Ethiopia | እርጉዝ አፈቀርኩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 154

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  4 ปีที่แล้ว +60

    ቀጣይ ክፍል የለውም ውዶቼ።በሰማችሁት መልኩ ፀሃፊው ቋጭቶታል!

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 4 ปีที่แล้ว +5

      አይይይይይይ ቀጣይባለመኖሩ ተበሳጨሁ ግን እናመሰግናለን ይመችህ ደሞ አትጥፋ

    • @አያልነኝ-ሰ6ዘ
      @አያልነኝ-ሰ6ዘ 4 ปีที่แล้ว +4

      ፀግሽ ተው ተው ሌላኛው ሰው የተሰኘውን መፅሀፍ ተርክልን

    • @mastwalasmare7061
      @mastwalasmare7061 4 ปีที่แล้ว

      እንኳንም አልቀጠለ ልጁን ንክ አደረገችው ሆ

    • @አስቱፍቅር
      @አስቱፍቅር 4 ปีที่แล้ว

      አይ እኛ ሴቶች የሚጫወትብንን ነው እንጂ የሚንከባከበንን አንወድም ቲ🤗🤗

    • @ሶልያናድግል
      @ሶልያናድግል 4 ปีที่แล้ว

      ፀግሽ እዴት ቀጣይ የለውም በናትህ

  • @ekrumohammed8539
    @ekrumohammed8539 ปีที่แล้ว

    አዳድ ሰውች የራሳቸው ስሜት እጂ ፈፅሞ የሰው ስሜት አይገባቸውም አገት የተሰራው ወደፋላ አዞሮ ማየቻነው የሰጣትን ፍቅር ያሳለፈችውን ወደሀላ አዙራ ማየት ነበረባት ፀግሽ ደምፅህ እኮ ማራኪ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 2 ปีที่แล้ว

    የባልና ሚስት ፀብ እኮ እንዲህ ነው። መሀል ሚገባ ሰው ራሱ ይጎዳል። የልጁ ደግነት ግን ደስ ይላል። thank you for sharing

  • @imissyoumama2495
    @imissyoumama2495 4 ปีที่แล้ว +2

    ሆ ስታበሽቅ በጌታ ለሁሉም ነገር አለመቸኮል መልካም ነው ፀሃፊ ዘሪሁንን ከልብ እናመሰግናለን ፀግሺዬም ማራኪ አርገህ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 4 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ጸግሽ መጥፋት አብዝተሀል በሰላም ነው እንጠብቅሀለን እኮ ወንድሜ አትጥፍብን ሰላምህ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ

  • @semiramuhammed4343
    @semiramuhammed4343 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን ብዬ ልኮምት የምር በጣም በጉጉት ነበር ፍፃሜውን የጠበቅሁት ግን ደስም አይል አይደብርምም አፍቃሪው አሳዘነኝ 🥺🥺❤ ፀግሽዬ አንተ ደግሞ በርታልን ምርጥዬው !❤❤

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 ปีที่แล้ว +19

    ላይክ ሼር ኮሜንት አድርጉ ውዶቼ ዝም ብሎ መመሰጥ የለም ማበረታታት አለብን

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ፅግሽ በጣም ነው ያሳቅከኝ ሳቅ በጠፋበት ሰአት ድምፅህን ግን በጣም ነው የምወደው

  • @tgmoges4029
    @tgmoges4029 4 ปีที่แล้ว +3

    የስራ ስአቶቸን ያንተን ንባቦች እያዳመጥኩ ነው የማሳልፈው እና በጣም አመሰግናለሁ ❤ ቲጂ ከእስራኤል

  • @khereygereno7541
    @khereygereno7541 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀግዬ።እኳን።ደህና።መጣህ።ፈጣሪ።ይጠብቅህ።ድምፅህ።ሲመችችችችችችችችችች።

  • @hanayemamilij170
    @hanayemamilij170 4 ปีที่แล้ว +2

    ፀግሽየ አንደኛየ ትችላለህ ሰላምህ ይብዛ በሰመመን ውስጥ አንተን እያዳመጥኩ የምሰራውን ስራ ሁሉ አላቅም ድካም ሁሉ ታስረሳለህ ይመችህ ደግሞ አትጥፋ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 4 ปีที่แล้ว

    ባትነካነበረ የሜገርመኛ በጣም ታናድዳለች ነገ በለመደው ይቀጣታል የዛኔ አወዳደቆአም አያምርም

  • @selamsol5845
    @selamsol5845 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ፀግሽ በተለይ ቀጣሪ ክፍል ቢኖረው እና እንዲ አሪፍ የሆነ ተከታታ ክፍል ያለው ስራ ብትጀምር ደስ ይለኛል

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
    @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ይኸ እኮ ትረካ በገሀዱ አለም ያለ እውነት ነው ቱ አብዛኛው ሴት እኮ ልብ የለውም ወዲያ አቤቱ ከልባሞቹ አድርገን አሜን

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 4 ปีที่แล้ว

    Betme amesgenalhue bemkitelawe etebejalhue😍😍😍👌👌👌👍

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    1ኛ ቆሮ 7፥10፦12
    ሚስትም ከባሏ አትለያይ።ብትለያይ ግን ሳታገባ ትኑር ወይም ከባሏ ትታረቅ
    በመጨረሻ ባልና ሚስት መታረቃቸዉ ደስ ይላል ግን ዝሙት ለመድረግ ሁለታቹም ትንሽ ቖከላቹ እንጂ

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ከጦር ወሬ አረፍ ብየ አንተን እያዳመጥኩ ነው

  • @ethiopiakabou6475
    @ethiopiakabou6475 3 ปีที่แล้ว +2

    ያስቃልም ያሳዝናልም ያስገርማልም ፍቅር እንዲህ ነው እንግዲህ ከልብዋ አላወጣችውም ደሞም አይፈረድባትም ልጅ በሆዱዋ አለ አስቡ ሰዎች ልጅ ከአምስት ወር በዋላ ሁሉን ነገር ይሰማል ልብ አድርጉ ንግግር ይሰማል ስለዚህ አባት በልጃችን ይሁንብን እያለ እየዳበሰ ሲለምን ልጅ ከውስጥ ይቅር ይላል እናትም እንደዛው እና እትፍረዱ ቶሎ ለመፍረድ አትሩጡ በስዋ ቦታ ሆናቹ እራሳችሁን ሳሉት

  • @saratube1230
    @saratube1230 4 ปีที่แล้ว +8

    ረ ወይኔ በጣም ታናዳለች እኔ ከዚህ የተረዳሁት የአድሱ ባል ችኩልነት እና የእሧ ዝምብሎ መነዳት

  • @ምህረትየኪዳነምህረትልጅ
    @ምህረትየኪዳነምህረትልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ፀግሸ እንኳን ደህና መጣህ በተከታታይ ትረካህ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰው ሚስት የሰው ነች😂😂😂የመጨረሻ ደስ ይላል ፅግሽዬ ምርጥ ሰው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏👌👌👌

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 ปีที่แล้ว

    ወንድምዬ የትረካህ ሙዚቃዎች ሁሉ የራሳችን የሀበሻ ክላሲካል ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል ታሪኩ የሀብሻ ከሆነ ማለቴ ነው

  • @atsedeshumiye3520
    @atsedeshumiye3520 3 ปีที่แล้ว

    👌ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ቀጥልበት ፀግሽ ፡

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽዬ ስላም ስታናድድ አይ የሴት ነገር የሚወደንን ትተን የማይወደንን እናሳድዳለን

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 4 ปีที่แล้ว

    ህንካን. ደስ. አለህ.

  • @azizakhalik5424
    @azizakhalik5424 4 ปีที่แล้ว

    Tsegash berat betam newu yamikatatalik

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 4 ปีที่แล้ว +1

    What a great 👍 voice

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 ปีที่แล้ว

    በሰመአብ ምን ብየ ልኮምት አሁን ልጅ አሳዘነኛ ቤተሰቦችን ምንድነው የሚላቸው ቆይ ከዚህ ላይ ማለቅ አልነበረበትም? 😢 ፀግሺ እናመሰግናለን

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma9859 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ግን ቀጣይ ቢኖረው የበለጠ አሪፍ ነው

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 4 ปีที่แล้ว +2

    ፀግሽ ምርጡ

  • @multazemmohamed7336
    @multazemmohamed7336 ปีที่แล้ว

    ደሥይላል

  • @seadbinteslam7415
    @seadbinteslam7415 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣክልን ፀግሺየ እምታነባቸው ታሪኮቺ ውስጤ ናቸው ቻናልክን አስሬ ኖ ማየው ለቀክ አለቀክ እያለኩ ልጅቱ ግን ትገርማለቺ እንደማዳም ሸቃላ ሂጅ ሲሏት መሄድ ነይ ሲሏት መምጣት የማዳም ቀበጦቺ ውስጤ ናቹ እኔስ የማዳምን ቤት ታሪኬን መቸ ኖ እማስነብበው ኡፍፍፍፍፍ

  • @እጹብድንቅእጹብድንቅ
    @እጹብድንቅእጹብድንቅ 3 ปีที่แล้ว

    ጸግሽ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ፀግሽ

  • @jerryjerry2151
    @jerryjerry2151 4 ปีที่แล้ว

    Tsegshi well yemitakrbachew ngr ሁሉም aref timret sechi nachewu አትጥፋ eniwedkalen 🙏

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ጽሁፍ በዚያ ላይ አሪፍ አንባቢ ፀጋዬ እንመስግናለን ።
    ያዝናናል እድምጡት ።

    • @fatumamuhamed8742
      @fatumamuhamed8742 4 ปีที่แล้ว

      Segsh mnm yemalwedewun tarik enkan baneb ewedawalehu bqa🤗

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 ปีที่แล้ว

    ስንት መልካም ሰው አለ ይህ ኛው በጨለማ ስታለቅስ ያስጠጋት ልጅ አሳዘነኝ እሷ ግን ትገርማለች ሴት ልጅ የሚሰቃያትን ወንድ ትወዳለች የሚባለው እውነት ነው ክክክክ

  • @alenzi3028
    @alenzi3028 4 ปีที่แล้ว

    ፀግሺ እኮን በሠላም መጣህልን

  • @fatumamuhamed8742
    @fatumamuhamed8742 4 ปีที่แล้ว

    Welcome segshye tewu gn berezm sra egna ga hun

  • @kalkidantilahun6441
    @kalkidantilahun6441 2 ปีที่แล้ว

    I always lesson your works while when am work I really appreciate you and thank you 😍

  • @lovebobe7980
    @lovebobe7980 2 ปีที่แล้ว

    Betam dess yemel new gen tenshe anadagaleche, Tegeshe anten amesegnehalhu

  • @mdmodina8629
    @mdmodina8629 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምል ትሬካ ነዉ ግን በቃ ቀጣይ ክፍል የለዉም ማለት ነዉ

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 3 ปีที่แล้ว

    Thank you! 💚💛❤️

  • @khereygereno7541
    @khereygereno7541 4 ปีที่แล้ว

    😍😍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😍😍😍😍😍 አመሰግናለሁ።ፀግዬ።እዳትቆይ።ደሞ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 ปีที่แล้ว

    እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽ

  • @MesiAbi-x3w
    @MesiAbi-x3w 3 หลายเดือนก่อน

    Andande sawoche ba agatme wada hiwtchen yematuna yalynawen endnye yalsbnawen endnsib yadrgunal yaw sent sentchaw bengodam asetmrwen yalfalu ❤🎉🎉🎉 amsagenlaw acher byehon beya tamegaw dasss yelal tariku

  • @dagnudanu3489
    @dagnudanu3489 11 หลายเดือนก่อน

    ስሟ እራሱ እኮ የባሌ ወርቅ ነው !! ስለዚህ ለሱ ምንም ቦታ የላትም !!

  • @ርብቃየሀጂልጅነኝ
    @ርብቃየሀጂልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    Seges tefethale &tenafekhale ❤️🙏🙏🙏

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 ปีที่แล้ว

    ይህ ታሪክ መቋጨት ሳይሆን የስው አይምሮን መቋጨት ነው ምነው ጃል እንዲህም ብሎ ታሪክ አሉ

  • @addishode1541
    @addishode1541 4 ปีที่แล้ว

    Such a beautiful story match ur beautiful voice

  • @selammoges4277
    @selammoges4277 4 ปีที่แล้ว

    Yetefasew beselam new yetefaheben beselam selemetahelen dess belonal

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ የቸገረው እርጉዝ ያገባል ስትወልድበት ገደል ይገባል ትል ነበር እናቴ ነፍስዋን ይማረውና

  • @terrymihret5028
    @terrymihret5028 2 ปีที่แล้ว

    Please Next part 😲

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ ፀግሽ ደግሞ አትጥፋ

  • @tlahunadistlahunadis6641
    @tlahunadistlahunadis6641 3 ปีที่แล้ว

    እኔንም አሳፈራችኝ ልጅቷ😁😁😁😁👍 እባብ መስሎኝ አለች😥😥😥

  • @onlylove8136
    @onlylove8136 4 ปีที่แล้ว +1

    ፎንቃየ መጣህልኝ 😍😍🥰

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 4 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ ስወድክ

  • @alishotekie2278
    @alishotekie2278 4 ปีที่แล้ว

    Yenye geta Angleton belahewu

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሸ

  • @hananm1530
    @hananm1530 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይይ ሴት ምስኪን እኮ ነን

  • @mykids6174
    @mykids6174 4 ปีที่แล้ว

    Ena eko sewedeh ur #1

  • @atsedeshumiye3520
    @atsedeshumiye3520 3 ปีที่แล้ว

    Ketay Kefl Benorew Arif Nebr Gen Beka Belela Erse attfabn hulem tewodaji neh

  • @wakjiradina1030
    @wakjiradina1030 2 ปีที่แล้ว

    ችኮላ ያመጣው ጣጣ ነው። መርዳቱ መልካም ሆኖ ሳለ የሰው ሚስት ለማግባት መቸኮሉ እ ንዲህ ባላሰበው ሰአት ችግር ውስጥ ከተተው። እሽ ባል ባይመጣ ኖሮ ቤተሰቦቹ ጋር ይወስዳት ነበር ልጇንም ልጁ አስመስሎ አያት ያደርጋቸው ነበር እና አንድ ቀን እውነት እንደ ቦምብ የፈነዳለት እናትና አባት ምን እንደሚሆኑ ኣስባችሁታል? ትዳር በስሜት ሳይሆን ባስሌት ነው ሚሰራው ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 4 ปีที่แล้ว +2

    ሲጀመር ስለቸገራት እንጅ ወዳው አደለም የተጣበቀችበት

  • @abshawiti847
    @abshawiti847 4 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ እንኳን ደና መጣሁ ሰላም ነህ

  • @hayatab5501
    @hayatab5501 ปีที่แล้ว

    እሰይ ይበልክ እኔ ድግሏ እያለው ምን እርጉዝ ላይ አጠለጠልክ😂😂😂

  • @ነጁወሎየዋ-ቐ2ከ
    @ነጁወሎየዋ-ቐ2ከ 3 ปีที่แล้ว

    ምወድህ

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 2 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ የምን እባብ ነው ብዬ አላለችም

  • @hanualisho1496
    @hanualisho1496 4 ปีที่แล้ว

    stegish siwedik ate rasik fikir tasisalek🇪🇹🌹

  • @zainabzain1971
    @zainabzain1971 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ምታናድድ ሰት ነች

  • @mareyakefelegn9738
    @mareyakefelegn9738 4 ปีที่แล้ว

    ውይ በእጥልጥል ቀረ

  • @kasunabalayzamanawinatyellem
    @kasunabalayzamanawinatyellem 3 ปีที่แล้ว

    ጉድ ሆንኩላችሁ አይገልፀዉም የዝህ መጨራሻ ሐእናቱ ምን ብሎ እንደምያስራዳት ሰስበዉ ከታራክዉ በላይ እነን ጨነቀኝ 😱😱

  • @meikeyaahemid1320
    @meikeyaahemid1320 3 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ የኔ አደኛ 💖💖💖

  • @እሙኢስማኤል
    @እሙኢስማኤል 3 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂አዬ ሴት ዬድፍን ሌላ ምን ዬባላል

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 4 ปีที่แล้ว

    መጣህልን የኛ ማኛ 😍

  • @shopianigeth7345
    @shopianigeth7345 4 ปีที่แล้ว

    ሀይ.ፀግሽ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ድንቅ ፀግሽ ለአንተ ሼርም ላይክም ኮሜንትም ሲያንስ ነው በፍቅር ነው ምወድህ 😍😍

  • @youditdaniel2109
    @youditdaniel2109 4 ปีที่แล้ว

    Swadek eko 💖💖💖

  • @አድዋአድዋ
    @አድዋአድዋ 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ሰንበትክ ሁሉ ሰላም

  • @tlahunadistlahunadis6641
    @tlahunadistlahunadis6641 3 ปีที่แล้ว +1

    ተረካዎችህ ዋዉ

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 4 ปีที่แล้ว

    ብሰማው ብውል ባድር አይሰለቸኚም

  • @addishode1541
    @addishode1541 4 ปีที่แล้ว

    Thank you ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rabiyaseid974
    @rabiyaseid974 4 ปีที่แล้ว

    ere tsegish telegram audio chereselen

  • @afromedia3945
    @afromedia3945 4 ปีที่แล้ว

    Tsegesh beteketatay sera mech entebkeh?

  • @zeynebmuhdin2570
    @zeynebmuhdin2570 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ሱስ ከምር ምን እንደምልክ አላቅም በቃ ተርክ አንተ የሌላዎችን ለማዳመጥ እንኩዋን ዉስጤ አይፈልግም እየሰራዉ አንተን ነዉ ማዳምጠዉ
    ደጋግሜ ደጋግሜ ማዳምጠዉ ጨርሼዉ

  • @fozako
    @fozako 2 ปีที่แล้ว

    ልጁን ቀልቡን ሰበረችው ቀልቧን ይስበረው

  • @እግዝኣብሔርሓላውየይዩ
    @እግዝኣብሔርሓላውየይዩ 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ እንዲህም ኣለ

  • @alishotekie2278
    @alishotekie2278 4 ปีที่แล้ว

    Wey wendemen

  • @eluababam235
    @eluababam235 4 ปีที่แล้ว

    Tnx bro

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 4 ปีที่แล้ว

    ቶሎ ተሎ ናልን እጅ በጣም ጠፍተሃል

  • @ራህማያራህማንባረያ
    @ራህማያራህማንባረያ 4 ปีที่แล้ว +1

    የምር አናዳጅ ናት ብሽቅ ነገር ናት አተም ሰላም ክ ይብዛ ግን እየጠፋክ ነው 👁👁

  • @mahratsmahrats653
    @mahratsmahrats653 3 ปีที่แล้ว

    ሞሽሮ ልኳት😂😂😂

  • @abshawiti847
    @abshawiti847 4 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅህ በጣም ማራኪ ነው ዎውውው

  • @טקלהאמנצחאי
    @טקלהאמנצחאי 4 ปีที่แล้ว

    Woo trak batam konjo nawu

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 ปีที่แล้ว

    ልብ አንጠልጣይ ነው ቀጣይ የለውም?

  • @أنيسابنتجهاد
    @أنيسابنتجهاد 4 ปีที่แล้ว

    😭😭💔

  • @enatsmat7712
    @enatsmat7712 3 ปีที่แล้ว

    yagatimal gin lemefiredim yikebidal mikinyatwom iswoam yewesenechyiwo tikikilegna wosanye newo

  • @khereygereno7541
    @khereygereno7541 4 ปีที่แล้ว

    እኔ።በመጀመርያ።ፍቅርኛዬ።ተከድቼ።ወንድ።የሚባል።ፉጡር።ሁሉም።ጨካኝ።ከሃዲ።ውሸታም።ይመሱሉኝ።ነበር።ግን።ሁሉም።አንድ።እዳልሆነ።የዉሸት።ቀርበው።ልባችን።ሰብረው።የሚሄዱም።እዳሉ።የእውነትም።ቀርበው።ሂወታችን።የሚደምቁ።ወንዶች።እዳሉ።ዛሬ።ተገነዘብኩ።እውነተኛ።ፍቅር።ምንም።ነገር።አይገድበው።

  • @ሀዩነኝየአብነቷ
    @ሀዩነኝየአብነቷ 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ፅናቱን ይስጥክ ወድሜ 🙊😥

  • @zainebemamu1659
    @zainebemamu1659 4 ปีที่แล้ว

    አዳሱ አፍቃሪ ቸኮለ እሷም ደሞ ቆራጥ መሆን ነበረባት ነፍሰ ጡር ሁና በማታ ከቤቱ ለሌላ ሴት ብሎ ያባረራት ነጌም ላለ መድገሙ ምን ዋስትና አላት አምሮባት ስላያትም ይሆናል ይቅርታ የጠየቃት ወንዶች አኝከው የተፉት ነገር ስያምርበት ወይም ሌላ ሰው ሲያነሳባቸው አይወዱም