ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄ ልጅ ገና ብዙ ታሪክ ያልተናገረው የሚጠቅም ነገር ያለው ይመስለኛል ማን ነው እንደኔ የሚሰማው
Awo bedegame bimeta Des yelegnal
ያ እኔም እንደዛ ነው የተረዳውት ቀጣይ ቢኖረው ብዬም ተመኝቼአለው
ያ እኔም እንደዛ ነው ያሠብኩት ቀጣይ ቢኖር ብዬ ተመኝቼአለው🥺
የማይስለች ልጀ ድጋሚ ቢቀርብ ❤ አንደበቱ❤
በ ሃይማኖቱ ያለው እምነት ተስፋ በጣም ደስ ይላልይበልጥ ከዚህ በላይ ተቀይረህ ደሞ ፈጣሪ ያሳያን 🙏
ልጁ ንግግሩ ቢያሳዝንም አይሰለችም ❤❤
የኔ አባት እኔ የወንዶች እናት ነኝ ትንሽ ቢሆኑም በልጆቼ አይን እያየሁ ነው የሰማውት እግዚአብሔር ቅንነትህን አይቶ ይጠብቅህ :: ትልቅ ደረጃ ትደርሳለሁ ህይወት ብዙ አስተምሮሃል ይህንን ወርቃማ እድሜ ተጠቀምበት ❤
በፀበልና በቤተክርስቲያን ያለህ አስተያየት በጣም አደንቅሀለሁ እናም ዱርየ ከሚባሉ ሰዎች የህይወት ተሞክሮ ብዙ መማር ይቻላል
የእውነት በጣም አስተማሪ ነው ጀግና ነህ በርታ❤❤😢
የእናትህን ነፍስ በቀኙ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን🕊🙏 አይዞን እግዚአብሔር ይርዳህ🙏
ይሄን ሚድያ ያየሁት ዛሬ ነው:: ልጁ ያሳዝናል የእናቱ ነገር🥲አይዞህ🙏🏾
እናት ያላችሁ ልጆች ዋጋዋን እወቁ ምን ያህን እደሚከብድ ያጣነዉን ጠይቁ
እውነት ነው ሁሌም ህመም
አይዞአቹ
ወይኔ ልጁ ደስ ሲል ግልፅነቱ
እጅግ አስተማሪ የሆነ ልጅ ነው እውነተኛው ጌታችን እና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያሰብከውን ያሳካልህ Bro 🙏
አይዞህ የኔ አባት እግዚአብሔር መቼም አይጥልም በተለይ እናት አባት የሌላቸዉን እና በተገፉ ሰዎች አለ እግዚአብሔር ሁሌም ይመስገን
የኔ ውድ እ/ር ከዚህ በላይ ቀይሮህ ማየት እፈልጋለሁ❤❤❤❤
የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው 😢
😢
Eski Dgami ykreb ymtlu like
እንዴት ተመሽጬ እንደሰማው ብቻ ምችት ይበልክ
ቅዳሜ አሳመርክልኝ አቦ ይመችህ ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም ነገር ያልፋል 🙏🙏🙏
የኔ ውድ ያንተ ያህል ባልታመምም💔………… ግን ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል እኔ ኣንተን ማስብህ እንደ ዳይመንድ ነው እንደኔ ከተማረ ይልቅ ከዝነኛ ይልቅ ከሃብታም ይልቅ ለእዳንተ ኣይነት ቦታ ኣለኝ የሂወት ት/ትህርት ኣለ ። ወንድሜ ኣይዞክልኝ ካልገባክ ይቅርታ እኔ ምችለው የኔ ቛንቛ ትግርኛ ነው🙏
Tnx brother selakefelsge hasab yeha yehulachenem hiwet new በመነጽርን በጉጉት ነው ምጠብቀው በሰው ዘንድ እብድ የተባለ ግለ ራሱ እንደራሱ የኖረ ሰው ከመን ገድም ቢሆን አቅርቡልን
Aaaw sew yagelelewn abdual yetebalewn
ምርጥ ያራዳ ልጅ ዱርዬነትን በፀፀት ያሳለፍክ ተባረክ ይሄው 54ዓመት ሞላኝ መጠጥ ከሰኞ በኋላ አልጠጣም እያልኩ ሰጠጣ
Amazing story ❤❤ I wish him all the best in life🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የተለየ ልቦና አለህ ተባረክ,ተመስገን አግዛብሄር ካንተ ጋ ይሁን ኣሜን ብርክ በል ቡሩክ.
ንግግሩ እዴት ደስ እደሚል ተመስጨ ነው የጨረስኩት❤❤
ወይ እስቅርጴ አከበርኩህ ማርያምን የኔ ወንድም አይዞን ሁሉም ሰው ልብስ ለብሶ ሲወጣ የተሸከምነው ብዙ ነገር አለ በውስጣችን
ውይ ደስ ሲል ጀግና ነው በዛላይ ግልጽነቱ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያርግህ እግዚአብሔር ልበ ንጽሆችን ነው እሚፍልግ
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ደግ እሩሩህም በእጃችን ያሉትን ነገሮች ሲነጥቀን ሊሰጠን ያሰበው አለ ስለሁሉም የማርያም ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ይመስገን
የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው
የሚገርም የሂወት አስተያየት ያለው ድንቅ ወጣትI wish you all the best happiness and health life
የዝህ ልጅ አጭር ቪድዮ ካየሁት ባሃላ ምነው ታርኩ ብናገር እያልኩ ነበር እናት ያላችዉ እግዜብሄር ይጠብቅላቹ እኔ አልታደልኩም ስደት ሆኜ አልቅሼም አልወጣልኝም እናቴ ለበረራ አየር ዉስጥ በገባሁት ነው ያረፈችዉ ልቀብራት እንኳን አልቻልኩም ሞመትዋ ቆይቼ ነዉ የሰማሁት ብቻ ከባድ ነው እናት ለምን ትሙት ኡፍፍፍ😢😢 😢
ግን ጸጉርሕን ብጥለው ወንድሜ በተረፈ ያስብከውን ሕይወት ከዚሕም በላይ ይስጥህ ፈጣሪ
እማ.እንዳላጣሽ.ሞትሽን.ለኔ.የኔ.ደሀ ላንቺ.የምኖርበትን.እድሜ.ይስጠኝ እማ.የኔ.አለም.ያጣዉሽ.ቀን.ጉዴ.😭😭😭😭🥹🥹🥹🥹🥹🥺🥺🥺🥺🥺❤❤❤❤❤በቃ.ናፍቀሽኛል.😢😢😢😢
አብሺሪ አላህ ይጠብቅልን
እኔ እራሱ ያስቀድመኝ ነው ምለው ደም ስሬ ናት ዛሬም እንደህፃን ነው ማላምናት በተለይ እኔ ስወልድ ያለስዋ መኖር እንደማልችል ይታወቀኛል እረጅም እድሜ ከጤና ለናቶቻችን
ብዘነገረ አለ የማለችለዉ ለእናቴ የመምኝለት❤ ብቻ ደህናትሁን
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ታዳምጣለህ ወንድማችን ጥሩተምረናል❤
It helped me to normalize my struggle...enamesegnalen
እንኴንም እግዚአብሔር ረዳህ በቀጣይ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከሚስቱ ጋር ቢመጣልን ደስ ይለናል
የትንሽ ትልቅ ጀግናነህ በርታ ወደኅላ እዳትመለስ😊❤
Wow Ariff timirt nw ye setachu thanks for sharing experience ❤
ስወድህ የኔ ጠንካራ ❤❤❤❤
በጣም ይገርማል የሰው ልጅ። ክፍል ፪ አለው እንዴ? ክፍል ፩ ሳልጨርስ ክፍል ፪ ናፈቀኝ
ደስ ሲል ወጣቱ።
ደስ ሲል ወጣቱ
ቀጣይ ከወደፊት ባለቤቱ ጋር ብታቀርበው
Enem esmamalehu
Japiye I'm happy for u Enkuwan fetari redah
ውይ ሰው ሞልቶ ሰው ማጣት ከባድ ነው😢😢ኣይዞክ የኔ ቆንጆ😔
Betam dink lij❤❤❤
ወጣትነት ከባድ ነዉ የሚነገረን ሁሉ አይገባንም ሲያልፍ ነዉ የሚገባን
🎉part 2 yqetl pls👏🥰temechtonal
ያአላህ ልቡ ደማ እኔን ወንድሜ ምን ልበል
ዋዉዉዉዉ ይሄ ልጀ መጣ እንዴ❤
እግዚአብሔር ያሳካልህ
1:09:00 "የተፃፈልህን ነው የምትኖረው" በእውነቱ ያለዛሬ ይህን አነጋገር አስቤበት/አስተውየው አላውቅም ነበር።ብመነፅርን ከሰሞኑ እንጠብቃለን።
😢😢😢😢😢ክፍል ሁለት ይቀጥል የምትሉ 😮😢😢
እየዘራክ የመጣከዉ እየበቀለ ይከተልሀል ህይወት እንደዚህ ናት እኔም ብዙ ነገር አለኝ ግን ለማን አወራዋለሁ ባወራዉ ከፀፀት እድን ነበር ግን 💔😭✋
This b👦 ❤
የሀን vedio ጀመርኩት አና 10 ደቂቃ ሳይሞላ ያለቀብኝ ነው የመስለኛል አውነት የሀን ቻናል አንካንም አየሁት የ ግብ ህወቴን ቁጭ አድርጎ ነው ያመጣልኝ ሱስ አና ያለፈው ህወቴ ፈጣሪ አነንም ልያስተምረኛ አና ልቀይረኝ ነው መስለኝ በስደት አየተፈተንኩ ነው ልብያ ላይ ነኝ 🇱🇾🇱🇾 🙏🙏🙏 ተመስገን ግን ከ ሱሱ ዓለም ወጥቻለሁ ግን በ ጥፋቴ ፍቅረኛየን አጥቻታለሁ አብራኝ አደለችም ግን አሁንም ብሆን አሳብዬ አና ጠያቅዬ ነች አስዋም አንዳንተ ሰፈረዋ ሰምት ነው ካቴድራል ተማርም ነበረች አንድ ቀን ደሞ አስት የስደት አና ህወቴን ታርክ በዝህ ✌️
ሒወትብዙያስተምራልፈጣሪይመስገን
እናት ማጣትከበድነው😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Yedorye cewa ❤❤
ቀጣይይይይ❤ አብረው አቅርባን ጣንካራ ልጀ ናት❤ እውነት
Impossible is Nothing !❤
በርታ ወንድሜ
ንግግሩ ደስ ይላል ❤እናመሰግናለን
Leul Egziabher mecheresahin yasamrew!!! Endate bezih hiwot yalutin behiwotachew talka yigba!
ወጣቶች እንዲህ አይነት የሂወት ዉጣ ዉረድ ይገጥማል ነገር ግን ተስፋ አትቁረጡ አንድ ቀን ሁሉም ያልፋል😢
Wend lj tolo sibesl des silegne😢
Yarada lij ymechesh yasebshwn yasakalsh
የተፃፈልንን ሳይሆን፣የምንኖረውን ነው የሚፅፍልን ያልከው ትልቅ መረዳት ነው ዘውትር እየደጋገምክ በለው አለበለዚያ ወደተፃፈልን አስተሳሰብ ትገባለህ ይሄ ደግሞ አንተ እንዳልከው ጥፋታችንን ወደ ፈጣሪ ለማላከክ ምክናየት ይሆናል" ጃፒ" ፈጣሪ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
Ebakachu yhen leje lamagegnate eflegalwu ytnwu ymigagnwu seleku wym botawu
የሆንክ ቆንጅዬ ነገር ❤❤❤
Sewodik iko getan wandeme nw mimslng lmn endhone alkm
በርታ ወንድሜ💪💪💪💪
ወይ መልሳት ወይ ውሰደኝ እንደእናቴ።
Yemer teleyalhh
He is very wise
ይገርማል በጣም ❤❤
such an amazing story. bravo you are hero 👌
ባለቤቴ ያለፈበት ህይወት 😢😢 አሁንም ትንሽ እዚህ ስሜት ውስጥ ነው💔
በድጋሜ ይጋበዝ ሳሚዬ betam astemari podcast
Hulum yalfal
Lake betam gobez lj neh bertalgn🙏🙏
Laka hulume yalfale😢
waw des yemil tarik inamsegnalen
Aladerekutim masebew yanee story eyamesalegn betamm tamaseche yadametkut podcast nw. Lanee andegna nw. Lamagilats qalat ateregn eko. Tiktok accountun falige agigniche comment saneb nw yanorkut podcast blo maliso ayiche ahun yayehut ena betammm migaram nw. Gn wustee betammm fertual. Lamn endaw alawkim. No words to express him for me. No words
Be minm huneta wust binhon ke fetari yalemerak ewnet nw le hotiyategnoch nw yemetawu tilk eminet berta tsina tilk botavtidersalah hulem yematilayihbenat Emebirhan Alechih
shlku lakhelnghu pliss betam tchgeralew sush
Mash 24 I heard about him he so loving person RIP 🙏 you too brother mirt durya 😂
Yetesasate emoji new yetetekemkew
@@haymox7346 echi emojy yefara emojy honechibng be ewnet😁, yalksu ysaku mnm aygebangm. bcha zm blew yletfoatal
❤❤❤❤❤የኔማር
ልጁ ንግግሩ ቢያሳዝንም አይሰለችም
Sami i really love to express my appreciation for you. 🙏🙏🙏
yana konjo fatry yasbkewin yasklek
😭😭ሀይ እናት😢
mehari cathe bro
Nay bahaki des yebel tariku
Pls I want to see you in manyazewal podcast 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Part 2 please
welahi astemari asazagn tarik new yalew des sil
ዋው ይለያል
wow
Edate des edmtla eigzaber yasbkune ulu yaskale❤
yelyal Ljiu Yaskalet
ይሄ ልጅ ገና ብዙ ታሪክ ያልተናገረው የሚጠቅም ነገር ያለው ይመስለኛል ማን ነው እንደኔ የሚሰማው
Awo bedegame bimeta Des yelegnal
ያ እኔም እንደዛ ነው የተረዳውት ቀጣይ ቢኖረው ብዬም ተመኝቼአለው
ያ እኔም እንደዛ ነው ያሠብኩት ቀጣይ ቢኖር ብዬ ተመኝቼአለው🥺
የማይስለች ልጀ
ድጋሚ ቢቀርብ ❤
አንደበቱ❤
በ ሃይማኖቱ ያለው እምነት ተስፋ በጣም ደስ ይላል
ይበልጥ ከዚህ በላይ ተቀይረህ ደሞ ፈጣሪ ያሳያን 🙏
ልጁ ንግግሩ ቢያሳዝንም አይሰለችም ❤❤
የኔ አባት እኔ የወንዶች እናት ነኝ ትንሽ ቢሆኑም በልጆቼ አይን እያየሁ ነው የሰማውት እግዚአብሔር ቅንነትህን አይቶ ይጠብቅህ :: ትልቅ ደረጃ ትደርሳለሁ ህይወት ብዙ አስተምሮሃል ይህንን ወርቃማ እድሜ ተጠቀምበት ❤
በፀበልና በቤተክርስቲያን ያለህ አስተያየት በጣም አደንቅሀለሁ እናም ዱርየ ከሚባሉ ሰዎች የህይወት ተሞክሮ ብዙ መማር ይቻላል
የእውነት በጣም አስተማሪ ነው ጀግና ነህ በርታ❤❤😢
የእናትህን ነፍስ በቀኙ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን🕊🙏 አይዞን እግዚአብሔር ይርዳህ🙏
ይሄን ሚድያ ያየሁት ዛሬ ነው:: ልጁ ያሳዝናል የእናቱ ነገር🥲አይዞህ🙏🏾
እናት ያላችሁ ልጆች ዋጋዋን እወቁ ምን ያህን እደሚከብድ ያጣነዉን ጠይቁ
እውነት ነው ሁሌም ህመም
አይዞአቹ
ወይኔ ልጁ ደስ ሲል ግልፅነቱ
እጅግ አስተማሪ የሆነ ልጅ ነው እውነተኛው ጌታችን እና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያሰብከውን ያሳካልህ Bro 🙏
አይዞህ የኔ አባት እግዚአብሔር መቼም አይጥልም በተለይ እናት አባት የሌላቸዉን እና በተገፉ ሰዎች አለ እግዚአብሔር ሁሌም ይመስገን
የኔ ውድ እ/ር ከዚህ በላይ ቀይሮህ ማየት እፈልጋለሁ❤❤❤❤
የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው 😢
😢
Eski Dgami ykreb ymtlu like
እንዴት ተመሽጬ እንደሰማው ብቻ ምችት ይበልክ
ቅዳሜ አሳመርክልኝ አቦ ይመችህ
ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም ነገር ያልፋል 🙏🙏🙏
የኔ ውድ ያንተ ያህል ባልታመምም💔………… ግን ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል እኔ ኣንተን ማስብህ እንደ ዳይመንድ ነው እንደኔ ከተማረ ይልቅ ከዝነኛ ይልቅ ከሃብታም ይልቅ ለእዳንተ ኣይነት ቦታ ኣለኝ የሂወት ት/ትህርት ኣለ ። ወንድሜ ኣይዞክልኝ ካልገባክ ይቅርታ እኔ ምችለው የኔ ቛንቛ ትግርኛ ነው🙏
Tnx brother selakefelsge hasab yeha yehulachenem hiwet new
በመነጽርን በጉጉት ነው ምጠብቀው
በሰው ዘንድ እብድ የተባለ ግለ ራሱ
እንደራሱ የኖረ ሰው ከመን ገድም ቢሆን አቅርቡልን
Aaaw sew yagelelewn abdual yetebalewn
ምርጥ ያራዳ ልጅ ዱርዬነትን በፀፀት ያሳለፍክ ተባረክ ይሄው 54ዓመት ሞላኝ መጠጥ ከሰኞ በኋላ አልጠጣም እያልኩ ሰጠጣ
Amazing story ❤❤ I wish him all the best in life🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የተለየ ልቦና አለህ ተባረክ,ተመስገን አግዛብሄር ካንተ ጋ ይሁን ኣሜን ብርክ በል ቡሩክ.
ንግግሩ እዴት ደስ እደሚል ተመስጨ ነው የጨረስኩት❤❤
ወይ እስቅርጴ አከበርኩህ ማርያምን የኔ ወንድም አይዞን ሁሉም ሰው ልብስ ለብሶ ሲወጣ የተሸከምነው ብዙ ነገር አለ በውስጣችን
ውይ ደስ ሲል ጀግና ነው በዛላይ ግልጽነቱ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያርግህ እግዚአብሔር ልበ ንጽሆችን ነው እሚፍልግ
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ደግ እሩሩህም በእጃችን ያሉትን ነገሮች ሲነጥቀን ሊሰጠን ያሰበው አለ ስለሁሉም የማርያም ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ይመስገን
የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው
የሚገርም የሂወት አስተያየት ያለው ድንቅ ወጣት
I wish you all the best happiness and health life
የዝህ ልጅ አጭር ቪድዮ ካየሁት ባሃላ ምነው ታርኩ ብናገር እያልኩ ነበር እናት ያላችዉ እግዜብሄር ይጠብቅላቹ እኔ አልታደልኩም ስደት ሆኜ አልቅሼም አልወጣልኝም እናቴ ለበረራ አየር ዉስጥ በገባሁት ነው ያረፈችዉ ልቀብራት እንኳን አልቻልኩም ሞመትዋ ቆይቼ ነዉ የሰማሁት ብቻ ከባድ ነው እናት ለምን ትሙት ኡፍፍፍ😢😢 😢
ግን ጸጉርሕን ብጥለው ወንድሜ በተረፈ ያስብከውን ሕይወት ከዚሕም በላይ ይስጥህ ፈጣሪ
እማ.እንዳላጣሽ.ሞትሽን.ለኔ.የኔ.ደሀ ላንቺ.የምኖርበትን.እድሜ.ይስጠኝ እማ.የኔ.አለም.ያጣዉሽ.ቀን.ጉዴ.😭😭😭😭🥹🥹🥹🥹🥹🥺🥺🥺🥺🥺❤❤❤❤❤በቃ.ናፍቀሽኛል.😢😢😢😢
አብሺሪ አላህ ይጠብቅልን
እኔ እራሱ ያስቀድመኝ ነው ምለው ደም ስሬ ናት ዛሬም እንደህፃን ነው ማላምናት በተለይ እኔ ስወልድ ያለስዋ መኖር እንደማልችል ይታወቀኛል እረጅም እድሜ ከጤና ለናቶቻችን
ብዘነገረ አለ የማለችለዉ ለእናቴ የመምኝለት❤ ብቻ ደህናትሁን
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ታዳምጣለህ ወንድማችን ጥሩተምረናል❤
It helped me to normalize my struggle...enamesegnalen
እንኴንም እግዚአብሔር ረዳህ በቀጣይ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከሚስቱ ጋር ቢመጣልን ደስ ይለናል
የትንሽ ትልቅ ጀግናነህ በርታ ወደኅላ እዳትመለስ😊❤
Wow Ariff timirt nw ye setachu thanks for sharing experience ❤
ስወድህ የኔ ጠንካራ ❤❤❤❤
በጣም ይገርማል የሰው ልጅ። ክፍል ፪ አለው እንዴ? ክፍል ፩ ሳልጨርስ ክፍል ፪ ናፈቀኝ
ደስ ሲል ወጣቱ።
ደስ ሲል ወጣቱ
ቀጣይ ከወደፊት ባለቤቱ ጋር ብታቀርበው
Enem esmamalehu
Japiye I'm happy for u Enkuwan fetari redah
ውይ ሰው ሞልቶ ሰው ማጣት ከባድ ነው😢😢ኣይዞክ የኔ ቆንጆ😔
Betam dink lij❤❤❤
ወጣትነት ከባድ ነዉ የሚነገረን ሁሉ አይገባንም ሲያልፍ ነዉ የሚገባን
🎉part 2 yqetl pls👏🥰temechtonal
ያአላህ ልቡ ደማ እኔን ወንድሜ ምን ልበል
ዋዉዉዉዉ ይሄ ልጀ መጣ እንዴ❤
እግዚአብሔር ያሳካልህ
1:09:00 "የተፃፈልህን ነው የምትኖረው" በእውነቱ ያለዛሬ ይህን አነጋገር አስቤበት/አስተውየው አላውቅም ነበር።
ብመነፅርን ከሰሞኑ እንጠብቃለን።
😢😢😢😢😢ክፍል ሁለት ይቀጥል የምትሉ 😮😢😢
እየዘራክ የመጣከዉ እየበቀለ ይከተልሀል ህይወት እንደዚህ ናት እኔም ብዙ ነገር አለኝ ግን ለማን አወራዋለሁ ባወራዉ ከፀፀት እድን ነበር ግን 💔😭✋
This b👦 ❤
የሀን vedio ጀመርኩት አና 10 ደቂቃ ሳይሞላ ያለቀብኝ ነው የመስለኛል አውነት የሀን ቻናል አንካንም አየሁት የ ግብ ህወቴን ቁጭ አድርጎ ነው ያመጣልኝ ሱስ አና ያለፈው ህወቴ ፈጣሪ አነንም ልያስተምረኛ አና ልቀይረኝ ነው መስለኝ በስደት አየተፈተንኩ ነው ልብያ ላይ ነኝ 🇱🇾🇱🇾 🙏🙏🙏 ተመስገን ግን ከ ሱሱ ዓለም ወጥቻለሁ ግን በ ጥፋቴ ፍቅረኛየን አጥቻታለሁ አብራኝ አደለችም ግን አሁንም ብሆን አሳብዬ አና ጠያቅዬ ነች አስዋም አንዳንተ ሰፈረዋ ሰምት ነው ካቴድራል ተማርም ነበረች አንድ ቀን ደሞ አስት የስደት አና ህወቴን ታርክ በዝህ ✌️
ሒወትብዙያስተምራልፈጣሪይመስገን
እናት ማጣትከበድነው😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Yedorye cewa ❤❤
ቀጣይይይይ❤ አብረው አቅርባን
ጣንካራ ልጀ ናት❤ እውነት