9y
    @user-vr6gt9yz9y 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምራል ቦታው የትነዉ

  • @tesfayemesselu6390
    @tesfayemesselu6390 3 หลายเดือนก่อน +2

    ARIF ARIF ARIF ARIF NAW ❤🎉

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  3 หลายเดือนก่อน +1

      Ameseginalew

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 หลายเดือนก่อน +1

    SHARE LIKE OF COURSE🎉

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 3 หลายเดือนก่อน +3

    የት አገር ነው የወፎቹ ዜሜ በጣ ደስይላል

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 3 หลายเดือนก่อน +3

    ላይክ ኣድርጉ

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻላህ ባገራችን ፒዛ በምን መልኩ መስራት እንችላለን

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  3 หลายเดือนก่อน

      አለ ኮ የሰራሁት ይሄንን ተመልከቺ
      th-cam.com/video/8XExAaZBXOU/w-d-xo.htmlsi=mQplC5SyIBprnveL

  • @nerdgrenade4365
    @nerdgrenade4365 2 หลายเดือนก่อน

    Kenegbu botaw seyamer desss yelale

  • @user-fk7sy7xx6y
    @user-fk7sy7xx6y 3 หลายเดือนก่อน +6

    የት ነዉ ሀገርሽ የኔ ዉድ ከዉብ ሀገር ዉብ ባለሞያ ብየሻለሁ እህቴ በተለይ ቢድዮዎችሽ አጪር መሆናቸዉ ከሌሎች ባለሞያዎች ለየት ያደርግሻል. በርች ዉዴ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው በጣም

    • @meronwolde4275
      @meronwolde4275 3 หลายเดือนก่อน

      Kenbere yimeselale I think

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 3 หลายเดือนก่อน +1

    💚🧡❤👍👍👍

  • @BtsJimin-ny1ny
    @BtsJimin-ny1ny 2 หลายเดือนก่อน

    I like it I will try it💛💛💛💛💛🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵💜💜💜

  • @bozaboza2225
    @bozaboza2225 3 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ ቦታው የትነው 😊

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  3 หลายเดือนก่อน

      Botaw ethio wust ko negh gwsa

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 2 หลายเดือนก่อน +3

    አረጓደው ነገር ከትፋ የጨመረችው አልጉባኝም

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  2 หลายเดือนก่อน +1

      ጎመን

    • @mekdestedla5579
      @mekdestedla5579 2 หลายเดือนก่อน +2

      ጎመን ነው ምስር ካሮት ድንች ሽንኩርት በአጠቃላይ ያለው

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@mekdestedla5579 አዎ

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 หลายเดือนก่อน

    እኔ እምለው እህቴ እሳቱን ሳየው የናቴን ቤት ትዝ ይለኛል የእሳቱ ማደጃውን ከየት ነው ያገኝሸው እድናቂሸ ነኝ from Ohio

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  หลายเดือนก่อน

      Ameseginalew wude

  • @Hkim185
    @Hkim185 3 หลายเดือนก่อน +1

    እህትአገኘሁ
    ምግብሸ ወደር የለዉም ሸሮ ወፍጮ ቤት መሄድ ቀረ ፈጭቼ እበላለሁ አመሰክናለሁኝ ሰላሰተማርሸኝ
    በተረፈ እኔ አንዲት ብቻ ነዉ ቅሬታዬ ብዙ እሳት ታባክኛለሸ ብዙዉን አከባቢዉን ነዉ የሚያሞቀዉ ሰለዚህ በሸክላ/ጭቃ ድንጋዬቹን ተለሰኝና ትንሸዬ ቀዳዳ ድሰቱ ቁጭ ሲል ቀዳዳዉ እንዲደፈን አርገሸ በጭቃ ለሰኙዉ የማገዶ እንጨት ማሰገብያ አነሰተኛ ቀዳዳ ብታረጊ በጥቁት እንጨቶች ያለ ጭሰ ይቀጣጠልልሸ ይችላል ምናልባት የጭሰ መወጫና አየር ማሰገቢያ ሊያሰፈልግሸ ይችላል እኔ ኤክሰበርት አይደለሁም ግነ እሳቶቹ እየባከኑ እንደሆነ ይገባኛል መላ ፈልጊለት
    ከተሳካ ንገሪኝ ቻዉ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው ውዴ

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Mesobcooking
      ወዴ አትበይኝ ፍቅር ታሰዢኛለሸ ከሸክላ ሸሮሸ ጋራ ፍቅር እንዳሳሸኝ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  3 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 ❤❤❤❤❤