ሩዝ ከዚ በኋላ የዘወትር ምርጫቹ ይሆናል / በጣም ጣፋጭ የሩዝ አሰራር በድፍን ምስር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 243

  • @ethiopialeikun515
    @ethiopialeikun515 ปีที่แล้ว +163

    የሰራሽበት ቦታ የኛ የብዙ የኢትዮጵያውያንን ማድቤት ስለሚመስል ወደድኩት። በርቺ

  • @shammayousefl657
    @shammayousefl657 ปีที่แล้ว +14

    መጀመሪያ ሽንኩርቱን ለብቻ ይጠበሥ በተረፈ በርች ሀገሬን ትዝ አስባልሽኝ አይይይይ

  • @TkrAmbsa
    @TkrAmbsa 6 หลายเดือนก่อน +5

    በጠም ጎበዝ። የሸክላ ድስቶችሽና እሳቱ በጣም ደስ ይላል። አንድ ነገር ግን ብጠቁምሽ ይጠቅምሽ ይሆናል ብዩ አስባለሁ። እሱም ቪዲዬው ላይ ጫማሽን ባታሳይው የሚል ነው። ብትችይ እሳቱን ከፍ አርጊው።

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

    • @MekdesSahilu
      @MekdesSahilu 4 หลายเดือนก่อน

      ምን ችግር አለው

    • @Dthg-pb6kn
      @Dthg-pb6kn 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @טיגיסטבלאי-ח6צ
    @טיגיסטבלאי-ח6צ 9 หลายเดือนก่อน +5

    ለዚች ሴት ላይክ ያልሰጠ ንፉግ ነው እናቶቻችንን አስታወሽኛ አብሶ አያቴን መቶ ግዜ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 หลายเดือนก่อน

      Ameseginalew

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 ปีที่แล้ว +43

    በጣም ይገርማል መክተፊያው ቢላዋው ቦታው እንጨቱ ሁሉም ነገር በጣም ሀገር ያሰናፍቃል የሰራሸው ሩዝ አዲሰ አይነት ፈጠራሸ በጣም ግሩም ነው እኔ ሩዝ አንድ አይነት ብቻ ነው የማውቀው በርቺ የሀገሬ ልጅ የኔ ባለሙያ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው

    • @tsion5088
      @tsion5088 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የህንድ የገጠር አሰራር እና የኢትዮጵያ የገጠር መጠቀሚያቸው አንድ አይነት ናቸው ምሰጋናውን ህንዷ ትውሰድ😅

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 6 หลายเดือนก่อน

      ​@tsion5088 Ignorance is contagious 😂

    • @bezawitmulubrehan7505
      @bezawitmulubrehan7505 6 หลายเดือนก่อน

      @@seniduteklu4935 የእኛ ባለእንግሊዘኛ እስኪ ማለት የፈለግሽውን በአማረኛ ግለጪልኝ

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 ปีที่แล้ว +41

    ጎበዝ በርታ ጀግና ኑሮን ለማሸነፍ ካገርየወጣችሁ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት እጀራይሰጠን የማታ እጀራ ደስታ ያገርሰላም ፍቅር ያምጣልን ፕሮፋይሌን በመጣን ቤተሰብሁኑኝ በቅንነት

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 ปีที่แล้ว +5

    በምስር ? አስቤው አላውቅም ! እሚጣፍጥ ግን ይመስለኛል ! አመሰግናለሁ በርቺ !

    • @masteraliua4150
      @masteraliua4150 ปีที่แล้ว

      በጣም ይጣፍጣል

    • @islamispeace7496
      @islamispeace7496 ปีที่แล้ว

      ይሰራል ምስር መኮረኒ፣ሩስ ተደርጎ

  • @kedijasunkamoo9937
    @kedijasunkamoo9937 ปีที่แล้ว +4

    wow masha allah aref new serten enmkerwalen

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 24 วันที่ผ่านมา

    ማሸአላህ በጣም ቆንጆ በርቺ አይዞሽ

  • @Godisgreatyes9671
    @Godisgreatyes9671 11 หลายเดือนก่อน +6

    keep up !!! that is nice cooking style and also we almost get those ingredients from our home any way thanks!!!

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሰላምሸይብዛል ወንድሜ ባለህበት አላህይጠብቅሸ በጣምአረፍቆይታአግራችንሰላምፍቅረአንድነትያምጣል በረታን አንካንበሰላምመጣህ በጣምአረፍቆይታነበረን

  • @AkiyaGrmay
    @AkiyaGrmay 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ekawochu መስሪያው ቦታ አንዴት ደስስ ይላል

  • @evaniyatube6729
    @evaniyatube6729 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ወድጄዋሉሁ ካሮት ግን የመብሰል አቅሙ ከነቲማቲም ጋር እኩል ስላልሆነ መጀመሪያ ካሮቱን ብታበስይው አሪን ነው ዋው ተመችተሽኛል

    • @soajkj5710
      @soajkj5710 ปีที่แล้ว

      አትክልት እኮ በጣምመብሰል የለበትም

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 ปีที่แล้ว +5

    ሩዝ ቦርጭ በቦርጭ አረገን እኮ እየተዘፈዘፈ የሚገርመው እላይ እታች እያልን የማይጠፋው ነገርስ

  • @burukhaile5609
    @burukhaile5609 ปีที่แล้ว +2

    waw nice looks yummy i will try it from Cananada

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 ปีที่แล้ว +4

    Love the way you making it

  • @almazkemal5895
    @almazkemal5895 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ባለን ነገር በቀላሉ መጠቀም እንዳለብን አሳይተሽናል ተባረኪ

  • @xyiba3367
    @xyiba3367 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል በርች ጎበዝ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 ปีที่แล้ว +3

    ❤ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @rishant9980
    @rishant9980 ปีที่แล้ว +8

    ንፍዕቲ አጀኪ ቀጽልዪ ❤️

  • @fatinugusy
    @fatinugusy ปีที่แล้ว +10

    በርቺልን ጎበዝ ደስየሚል አሰራር❤❤❤

  • @NishanWerk
    @NishanWerk ปีที่แล้ว +7

    በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ነዉ እጅሽ ይባረክ በርችችችችችችችችችችችችች❤

  • @labelprintinginethiopia7123
    @labelprintinginethiopia7123 ปีที่แล้ว +5

    It is the best Kuchen found every where

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 ปีที่แล้ว +3

    ምን የሚባል ምግብ ነው? ድንች ይጨመራል ከሩዝ ላይ ?

  • @MuhabaHussein
    @MuhabaHussein 11 หลายเดือนก่อน +2

    ከሩዙ ቀፊት የተጨመረዉ ሚዱናዉ

    • @yayanew-e8x
      @yayanew-e8x 9 หลายเดือนก่อน

      የበሰለ ድፍን ምስር መሰለኝ

  • @kindalemterefe7891
    @kindalemterefe7891 ปีที่แล้ว +1

    ካሮቱ በጣም መብሰል የለበትም ንጥረነገሩ በቀላሉ በእሳት እንዳይጠፋ

  • @myhomeethio
    @myhomeethio ปีที่แล้ว +3

    sorry to say this but potato and rice is not a heath choice. It's a High carb

  • @KidistRuada
    @KidistRuada หลายเดือนก่อน

    በርች የኔውድ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  หลายเดือนก่อน

      @@KidistRuada አመሰግናለው

  • @asterdori901
    @asterdori901 ปีที่แล้ว +12

    Over 3 billion people eat rice on a regular basis. And they are still alive, I will take my chances eating rice 😀 as a matter fact I cooked this dish and my husband and I enjoyed it 😊 it was delicious. Thank you

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 5 หลายเดือนก่อน

    ለማዳም ነው የተሰራው

  • @mahletmasresha3869
    @mahletmasresha3869 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ageregna mehonu Betamax does yilale yebezu Ethiopianwi hiwot yin’s new 👍👍

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለዉ

  • @tawagashaw
    @tawagashaw ปีที่แล้ว +5

    በርቺ እህቴ እጅግ ጣፋጭ ሩዝ ❤❤❤

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 5 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ የምግብ ፈጠራ አላይም እቤት ሳደበላልቀው ልጆቸ ውእ የሚሉት ሚስቶችም አይፈልጉም ብዙ ይቀረናል ድፍረት ይጠይቃል የምግብ ተስማሚነት nutrition ከጧት ደስታህን ሊሰርቀው ይችላል አብዛኛ በሽታ ከሚጠጣ ና ከሚበላው ምግብ ነው ከዛም ባሻገር ምግብ የደስታ ምንጭ መሆኑንስ ከረሀብ ጀምሮ እስከ ቁንጣን ካልመጠነው? የምትወዳትን ምግብ ሳትቀያየርስ እንዳለች መጠበቅ ይቻላል? እንደ ምክር ኢትዮፐያውያን የምግብ መጠኑን ብትለኩት በግምት ከሚሆን ሰፍራቸሁ ከዛ ስትቀላቅሉት ሁሌም ወጥ የሆነ ነገር ይገኛል ሰውም መድገም ይችላል ለመሸጥም ሰርቶ ቀላል ይሆናል

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 หลายเดือนก่อน

      በርግጥ ልክ ነሽ

    • @omaridris3167
      @omaridris3167 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@Mesobcooking ስለመለስክ አመሰግናለሁ

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว +2

    Betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 24 วันที่ผ่านมา

    እኔምሰርቼ እሞክረዋለሁ ኢንሸአላህ በጣምያምራል❤😍😍😍

  • @MesayEshete-w8y
    @MesayEshete-w8y หลายเดือนก่อน +1

    ዋ ብሎ ዝም ነሽ

  • @bekelemulugeta6817
    @bekelemulugeta6817 ปีที่แล้ว +4

    ይቅርታ ሩዝ ሆድ ማስታገሻ የችግር ጊዜ ካልሆነ
    ምን ቢጣፍጥ ምግብ ሆኖ አይታየኝም
    አሰራርሽን ግን ከልብ አደንቃለሁ 👍

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 ปีที่แล้ว +2

      በአረብ ሀገር ያለንና አረቦችን የያዘ ሩዝ መስሎኝ ሌላ አማራጭ የሌለው ሰው እንኳን በቀን 1 ጊዜ 3 ጊዜም ሊበላ ይችላል

    • @zanabzanab5412
      @zanabzanab5412 ปีที่แล้ว +1

      ማስታገሻማ ኢትዮጲያነው በአረቡአለም ሩዝ ብቻነው ትልቅ ምግባቸው

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 ปีที่แล้ว +1

      @@zanabzanab5412 እኮ

  • @Mekides-bw7ye
    @Mekides-bw7ye ปีที่แล้ว +1

    በርቺ

  • @tizitagetu6822
    @tizitagetu6822 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ነገር አሪፍ ነው ግን የምትጠቀሚባቸው እቃወች ከውስጥ ያረረ ይመስለኛል በደንብ ንፁ ይሁን ወይም አድርጉዋቸው

  • @MiftaMifta-sc1cm
    @MiftaMifta-sc1cm ปีที่แล้ว +2

    አሰራሩ፡ከተጠቀምሽው፡ማቴሪያል፡እቃዎች፡ጭምር፡ኢትዮጵያን፡ስለሚገልፅ፡ደስ፡ይላል፡በርቺ

    • @ራህራህ
      @ራህራህ 7 หลายเดือนก่อน

      የት ነው ያለች

  • @fsy1999
    @fsy1999 ปีที่แล้ว +3

    እመክራለሁ ኢሻ አላህ በርች

  • @TgLove-i2n
    @TgLove-i2n 10 หลายเดือนก่อน +1

    Cartu ena tmatimu berasu becawn yemtafet yemeslale

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm ปีที่แล้ว +1

    ዘይት ግን የለውም ዠኔ ጀግና ተወዶብሽ ነው?

  • @MisrakGebre-s2d
    @MisrakGebre-s2d 5 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽይባረክ በጣም:በጣም ይጣፍጣል የአቺ ደሞ መሠረቱን ያለቀቀ ድቅ አበሻዊአሠራር ከነመገልገያው

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትዝታ የሚቀሰቅስ ነው

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  2 หลายเดือนก่อน

      @@Anumma572 ameseginalew

  • @ipiprurur440
    @ipiprurur440 หลายเดือนก่อน +1

    ኩሸሪ ኢትዮጵያ ገባች

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  หลายเดือนก่อน

      @@ipiprurur440 ameseginalew

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 ปีที่แล้ว +2

    When you mix use hot holder.

  • @mediytube7735
    @mediytube7735 ปีที่แล้ว +1

    እዴት ሽኩሪቱ ሳጠብሽ ቲማቲም አድ ላአይ መጀመሪያ ሹክሩቱ ብቻውን መጠበስ አለበት

    • @zarakemalhasen1430
      @zarakemalhasen1430 ปีที่แล้ว +1

      ድንቹ ከመቀቀል ከሽንኩርት ጋር ቢጠበስ ባይ ነኝ

  • @Shalom285
    @Shalom285 ปีที่แล้ว +1

    Dinchu beker teru new bezu carbohydrate endaybezaben

  • @amubetru6805
    @amubetru6805 ปีที่แล้ว +7

    ቃሪያ ጣል ጣል ቢልስ

  • @mamemame8626
    @mamemame8626 ปีที่แล้ว +1

    Unat lamanagar bizu nagarun wodijuwallaw.gin 2tun litkas,1,botawu le hullum yemimach mahonuun malate bizu tata alamafalagun ye gatar Kushinam bihon malate new
    2,Kalal bale materiyal(shinkurtu,timatimu,ruzu..)
    Batam new minamasaginaw

  • @belayneshendale5199
    @belayneshendale5199 ปีที่แล้ว +2

    መጀመሪያ የጨመርሽው ምንድነው?

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  ปีที่แล้ว

      ድፍን ምሲር
      ሩዝ
      ድንች
      ናቸው

  • @مريمحسين-ب9د
    @مريمحسين-ب9د 6 หลายเดือนก่อน

    የኛ ኪሽን መሰለኝ ሳስበው አይይ😮😮😢😢😢😢😢

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 ปีที่แล้ว +2

    Nice pleas ee upload more video.

  • @Nahom.1
    @Nahom.1 8 หลายเดือนก่อน +1

    Bitfel

  • @Selamkebed-fe8nx
    @Selamkebed-fe8nx ปีที่แล้ว +1

    ተመቸኝ ሲስቱ ተባረኪ ቀጥይበት እሞክረዋለሁ

  • @ሰሚራዩቱብ25
    @ሰሚራዩቱብ25 ปีที่แล้ว

    ዋዉ አሪፍ ነወ የኔ ነም ቤተሰብ አረጊኚ ዉዴ

  • @munaberhe1367
    @munaberhe1367 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing this helpful video

  • @tenagne884
    @tenagne884 ปีที่แล้ว +3

    So buaty fullll

  • @uselgo
    @uselgo ปีที่แล้ว +2

    I like it.

  • @meryemsisay5447
    @meryemsisay5447 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ የኔ ቆንጆ ❤ሁሌም ካንቺ ጋር ነኝኝ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው❤❤

  • @AbduSeid-lp2qm
    @AbduSeid-lp2qm ปีที่แล้ว +2

    አሰራሩ ይነገረን

  • @tigestenegashe
    @tigestenegashe ปีที่แล้ว +1

    ስታማስይ ማንክያውን ስርዓት ባለው መንገድ ያዠው በስርዓት አማስይው

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc ปีที่แล้ว

    ላዛኛ ካለ ኦቭን እንዴት መብሰል እንደሚቻል ብታሳይኝ ኦቭን ስለሌለን ነው ማለት በእሳት

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  ปีที่แล้ว

      Eshi wude video eseralew lesu yemihon

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 ปีที่แล้ว +2

    Nice I like it will tray it

  • @tsion3656
    @tsion3656 ปีที่แล้ว +3

    በርቺ ጎበዝ

  • @alizali2515
    @alizali2515 ปีที่แล้ว +1

    አረ ብያንስ ድስቱን ቀይሪዉ ሌላዉ ጥሩ ነዉ

  • @asliali9075
    @asliali9075 ปีที่แล้ว +2

    በርች

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ጎበዝ በርች🙏

  • @selamtadesse9233
    @selamtadesse9233 9 หลายเดือนก่อน +2

    😊I like it the place good 👍

  • @meronmeron9834
    @meronmeron9834 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ሰርቼው እምጠላውን እሩዝ እድወድ አረገኝ ዋው ኛም ኛም እጅሽ ይባረክ በተለይ ለፆም

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  10 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለው

  • @YesemaetwaLij-ml9so
    @YesemaetwaLij-ml9so 9 หลายเดือนก่อน +1

    betam girum new serche mokorewalew des ylal berchi

  • @jdjfjfjdjdjjdjfjfjdjdjffj6917
    @jdjfjfjdjdjjdjfjfjdjdjffj6917 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ እጀራ ሲያልቅ እቤት ውስት ገስቶ ከመብላት እንድዜህ ሰርቶ መብላት ይመረጣል ጥሩ🙏

  • @ፈጡማወሎTube
    @ፈጡማወሎTube ปีที่แล้ว +2

    በርች ጉበዝ እናመሰግናለን

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን የኔ ውድ❤❤

  • @Billu_op1
    @Billu_op1 ปีที่แล้ว +1

    ሠሪ ኤንሕከሏቩልው ቁነጇ ከአደ አገረ

  • @MESKEREMTADELE-f4b
    @MESKEREMTADELE-f4b ปีที่แล้ว +2

    waw betam des yemei new tebarki

  • @ነጻነትለአማራዉሕዝብ
    @ነጻነትለአማራዉሕዝብ 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 ปีที่แล้ว +2

    Tenawn yestachu

  • @teta8527
    @teta8527 ปีที่แล้ว

    Medejawa harif nat

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 ปีที่แล้ว +2

    Thanks

  • @meseretabate7003
    @meseretabate7003 4 หลายเดือนก่อน

    የተጠቀምሽው ቅመም ለምን አላሳየንም

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 😉👏👏

  • @asafaberan
    @asafaberan ปีที่แล้ว +2

    ሚጋርም ነዉ ወወወወወወ አርፍ ደስ ዬሚል ቆይታ ነበሬን አርፍ ቆይተ ነበሬን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም አደነት የድሌን አሜን አሜን ለየተ የሌ አሰራር ነዉ እጅሺ ይበረክ ሰለነበሬን ግዜ እነማስግነሌን

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ

  • @tefariotube5048
    @tefariotube5048 ปีที่แล้ว +2

    this is good; keep up.

  • @AbduSeid-lp2qm
    @AbduSeid-lp2qm ปีที่แล้ว +4

    አሰራሩ በድምፅ ይገለፅ

    • @tsion5088
      @tsion5088 9 หลายเดือนก่อน

      የህንድ ቋንቋ ትችላለት😅

  • @zemzem-oj5mb
    @zemzem-oj5mb ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን ወንድ ነው ሴት አልገባኝም ማለቴ እጁ የወንድ ነው እሚመስለው ግን ኮሜቶች በረችልን ነው እሚሉት

  • @Mahlet-qo2zu
    @Mahlet-qo2zu หลายเดือนก่อน +1

    Konjo new betam yamral

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  หลายเดือนก่อน

      @@Mahlet-qo2zu ameseginalew❤

  • @AbduSeid-lp2qm
    @AbduSeid-lp2qm ปีที่แล้ว +2

    በአማረኛ ይሁንልኝ ዝግጂቱ

  • @abugela-zv9hp
    @abugela-zv9hp 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቨቨቨ

  • @menenali8158
    @menenali8158 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ ደስይላል ሰርቼ ቀምሼ አይዋለው

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 ปีที่แล้ว

    በርቅነው እዴ እካንስ አሁን አይደለም ድሮም እናቶቻችን ይሰሩ የለምን ማካበድ ጥሩ አይደለም

  • @SiifanHasu
    @SiifanHasu ปีที่แล้ว +1

    Maashaa allah konjoo newu tafac newu bargitagninet

  • @tlul8666
    @tlul8666 9 หลายเดือนก่อน

    ምግብ ሲሰራ አንድ አይነት አከታተፍ ቢኖረው ይመረጣል

  • @abebahagos5208
    @abebahagos5208 ปีที่แล้ว +2

    Berchi tadgialesh, yasayeshen yeabzagnaw Ethiopiawi aserar new. Yegid oven baynorm balew gin tiru yemgeb aserar endemiafelg new ene yeterdahute. Really I'm quite sure you will show progress. Thanks for your energy and being self. Bravo!!!

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn ปีที่แล้ว +1

      ​@@Mesobcookingበተሰብ አረኩሺ ጀግና ነሺ

  • @mekdimekdi9
    @mekdimekdi9 ปีที่แล้ว +1

    Selama tanaystalagn wooooooow meshalah batama yamarala 👍

    • @hewanwoubishet8182
      @hewanwoubishet8182 ปีที่แล้ว

      በጣም አሪፍ ነው ግን ሩዙ ጠፍቶ ምሥሩ በዛ አይታይም ሩዙ አካባቢሽና እቃዎችሽ አገርኛ ነው ደሥይላል

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይጣፍጣል❤

  • @FreHuni
    @FreHuni ปีที่แล้ว +1

    It is long process

  • @meronmeron9834
    @meronmeron9834 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ እየሰራው ነው