ጣት የምያስቆረጥም በጣም ቀላል እና ፈጣን በተለይ በፆም ወቅት ተመራጭ ምርጥ ቅመም የሆነች ምግብ Ethiopian and ertrea food /habesha

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 32

  • @creativefood5162
    @creativefood5162 4 หลายเดือนก่อน +6

    አሁኑኑ ነው የምሰራው ስያምር ሁሉም ነገር በጣ አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ❤❤❤

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 4 หลายเดือนก่อน +3

    የ Video ቅንብር በዚህ መልኩ እኛ ሀገር ብዙም አልተለመደም በጣም ጥሩ ጅማሪ ነው

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አመስግናለሁ ይሄን ደስ የሚል ቦታ ስለምታሳይን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏿

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻላህ እኔ ገጠር እወዳለሁ ኣሪፍ ነው

  • @frehiwotatsebeha6016
    @frehiwotatsebeha6016 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላል በርቺልን

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 24 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ በርቺ፡፡

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  24 วันที่ผ่านมา

      @@ayelechteshome7383 🙏

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kushina7782
    @kushina7782 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ❤❤❤🎉🎉

  • @askalkedane6069
    @askalkedane6069 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ሲታይ በጣም ደስ ይላል።

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽ ይባረክ❤ ጎበዝ በርች💞

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow where is this place?it’s reminds me where I grew up also the food looks 😋 yummy!🙏🏾👍🏾🕊️✌🏽

  • @aronhabtie8545
    @aronhabtie8545 4 หลายเดือนก่อน +3

    Gen yet new Entnoriw

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      Ethio negn wude

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 4 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰👌

  • @nguseamde8680
    @nguseamde8680 4 หลายเดือนก่อน +3

    እባክሽ እባክሽ ቶሎቶሎ ሥርልን አትጥፍ የኔበለሞያ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ወንድሜ

  • @Tsionmulalem
    @Tsionmulalem 4 หลายเดือนก่อน +1

    Batam das tiyinyalash gñ zamanawi masariya batixaqami

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      Eshi wude ameseginalew

  • @FanAnd-gt5fz
    @FanAnd-gt5fz 4 หลายเดือนก่อน +3

    የት ነው የምትኖሪው ግን አካባቢው ያምራል

  • @woynitube315
    @woynitube315 4 หลายเดือนก่อน

    💜💜💜💜🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @user-nq8cx1tl1f
    @user-nq8cx1tl1f 4 หลายเดือนก่อน +3

    ግን ኢትዮጵያ እናት ሀገር ነው የምትኖሪዉ እህቴ ቦታዎች ያምራሉ ብለን ነው ሁሌም እንጠይቅሻለን ግን አትመልሽም ???

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      Wude awo ethiopia ko negn yikirta

    • @user-nq8cx1tl1f
      @user-nq8cx1tl1f 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Mesobcooking በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ያለሽበት ሀገር አየሩ 💋❤❤👈

  • @SofiSofi-bg7qn
    @SofiSofi-bg7qn 25 วันที่ผ่านมา

    አቀራረብሽ ብቻ ይማርካል ጫጫታ የለ ምን የለ ተበረኪ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  25 วันที่ผ่านมา

      @@SofiSofi-bg7qn ameseginalew sofi