ስንዱ ለምን ታጨች?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 วันที่ผ่านมา +2

    ህይወት ልክ እንደዚህ ድርሰት ቀለል ያለ ደስ የሚል ብቻ ቢሆን ብየ ተመኘሁ

  • @mayamaya-dx7tr
    @mayamaya-dx7tr 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን በሳቢ አጨራረስ አዝኜ ነበር በዚህ ክሰህናል ትችላላችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @ribkaafework5656
    @ribkaafework5656 วันที่ผ่านมา +2

    ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ እንወድሀለን

  • @mayamaya-dx7tr
    @mayamaya-dx7tr 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ አሜን በሉልኝ አሜን አሜን አሜን💛💛💛💛አለምዬ እራሷ አለምን የምትወክል ነች አደል

  • @HalimetHussen111
    @HalimetHussen111 วันที่ผ่านมา +1

    የዛሬው ይለያል የምር
    በሳቅ ገደለችኝ እኮ ስንዱ የኔ ንፁህ ልብ

  • @alraeecelle6384
    @alraeecelle6384 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀግሽ እናመሰግናለን ይወት እንደዚህ ቀላል በሆነች ብዬ ተመኘው

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd วันที่ผ่านมา +1

    ህይወት በየት በኩል እና ወዴት እንደምታዞረን አይታወቅም። ጸግሽ ስለምታቀርብልን ሁሉ ቪድዮች በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @megsolomon4685
    @megsolomon4685 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ጸግሻ ደስ የሚል ታሪክ❤❤❤❤

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋዉዉዉዉ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው 🙏

  • @ምሕዞቆሎዑራያ
    @ምሕዞቆሎዑራያ วันที่ผ่านมา +1

    እኔም አሜን ብየልሻለው ደስ የምል ታሪክ ነው❤

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 วันที่ผ่านมา

    Wowowo በጣም ዳስላል 👍👍👍👏👏 እናመሰግናለን ፀግሺ 👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @Sara-ud3bz
    @Sara-ud3bz 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋውደስየሚል ትረካነው እናመሰግናለን ፀግሽዬ

  • @FikirmulugetaFkr
    @FikirmulugetaFkr 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ተብያለሁ ስንድዬ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ❤❤

  • @tagestbab5861
    @tagestbab5861 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀግሽ እንኳን ደህናመጣህ እናመሰግን አለን

  • @SjgUy-y8r
    @SjgUy-y8r 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔኮ የመዳምን ስራ የምጨርስው በአንተ ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው እናመሰግናለን

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዴሥ የሚል ታሪክ ነው

  • @SSfg-u5t
    @SSfg-u5t วันที่ผ่านมา +7

    ጸግሽ እንኳን ደህና መጣህልን እስኪ ላይክ እያርጋቹህ አብርን እንኮምኮምማነው እንደኔ የይቱብ ማስታወቄ በየ ምሀሉ እሚገባው ትግስቱን ያስጨርስው😡😡

    • @ምሕዞቆሎዑራያ
      @ምሕዞቆሎዑራያ วันที่ผ่านมา +1

      እኔም የአረብኛ ሙዝቃር ጩሀቱ በጣም ያናደኛል

    • @DastaBashir
      @DastaBashir วันที่ผ่านมา

      አንዳንዱ ማሳለፍ የማንችለዉ ነገርስ😂😂😂

    • @HayatBirara
      @HayatBirara วันที่ผ่านมา

      @@ምሕዞቆሎዑራያ😂😂😂😂 እኔም

  • @eftumohammad4926
    @eftumohammad4926 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው ደስ ሱል❤ፀግሽ እናመስግናል ደስ ይላል

  • @HalimetHussen111
    @HalimetHussen111 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ፀህሽ

  • @SebleMersha-x1l
    @SebleMersha-x1l วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @Aስሊ
    @Aስሊ วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣህ ❤❤

  • @HayatBirara
    @HayatBirara วันที่ผ่านมา

    ዋዉ ፀግሽ ታሪኩ በጣምምም መሣጭ ነበር
    ስንዱየ የኔ የዋህ ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @selamledu816
    @selamledu816 วันที่ผ่านมา +1

    እንኴን ደና መጣህ ፀግሽ እናመሰግናለን፣ በጉጉት ስለምጠብቅ እባክህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ::

  • @josijosi184
    @josijosi184 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደና መጣክ ፅግሽ ከባድ ሰው

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 วันที่ผ่านมา +1

    ዛሬ ስምንተኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣን ሁላችንም ❤❤❤❤❤

  • @lovebobe7980
    @lovebobe7980 วันที่ผ่านมา

    Tegeshey wendeme enkan dehna metah ❤

  • @FenetTamiruFenet
    @FenetTamiruFenet 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Are tsegishin 100k enasgeba guys

  • @uouo441
    @uouo441 วันที่ผ่านมา

    ውውውው ደስ የሚል ነዉ ፀግሽ እናመሰግናለን ❤❤❤️

  • @susuSikoSilo-
    @susuSikoSilo- วันที่ผ่านมา +1

    ስጠብቅ ነበር❤

  • @rehimasherefasaliya2957
    @rehimasherefasaliya2957 วันที่ผ่านมา

    Segsheyeee ekan dehna metak❤❤❤❤

  • @rahelsielu9675
    @rahelsielu9675 วันที่ผ่านมา

    Oww miss you Thsiguye ❤

  • @heyattub88
    @heyattub88 วันที่ผ่านมา +3

    የምር አለቀቀም ብዬ ላይክ ስገባ ያገኘሁክ thanks 🙏🙏

  • @BezaButa
    @BezaButa 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amennnn❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Semiragosay-ll1hw
    @Semiragosay-ll1hw วันที่ผ่านมา +2

    ወላሂ በትህ ነበርኩ ትላትናና ዛሬ ፍቅር በቃኝ የሚለውን ለሁለተኛ ጊዜ ሀርሜኮ የሚለውን ለሶስተኛ ጊዜ እየሰማው ነበር😢😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊

  • @MesiAbi-x3w
    @MesiAbi-x3w วันที่ผ่านมา +1

    Hiiiii welcome 🙏 wadjwalaw amsagenlaw🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamSelemon-rs9yv
    @SelamSelemon-rs9yv วันที่ผ่านมา +1

    Beselam new yetefahew wendimalem nor nor bilenal❤❤

  • @MiraAbera
    @MiraAbera วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @tirhasmulugetareda8697
    @tirhasmulugetareda8697 วันที่ผ่านมา +1

    ,እንካን ደና መጣህ ❤

  • @yeadonai3543
    @yeadonai3543 วันที่ผ่านมา

    Wow.

  • @mesfintessema6852
    @mesfintessema6852 วันที่ผ่านมา

    Welcome brother

  • @Kalkidan-Ayele16
    @Kalkidan-Ayele16 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    enamesgnalen segeshaye

  • @rahelyifru
    @rahelyifru วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 วันที่ผ่านมา

    ♥️🙏♥️

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 วันที่ผ่านมา

    Meric tsegsh

  • @MadiMadanit
    @MadiMadanit 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @dagnubb
    @dagnubb วันที่ผ่านมา +1

    ስድስተኛ ነኝ ዛሬ 🎉

  • @Atzgf
    @Atzgf วันที่ผ่านมา

    በነናታችሁ ደምሩኝ❤❤😢😢😢አያከፍል ምችግርአለዉ😢😢😢

  • @Tizu16
    @Tizu16 วันที่ผ่านมา +1

    𝐸𝑦𝑒𝑡𝑒𝑏𝑒𝑘𝑛𝑒ℎ❤❤

  • @fetiyahussen352
    @fetiyahussen352 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @MadiMadanit
    @MadiMadanit 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @elsazeray6854
    @elsazeray6854 วันที่ผ่านมา

    🫶🇩🇪