የዚህን ምግብ አሰራር አንደ ሰርታቹ ከቀመሳቹ በኋላ ሌላ ምግብ አያምራቹም /ethiopian food, /ebs tv/ seifu show/amharic moveis

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 159

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 10 หลายเดือนก่อน +111

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ ጌታ አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዷልና።
    ዬሐንስ ወንጌል 3:16

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 9 หลายเดือนก่อน +4

      በእኔ የሚያምን በላከኘ ማመኑ እንጅ በእኔ አይደለም
      የላከኘን ፈቃድ እንጅ ፈቃዴን አልሻም እንደሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው ተላኪውን አምኖ የላከውን ማምለክ ነው ነፃ የሚወጣው

    • @samiraabdohoussein6953
      @samiraabdohoussein6953 7 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ምረጥ መልስ

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 6 หลายเดือนก่อน +5

      ከምስር አሰራር ጋር ምን አገናኘው አርእስቱ ላይ ተነጋገሩ

    • @tesfaneshteferi4592
      @tesfaneshteferi4592 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen betikikl ❤❤

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@ethio4ever850
      ተናጋሪዎን በያት የመለስኩት ለተናጋሪዎ ለሰባኪዎ ነው ባትሰብክ አልመልስም ነበረ

  • @ghenetbekuru9687
    @ghenetbekuru9687 ปีที่แล้ว +25

    እጅሽ ይባርክ በባህላዊ መሳሪያ ስለሰራሽው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @Liben-d-2514
    @Liben-d-2514 9 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም አሪፍ ነው። ቀረጻውም አቀራረቡም አሪፍ ቪዲዮ !👍 ለውጮቹም ትርጉም ቢጻፍላቸው። የበለጠ ቪው ለማግኘት

  • @creativefood5162
    @creativefood5162 ปีที่แล้ว +8

    እጅሽ ይባረክ በጣም ጣፋጭ ይመስላል አሁኑኑ ሰርቸ ሞክረዋለው ❤ አመሰግናለው

  • @yimegnushalbelay2366
    @yimegnushalbelay2366 10 หลายเดือนก่อน +7

    የሐገሬ ባለሞያ በርቺ እጅሽን ይባርክልሽ 🙏💚💛❤️

  • @user-Weynua
    @user-Weynua ปีที่แล้ว +58

    ወይኔ የሸክላ እቃ ስወድ

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 ปีที่แล้ว +2

      Enem

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 9 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ሳየው አይኔ ያረፈው ከድስቱ ነው ማሻ አላህ

    • @rass6636
      @rass6636 9 หลายเดือนก่อน

      Hulum shikela yiwedal shikela silhune

    • @raheltesfasion
      @raheltesfasion 6 หลายเดือนก่อน +1

      Yeshekla Dest

    • @hawabadma
      @hawabadma 5 หลายเดือนก่อน

      ሠላምወገኖቸደምሩኚ❤ዋው🙏🙏🙏👍

  • @user-zw7bc3kq9s
    @user-zw7bc3kq9s 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እንቁላል በሽሮ ነው እስካሁን ምሰራው እሄም ቆንጆ ነው 👌👌

  • @mulushewafetene9434
    @mulushewafetene9434 9 หลายเดือนก่อน +7

    አሁን በደንብ ገባሽ በጠቆረ ብረትድስትና መጥበሻ ከመስራት በባህላዊ በጣም ደስ ይላል

  • @comingsune
    @comingsune 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለዚህ ቤት ዋው በጣም ገራሚ የሆነ እና ጣፋጯ አስራር ነው በርቱ

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 ปีที่แล้ว +10

    ለየት ያለ አሰራር❤❤❤

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዶሮ ወጥ ሲያምረኝ በሸክላ ሽሮ ሰርቼ መሶብላ ጣል አድርጌ ቢሲከ ዶሮን ያስንቃል

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ስታቀርቢ ማባያው በዳቦ ቢሆን የበለጠ ይማርካል እጀራው ላይ ብታረጊው ሌላው ደሞ ወይ በርበሬ ወይም ሚጥሚጣ ብጨመርበት የበለጠ ጣእም ይሰጠዋል እናመሰግናለን

  • @alfyanuro-4033
    @alfyanuro-4033 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ❤❤❤

  • @yesewliktaye
    @yesewliktaye ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ያምራል ሰራዋለው

  • @user-yx4xm8ib1p
    @user-yx4xm8ib1p 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም ያምራል እሞኩሮዋለሁ

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ነው በርቺ

  • @Halema-bi6wu
    @Halema-bi6wu 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ቦታው ሲምር

  • @great-full3612
    @great-full3612 9 หลายเดือนก่อน +2

    Loved everything about this vlog!! The place the dest the fire the music ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 9 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ምሲር 😊👍🏾

  • @SLovemLoveSe
    @SLovemLoveSe ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል

  • @tgay5642
    @tgay5642 9 หลายเดือนก่อน +1

    የታገር ነሽ ገጠር ይመስላል ኖሮሽ ማሻሏህ የወፎች ድምፅ

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቺ👏👏👏

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x 10 หลายเดือนก่อน +22

    ላሞቹን አይቸ ነው የመጣሁት አቦ ተቀበሉኝ ገጠሬ ነኝ❤

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v 7 หลายเดือนก่อน

      ሀገር ከባሺ እንደ?

  • @eminet100
    @eminet100 9 หลายเดือนก่อน +1

    It’s looks very peaceful mind I love it

  • @HirutAbebe-vi7rm
    @HirutAbebe-vi7rm 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ነገር ነው ባህላዊ መንገድ

  • @rebkatageze9632
    @rebkatageze9632 ปีที่แล้ว +3

    Amazing food👍👍👍👍❤️

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወርቅ ነገር በጣም አሪፍ! ቅቤ ቢጨመርበት መጨረሻ ላይ!🙏🙏🙏

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @bethlehemabebe3622
    @bethlehemabebe3622 9 หลายเดือนก่อน +5

    ድስቱና ምድጃው ብቻ ይምጣብኝ

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ👍

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዜር ይስጥሽ አቦ በዛውም ትዝታችንን ቀስቀሽው😢😍😍😍😍

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስፋ አዲርጋችሁ ብታቀርቡት ደግሞ ደስ ይላል

  • @SLovemLoveSe
    @SLovemLoveSe ปีที่แล้ว +2

    በርቺ

  • @LailaLaila-tc4om
    @LailaLaila-tc4om 11 หลายเดือนก่อน +3

    መሸአላህ በጣም ያምራል እጂሺ ይባረክ

    • @hirutmeheret590
      @hirutmeheret590 9 หลายเดือนก่อน

      ወንዙ ሙዚቃው ላሙ ድስቱ ሁሉ ነገሩ ይማርካል የመየንፈስስ ደስታ ይሰጣል ተፈጥሮ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ እሞክረዋለሁ

  • @user-ol8fs1yc7p
    @user-ol8fs1yc7p 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት ዋውውውውውውው ሞክረዋለኹ ❤❤❤

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ቦታው አቀራረጽ ጥራት !!!!
    ለምልሙ እናንተም አቦ !!!!

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 10 หลายเดือนก่อน

    ቀምሼ አየዋለሁኝ አሪፍ ነው

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ሸክላዎ

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 10 หลายเดือนก่อน

    በረች❤

  • @naolgemechu212
    @naolgemechu212 ปีที่แล้ว +2

    Amazing food 👏🏼👏🏼

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውው💯💯💯💯

  • @timecook583
    @timecook583 ปีที่แล้ว +1

    awesome❤

  • @user-qi7xp4ut5y
    @user-qi7xp4ut5y 7 หลายเดือนก่อน

    ወዉ👌🌹👍🙏🙏

  • @hayatfkr7832
    @hayatfkr7832 6 หลายเดือนก่อน +1

    Woww❤

  • @maritta-kv7nl
    @maritta-kv7nl 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +2

    ሸክላ ድስቱ የእንጨት ማንደጃው ሲያስደስት

  • @zeyneb-tv1tq
    @zeyneb-tv1tq 17 วันที่ผ่านมา

    ሰላም 🎉🎉🎉🎉 ስብመልሽ

  • @TuwabMussa-dm6ej
    @TuwabMussa-dm6ej ปีที่แล้ว +2

    ❤ዋው

  • @abdihassen102
    @abdihassen102 6 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤😮😊🎉

  • @RibcaCrochet
    @RibcaCrochet ปีที่แล้ว +2

    የድስት ወጥ ጎበዝ👍

    • @senaitkassa7801
      @senaitkassa7801 10 หลายเดือนก่อน

      እጅሸ ይባረክ ጉበዝ በርቺ❤

  • @paulosmusie
    @paulosmusie 5 หลายเดือนก่อน

    What a nice meal

  • @kushina7782
    @kushina7782 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam tafach❤❤❤❤

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 11 หลายเดือนก่อน +2

    እስቲልሞክርውውውው❤❤

  • @user-kv7dz6iw3n
    @user-kv7dz6iw3n 5 หลายเดือนก่อน

    ዋሀዉ

  • @abayneshteshome9676
    @abayneshteshome9676 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዕቤት የተዘጋጀ ዕርድ ብትጨምሪበት ዕርጥብ የመሶቢላ ቅጠሉን ጣል ጣል ብታደርጊ ተበልቶ አይጠገብም

  • @Seluye
    @Seluye ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ እህቴ
    ከጤናቸው ችግር ለመብላት የሌለባቸው ሰዎች ምሳሌ ስኳር ላለበት ሰው መብላት ያለበትን ምግብ ብሰሪልኝ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  ปีที่แล้ว +2

      እሺ ውዴ❤

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +4

      ስኳር ላለበት ሰው ድፍን ምስር ምስር ክክ ካንሰርን ሳይቀር የመከላከል ብቃት አለው አተር ክክ ግን ድንች የስንዴ ምርቶች ፓስታ መኮሮኒ ዳቦአለመብላት ሆት ሜል አጃ በገብስ በጤፍ የተሰራ ዳበ ብሮኮሊ ጎመን መመገብ

    • @tsiyongetaneh973
      @tsiyongetaneh973 10 หลายเดือนก่อน

      Those all 4 of them can eat people who is Diabetes. Avoid carb foods. Those are protein & vitamins

  • @sheikhfahadalsabah6072
    @sheikhfahadalsabah6072 6 หลายเดือนก่อน

    Very good 👍

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa หลายเดือนก่อน

    Wowww👌👌👌👌

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  หลายเดือนก่อน

      @@HiwoiSiSiyaa ❤

  • @almazali4784
    @almazali4784 9 หลายเดือนก่อน +1

    ባይሆን ሸክላው ያምራል 👍

  • @meskermtechane9164
    @meskermtechane9164 5 หลายเดือนก่อน +1

    የ90 ልጅ ነኛ እናታችን እንቁላል ሲያንሳት እንደዚ ትሰራልኛለች

  • @tarekegnnegese6625
    @tarekegnnegese6625 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጣፍጥ Wow❤❤❤

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቡጥጫ ይመስላል

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 10 หลายเดือนก่อน

    አገሬ ሸክላ ወጥ❤❤❤❤❤❤

  • @Canada404
    @Canada404 9 หลายเดือนก่อน

    Yummy 😋

  • @nathijasmine
    @nathijasmine 5 หลายเดือนก่อน

    Bless you

  • @mershaalemu2277
    @mershaalemu2277 10 หลายเดือนก่อน +5

    ምስር ትክክል ሚሲር አይባልም

  • @sadaomar1958
    @sadaomar1958 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ትዝአለችኝ በዚነበረ እምሰራዉ

  • @hiwotabera4506
    @hiwotabera4506 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yum

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-ib7en2tf9d
    @user-ib7en2tf9d 9 หลายเดือนก่อน +1

    አናመሰግናለን❤ ተባረኪ ከኤረትሪያዊት አሕትሽ
    ሳብስክራይብ አድርጌሻለሁ።

  • @SofoniyasbirhanuSofi
    @SofoniyasbirhanuSofi 8 หลายเดือนก่อน +1

    በርበሬ ቢኖረው ወይኔ ሲጣፍጥ

  • @mershaameha
    @mershaameha 9 หลายเดือนก่อน

    Waw❤❤❤

  • @user-hb6tv5px3s
    @user-hb6tv5px3s 6 หลายเดือนก่อน

    Waw ❤❤❤❤❤

  • @birtukantube8571
    @birtukantube8571 11 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @HM-oi4dq
    @HM-oi4dq 9 หลายเดือนก่อน

    KETO FRIENDLY

  • @binievents9086
    @binievents9086 8 หลายเดือนก่อน +1

    Be dfn msr enmokrew arif ymeslall 🎉

  • @mareemaahmed7191
    @mareemaahmed7191 6 หลายเดือนก่อน

    Wawu

  • @sogosefera4832
    @sogosefera4832 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @belenmekonnen9319
    @belenmekonnen9319 9 หลายเดือนก่อน +2

    Nice! If you could also use Ethiopian background music ..

  • @user-bp5hi3ru5p
    @user-bp5hi3ru5p 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @yordanosdaynom
    @yordanosdaynom 9 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰👌

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጠራው መጠበቅ ነበረበት ምግብ ላይ እንዴት ነው እንደሙዚቃ የማይጠበቀው

  • @sergutegizaw6771
    @sergutegizaw6771 9 หลายเดือนก่อน +1

    Jegna nesh kemer Endi aynet u tube lemesrat aseb neber enem
    Berchi Kezi yebelete endetseri Egziabeher yerdash

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 9 หลายเดือนก่อน

  • @mesfinmesi4938
    @mesfinmesi4938 10 หลายเดือนก่อน

    Melena berhe

  • @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
    @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vx1oe7de9i
    @user-vx1oe7de9i 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ye awaze aserar pls❤

  • @user-ek7js6qo6d
    @user-ek7js6qo6d 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሽክላዋ ናት ያማርችኝ

  • @user-ng4hd5mh8d
    @user-ng4hd5mh8d 6 หลายเดือนก่อน

    yamerale

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 11 หลายเดือนก่อน +2

    የድስት ወጥ ስወድ

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 7 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 10 หลายเดือนก่อน +3

    ምስር ነዉ የሚባለዉ !

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም ግር ብሎኝ ነበር! መዝገበ ቃላት ላይ ምስር ነው ሚለው!! thanks 🙏

  • @saratube750
    @saratube750 8 หลายเดือนก่อน +1

    የት ቦታ ነው

  • @Makdiss
    @Makdiss 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምስሩስ አለእንጃራው ነው የጠፋው

  • @user-jh8bd3sy3j
    @user-jh8bd3sy3j 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetgoa6260
    @genetgoa6260 7 หลายเดือนก่อน

    Ye migbu sim mindinew

  • @user-ee9jd5ej7i
    @user-ee9jd5ej7i 9 หลายเดือนก่อน

    Muzikaw biker yewafochu yibkal

  • @rehanaahmed2138
    @rehanaahmed2138 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቅድም ተከተል አልተስራም

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 9 หลายเดือนก่อน

    Shekla detu ena medejaw des yelal

  • @bahunegn
    @bahunegn 9 หลายเดือนก่อน +1

    የማይጽፉት የከብቶቹ ድምጽ እንዴት ይማርካል?