Ethiipian True Love story - የጓደኛዬ ፍቅረኛ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 145

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  4 ปีที่แล้ว +20

    ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar
    ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/
    ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 ปีที่แล้ว +42

    ፀግሽ ይች ተራኪ ልጅ በጣም ትመቸኛልች እባክህ አንተ ጋ ትስራ እባክህ በተለይ የሴት ልጆች ታሪክን እሷ ታቅርብ

  • @የደሙፍሬነኚ
    @የደሙፍሬነኚ 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን ለሁላችንም ትምህርት ነው

  • @hanlove412
    @hanlove412 4 ปีที่แล้ว +29

    ተራኪዋ ደስ ስትይ ልስልስ ያለ ደስ የሚል የተረጋጋ ቀጥይበት 🥰🥰🥰🥰

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 4 ปีที่แล้ว +11

    እናመሰግናለን ፀግሽ ተራኪዋም በጣም ጥሩ ነው
    የተረክሽው ጥሩ ትምርት ነው

  • @seaditube9120
    @seaditube9120 3 ปีที่แล้ว

    ተራኪዋን በጣም ነዉ ምወዳት እና ደግሞ ካንተ ጋ እየተፈራረቃቹ የተረከችዉ ልጅ በጣም ነዉ ደሥሥ ሚሉት ሁለቱ አንድ ልጅ አለች ታሪኩን መሥማት እየፈለኩ አቀራረባ በጣም ሚያሥጠላኝ በሁለቱ ልጆች ብቻ ቢሆን ደሥሥ ይላል በተረፈ ጸጌ ወደር የለህም ለአቀራረብህ 🥰🥰🥰🥰

  • @ድንግለይሩፍታልበይ-ረ5ሰ
    @ድንግለይሩፍታልበይ-ረ5ሰ 4 ปีที่แล้ว +9

    ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይላል እኔም በህይወቴ እምጠላው ነገር በማምነው ሰው መፈተን ነው በዚ ጉዳይ በጣም እምወዳት ጓደኛዬ ኣስጠልታኛለች ምትወደው ሰው መፈተን ሚያውቀው ያውቀዋል

  • @ሀኑኡምዚክራጎንደሬዋ
    @ሀኑኡምዚክራጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว

    ፅግሽ ስወድህ ትረካወችህ በጣም ነው እምወዳቸው የራስህን የዩቶብ ቻናል ስላገኘው ደስ ብሎኛል በራስህ ድምፅ ብተርክልን ደስ ይለኛል

  • @Aman-yp8yt
    @Aman-yp8yt 3 ปีที่แล้ว +1

    Tarakiwa amezing nat

  • @behailuendale6830
    @behailuendale6830 4 ปีที่แล้ว +13

    አለቃ ካንተ ዉጪ ተራኪ አይመስጥም እራስህ ብታቀርብ ያምራል

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ና አስታማሪ ታሪኪ ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @ktrarawmado8589
    @ktrarawmado8589 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋየ አብራር i Love Ur Voice Btammm 😍😍ታሪኩ በጣም አስተማሪና መሳጭ ነበር

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye6337 10 หลายเดือนก่อน

    ስለኔ መሆን አለበት የተፃፈው በጥርጣሪ ከራሴ በላይ የማፈቅረውን አጥቻለሁ ልክነሽ ቀድሞውኑ በሰማሁሽ ኑሮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @martha8315
    @martha8315 4 ปีที่แล้ว

    ሃይ! ፅግሽ You are number. ONE. እግዚአብሔር የአንተ ይሁን አሜን🙏

  • @ሀዩነኝየአብነቷ
    @ሀዩነኝየአብነቷ 4 ปีที่แล้ว

    ከላይክ ሌላ ማደርገው ነገር ብሮር ባደርግ ደስ ይለኛል አተራረክ ዋው😍😍

  • @umiyoutubeabaye8375
    @umiyoutubeabaye8375 4 ปีที่แล้ว +1

    Setoch jigirachin fikregnachinin masfeten new betam metfo tegbar new

  • @እኔየቂርቆስልጅነኝአልፈራ
    @እኔየቂርቆስልጅነኝአልፈራ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣክ ፀግሽ ሁላቹሁንም ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው ከልብ እናመሰግናለን ፀግሽ በሌላ ስራ በጉጉት እንጠብቅ አለን

  • @merimeri7862
    @merimeri7862 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @bintmehammed-c3d
    @bintmehammed-c3d 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ቀጣይ በምን መፅሀፍ ነው እምንገናኘዉ ፀግሽሽሽሽሽ

  • @bizuneshserur8121
    @bizuneshserur8121 4 ปีที่แล้ว +2

    Tsegsh you don't no how good to have you back 😊👍

  • @alemyakassahun9027
    @alemyakassahun9027 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን ❤ በናትሕ ቃል ኪዳንን ተርክልን 🙏

  • @ቲጂትግስት
    @ቲጂትግስት 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድም ጥሩ ነው ቀጥልበት!!!!

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 ปีที่แล้ว

    አረ ፀግሽ ክፈት ዶት ኮም ላይ አድማጭህ ነበርኮ በጣም ነው ደስ ምትለኝ🌹

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 4 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ፣ታሪክ ነው፣እናመሰግናለንወንድም፣በርታ

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ፀግሽ እኳን ደና መጣህ እኔ እኳን አልጠበስኩም የፍቅር ታሪኬ እዳላጋራህ🤪ኢሻለህ 🙏ስጠብስ አጋራሀለሁ የሒወት ታሪኬ ለራሴም ያለፍኩት የሒወት ውጣ ውረድ ለራሴ ዞር ብዬ ሳስበው ትልቅ ተረካረካ ነው መጨረሻዬን ባየው አጋራህ ነበር እኔም አልደረስኩበትም ልብ አጠልጣይ ከሚሆን መጨረሻ ሳቀው አካፍልሀለሁ🥰

  • @senaitchristian6714
    @senaitchristian6714 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰 ye legohe inat nige be swe hager yanten program meketatele ke gemerku kebzu stress tefewesahalwe iam happy thank you betam brother ketelbet🤗🤗🤗

  • @እመቤትምትኩጎጃሜዋ
    @እመቤትምትኩጎጃሜዋ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @fikergetachew2129
    @fikergetachew2129 4 ปีที่แล้ว +4

    Bezu geze echi lij setaneb des yemil ngr alaattt ymr she makes it so real nd flawless

  • @genetgenetgenet8284
    @genetgenetgenet8284 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ደስ ይላል ያስተምራልም

  • @sarasesay2707
    @sarasesay2707 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ሀንየ እና ፀግሽ ስወዳችሁ

  • @hanitube8812
    @hanitube8812 4 ปีที่แล้ว

    Nice story good

  • @keyaa5394
    @keyaa5394 2 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ ለምን አተ አተርክልንም ያተድምፅ እሚተካ የለም በናት ቶሎ ቶሎ ናልን

  • @hannaayenew5727
    @hannaayenew5727 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ የቆንጆዋቹ ዘውድዪ በጣም ነው የተወንካት

  • @ዜዲፍቅርወሎየዋአማራይቱ
    @ዜዲፍቅርወሎየዋአማራይቱ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሪፍ ምክር💘❤

  • @sababerhanu7885
    @sababerhanu7885 3 ปีที่แล้ว

    Gobezzzz Bertttta

  • @asfaasd9949
    @asfaasd9949 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትይዋው

  • @jujuetopia8738
    @jujuetopia8738 4 ปีที่แล้ว

    ዋውደስየሚልትረካነው

  • @ranakadhar1600
    @ranakadhar1600 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው በትክክል

  • @tube-dt4ek
    @tube-dt4ek 4 ปีที่แล้ว +16

    እኔ ግን በምድር ላይ ወንዶች ሁላ ቢያልቁ የ ጉዋደኛዬን የነበረ ሰው አብሬ አልሆንም የሚሆኑት እራሱ ሲቀፉኝ

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 4 ปีที่แล้ว +1

    የእጆን አገኘች በይኛ።

  • @tikuranbessa5398
    @tikuranbessa5398 4 ปีที่แล้ว +1

    ወየኔ ፀግሽ ድምፅህን ስወደው እኮ 💙

  • @الال-ن6د
    @الال-ن6د 4 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ እኳን ሰላም መጣህ በሌላ ስራ ስለተገናኘን ደስ ብሎኛል በርታልን

  • @mimiyene547
    @mimiyene547 4 ปีที่แล้ว +1

    Enameseginalen

  • @solomonlakaw8840
    @solomonlakaw8840 4 ปีที่แล้ว

    Good life history tnx

  • @ልዩሀበሻዊትእማእወድሻለሁ
    @ልዩሀበሻዊትእማእወድሻለሁ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ትምህርት ሰጪ ነው

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰውን መፍተን በሌላ ነገር እንጅ በፍቅር ዙሪያ ሌላ ሰው አስገብቶ ማስፍተን ትርፏ ይህ ነው ምክንያቱን ሰው ነውና መሳሳቱ አይቀርም ማራናቲ ቤቲን ባትልክበት የት ያውቃትና ያፍቅርት ነበር በእራሷ ችግር ነው ሁለቱ ጥፍት የለባቸውም

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb 4 ปีที่แล้ว

    My first time for this Chanel. 👍 menale selefiker betaseterekugn? Tereka sewed. Yzarene Ayaregewena, Joro sayemola bhagerachne mekera, Tereka neber woanawe merechaye.

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @umiyoutubeabaye8375
    @umiyoutubeabaye8375 4 ปีที่แล้ว

    Abet Siwedik Dimstik Abiso Woww

  • @samitade4478
    @samitade4478 4 ปีที่แล้ว +4

    ረጅም እድሜ መኖር ከፈለክ በማያገባህ ጉዳይ አትግባ ይባላል ,ይሄ ታሪክ ከሞላ ጎደል እንደዛ ይመስላል።

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 4 ปีที่แล้ว +2

      የኢትዮ ህዝብ 90,% የሚሞተዉ በማያገባዉ እየገባ ነዉ ዉነትህን ነዉ ብሮ።

  • @asliahmed6569
    @asliahmed6569 3 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ታሪክ ነው

  • @selammoges4277
    @selammoges4277 4 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegenalen ewnet new dessss yemel meker new

  • @genetassafe2132
    @genetassafe2132 4 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ ሠላም

  • @loveethiopia5070
    @loveethiopia5070 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ እባክህን የነ ዣቫልዣፈን ትረካ አቅርብልን የመፃፉ እረዕስ ስለጠፋኝ ነው የነ ኮዜት

  • @ሀና-ኸ9ጘ
    @ሀና-ኸ9ጘ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @jebs3215
    @jebs3215 4 ปีที่แล้ว

    tsegish u are a hero

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ
    @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን። ሱሴ

  • @kediali247
    @kediali247 4 ปีที่แล้ว

    Weya tgeshi. ❤❤❤❤ bezu seflgechi endt des endlegen

  • @hanatube1479
    @hanatube1479 4 ปีที่แล้ว

    Unateshenu yene qojo buzunagarochini tameralo amasagenalo 😍

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የምልሽ ግን አንቺስ ብትሆኚ እንዴት አመንሽው ለጓደኛሽ ያልታመነ ወንድ ሌላም ያንቺ ጓደኛ ብትጀነጅነው እንደማይክድሽ አመንሽ

  • @user-ly6hl9zn3b
    @user-ly6hl9zn3b 4 ปีที่แล้ว

    በጉጉት ሰጠብቅ ነበር በሌላ ሰራ ሰለተገናኘን ደሰ ብሎኛል ፅግሸ ይልመድብህ

  • @ekkk7616
    @ekkk7616 4 ปีที่แล้ว

    Iwunetayna.fikiri.gedebi.yelmi😍😍😗

  • @ጨካኝነው
    @ጨካኝነው 4 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ ጠፍተህብኝ ነበር በፈጣሪ ዛሬ አገኘውህ እንኳን መጣህ

  • @haimanotmekurya2236
    @haimanotmekurya2236 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ከአንተ ሌላ ድምፅ መስማት አልፈልግም መብቴ ነው አይደል???

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 4 ปีที่แล้ว +3

    The golden voice

  • @elcisami5390
    @elcisami5390 4 ปีที่แล้ว

    betam shem nw ye guadegnashen bal maseb aye set weyyyy

  • @molagetu3099
    @molagetu3099 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ አሥተ ማሪ ነዉ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም ፀግሽ
    እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @ሀዩወሎየዋየኡሚነፋቂ
    @ሀዩወሎየዋየኡሚነፋቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    ግን ሴቶችየ የምትወዱትን ወድ አታሥፈትኑ የምር ይጎዳል 😭😭😭

  • @merontolosa478
    @merontolosa478 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you bro

  • @deribhana7436
    @deribhana7436 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ❤❤

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነው አመሰግናለሁ ይቀጥል
    ግማሽ የእኔ ህይወቱን ነው ጓደኛዬ ይፈትነኛል

  • @ete3584
    @ete3584 3 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @NajatAsafa
    @NajatAsafa 3 หลายเดือนก่อน

    ይህ ቻናል ለምን 100k አይገባም😢😢😢

  • @beslotbeslot5692
    @beslotbeslot5692 4 ปีที่แล้ว

    wow segrmi ewenti newe tnx

  • @marrymarry7052
    @marrymarry7052 4 ปีที่แล้ว +1

    Wayena tafetakebgn nabare dase alagn selagagnawek subscribe aregalw tsageshe ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 ปีที่แล้ว

    እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽ

  • @senitsega6722
    @senitsega6722 4 ปีที่แล้ว

    ፎ በጣም ይገርማል

  • @alem6447
    @alem6447 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እጅግ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ግልፅነት እና ሰውን ማመን እጅግ አስፈላጊ ነገሮች ናቸው እናመስግናለን

  • @tigistgirma5666
    @tigistgirma5666 4 ปีที่แล้ว

    አመስግናለው

  • @wegahitatube
    @wegahitatube 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcome tsegish

  • @mimiraye9943
    @mimiraye9943 4 ปีที่แล้ว

    Konjo new barchi

  • @saronj.s5106
    @saronj.s5106 4 ปีที่แล้ว

    Thanks bro

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 4 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful thanks darling I quite enjoyed listening to 💕💐💕💕💕

  • @ععااووةا
    @ععااووةا 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምፀግየሰላምህይብዛ

  • @mekdesmekdes8960
    @mekdesmekdes8960 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @addistelhun7745
    @addistelhun7745 4 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቴ ህይወት እንደዚህ ናት እፈትነው ብለሽ መፈተንሽ ቢያሳዝነኝም ግን ለጓደኛሽ ብለሽ ብዙ ነገር ሁነሽላታል እናም ጓደኛሽ ግን ውሸታም ነበረች

  • @hailumaruta879
    @hailumaruta879 4 ปีที่แล้ว +7

    ቀጥታ የጓደኛዬን ፍቅረኛ ቀማሁ ላለማለት የሄድሽበት መንገድ ተመቸኝ፣

  • @enttentt8402
    @enttentt8402 4 ปีที่แล้ว

    Era ades terakawchin jamerln bro

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 4 ปีที่แล้ว

    እኔኩ ይህ ጉደኛየ ን ፈትኝልኝ የሚሉት ነገር አይገባኝም እኔበዚህ ነገር አልደራደርም ትልቁ ስተተኛ አንችው እራስሽ ነሽ ያምሁነ ዙረሽ በራስሽ እጅ አስገባሽው አይ ይህዘመን ዘመልወል እኔጃ ከሁሉደግሙ ያናደድሽኝ መጨረሻ እስዋን ጥፍተኛማረግሽ ስለፍቅረኛወችዋ እማትነግርሽ የነበር ይህን በሀሪሽን ስለምትጠረጥርሽ ስለነበር ነው ባጭሩ ስልሽ አለች ታማኝ አደለሽም ለሱም ልትታመኝ አትችይም

  • @asli2998
    @asli2998 4 ปีที่แล้ว

    Tisgesh how I love ur voice!! selageghuk berasek TH-cam des beloegnal 😉❤

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 4 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እሰይ

  • @memoyeeyu7764
    @memoyeeyu7764 4 ปีที่แล้ว +3

    Tsgesh kanta dmts weche mnm ayetmagnm

  • @samuelte4220
    @samuelte4220 4 ปีที่แล้ว

    Thnks bro ✌

  • @yesarg
    @yesarg 4 ปีที่แล้ว

    Weche Gude, yemigerme tarike newe!

  • @shebuyoutube2484
    @shebuyoutube2484 4 ปีที่แล้ว +1

    yen andegna metahlign

  • @kalkidanlemma8912
    @kalkidanlemma8912 4 ปีที่แล้ว

    Emasgenlen

  • @Hanan_Hanan390
    @Hanan_Hanan390 4 ปีที่แล้ว +3

    I LOVE HER VOICE

  • @teddysanagotube401
    @teddysanagotube401 4 ปีที่แล้ว

    Eree tsegesh dertogada 8 koye