ፍቅር ወይስ ዘውድ | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @HayatBirara
    @HayatBirara หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል😊
    እናመሠግናለን ወንድማችን ፍቄ❤❤❤

  • @emebethaile8295
    @emebethaile8295 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቄ አንኩዋን ደህና መጣህ ይሄን መረዋ ድምፅ የስጠህ ፈጣሪ ሁሌም አመስግነዋለሁ ለየት ያለ እኮ ነው ሁሌም አዲስ መቸም የማይስለች ድምፅ ነው ያለህ ግን ይሄን ታውቃለህ መታደል ነው ትረካህ ሱስ ሁኖብን ሁሌም እንጠብቅሃለን ኑርልኝ ስላምህ ብዝት ይበልልህ! ❤️🌹🌹🌹🌹❤️🌹

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @foziya-c5r
    @foziya-c5r หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 หลายเดือนก่อน +12

    እዉይ ዛሬ እድል ከእኔ ጋር ናት 2ኛ ነኝ ላይኩኝ👍😂😂😂🤗💚💛❤️ፍቄ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን😍

    • @AishaAisha-kg7xu
      @AishaAisha-kg7xu หลายเดือนก่อน +1

      😅😅

    • @serk-ke7xt
      @serk-ke7xt หลายเดือนก่อน +1

      ደሰ ይበልሸ🎉🎉🎉🎉

    • @foziya-c5r
      @foziya-c5r หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 หลายเดือนก่อน

      @@serk-ke7xtእሺ ዉዴ ክክክክክ😂❤️

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 หลายเดือนก่อน

      @@foziya-c5r 🥰❤️

  • @ZaivaZaiva-bt9tr
    @ZaivaZaiva-bt9tr หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ኡነት አሥተማሪ ትረካነው❤❤🎉

  • @ሕልሚለኒዘይተግሀደ
    @ሕልሚለኒዘይተግሀደ หลายเดือนก่อน +2

    አሪፊ ነዉ ❤መሀላይ የሚገባው ማስታወቅያ ግን 😢

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 หลายเดือนก่อน +2

    የክፉ ሰዉ መጨረሻዉ መቼም አያምርም አመለ እና እናቷ ሴጣኖችናቸዉ
    የንጉሱ ሜስት ታሳዝናለች❤️😥

  • @Hawasetot
    @Hawasetot 15 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያየንም መጨረሻየንም አሳምርልኝ ❤ታሪኩ አስተማሪ ነዉ

  • @kokiLove-w2k
    @kokiLove-w2k 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤አተን በሠመማሑቁጥር ሠላምይሠማኛለል በርታልነ የቀየልን🙏🙏🙏

  • @sasaudi
    @sasaudi หลายเดือนก่อน +4

    መበል 23 ኮሞች ነኝ😂❤ማን ኣለ እደኔ ስራው እየሰራ ማዳምጠው ሱሰ ሆነብኝኮ ድሚፅም የማይጠገብ ነው የምሪ😢😂❤ በሪታ ወንድሜ

  • @AminaMohammed-c9o
    @AminaMohammed-c9o หลายเดือนก่อน +4

    አደኛነኝ❤🎉

  • @kon1067
    @kon1067 หลายเดือนก่อน +3

    ላድምጥ እና ልኮምት❤❤❤❤

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @seydayasin4917
    @seydayasin4917 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና ምጣህ😊

  • @mahlati-ch5nh
    @mahlati-ch5nh หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l หลายเดือนก่อน +1

    ምነው እውነት ቢሆን ክፉ ሰው በቆፈረው ጉድጓድ እራሱ ቢገባ ፣ ጨካኝ መሪም ተጸጽቶ በግፍ የሚያልቅን ንጹሃን ቢታደግ ፣ ህግ እውነተኛ ሆኖ የተገፋ ፍትህ ቢያገኝ ። እንደ አመለወርቅ እና እንደ እናቷ ስንት ጨካኝ በከተማችን ውስጥ ይኖር ይሆን ? ከተሰጠን በላይ አጥብቆ መመኘት ፣ ወደላይ ከፍ ብሎ ሰውን ቁልቁል በንቀት ለማየት ማቀድ ፣ ሰው ሁሉ ደሃ ሆኖ እሱ ብቻ ለመርዳት ደግ ለመባል የሚውተረተር ከንቱ ሰው መጨረሻው አያምርም ፍያሜታ የአመለወርቅን እና የእናቷን ባህሪ በሚገባ ገልጸሽዋል በዚህ ዘመንም አሉ የሰው እልቂት ከምንም ሳይቆጥሩ ለበዳይ የሚያሸረግዱ ሆድ አደር ጨካኞች አገራችንን ወረዋታል እንደ እናት እና ልጅቱ ይንቀልልን ሞት ይጥረግልን ልብሳቸውን ቀደው ይበዱልን የስንት ወጣት ደም ገርፍ ሆኖ ይጠራርግልን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ደጋጎችን እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @fatema9275
    @fatema9275 หลายเดือนก่อน +1

    ስብስክራይብ 😢😢😢😢

  • @SimegnSimegn-b1c
    @SimegnSimegn-b1c หลายเดือนก่อน

    መጣ መጣ የሰው አለም🎉እንኳን ደና መጣህ ❤

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ ጭካኔ😅😮😢😅

  • @EyerusMengistu-q1h
    @EyerusMengistu-q1h หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @rahmajamal1873
    @rahmajamal1873 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅ያሳዝናል

  • @fanossisay6745
    @fanossisay6745 หลายเดือนก่อน

    hi feka enkun dena metah ❤❤

  • @RahmetSeid-we3np
    @RahmetSeid-we3np หลายเดือนก่อน

    Ere ante sew agebgn beka demts des yelignal 😢yesamw edme mulu lenur❤😂

  • @sii8474
    @sii8474 หลายเดือนก่อน

    mertu sew Fike 🌹🌹

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed หลายเดือนก่อน

    ከቅርብ ጊዜ ወድህ ታሪኮችህ በጣም ወርደዋል ይሻሻል እያልኩ ባይህም ያውነህ ላስተያየት ነው ያው ይቅርታ 🙏🏻

    • @rihanarihana-v7j
      @rihanarihana-v7j 17 วันที่ผ่านมา

      ማለት ለኛ ተመችቶናል

  • @hamidanoor-c5f
    @hamidanoor-c5f หลายเดือนก่อน

    welcome ❤❤❤

  • @rahmajamal1873
    @rahmajamal1873 หลายเดือนก่อน

    ፊያሜታአሙሀምርጥፀሀፊነች❤አለማየሁታደሠምርጥተራኪናችሁበጣምነዉየምናመሰግነዉ😊😊😊😊😊

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BezaButa
    @BezaButa หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @አማራይቱየአሳምነዉፅጌልጅ
    @አማራይቱየአሳምነዉፅጌልጅ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤