Ow my God Tsegaye this is so scary. SubhaneAllah. The thing she did was unacceptable but she was wise and responsible enough to correct her mistake. She’s lucky that it was a fixable mistake. Thank you for sharing.
Ere tsagish lela sew atasnebib benatik😌inya iko metsaf yemiyanebilin sew adelem yefelegnew,..ante iko sitanebew film new mitasmesilew ine bebekule lik lela sew mahonun sak ikiyirewalew bcs miyanebilin sayhon miterikilinin new minfeligew 😊😊😊😊
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar
ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/
ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/
ዋው በጣም ቆንጆ እና አስተማሪ ነው ተራኪዋም ልዩ ናት እናመሰግናለን ።
የረዱ ህይወት እጅግ በጣም እናዶኝ ነበር ሲጠናቀቅ ግን ደስ አለኝ። ይቅርታ በጎ ነገር ነው ያሳርፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተራኪዋ በጣም ጎበዝ ናት ለኜ ታሪኩ እንድወደዉ ያረግችዉ የሳ ድምጽ ነዉ ።
በጣም ድምፅዋን ስወደው
ተመስገን እሱ ምን ይሳነዋል ሁላችንም ወደዋላ ተመልሰን ያበላሸነውን የምናስተካክልበት እድል ይስጠን
በጣም የሚደነቅ ነው ጥፋትን አውቆ ይቅርታ እንደመጠየቅ የሚያስደሰት ነገር የለም ሁላችንም ጥፋታችንን ስናውቅ ይቅርታ መጠየቅ ይልመድብን
ሰው ቢሆን ረዱ በሰራችው መጥፎ ነገር ስንቱን ይፈርድ ነበር ቀድማ ብትናገር ፈጣሪ ግን እንደ ሰው አይደል ቸር ነው መሃሪ ይቅርታው የማያልቅ አፈጻጸሙ ደስ ይላል ባለ ታሪካችን እናመሰግናለን።
ፓ ወንዳታ ደስ ይላል። በተለይ ከክፉ ጀርባ ግርዶሽ ከደግነት ጀርባ ብርሀን ያልሽው ጥልቅ ነው ያለልኝ። በርቱልኝ ውዶች
ድምጽሽ ስወደው ዋው እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ 👏👏👏
ይሄን ድምፅ ግን ከአሁን በፊት ሠምቸዋለሁ ልበል
የኔም ጥያቄ ነው
እውነት ነው ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ጠንቋይ እና አስጠንቋይን ፈጣሪ ያጥፋልን
That’s amazing thank u and my prayers to all of us to give us good hearts
ዋዉ ደስይላል አስተማሪ ታሪክ እናመሰግናለን
ዋው እናመሰግናለን ወነትም እረዴት❤
እኔ ደስ የሚልኝ ያንተን ድምፅ ነው!!ግን ጎበዝ ነች
ብዙ ትምህርት አለው አመሠግናለው
እውነት ብለሻል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
Ow my God Tsegaye this is so scary. SubhaneAllah. The thing she did was unacceptable but she was wise and responsible enough to correct her mistake. She’s lucky that it was a fixable mistake.
Thank you for sharing.
ፀግሸ በድጋሚ በደብ ነው ያዳመትኩት ያውነተኛ ታርክ ነው ግን ፀፀት እንድህ ሰሆን ደሰ ይላል
ዋናው ከስተትሽ መማሩ ነው ጎበዝ🎉🎉❤❤❤
Wow ምርጥ ተርክ ነው❤❤
ሃና ስትስሪ በዚህ ክላሲክ ስሪ ደስ ይላል ስወድሽ
This is very interesting story it looks like real story but it can happen really life
ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ
Arif terka new en amsigenalehu 🙏🙏🙏
Thank you Hana good job 🙏
ዋውው የሚገርም ነው
Betam yigerimali egiziyabhir yetemesegen yihun bizu tebirebeti alihu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
atftashal betam
ትልቅ ትምርት ነው 🥺🥺
ዋውውውውውውውው በጣም አስተማሪ ነው
እቺ ልጅ ስታነብ እንቅልፌ ይመጣል ።
😂😂😂
Astemari new🙏❤
Wow❤
ረድዬ አመሰግናለው
በጣምይገሪማልምደስምየምሊታሪክነዉ
Thank you tsgeshe ✌✌✌✌
አንተ ካልተረከው አይመስጥም ፀግሽ።
Awoo
Tsagish ante lemin aterkilm?
ዋዉ 👏👏👏👏👏👏good jobs
Tsegeshie yetGefa fiker yemilew:ayektelem? lela bart kale pls
Wow btam das yrlal bewnat
Betam new mewdachu 💗
Ere tsegsh betam eyetefah new
Batam das yillal
yehe degmo betam leyet ylala des ylal
👌👌👌💕💕💕
anete betreklene betame dese yelghalie
❤🎉
ኮተት የበዛበት አዝግ ነው።የተሻለ ነገር አቅርቡልን
😏
Yekedadoch were ufff
ዋው
BETAM astemari new eswaw tsbel mewsedwa kin lib new yalat edlegam nat
ፀግሽ ግን ድምፅህ 😍
Wow batim telk temret new
ኦህ❤
Wow mert tarik demtsesh wow nw
ሰላምክ ይብዛ ፀግሽ ደርቶጋዳን ወደት አደረስከው ውይይይ ልቤ ተንጠልጥሎ ቀረኮ እስኪ የምታውቁት ካላችሁ ንገሩኝ በምን ምክንያት ነው???
የመጽሐፍ ደራሲ እንዳያቀርብ ስለከለከለው አዎ በጣም ልብ አንጠልጣይ ትረካ ነበር
የእውነት ደራሲው በጣም አናዶኛል እኛኮ የማናድገው ለዚህ ነው ምን ችግር አለው ቢተርከው አብዛኛው ሰው ከማንበብ ይልቅ መስማት ነው የሚፈልገው የበለጠ መፅሀፉ በአለም አቀፍ ይታወቅለት ነበርጅ ምን ይጓዳዋል ገና ለገና በዩቱብ ጥቅም ለምን ይገኝበታል ብሎ ነው የሚሆነው መቸም ከሱ ኪስ አይ ወጣ!!!
ድምፆዋ ሲያምር ሲጣፍጥ ዋዉ ፀግሽም በጣም ነው እምወድለት
💞💞💞🙏🙏🙌🙌🙌🙏
ዕቃ ዕቃ
ነው
Ere tsegshi derton chersln
Ega gin chigrchin erasi wedad neni gin fetarryy enkanim mechershaewu amare
Wowwwwwww
😭
ድምፅሽሲያምር
ሃና በጣም ነው ምትመቺው በተለይ በዚህ classical ስትሰሪ ።
👌👌👌👌😘😘😘
Eeee
❤
🥰
ዋዉ በጣም አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን
አቤት አች እርኩሥበጋደኛሽ ላይ
ታሪኩ ነውጅ እሷ አይደለችምኮ 🤑
Ebaki tsagish ante terikilen bante sihonew des yemilew
Demthwan swedew
አዱኛ ግርማ እሚገርም ደራሲ ነው ስውደው
Ere tsagish lela sew atasnebib benatik😌inya iko metsaf yemiyanebilin sew adelem yefelegnew,..ante iko sitanebew film new mitasmesilew ine bebekule lik lela sew mahonun sak ikiyirewalew bcs miyanebilin sayhon miterikilinin new minfeligew 😊😊😊😊
.