Ethiopia | ፀጉር አዲበዛ እና ፊጥኖ እንዲያድግ ከፈለጉ በቤት የሚዘጋጅ ፍቱን ውህድ: ሞክረው ይዩት! | በውጤቱ እጅግ ይገረማሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • ፀጉር አዲበዛ እና ፊጥኖ እንዲያድግ ከፈለጉ በቤት የሚዘጋጅ ፍቱን ውህድ: ሞክረው ይዩት!!
    በውጤቱ እጅግ ይገረማሉ
    ይህን ውህድ ተጠቅመው በውጤቱ እንደሚደሰቱ እርግጠኛ ነኝ
    ያማዞን ሮዝመሪ ሊንክ
    Rosemary Essential Oil (Huge 16oz Bottle) Bulk Rosemary Oil - 16 Ounce www.amazon.com...
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this YouT• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this TH-cam channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this TH-cam channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.
    ube channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this TH-cam channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

ความคิดเห็น • 515

  • @yenetena
    @yenetena  2 ปีที่แล้ว +101

    ይህን ውህድ ተጠቅመው በውጤቱ እንደሚደሰቱ እርግጠኛ ነኝ
    TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
    FOLLOW THE LINK
    | th-cam.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.html
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @dinkuyenenesh2049
      @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว

      ዶክተር እባክህ የሮዝመሪውን ቅባት ሊን ብትልክን

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 2 ปีที่แล้ว +2

      ኮመንት የሚለውን ከተጫንሽ በኃላ ከየኔ ጤና በታች ሞር የሚለውን ንኪው ሊንኩ እዛ ጋ ነው

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 2 ปีที่แล้ว

      I mean comment -and read more the link is right they 😀

    • @dinkuyenenesh2049
      @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว

      አይቻለሁ ግን የቅባቱን ሊንክ አላገኘሁትም ግን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!!

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 2 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግ ር የልውም 🇧🇴💕

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 ปีที่แล้ว +8

    ውይ ልጅህ ስታምር እድግ ትበልልህ ኢትዮጵያውያን የምታስጠራ ትሁንልህ

  • @asterbogalle1143
    @asterbogalle1143 2 ปีที่แล้ว +30

    ልጅህ ስታምር ቆንጅዬ

  • @alfnishlaban6984
    @alfnishlaban6984 2 ปีที่แล้ว +5

    ልጅህ በጣም ቆንጆ ናት እግዚአብሔር ይጠብቅልህ

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 ปีที่แล้ว +6

    በሁሉም አቅጣጫ ሰውን ለመርዳት የምታደርገው ጥረት ያስመሰግንሃል።
    እናመሰግናለን !

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የሚለኝ ሃኪም ብዙ ጊዜ ኮሜንት ባልጽፍልህም ግን የምትለቃቸውን video እከታተላለሁ። እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለሴት ለውንድም የሚጠቅም ነው ሽክማችንን ስላቃለልክ ጌታ ይባርክህ by the way you have a beautiful daughter bless you 🙏 all

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +71

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ በቃ ይበለን የኑፁሀን ደም እንዲሁ በከንቱ ሲፈስ ያማል የእውነት በየሀይማኖታችን ተግተን መፀለይ አለብን !!

    • @bethelhemdagne9441
      @bethelhemdagne9441 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አሪፍ ነው ቶሎ ቶሎ ስለ ፀጉ ብትሰራልን?

    • @rahelshawel4396
      @rahelshawel4396 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ።

    • @mekedesmezmur4057
      @mekedesmezmur4057 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen 🙏 amen 🙏

    • @estermekonnen8929
      @estermekonnen8929 2 ปีที่แล้ว

      አሜን......አሜን💐

    • @bobbybuilder9126
      @bobbybuilder9126 2 ปีที่แล้ว

      What does this video has to do with country it’s about hair growth. 🙄

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 2 ปีที่แล้ว +6

    Beautiful girl, I'm sure intelligent too like daddy 😇😇😇. God bless you little angel 😇

  • @NETSANETKASSA-v9q
    @NETSANETKASSA-v9q ปีที่แล้ว +2

    መልካም ሰው ከአነጋገሩ ያሰታውቃል ሰላሙን ያብዛልህ ድ/ረ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +2

    ዉዱ ዶክተር እግዚአብሔር ን ስለአንተ ሁሌም አመሰግነዋለሁ የእግዚአብሔር ስጦታ ስለሆነችው ቆንጅዬ ልጅህ ጌታ ይክበር በጎ ህሊናህ ይባረክ

  • @hamitesse5442
    @hamitesse5442 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ዳኒ እውነትህን ነው እኔ ልጆቼንም እኔም እጠቀማለሁኝ ውጤቱ በጣም የሚገርም ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ♥

  • @zerhaileslassie7007
    @zerhaileslassie7007 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናቸዋለን ባለቤቴን ሞክሬላት በሁለት ሳምንት ሚራክል የሆነ ለውጥ አይተናል በርታ ጎበዝ .......bless You

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሔር ያሳድግልህ ልጆችህን !!

  • @lominatmekuria6865
    @lominatmekuria6865 2 ปีที่แล้ว +3

    ሃይ የኔ ጤና በጥናትና ጥንቃቄ በተሞላበት ግልፅ በሆነ ለሰው ሁሉ በሚገባ አገላለጽ ስለምታቀርባቸው ሳይንሳዊ ምርምሮችና አመጋገብ ሁሉ ስለአንተ ፈጣሪን እናመሰግናለን አንተንም መላ ቤተሰብሕን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ!!!!!!!!!!

  • @fikirfikir6817
    @fikirfikir6817 2 ปีที่แล้ว +4

    ስነስርአትክ እራሱ ይለያል እናመሰግናለን ዘመንክ ይባረክ tank u bro

  • @meretwork
    @meretwork 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክልህ ቆንጂዬ ወጣት ነች ለመልካም አስተማሬነትህ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙋

  • @blenbitani2393
    @blenbitani2393 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር እናመሰግናለን ለጆችህ ቤተሰሰቦችህ ሁሉ ይባረኩልህ።

  • @samritakabarow3386
    @samritakabarow3386 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ያሳድግልህ ደስ የምትል ልጂ አለችህ

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ ከአንተ ትምህርት ብዙ ተጠቅሜአለሁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳንዬ እናመሰግናለን ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @wintab9571
    @wintab9571 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርካቹ ዶክተር አንተን በማወቄ ብዙ ነገር ነው የተጠቀምኩት በጣም እናመሰግናለን

  • @genisyum4447
    @genisyum4447 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ለቁም ነገር ያብቃሽ

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 2 ปีที่แล้ว +3

    ሽኩረን ልጅችህንም አላህ ይባርክልህ ። ጎበዝዝዝ ወንድማችን ነህ

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለው ከአንተ እንደዚህ አይነት ነገር ማግኘት መታደል ነው 💖💖💖💖

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ያሳድግልህ የምታምር ልጅ አለችህ
    ዶክተር ዳኒ

  • @tsegaanteneh5735
    @tsegaanteneh5735 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር!!

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ዳኒ እናመሰግናለን ሙሉ ቤተሠቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ....እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግልህ ልጆችህን

  • @yodittedese7962
    @yodittedese7962 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅልህ

  • @tadesse1881
    @tadesse1881 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ልጆችህንም ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልህ ሀገር ወዳድ ይሁኑልህ

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ተባረክ ካንተ መስማት እፈልግ የነበረውን ሀሳብ ነው ዛሬ የነገርከን ዘመንህ ይባረክ ከነ መላው ቤተሠብህ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ፈጣሪ ያሳድግልህ 🙏 ስለ ድንቅዬ አስተማሪ መካሪ ፕሮግራምህ ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክልን🙏💐💞

  • @tsigezeleke2513
    @tsigezeleke2513 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዳር ዳንኤል

  • @admasugizaw3014
    @admasugizaw3014 2 ปีที่แล้ว +3

    Selam selam tru video nw enamesegnalen
    Mix staderg bitasayen melkam neber.

  • @bruktitekefelew5633
    @bruktitekefelew5633 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም እናመስግንሀለን ዶክተር
    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናህን
    ይስጥህ ከነ መላው ቤተስብህ

  • @desta5885
    @desta5885 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመስግናለሁ። ተቸግሬ ነበር ፀጉሬ እይተነቀለ ዛሬውኑ እሞክረዋለሁ በመመሪያው መሠረት። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ አባት 👏👏👏

  • @at2330
    @at2330 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንተንም ቤተስብህንም፣ቆንጅዬ ልጅ አልችህ ይባርክልህ፣በጣም በጣም አመሰግንሀለሁየአገራችንን ትንሳኤ ያሳየን።

  • @tesfayemesfin3918
    @tesfayemesfin3918 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you brother!
    God bless you and your family!

  • @ngubefkadu5370
    @ngubefkadu5370 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢግዛብሃር ትልቅ ድረጃ ያድርስልህ በጣም፡ደድ ይላል

  • @ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ
    @ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you very much Doctor እምሰራቸዉ ሁሉ ጠቃሚ ናችሁ

  • @lidyayehdego7335
    @lidyayehdego7335 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing us blessings with your family!!!

  • @yewbmamo9695
    @yewbmamo9695 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mgiday5712
    @mgiday5712 2 ปีที่แล้ว +3

    God blessed you more!!!

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 2 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር እንዴት ነህ እባክህ እኔ ስሰራው ቀጠነብኝ ውሃ ሆነብኝ :: እየሰራህ ብታሳየን በጣም ጥሩ ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hanaadugna7765
    @hanaadugna7765 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @alamalam262
    @alamalam262 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልህ ማር ናት

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much God bless you and your family

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks Doctor

  • @fevenasefa1865
    @fevenasefa1865 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you

  • @kanatebuta9913
    @kanatebuta9913 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you, Bless you and your family !

  • @azeb8953
    @azeb8953 2 ปีที่แล้ว +2

    I cake wait to try it! Thank you so much 🙏🏾

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን።

  • @mimizeleke4196
    @mimizeleke4196 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank Thank you Everything

  • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
    @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዃን ደህና መጣህ ምርጥ ዶክተር

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ቻናል እናበረታታ ላይ፣ኮሜንት፣ እንዲሁም ለወዳጆቻችን ሼር በማረግ ትክክለኛ በጥናት የተረጋገጠ መረጃ እንዲያገኙ ብናደርግ !!

    • @yenetena
      @yenetena  2 ปีที่แล้ว

      Thank you!!

  • @lalaatnafu2597
    @lalaatnafu2597 2 ปีที่แล้ว +2

    አመሠግናለሁ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 2 ปีที่แล้ว +2

    Dr Daniel Egziabher abizito yebarkih betam betam new yeminameseginih kef yargih behilu neger legna bereket honehal!

  • @lindaferdi4821
    @lindaferdi4821 2 ปีที่แล้ว +2

    U have a beautiful daughter May God keeps her safe

  • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
    @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናማሳግነልን ዶከተር

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ልጅ አለችህ ዶክተር እግዚአብሔር ይጠብልህ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሞከራል አመስግናለሁ

  • @ራቢአመሀመድ-የ5ተ
    @ራቢአመሀመድ-የ5ተ 2 ปีที่แล้ว +2

    መሸአላህአላህያሳድግልህደክተር

  • @HowaBh
    @HowaBh 4 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ አላህ ያሣድግል ለአተም እረጅም አድሚ ይሥጥህ

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር ዳኒ እያቀላቀልክ ብታሳየን ሃሪፍ ነው::

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አገብጋቢ ጉዳይ ነው የዛሬው እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @zenabamohamed1959
    @zenabamohamed1959 2 ปีที่แล้ว +2

    Your explanation is very simple and clear.
    Thank you.

  • @23-112
    @23-112 2 ปีที่แล้ว +7

    1,ኮከናት ዘይት
    2,አሊቬራ ጄል
    3,አፕል ሳይደር ቪኒገር
    4,ሮዝመሪ ኦይል

  • @batkerobekele3610
    @batkerobekele3610 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም ኣመሰግናለዉ ከሚገባ በላይ ደጉተር በቀዝቃዛ ዉሃ እታጠባለዉ ሁሌ ኣሁን ያስተማርከኝ ደግሞ አሁኑኑ ኣደርጋለዉ ልጅህ ደግሞ በጣም ታምራለሽ ❤❤❤😘😋

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 2 ปีที่แล้ว +2

    አዎ በ Hair mask tutorial ቢቀርብ አሪፍ ነበር የበለጠ ሰዉም ይረዳል ማየት ማመን ነው እንደሚባለው ሲታይ ብዙ ተመልካችም ይኖራል ብዬ አስባለሁ:)

  • @nigisttewolde9192
    @nigisttewolde9192 2 ปีที่แล้ว +2

    Geta yebark thanks so much 🙏👍

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema5379 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን. ዶክተር

  • @selamwaldearegay2187
    @selamwaldearegay2187 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ነዉ እሞክረዋለሁ በበለጠ ግን የእቀላቀልክ ብታሳየን የበለጠ ነው !

    • @yenetena
      @yenetena  2 ปีที่แล้ว +2

      እሞክራለሁ

  • @mebratayele59
    @mebratayele59 2 ปีที่แล้ว +3

    D/r ብሩክ ነህ ተባረክ ከቻልክ ልጆችህ የሚታጠበት Shampoo and conditioner ብታሣየን በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ባንተ ተጠቅሚለሁ ቱባረክ ተባረክ ተባረክ ከመላው ቤተስብህ ጋር

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍💐💐💐

  • @SelemonTekola
    @SelemonTekola 25 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር እናመሰግናለን ለሰጠህን መልክቶች ተባረክልን 🙏🏼 ነገር ግን ሮዝመሪውንና ኦሊቨራውን የተፈጥሮ/ Fresh/ ቢሆን ምን ችግር አለው??

    • @yenetena
      @yenetena  2 ปีที่แล้ว

      የሮዝመሪውም ዘይት ቤት ማውጣት ያስቸግራል

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 หลายเดือนก่อน +1

    She so beautiful 🎉

  • @selamawitmekonnen2459
    @selamawitmekonnen2459 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Dr Daniel
    God Bless you for Your information this mixture is for all kind of Hair

  • @fatihagurly6821
    @fatihagurly6821 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመስግናለን

  • @liyasorry5931
    @liyasorry5931 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር።

  • @lelu2259
    @lelu2259 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ቆንጅዬ አላህ ይጠብቅልህ እናመሰግናለን❤❤

  • @meaza660
    @meaza660 2 ปีที่แล้ว +2

    Abo tebarke Doctor

  • @asnakechbekele1487
    @asnakechbekele1487 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏 very much Dr. God bless you and your family.

  • @TadiendiDagaga
    @TadiendiDagaga 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳንተ አዪነት አባት ስላላት ልጅክ እድለኛ ናት ስለሁሉም እናመሠግናለን

  • @weinaregtesfai9983
    @weinaregtesfai9983 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Dr

  • @marthamande
    @marthamande 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr. Yohannes ❤

  • @fitsescollection
    @fitsescollection 2 ปีที่แล้ว +6

    ቀድሞ አሪፍ ጸጉር የሆንን መንከባከብ አይቸግርም። ለውጡን በትክክል እንድናይ መከራው በBefore and After ፎቶ ቢደገፍ መልካም ነበር።

  • @almazmehari4321
    @almazmehari4321 2 ปีที่แล้ว

    GBU Dr. አምላክ ሙሉ ጤንነትና ዕድሜ ይስጥልኝ ተባረኩ❤️🙏🙏🙏

  • @sunnyab3387
    @sunnyab3387 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you!!!🙏

  • @hofstettersaba2161
    @hofstettersaba2161 9 หลายเดือนก่อน

    Thank God bless your family

  • @makieamakiea2473
    @makieamakiea2473 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ፣አላህይጠብቅላቹ

  • @yetsigeabebaeshet788
    @yetsigeabebaeshet788 2 ปีที่แล้ว +2

    Please prepare an anti-aging product or natural resources and if you can please recommend the best moisturizer tnx good job.

  • @sabaasrate7210
    @sabaasrate7210 2 ปีที่แล้ว +3

    OMG you have extremely gorgeous daughter, please please please tell her to stay safe all the time. May Dear God bless all your family forever. You are extremely professional, motivational, educational, dedicated and an OUTSTANDING Ethiopian DOCTOR.

  • @missgucci8221
    @missgucci8221 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarek dc. Thank you 🙏

  • @masialex3747
    @masialex3747 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳድግልህ በጣም የምርምር ልጅ አለችህ እናመስገናለን. በርታል

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር: አምላክ: ይባርክ:ትዳርህን: ልጆችህንም: ይባርክልህ: ክሚገባው: በላይ: ቅን: ሰው: ነህ::