መግዛት አቁሙ //ቀላል የቲማቲም ድልህ፣ካቻፕ እና ፓውደረ አሰራር ቤት ውስጥ/how to make tomato paste,ketchup and powder at home

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 มี.ค. 2024
  • መግዛት አቁሙ //ቀላል የቲማቲም ድልህ ፣ካቻፕ እና ፓውደረ አሰራር ቤት ውስጥ/how to make tomato past,ketchup and powder at home
    #ethio_new_generation_media
    #homemadetomatoketchup
    #homemadetomatosauce
    ግብዓቶች
    ቲማቲም ድልህ
    ቲማቲም 4ኪሎ
    ካቻፕ
    ቲማቲም 2 ኪሎ
    ስኳር 1ኩባያ
    ዝንጅብል 10ግ
    ነጭ ሽንኩርት 7ግ
    ቃርያ 4-5 (45-50ግ)
    ቀይሽንኩርት (12ግ)
    ጨው 1/2 የሾርባ ማንኪያ
    በርበሬ 1የሻይ ማንኪያ
    ቁንዶ በርበሬ 5ፍሬ
    ሄል 2ፍሬ
    ቅርንፉድ 4ፍሬ
    ቀረፋ 2ግ
    ውሃ 2 የሾርባ ማንኪያ
    ኮምጣጤ 1 ኩባያ
    Ingredients
    Tomato paste
    Tomato 4 kilos
    Ketchup
    Tomatoes 2 kilos
    sugar 1 cup
    ginger 10g
    garlic 7g
    chilies 4-5 (45-50g)
    red onions (12g)
    salt 1/2 tablespoon
    pepper 1 teaspoon allspice 5
    Cardamom 2
    cloves 4
    cinnamon 2g
    water 2 tablespoons
    vinegar 1 cup
    tomato powder
    Powdered tomatoes 3 kg
    Want to make your own tomato paste, ketchup, and powder at home? In this video, we'll show you how to easily create these delicious condiments with simple ingredients and steps.
    Save money and control the quality of your tomato products by making them from scratch at home. This tutorial will guide you through making tomato paste, ketchup, and powder, providing you with versatile and tasty additions to your kitchen. Don't miss out on this easy and helpful DIY!
    related keywords
    መግዛት አቁሙ //ቀላል የቲማቲም ድልህ ፣ካቻፕ እና ፓውደረ አሰራር ቤት ውስጥ/how to make tomato past,tomato ketchup,tomato paste,tomato ketchup recipe,homemade tomato paste,how to make tomato paste,homemade tomato ketchup,tomato ketchup at home,tomato ketchup banane ka tarika,tomato ketchup clear,tomato sauce recipe,homemade tomato sauce,tomato sauce,tomato ketchup recipe malayalam,tomato ketchup recipe in tamil,tomato ketchup factory

ความคิดเห็น • 49

  • @ltilahun
    @ltilahun 4 หลายเดือนก่อน +6

    አቀራረቡ፥ አሰራሩና የንግግር ድምጽ አልባ አቀራረጹ በጣም ጥሩ ነው። በርቺ!

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 4 หลายเดือนก่อน +4

    yhe tyimtyim btam arif new bzu wha ylewm mtet yle new btfetrow

  • @meseretwondimu9718
    @meseretwondimu9718 4 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርች በጣም ይስደንቅሽኝ ማጥለያው ወደ ው ስጥ እንዳይገባ ማንኪያ መጠቅምሽ የኔ የሁልግዜ ችግር ነበር ሙያ ከጎረቤት።

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሠላም ለዚህ ቤት ቆንጆ,ነው ለዛውም በጣም ነው የጨመረው ዋጋው

  • @haroni2982
    @haroni2982 4 หลายเดือนก่อน +4

    ባለሙዛያ ነሽ

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጥሩ እናመሠግናለን

  • @astuberhanu1782
    @astuberhanu1782 4 หลายเดือนก่อน +6

    Excellent i

  • @user-cw8bu2eq7b
    @user-cw8bu2eq7b 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ቀላል ነው ከዚህ በፊት ከሰራሽልን ይሄኛው ቀላል እና ጊዜም አይፈጅ

  • @aymen_m8288
    @aymen_m8288 4 หลายเดือนก่อน +4

    Migerm new yetimatim duket balemuya nesh yichmrilish 10q

  • @AlemKebede-ve5zf
    @AlemKebede-ve5zf 4 หลายเดือนก่อน +5

    Ejish yebarek

  • @user-gd5ru3kj9l
    @user-gd5ru3kj9l 4 หลายเดือนก่อน +5

    nuro bezede 👌

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 4 หลายเดือนก่อน +4

    Wow

  • @user-cw8bu2eq7b
    @user-cw8bu2eq7b 4 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ እህቴ በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 หลายเดือนก่อน +6

    በቅድሚያ ሳላደንቅሽ አላልፍም ሙያ ከጎረቤት ነው የሚለመደው የቲማቲሙ ፓውደር ምን እንደሚሰራበት ብታሳውቂን በርቺ ጎበዝ ነሽ ❤❤❤❤

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  4 หลายเดือนก่อน +2

      ለቺፕስ እና ለተለያዩ ስናኮች ነው።የተለያዩ ቅመሞች ተጨምሮበት ለምሳሌ ለቺፕስ ጨው፣በርበሬ ፣ቀረፋ እና ሌሎች የምንፈልጠውን ጣዕም የሚሰጡ ቅመሞችን መቀላቀልና ቺፕሱ ላይ መነስነስ ጣዕሙ ልክ ሱቅ ላይ ታሽገው የሚሸጡትን አይነት ነው የሚሆነው

    • @fantayeedo3733
      @fantayeedo3733 4 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለው

  • @assefatsige5279
    @assefatsige5279 4 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you so much and God Bless you!

  • @user-qb1ok3dg5f
    @user-qb1ok3dg5f 4 หลายเดือนก่อน +6

    nice👋👋👋👌👌👌🙏

  • @kidistalemayehu1131
    @kidistalemayehu1131 4 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም አሪፍ። ቲማቲሙን በፀሀይ ነዉ የምናደርቀው

  • @user-gn7pz9rn6p
    @user-gn7pz9rn6p 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም፡ባለሙያ

  • @znashchebero3313
    @znashchebero3313 4 หลายเดือนก่อน +3

    Kelal zeda new enaggn besehay new maderkew

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 หลายเดือนก่อน +2

    እጆችሽ ይባረኩ

  • @Betsinahom
    @Betsinahom วันที่ผ่านมา

    very nice recept

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 4 หลายเดือนก่อน +4

    🙏🙏🙏

  • @yohanamama4838
    @yohanamama4838 4 หลายเดือนก่อน +5

    ተሰርቶ ለምን ያህል ቀን ፍሪጅ ውስጥ ይቆያል?

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  4 หลายเดือนก่อน +2

      ድልሁን እና ካቻፑን ተሰርቶ ለሳምንት የሚበቃውን ያክል ቀንሶ ሌላውን በረዶ ቤት ማስቀመጥ ሲፈለግ ማውጣት ለሳምንት የተቀነሰውን የፍሪጅ ታችኛው ክፍል ማድረግ በረዶ ቤት የሚቀመጠው የተፈለገው ጊዜ መቆየት ይችላሉ ታችኛው ላይ ያለው ግን ከሳምንት በላይ አለማቆየት እየቀየረ ይሄዳል ማቆያ ኬሚካልም ስለሌለው ከ1ሳምንት በላይ አይቆይም
      ፓውደሩን ደግሞ ሲፈጭ ጨው ትንሽ መጨመር እስከ 6ወር ድረስ መጠቀም

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 4 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ ፓውደሩ ግን ለምን ለምን እንጠቀምበታለን እስረጂን

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  4 หลายเดือนก่อน +1

      ለቺፕስ እና ለተለያዩ ስናኮች ነው።የተለያዩ ቅመሞች ተጨምሮበት ለምሳሌ ለቺፕስ ጨው፣በርበሬ ፣ቀረፋ እና ሌሎች የምንፈልጠውን ጣዕም የሚሰጡ ቅመሞችን መቀላቀልና ቺፕሱ ላይ መነስነስ ጣዕሙ ልክ ሱቅ ላይ ታሽገው የሚሸጡትን አይነት ነው የሚሆነው

  • @RahmaMohammed-dq4zl
    @RahmaMohammed-dq4zl 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thnx..powiderun lewet weyim le pasta metekem anchilim?

  • @nardosbabu3517
    @nardosbabu3517 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቲማቲሙን ከቀቀልሽው በኋላ ልጣጩን አብረሽ ነው የፈጨሽው ወይስ ልጠሽ እሱን ብትመልሽልኝ በተረፈ በጣም ቆንጆና ወፍራም ድልህ ነው ስለሙያው እገዛሽ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  4 หลายเดือนก่อน +1

      ከቀቀልኩት በኋላ አብሬ ፈጨሁት

    • @nardosbabu3517
      @nardosbabu3517 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @burteabera-lg6qw
    @burteabera-lg6qw 4 หลายเดือนก่อน +2

    Yetimatim pawderu tikimu mindnew????

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  4 หลายเดือนก่อน +1

      ለቺፕስ ከፓውደሩ ጋር ጨው፣ትንሽ በርበሬ ፣ቀረፋ እና ሌሎች የምንፈልገው ቅመም ካለ አበሮ መጨመርና ቺፕስ ተሰርቶ ሲወጣ እላዩ ላይ መነስነስ ከዛ ልክ ሱቅ ላይ ታሽገው የሚሸጡትን አይነት ቺፕስ ይሆናል ጣዕሙ ልዩ ነው የሚሆነው

  • @user-pq5wx6iv4s
    @user-pq5wx6iv4s 4 หลายเดือนก่อน

    ከቸብ ላይ ሆምጣጤ ብለሽ የጨመረሽው ምድነው

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br 4 หลายเดือนก่อน

    Why don't you add Garlik and Genger For the first one???

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  4 หลายเดือนก่อน

      you can add

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 4 หลายเดือนก่อน

      Yes I CAN But what is the saydefict please post in amharic@@EthioNewgenerationmedia16

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  4 หลายเดือนก่อน

      ምንም ጉዳት የለውም ነገር ግን የቲማቲም ድልህ ሲሰራ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል አይጨመርም ለምሳሌ በጁስ መልክ መጠቀም ከተፈለገ ጣዕሙ ይረብሻል

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 4 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ እኔ በኮምፒውተር ስለምጠቀም አማርኛ ስለማይፅፍልኝ ነው በተሰባበረ እንጊሊዘኛ የፃፍኩት ፈጣሪ ይባርክሽ ይሄ ግን በሞባይሌ ነው

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  4 หลายเดือนก่อน +1

      ችግር የለውም አመሰግናለሁ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 4 หลายเดือนก่อน

    😒😒😒ሙዚቃው ይረብሽል

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  4 หลายเดือนก่อน +1

      ሙዚቃ የለውም ክላሲካል ነው እሱንም ድምፁን መቀነስ ወይም ማጥፋት ይችላሉ

  • @user-te2bp8yr9p
    @user-te2bp8yr9p 3 หลายเดือนก่อน +3

    Wow