ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናታችሁን የምትወዱ ለእናቴ ግብዳ LIKE ስጧት
አላህ እድሜና ጤና ይስጣችው ብሬ
እናትን የሚጠላ ይኖራል ከቴውም በሰደትላይሁኖ
ቢደጋገም ደጋግመን እንገጭህ ነበር ብሬ❤
አይ አድየብችቻ ሆነ ላይኩ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እስቲ የኔም እናት በጣም ጥሩ እናት ነች ሲበዛ ምስኪ ነች እስቲ እድሜና ጤና ይስጥልሽ በላቹ ላይክ አርጉኝ
💗🖤
እድሜና ጤነና ለናቶቻችን
እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ጤናእድሜ ይስጣት
እረዥም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን አላህ ያድልልን ያረብብ
በቅናት ድብን አልኩ እናቴ እናቴ ሲል እናቱን የናፈቀ በላይክ አሳዉቁኝ
ቀላል ቅናት አለቀስኩ
እድሜና ጤና ይሶጥልህ እናትህን
እናት ያላችሁ በሰላም እድሜ ጤና ሰጦ በሰላም ያገናኛችሁ የኔናት በህይወት የለችም እናቴ ስል ሰው ሆድ ይብሰኛል
እኔም እንባዬ ተናነቀኝ እናት ሽ ኣመት ትኑር
እኔ. ናፍቂያለሑ. ልክ. ለሙዚቃ. ክሊብ. የሚሠሩነው. የሚመሥሉት
የኔ እናት ሽዓመት ኑሪልኝ በዓንች የሚተካ ምትክም የለኝ እናቱን የሚወድ ላይክ ግጩ ግጩልኝ እናት ማሬ
እኔ
🌹
*እስኪ የፈአድ በሰላም መምጣት እንደኔ ደስ ያለው ማን ነው*
መጣ አይደል ኡሪፍ ነው
እኔ ደሥ ብሎኛል ለሠውየው አዝኘ ብቻ ሳይሆን ለ እነዚህም ጭምር ነው ለነ ብሬክሥ የሡ ሠላም መምጣት ለነሡ ለኛ ነው ጥሩ
እድሜና።ጤና ለናቶቻችን።ሺይ አመት።ይኑሩልን።
♥
አልሀምዱሊላህ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል። አስቤለት ነበር ሀገራችን አያስተማምንም በዚህ ሰአት እኳንም በሰላም ተመለሰ
ፈሀድን እንየው እንደት አሳልፎ እንደመጣ ይንገረን ማሻ አላህ ደስ የሚሉ እናት አላህ እድሜ ያርዝምላቸው መሲም በሰላም ተገላገይፈሀድን እንየው የምትሉ በላይክ ግጩኝ
😁😁
ፉሃድን የሚውድ እደኔ ካለ እስኪ ሽህ አመት ኑርልን
amen
Leka.ebd.neh.sew.tmeslege.neberYaletown.yeserahew.vido.betam.askeyami.neber.tetalan.kemesi.bleh.kewetkew.lebr.bleh.edefinitely.twashleh.abet.mekebater
በጌታ ወይራም ተልኳል የእናቶቻችንን እድሜ ያርዝምልን
በጣም ደስ ይላል እናት ያላችሁ ተከባከቡ እኔስ የለኝም አላህ ይራህማት ያረብ እናት ያችሁ እርማቸዉን እረዥም ያድርግላቸዉ
አይዞሽ አላህ።ይራህማት
Ayezoshi mare
አሚንንማሬዋ አብሽሪ አላህ ይራህማትዉዴ እያሉመች ዉለታቸዉን እናዉቃለንማር
አብሸሪ
አሚንንንን
እናት የመኖርያችን ምክንያት 🥰🥰 ለናት ትልቅ ክብር ይገባታል 🥰😰🥰እናቴ እኔም ናፍቀሽኛል 😰 መቼ ነው አይንሽን ማየው 😳 ተዝከአለኒ አደዋይ ካብቲ ዕድመይ ቀኒሰ ምሃብኩኪ
መስየ ቀሚሱን አትችይውም እግዚአብሔርንዋውው ደስስ ይላል ፈጣሪ እደመሲ አይነት አማት ስጠኝ ብሬክስ ሺ አመት ትኑርልህ
Amen
እፍፍፍፍፍ ምን ነበር የኔም እናት በሂወት ብትኖረልኝ 😢😢😢😢 በጣም ቀናሁኝ እናቴ እናቴ ሲል ታድያ እኔ ምን ልበል ያለናት ስለቀረሁ እሰቲ ስለ እናት ፍቅር ብላችሁ ላይክ ግጩኝ 😢😢😢
አብሺር ማማዬ
አይዞሽ እህቴዋ 💔😥
የሁላችንም እናት አሏህ ሀያት ይሥጣቸው አሚን በይ ሸቃሊትሁላ
Aminnnnnnn
አሚንንንንን
አሜን አሜን አሜን
አሚንንንንን ሸቃላ ግን አደለሁም መዳም ነኝ 😒😒😒
ዋውው ከናትም እናት ናት እንኳን ደስ አለህ
እማ ለዘለለም ትኑር ያረብ ብሬክሴ እናትህ ነፍፍፍፍፍፍ አመት ትኑርልህ ወንድም
እማ ዘላለም ኑሬ
መሲ ታድለሽ ምርጥ እናት ነው ያጋጠመሽ እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ እናት እኮ ለልጇ የማትሆነው የላትም
ዋው ብሬ ክሰ እኳን ደሰ ያለህ ለናቶ ቻችንም አላህ እድሜ ይሰጥ ልን
እድሜ፣እና፣ጤና፣ለናቶች፣ያለም፣ያርግላችሁ
እናት የሌለው ልጅ የገደል ላይ ሳር ሳሩም አይታጨድ ልጁም አይዳርም እናት 1000 አመት ትኑር
ኣዘሽ
እናቴ 💗💗💗ንፍቅቅቅ ነው ያለችኝ ማነው እንደኔ የናፈቀ👍👍👍
እኔም ናፍቃኛለቺ
እኔ ማማየ
አለንልሸ
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
እኔ አላህ በሰላም ከእናቶቻችን ይዴብልቀን እድሜና ጤና ለእናቶቻችን እርሜቸውን ርዝም ያርግልን
እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎብሳ ቅማል ትገላለቺ በጨለማ ዳብሳ ለናቶቺ እረጂም እድሜና ጤና
አሜንአሜንንን
አሜን
አሜንንንንንን
*እናትኮ አምሳያ የላትም 💔 እናቴ እድሜሽን ያርዝምልኝ 🌹 ለሁላችሁም እናቶች ምኞቴነው* 💚💛❤
ዋው ብሬክሥ በጣም ደሥ ይላል እናት ለዘላለም ትኑር 💚💛💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
በእውነት ያለም ያድርግላችሁ መሲም እመብረሀን በሰላም ትፍታሽ ።አሜን በሉ
Amen..amen..amen
እሥኪ ውዶችየ ዱአ አርጉልኝ እናቴን በጣም አሞብኛል በጣም እየተጨነቅኩ ነው
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ
አላህያድንልሽ
አላህ ያሽርልሽ
Ayezoshi degel temareleshi
አላህ አፊያቸውን ይመልስልሽ እህት
በጣም ደሥ ይላል እማ ለዘላለም ትኑር ቃላት የለኝም ፍቅራችህ ለዘላለም ይሁን ፈሀድ እናመሠግን አለን ሀገራችን ሥለጎበኝህ ለተም ትውሥትነው መልካምሠው በምድር ለይ ይሙላ
ብሬክስ እናትህን ፈጣሪ ያቆይልህ የሁላችንም እናት ይቆዩልን እናት በጣም ደስታ ናት
wow yenenate berekse ergeme.edemye. yestate
አሜን አሜን እድሜ ይሰጥልን ለናቶቻችን!!🌷🌷🌷
እማ ወደርየለሽ እኮ ናት ርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
አሚንንን
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኢሥጣት እናንተም አሥደሠቱአት እ
ዋው ብሬክስ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ቤቢ ተወልዶ እነናትህም እናንተም እኛም በጋራ እንደሰት ወንድማችን ደስታህ ደስታችን ነው የስደተኞች የጎን አጥንት ነህኮ ፈጣሪ መልካም ስራህን አብዝቶ ይውደድልህ። በእጥፍ በድርቡ ደስ ይበልህመስየም በፊትሽ ያለውን በኋላሽ የድርግልሽስታቅፉት የሚሞቅ ሲያዩት የሚያሳሳ ሲስሙት የማጣፍጥ ከፈጣሪ የተሰጠ ስጦታ ልጅውለጅ ክበጅለጋሹን አምላክ አመስጋኝ ሁኑልጃችሁን የልብ የሚያደርስ ይሁን ብሎፈጣሪ ፈቅዶ ይስጣችሁ። እ እረሳሁኮ እናትህን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልህ
ይህን የመሰለ የምየን ስጦታ አይቶ ዲስ ላይክ የሚያደርግ ሰው በውነት ጤነኛ አይመስለኝም
ጤማሻአላህእናቶቻችንንአላህእድሜናጤናይስጥልን
እውነትሽ ነው እኔም ጎረሞኝ ነው
እየቁ ይሆነል ለይክ እና ዲስ ላይክ
እናት ለዘላለም ትኑር የምትሉ ላይክ
እናት ክፉአይንካት ለዘላለም ትኑር እናቱ የናፈቀቹ
እናት ክፉ አይካት ለዘላለም ትኑር በጣም ደስ ይላል
হাবিবুর রাহমান amen
ደስ ሲል እድሜና ጤና ይስጣቸው በጣም የሚያስደስቱ እናት ናቸው
ኣሜንንንን
አይ እናት ምን እንበልሽ ሺ አመት ኑሪልን ለሁላችን እዉነት የእናት ደግነቷ ብዛቷ
አለቀስኩኝ እናት ትኑር ዘላለም
Enam betam aesazeneg nggru yasleksal
የአላህ ዉላሂ እናት ለዘላለም ትኑረ
😭😭😭😭 እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ግን የደሥታ ነዉ እናትኮ ምትክ የለላት አንድ ብቻ ናት እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ነው👍👍👍👍
ደስ ይላል ለናቶቻችን እድሜና ጤና
አላህይጠብቅህልህ
ድስይላ እናህት ለዘላለም ትኑርል። እንዴት ደስ እንዳለን ለኔየተላከልኝ መስለኝ እናቶችሺአመት ይኑር መሲእንኳን ደስአለሺ
በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው ቃላት አጠረኝ የኔ እናት ከዛ ድረስ ደክማ አላህ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን
እናት ለዘላለም ትኑር Yor Like 👍
ዋዉበጣሚደሲይላሊኢኳኒደሲአላቹኢናተኒሚላገራቹያቢቃቹ
Woow konjoooo
mm mm 👍👍👍👍👍👍👍
Rjme edma ystate lzllme tnrlke
ማነው እዴኔ መሲን የሚወድ ብቻ👍👈በሰላም ተገላገይ በሏት አይከፈል በትም ❤ ለሰውልጂ ሰላምና ፍቅር ያስፈልጋል እና በቅንነት ሰብስክራይቭ አረጉኝ
💤✋🙏 Please stop💤✋🙏 Please stop💤✋🙏 Please stop
ድንግል ማርያም በስላም ትገላግልሽ መስዬ
@@إيمانمودين-ر2غ 👊👊👊👊👊
እናት ማለት እንደዚ ናት ፈጣሪ እዕሜና ጤና ይስጣቸው ለእናቶቻችን መሲየ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
Bereya ekon dese allehe mesi tadelsehe edehe ayenet betesbe bemegebatesehe
አስላምአለይኩምብሬክስወላሂበሂወቴእደዛሬአልቅሺአላቅምእነትትኑርእነትለምንትሙትእነትሺአመትትኑርበባታጥብኩ
ታድለህ ብሬክስ ለ እማማ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 🙏🏻 በጣም ነው ደስ የሚለው የራያው ልብስ እና የልጅ ማዘያውን በጣም ነው የሚያምረው መሲያ አላህ ሰላም ይገላግልሽ 😘😘
ብሬክስየ እናትህ አስለቀሱኝም አሳቁኝም ደስ የሚሉ እና የኔ እና100000000000000000000 አመት ይኑሩልህ
የናቱች እድሚ አላህ እረጅም ያርግልኝ ያረብ
አሚን ያረብ
ማስዬ ተድለሽ ምን አይነት አመትናት የገጠመችሽ እድሜና ጤና ይስጦት
ማርያምን የኢትዮጵያ እናትኮ ፍቅር ናቸው 💔💔💔💔❤
Fdo
ፉአድ መልካም ሰው እንኳን ደህና መጣህምስኪን
እናት ለዘላለም ትኑር እናት እናት አሎት ስሞን አሳንሰው መሬትና ሠማይ የምታህለውን ሠው በጣም ደስ ይላል
Asaa Maiy amen
በጣም ደስ ይላል ከምንም በላይ በተለይ አንቀልባው ትዝታየን ቀሰቀሰው ግን እዚህ አገር ሙቀቱ ለአንቀልባ ቀርቶ ለአንሶላም አይሆንይሄ ሁሉ ጓደኛክ ፈሀድ ነው መመስገን ያለበት ግንእኔ ጥያቄ አለኝበሙዳይ ውስጥ ያለው ቅሜ እንደት ቀልጦ ሳይፈስ ከራያ ሪያድ ደረሰ ይሄንን ማመን ይከብዳል ሊሆንም አይችል
ማሻአላህ።በሬይ።ለናትህ።እሜ።እምኝለሁ።
በናትህ ብሬክስ አንተና ፉሀድ በአረበኛ ቪደወ ስሩ የምትሉ ላይ አድረጉ እስኪ አማነ? ?
የማስጦታ. ልዪነውማሻአላህ
ማሻ አላህ እሶሱላውን ሙቀሽ እድናይሽ ደስ ሲል
ዋው.በጣም.አሪፍ.ነው.ያምራል.እናት.ለዘላለም.ትኑር.ብሬክስ.አንተም.ጥሩ.ስለሆንክ.ነው.መሲ.በሰላም.አላህ.ይገላግልሽ.ወልደሽ.ለማቀፍ.ያብቃሽ።
የብሬክ እናት እረጂም እደሜና ጤና አብዝቶ ይሰጠልን ማሻ አላህ የቀረም የለ ሁሉም ነው የላኩላችሁ
ግን ፉአድ ምን አይነት ደግ ሰዉነዉ
የምር ዛሬ በደስታ አለቀስኩ 😭😭አቦ እድሜና ጤና ለእናቶች🙏🙏🙏
አላህዪጠብቀልህ
@@ashdse1294 አሜን🙏🙏🙏
Hi
አላህ እድሜያቸው ያርዝምልን ወላሂ ቀናሁኝ መሲዬ አላህ በሰላምይገናግልሽ ውዴ አላህ ፍቅርይጨምርላቹ
በእውነት በወጣው ይተካ የኔ እናት እናትኮ ሁሉ ነገር ነች እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ ቢሬክስየ
ውይ ድስ ሲል የእናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም እናቶች ሺ አመት ኑሩልን
ወይኔ አስለቀሰችኛ ማምየ ሽአመት ኑሪ
ዋዉ ደስ ይላል እንኳን በሰላም ተመለስክ ፉዋድ 💓💓💓ፍቅራቹ ያብዛዉ መስዬ በሰላም ወልደሽ ለማየት ያብቃን 😍😁😘
ወይኔ ታድላ እናት ለዘላለም ቱኑር እንባየ መጣኝ ፍእድየይ ውድድድ ማር ሺ ኣመት ኑርልኝ የኔ ደግ
ውይ መስ&ብረክስ እንክዋን ደስ አላችሁ የነ ዉቦች መስየ ረጋ ያልሽ እና አይናፋር ውብ እትዮፕያዊ ውድድድድድ ነው የማደርግሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ብረ አላህ እረጅም እድመና ጤና ለውድ እናትህ እሽ ባባየ እንክዋን ደስ አለህ ያንተ ደስታ የ ሁላችንም ደስታ ነው ግን በረ በ እናትህ ይጄሃለሁ ፉአድን አስተዋውቀኝ ፕልስ ብረ
የሠው ደሥታ የሚሥደስደሥታችሁ ላይክ ግጩኚ ወይ ደሥታየን መቆጣጠር አቃተኚ አረ ሳኡዲ መሄዲ አማረኚ
ይህው ላይክ አንቺ ደግሞ ቤቴን እይልኝ
💓💓💓💓💓💓😘😘👍👍👍👍🌷🌷🌷💐⚘💛⚘⚘⚘⚘⚘
የት ነሽ
ላይክ መሥጠት አላቅም አስለምጂኝ
ወይ እናት አለም ለዘላለም ትኑር መሲየ ታድለሽ በሬክሶ እናትህን እድሜ ጤና ይስጥልህ
እስኪ አያቱን የሚወድ ላይክ ግጩኝ አያቴን ከነብሴ በላይ ወዳታለሁ😘
ልክእደኔ፣ሁሌላያቴየምመኝላት፣ከኔድሜላይ፣ቀኑሶለሷይስጣትብዬነው
@@astermandefro3831 የምወድሽ ምኞቴነው
እኔም ልዩ ናት አያቴ
10000000000Layek
እንየም አያቴን እወዳታለሁ
እድሜና ጤና ይስጥልህ ለእናትህ መሲዬንም እመቤቴ በሰላም ትገላግላት አንተ የዋህ ወንድ ነህ መሲዬ ታድለሽ
አማንያርብ
ውይ ብሬክስየ አስቀናከኝ ሁሉም ያምራል አይ እናት የኔ ሚስኪን ይህን ሁሉነገር ስትሰበስብ ከርማለች እናት ለዘላለን ትኑር ብሬ በናትክ ወንድም ካለክ ዳረኝ እና እናትክ አማቴ ይሁኑ መሲ ታድለሽ
kkkk
Kkkkkkkkk
ወይኔ ታድለሽ መሲ በእውነት በጣም ደስ ይላል እደዚህ አይነት አማት ማግኘት እድሜ ይስጣቸው
ከናትህ ጓድኛህ ብሬክሥ በውነት በጣም አክብረው
በእውነት ለናት እኮ ወደር የላትም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥላቹሁ
አላህ ያቅቆይልህ እናት ከባድ ናት እኔሥ የለኝም ሁለየም እዳለቀሥኩነው አይይ 😭😭
Maram Maram አብሽሬ ማማየ እኛም ወደዛው ነን ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው ኢንሻአላህ
ስወዳችሁ ማዘር እድሜና ጤና ይስጥልህ ብሬክስ በጣም ደስ ይላል
ኡኡኡፍፍፍፍ እናትማ ትኑር ዘላለም ብሬክስ ሰላማችሁ ብዝት ይበል የኔ ምርጦች
በጣም ደስ ይላል እናትህ ለዛላለም ትኑር ብሬክስ መሲየ ታድለሻል ደስ ሲል የባህላችን ስጣታ ደሞ እመ ብርሃ በሰላም ትገላግልሽ
እናት ለዘላለም ትኖር 🙏🙏💔
ምን እንደምል አላቅም ቃላት አጣሁ ረጅም እድሜ ከጣና ይስጣችው እናቱች በሙሉ እናት ኳ እናት ናት
ብርየክስ እናትህ እድሜ ና ጤና ይስጣት ሜሴየ ዶሞ እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ እህትየ ውድድድ ነው የማርጋቹ
አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው በጣም ደሥ ይላል ያገር ልጅ 👍
እናት ላላችሁእድሜና ይስጥላችሁ። እናት ለሌለው ፈጣሪበዛኛው አገር ይመችላችሁ
አሚን ውደዋ
አሚን
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እናት ትኑር ለዘላለም እረጂም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ይስጥልህ ብሬክየ እናቶችን ክፉ አይንካብን ያረቢ
مشال فحد شكرن كتر
በጠም ደስስስስስስ ስል አለህ አድሜነ ጤነ ይስጠቸው
ወይኔ ደስ ሲሎሎ አይ እናት እኮኮኮ ብቻ ምን እደምል አላውቅም ደስ ብሎኛል እኔ እራሱ
ente edme yesxate fexei ye xabqet
Bexam des yelali edeme xene yesxchu fexir
ብሬክስ ምን አይናት እናት። ናቸው እደማቱሳላ እድሜችውን ያርዝምልህ እናት ለዘላለም ሳይክፍት ትኑር መስየ ታድለሽ። ምርጥ አማት አለሽ እመብርሀን በሰላም ገላግላሽ። ላይነስጋ ያብቃችሁ ፍቅራችሁ ይርዘም። ብሬክስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቃል የለኝም። እመቤቴ ክነ ባለቤትህ ትጠብቅህ። ክነሙሉ ቤተሰቦቻችሁው። እናት። አንድሽ አመት ሳይክፍሽ ኑሪይ። ውይይ እናቴ።
ውይ እናቴን ጠብቅልኝ የምር ሆድ ባሰኝ😭😭😭😭😭አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
ውይይይይ እናትኮ ❤❤❤😘😘😘😘የመኖርምስጥር እናት ናት ሺአመት ትኑርልህ ብሬክስ ❤❤😍😍😍እረጅም እድሜይስጥልህ
ብሬክስ ሓወይ ኣደዋካ ብጣዕሚ ኣኩሪዐናና እየን እሞ ዕድመን ጥዕናን ይሃበን ኣምላክ መስዋይ መርዓትና ለ ብሰላም እነይ ማርያም ተጋላግልኪ ዝሓፍተይ ወሊድኪ የሕቁፍኪ እሜን እሜን እሜን እሜን
ለፉአድም እናት ቅቤና ማር አደራ ባይበዛም የሀገራችንን ይቅመሱት
እናት ሺ አመት ትኑር ሳይከፍት የውነት ወላሂ አለቀስኩ እናት አሏት ስም ያሳታል
መሲ የኔ ቆጆ ባች ማርገዝ ቀንቸ ነበር እኔም አረገዝኩ እህ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል
Amen emaberhn enkan lazeh abekaceshi
@@bayushdebele572 አው ውደ 4 አመት ለምኘ ነበር ፈጣሪየን አሁን ሰጠኝ እደሰው አይቸኩል ማር አሚን
እንደ እረጉዚ ናት እንደ እኔ እኩ ግራ ገበኘ ዊው እንኩን ደሰ አለሺ እኔም በሰት መኪራ አሁን አራቱሪን ያዚኩኘ ለአላህ ምን ይሢነዊል ሁላችንንም ፈጣሪ ይገዘን
እኳን ደሳለሽ
መሸአላህ
ታድለክ እኔ ኮ ገና ልጅ እያለዉ እናቴን ያጠዋት😍 እናት😍 ለዘላለም ትኑረ
አይዞሽ እህቴ
ኣይዞሽ እህቴ
አይዞሽ እህት አለም😭😭😭
አብሽሪ ማማየ
መሲዬ Ww አይዞሽ እኔም እዳች ነኝ😭😭😭😭
ፈሀድ እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ሀገራችንን ስላየህልን
ኧር የኢትዮጵያ እናቶች ለዘላለም ይኑሩልን
እናት.ትሄድ.አጎንብሳ.ቅማል.ተልቅመመልች.በጭለማ.ዳብሳ
ሺ አመት ትኖር እናናናናናናት አላህ ያቆይልክ ሣላሥበው በጣም አለቀሥኩ እናት ብቻ ሥለትባለ
እናትለዘላለምትኑር መስየበጣምእድለኛነሽእድሜእናጤናይስጥልሽ
@Rahma Yesuf አብሽሪ ከእናቶቻችን ሀቅ አላህ ይጠብቀን ሀቃቸውም በከፊሉም ቢሆን የምንወጣ አላህ ያርገን
ወይ በጣም ደሠ ይላል የእኔ እናት ብርክሠ እና መሢ ታድላችሁ እረጀም እድሚና ጤና መሠየ አንችም በሠላም ተገላገይ
አይ እናት ዉለታ ተከፍሎ አይልቅም
wow May love mom
ደስ ሲል
Well come fuadi
Thank you fuadi your very difficulty your very good friend for hour brother
ወይኔ እዴት ደስ ይህን እድል ያላገኘ ንት አለ ማሻአላህ ሽ አመት ያኑርልህ እናትህን
ብሬክስዬ እናትህ 1000 ዓመት ትኑርልህ በእውነት ዋውውውውውው ነው መስዬ ታድለሽ እንዲህ አይነት አማት ስለሰጠሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ :::እዚህ ጋ ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ ሰዎች የነ ብሬን የእግር እጣቢ አታክሉም ምድረ ቅናታም ቅንቅናሞች ዲስ ላይክ ስላደረጋችሁ ምንም ሚቀነስባቸው ነገር የለም ::
እናትክን እድሜና ጤና ይስጥልክ ወንድሜ ባለቤትክን በስላም ሁለት ያርግልክ ግን ልጅህ ሲይድግልክ ማዘያውን ታውስኛለክ
😁😁😃😃ታዉሰኛለህ ሆሆ ወድያዉ ይወልዳል እኮ
በጣም ደስ ይላል እናትህን እድሜ ይስጥልህ መሲ በሰላም እመቤቴ ትገላግልሽ
Amiye Rajim admena tena yastachiw masiye egziyabeher selam yaglagilashi
በጣም ደስሲል
ረጅም እድሜ ያኑርልህ እናትህን ብሬ😍😍😍
ማሻአላ በመኪና ነዉ እደ የመጣዉ ይህ ሁሉ እደት መጣ ይገርማል ወላሂ ከዚህ እኳን እደዚህ አድርገን አንልክማ ማሻአላ
እናት የአለም ብርሀንናት እድሜ እና ጤና ለእናቶች ♥♥♥♥
ምርጥ አማት አሉሽ ፈጣሪ በጤና ያቁይልሽ
_ብሬ በጣም ታስቀናለክ_እናትህን ሙሉጤና ይስጣት በጣም ወደርየላትም ቃል ያንሰኛል_ፈሀድ 'ሰላም ገባክወይ???
አዲነዉ ደስ የሚለዉ ማሻአላሂ
ወይኔ ብሬክስ ለእናትህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ መሲ እንደነዚህ አይነት አማት ስላሉሽ እድለኛ ነሽ በሰላም ውለጅ እመብርሃን ትቅረብሽ ። ብሬክስ መልካም ሰው
ፈጣሪ ጥሩ አማች ይስጠን መስ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እስኪ አገረችን ሠላም ትሁን እህት ወንድምቸ ሙስሊሙ ክርሰቲያንኑ እንዋደድ
Stey long life your mom
ትክክል
የኔ ማር በሠላም ውለጅ💑እረጅም እድሜ ለናትህ❤
ማን እንደ እናት
ለእናትህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ።በጣም ደስ ይላል።
እናት ክፉ አይንካት፣ አቦ 😘😘😘
እስኪ ማነው ለነዚህ ውብ ጥንዶች ከእምዬ ምን እንደሚመጣ ለማዬት እዬጠበቀ የነበረ ዋው ገና ልጀመር ነው ኑ አብረን እንይ😘😘😘
እፍፍፍፍ ዋው ደስ ይላል 😭😭😭እምዬ እካ ለዮ ነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይላችሁ
መስይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዛሬ ነው ያየውሽ እርጎዝ መሆንሽን እግዚአቢሔር በሰላም ይገላግልሽ ለመሳም ያብቃሽ የኔ ቆንጆ ማዘር ደግሞ ጤና እድሜ ይስጣቸው ብቻ ደስ ነው ያለኝ ውዳ ያገሬ ልጅ
እናት ለዘላለም ትኑር❤❤
Amen Amen Amen 💓💓💓💓💓💓
መሻላህ ብያለሁ ያምራል መሲ ደግሞ ያገራችን የጎደርን ጋቢ አስመጭለት
ወዪ እናት 😭😭😭😭እናት ለምትሙት ተሂዲ አጎብሳ ቅማል ትቀምላለቺ በጨለማ ዳብሳ
ሳህ ትክክል
ቅማል ሚን ማለተ ነወ
ብሬና መሲ ደስታችሁ ደስታየ ነው የኔ መልካሞች እንኳን ደስስስ አላችሁ ለእናትህ ቃላት ያጥረኛ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣት መሲየ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እደዚ በደስታ እምንፍነሸነሽ ያድርገን አሜን
እናታችሁን የምትወዱ ለእናቴ ግብዳ LIKE ስጧት
አላህ እድሜና ጤና ይስጣችው ብሬ
እናትን የሚጠላ ይኖራል ከቴውም በሰደትላይሁኖ
ቢደጋገም ደጋግመን እንገጭህ ነበር ብሬ❤
አይ አድየብችቻ ሆነ ላይኩ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እስቲ የኔም እናት በጣም ጥሩ እናት ነች ሲበዛ ምስኪ ነች እስቲ እድሜና ጤና ይስጥልሽ በላቹ ላይክ አርጉኝ
💗🖤
እድሜና ጤነና ለናቶቻችን
እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ጤናእድሜ ይስጣት
እረዥም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን አላህ ያድልልን ያረብብ
በቅናት ድብን አልኩ እናቴ እናቴ ሲል እናቱን የናፈቀ በላይክ አሳዉቁኝ
ቀላል ቅናት አለቀስኩ
እድሜና ጤና ይሶጥልህ እናትህን
እናት ያላችሁ በሰላም እድሜ ጤና ሰጦ በሰላም ያገናኛችሁ የኔናት በህይወት የለችም እናቴ ስል ሰው ሆድ ይብሰኛል
እኔም እንባዬ ተናነቀኝ እናት ሽ ኣመት ትኑር
እኔ. ናፍቂያለሑ. ልክ. ለሙዚቃ. ክሊብ. የሚሠሩነው. የሚመሥሉት
የኔ እናት ሽዓመት ኑሪልኝ በዓንች የሚተካ ምትክም የለኝ እናቱን የሚወድ ላይክ ግጩ ግጩልኝ እናት ማሬ
እኔ
🌹
*እስኪ የፈአድ በሰላም መምጣት እንደኔ ደስ ያለው ማን ነው*
መጣ አይደል ኡሪፍ ነው
እኔ ደሥ ብሎኛል ለሠውየው አዝኘ ብቻ ሳይሆን ለ እነዚህም ጭምር ነው ለነ ብሬክሥ የሡ ሠላም መምጣት ለነሡ ለኛ ነው ጥሩ
እድሜና።ጤና ለናቶቻችን።ሺይ አመት።ይኑሩልን።
♥
አልሀምዱሊላህ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል። አስቤለት ነበር ሀገራችን አያስተማምንም በዚህ ሰአት እኳንም በሰላም ተመለሰ
ፈሀድን እንየው እንደት አሳልፎ እንደመጣ ይንገረን ማሻ አላህ ደስ የሚሉ እናት አላህ እድሜ ያርዝምላቸው መሲም በሰላም ተገላገይ
ፈሀድን እንየው የምትሉ በላይክ ግጩኝ
😁😁
ፉሃድን የሚውድ እደኔ ካለ እስኪ ሽህ አመት ኑርልን
amen
Leka.ebd.neh.sew.tmeslege.neber
Yaletown.yeserahew.vido.betam.askeyami.neber.tetalan.kemesi.bleh.kewetkew.lebr.bleh.edefinitely.twashleh.abet.mekebater
በጌታ ወይራም ተልኳል የእናቶቻችንን እድሜ ያርዝምልን
በጣም ደስ ይላል እናት ያላችሁ ተከባከቡ እኔስ የለኝም አላህ ይራህማት ያረብ እናት ያችሁ እርማቸዉን እረዥም ያድርግላቸዉ
አይዞሽ አላህ።ይራህማት
Ayezoshi mare
አሚንንማሬዋ አብሽሪ አላህ ይራህማትዉዴ እያሉመች ዉለታቸዉን እናዉቃለንማር
አብሸሪ
አሚንንንን
እናት የመኖርያችን ምክንያት 🥰🥰
ለናት ትልቅ ክብር ይገባታል 🥰
😰🥰እናቴ እኔም ናፍቀሽኛል 😰 መቼ ነው አይንሽን ማየው 😳 ተዝከአለኒ አደዋይ ካብቲ ዕድመይ ቀኒሰ ምሃብኩኪ
መስየ ቀሚሱን አትችይውም እግዚአብሔርን
ዋውው ደስስ ይላል ፈጣሪ እደመሲ አይነት አማት ስጠኝ ብሬክስ ሺ አመት ትኑርልህ
Amen
እፍፍፍፍፍ ምን ነበር የኔም እናት በሂወት ብትኖረልኝ 😢😢😢😢 በጣም ቀናሁኝ እናቴ እናቴ ሲል ታድያ እኔ ምን ልበል ያለናት ስለቀረሁ እሰቲ ስለ እናት ፍቅር ብላችሁ ላይክ ግጩኝ 😢😢😢
አብሺር ማማዬ
አይዞሽ እህቴዋ 💔😥
የሁላችንም እናት አሏህ ሀያት ይሥጣቸው አሚን በይ ሸቃሊትሁላ
Aminnnnnnn
አሚንንንንን
አሜን አሜን አሜን
አሚንንንንን ሸቃላ ግን አደለሁም መዳም ነኝ 😒😒😒
ዋውው ከናትም እናት ናት እንኳን ደስ አለህ
እማ ለዘለለም ትኑር ያረብ ብሬክሴ እናትህ ነፍፍፍፍፍፍ አመት ትኑርልህ ወንድም
እማ ዘላለም ኑሬ
መሲ ታድለሽ ምርጥ እናት ነው ያጋጠመሽ እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ እናት እኮ ለልጇ የማትሆነው የላትም
ዋው ብሬ ክሰ እኳን ደሰ ያለህ ለናቶ ቻችንም አላህ እድሜ ይሰጥ ልን
እድሜ፣እና፣ጤና፣ለናቶች፣ያለም፣ያርግላችሁ
እናት የሌለው ልጅ የገደል ላይ ሳር ሳሩም አይታጨድ ልጁም አይዳርም እናት 1000 አመት ትኑር
ኣዘሽ
እናቴ 💗💗💗ንፍቅቅቅ ነው ያለችኝ ማነው እንደኔ የናፈቀ👍👍👍
እኔም ናፍቃኛለቺ
እኔ ማማየ
አለንልሸ
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
እኔ አላህ በሰላም ከእናቶቻችን ይዴብልቀን እድሜና ጤና ለእናቶቻችን እርሜቸውን ርዝም ያርግልን
እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎብሳ ቅማል ትገላለቺ በጨለማ ዳብሳ ለናቶቺ እረጂም እድሜና ጤና
አሜንአሜንንን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜንንንንንን
*እናትኮ አምሳያ የላትም 💔 እናቴ እድሜሽን ያርዝምልኝ 🌹 ለሁላችሁም እናቶች ምኞቴነው* 💚💛❤
ዋው ብሬክሥ በጣም ደሥ ይላል እናት ለዘላለም ትኑር 💚💛💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
በእውነት ያለም ያድርግላችሁ መሲም እመብረሀን በሰላም ትፍታሽ ።አሜን በሉ
አሜን
Amen..amen..amen
እሥኪ ውዶችየ ዱአ አርጉልኝ እናቴን በጣም አሞብኛል በጣም እየተጨነቅኩ ነው
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ
አላህያድንልሽ
አላህ ያሽርልሽ
Ayezoshi degel temareleshi
አላህ አፊያቸውን ይመልስልሽ እህት
በጣም ደሥ ይላል እማ ለዘላለም ትኑር ቃላት የለኝም ፍቅራችህ ለዘላለም ይሁን ፈሀድ እናመሠግን አለን ሀገራችን ሥለጎበኝህ ለተም ትውሥትነው መልካምሠው በምድር ለይ ይሙላ
ብሬክስ እናትህን ፈጣሪ ያቆይልህ የሁላችንም እናት ይቆዩልን እናት በጣም ደስታ ናት
wow yenenate berekse ergeme.edemye. yestate
አሜን አሜን እድሜ ይሰጥልን ለናቶቻችን!!🌷🌷🌷
እማ ወደርየለሽ እኮ ናት ርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
አሚንንን
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኢሥጣት እናንተም አሥደሠቱአት እ
ዋው ብሬክስ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ቤቢ ተወልዶ እነናትህም እናንተም እኛም በጋራ እንደሰት ወንድማችን ደስታህ ደስታችን ነው የስደተኞች የጎን አጥንት ነህኮ ፈጣሪ መልካም ስራህን አብዝቶ ይውደድልህ። በእጥፍ በድርቡ ደስ ይበልህ
መስየም በፊትሽ ያለውን በኋላሽ የድርግልሽ
ስታቅፉት የሚሞቅ
ሲያዩት የሚያሳሳ
ሲስሙት የማጣፍጥ
ከፈጣሪ የተሰጠ ስጦታ ልጅ
ውለጅ ክበጅ
ለጋሹን አምላክ አመስጋኝ ሁኑ
ልጃችሁን የልብ የሚያደርስ ይሁን ብሎፈጣሪ ፈቅዶ ይስጣችሁ።
እ እረሳሁኮ እናትህን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልህ
ይህን የመሰለ የምየን ስጦታ አይቶ ዲስ ላይክ የሚያደርግ ሰው በውነት ጤነኛ አይመስለኝም
ጤማሻአላህእናቶቻችንንአላህእድሜናጤናይስጥልን
እውነትሽ ነው እኔም ጎረሞኝ ነው
እየቁ ይሆነል ለይክ እና ዲስ ላይክ
እናት ለዘላለም ትኑር የምትሉ ላይክ
እናት ክፉአይንካት ለዘላለም ትኑር እናቱ የናፈቀቹ
እናት ክፉ አይካት ለዘላለም ትኑር በጣም ደስ ይላል
হাবিবুর রাহমান amen
ደስ ሲል እድሜና ጤና ይስጣቸው በጣም የሚያስደስቱ እናት ናቸው
ኣሜንንንን
አይ እናት ምን እንበልሽ ሺ አመት ኑሪልን ለሁላችን እዉነት የእናት ደግነቷ ብዛቷ
አለቀስኩኝ እናት ትኑር ዘላለም
Enam betam aesazeneg nggru yasleksal
የአላህ ዉላሂ እናት ለዘላለም ትኑረ
😭😭😭😭 እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ግን የደሥታ ነዉ እናትኮ ምትክ የለላት አንድ ብቻ ናት እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ነው👍👍👍👍
ደስ ይላል ለናቶቻችን እድሜና ጤና
አላህይጠብቅህልህ
ድስይላ እናህት ለዘላለም ትኑርል። እንዴት ደስ እንዳለን ለኔየተላከልኝ መስለኝ እናቶችሺአመት ይኑር መሲእንኳን ደስአለሺ
በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው ቃላት አጠረኝ የኔ እናት ከዛ ድረስ ደክማ አላህ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን
እናት ለዘላለም ትኑር Yor Like 👍
አሜን
ዋዉበጣሚደሲይላሊኢኳኒደሲአላቹኢናተኒሚላገራቹያቢቃቹ
Woow konjoooo
mm mm 👍👍👍👍👍👍👍
Rjme edma ystate lzllme tnrlke
ማነው እዴኔ መሲን የሚወድ ብቻ👍👈በሰላም ተገላገይ በሏት አይከፈል በትም ❤ ለሰውልጂ ሰላምና ፍቅር ያስፈልጋል እና በቅንነት ሰብስክራይቭ አረጉኝ
💤✋🙏 Please stop
💤✋🙏 Please stop
💤✋🙏 Please stop
ድንግል ማርያም በስላም ትገላግልሽ መስዬ
እኔ
@@إيمانمودين-ر2غ 👊👊👊👊👊
እናት ማለት እንደዚ ናት ፈጣሪ እዕሜና ጤና ይስጣቸው ለእናቶቻችን
መሲየ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
Bereya ekon dese allehe mesi tadelsehe edehe ayenet betesbe bemegebatesehe
አስላምአለይኩምብሬክስወላሂበሂወቴእደዛሬአልቅሺአላቅምእነትትኑርእነትለምንትሙትእነትሺአመትትኑርበባታጥብኩ
ታድለህ ብሬክስ ለ እማማ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 🙏🏻 በጣም ነው ደስ የሚለው የራያው ልብስ እና የልጅ ማዘያውን በጣም ነው የሚያምረው መሲያ አላህ ሰላም ይገላግልሽ 😘😘
ብሬክስየ እናትህ አስለቀሱኝም አሳቁኝም ደስ የሚሉ እና የኔ እና100000000000000000000 አመት ይኑሩልህ
የናቱች እድሚ አላህ እረጅም ያርግልኝ ያረብ
አሚን ያረብ
Amen
ማስዬ ተድለሽ ምን አይነት አመትናት የገጠመችሽ እድሜና ጤና ይስጦት
ማርያምን የኢትዮጵያ እናትኮ ፍቅር ናቸው 💔💔💔💔❤
Fdo
ፉአድ መልካም ሰው እንኳን ደህና መጣህ
ምስኪን
እናት ለዘላለም ትኑር
እናት እናት አሎት ስሞን
አሳንሰው መሬትና ሠማይ
የምታህለውን ሠው በጣም ደስ ይላል
Asaa Maiy amen
በጣም ደስ ይላል ከምንም በላይ በተለይ አንቀልባው ትዝታየን ቀሰቀሰው ግን እዚህ አገር ሙቀቱ ለአንቀልባ ቀርቶ ለአንሶላም አይሆን
ይሄ ሁሉ ጓደኛክ ፈሀድ ነው መመስገን ያለበት
ግንእኔ ጥያቄ አለኝበሙዳይ ውስጥ ያለው ቅሜ እንደት ቀልጦ ሳይፈስ ከራያ ሪያድ ደረሰ ይሄንን ማመን ይከብዳል ሊሆንም አይችል
ማሻአላህ።በሬይ።ለናትህ።እሜ።እምኝለሁ።
በናትህ ብሬክስ አንተና ፉሀድ በአረበኛ ቪደወ ስሩ የምትሉ ላይ አድረጉ እስኪ አማነ? ?
የማስጦታ. ልዪነውማሻአላህ
ማሻ አላህ እሶሱላውን ሙቀሽ እድናይሽ ደስ ሲል
ዋው.በጣም.አሪፍ.ነው.ያምራል.እናት.ለዘላለም.ትኑር.ብሬክስ.አንተም.ጥሩ.ስለሆንክ.ነው.መሲ.በሰላም.አላህ.ይገላግልሽ.ወልደሽ.ለማቀፍ.ያብቃሽ።
የብሬክ እናት እረጂም እደሜና ጤና አብዝቶ ይሰጠልን
ማሻ አላህ የቀረም የለ ሁሉም ነው የላኩላችሁ
ግን ፉአድ ምን አይነት ደግ ሰዉነዉ
የምር ዛሬ በደስታ አለቀስኩ 😭😭አቦ እድሜና ጤና ለእናቶች🙏🙏🙏
አላህዪጠብቀልህ
@@ashdse1294 አሜን🙏🙏🙏
Hi
አላህ እድሜያቸው ያርዝምልን ወላሂ ቀናሁኝ መሲዬ አላህ በሰላምይገናግልሽ ውዴ አላህ ፍቅርይጨምርላቹ
በእውነት በወጣው ይተካ የኔ እናት እናትኮ ሁሉ ነገር ነች እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ ቢሬክስየ
ውይ ድስ ሲል የእናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም እናቶች ሺ አመት ኑሩልን
ወይኔ አስለቀሰችኛ ማምየ ሽአመት ኑሪ
ዋዉ ደስ ይላል እንኳን በሰላም ተመለስክ ፉዋድ
💓💓💓ፍቅራቹ ያብዛዉ መስዬ በሰላም ወልደሽ ለማየት ያብቃን 😍😁😘
ወይኔ ታድላ እናት ለዘላለም ቱኑር እንባየ መጣኝ ፍእድየይ ውድድድ ማር ሺ ኣመት ኑርልኝ የኔ ደግ
ውይ መስ&ብረክስ እንክዋን ደስ አላችሁ የነ ዉቦች መስየ ረጋ ያልሽ እና አይናፋር ውብ እትዮፕያዊ ውድድድድድ ነው የማደርግሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ብረ አላህ እረጅም እድመና ጤና ለውድ እናትህ እሽ ባባየ እንክዋን ደስ አለህ ያንተ ደስታ የ ሁላችንም ደስታ ነው ግን በረ በ እናትህ ይጄሃለሁ ፉአድን አስተዋውቀኝ ፕልስ ብረ
የሠው ደሥታ የሚሥደስደሥታችሁ ላይክ ግጩኚ ወይ ደሥታየን መቆጣጠር አቃተኚ አረ ሳኡዲ መሄዲ አማረኚ
ይህው ላይክ አንቺ ደግሞ ቤቴን እይልኝ
💓💓💓💓💓💓😘😘👍👍👍👍🌷🌷🌷💐⚘💛⚘⚘⚘⚘⚘
የት ነሽ
የት ነሽ
ላይክ መሥጠት አላቅም አስለምጂኝ
ወይ እናት አለም ለዘላለም ትኑር መሲየ ታድለሽ በሬክሶ እናትህን እድሜ ጤና ይስጥልህ
እስኪ አያቱን የሚወድ ላይክ ግጩኝ አያቴን ከነብሴ በላይ ወዳታለሁ😘
ልክእደኔ፣ሁሌላያቴየምመኝላት፣ከኔድሜላይ፣ቀኑሶለሷይስጣትብዬነው
@@astermandefro3831 የምወድሽ ምኞቴነው
እኔም ልዩ ናት አያቴ
10000000000Layek
እንየም አያቴን እወዳታለሁ
እድሜና ጤና ይስጥልህ ለእናትህ መሲዬንም እመቤቴ በሰላም ትገላግላት አንተ የዋህ ወንድ ነህ መሲዬ ታድለሽ
አማንያርብ
ውይ ብሬክስየ አስቀናከኝ ሁሉም ያምራል አይ እናት የኔ ሚስኪን ይህን ሁሉነገር ስትሰበስብ ከርማለች እናት ለዘላለን ትኑር ብሬ በናትክ ወንድም ካለክ ዳረኝ እና እናትክ አማቴ ይሁኑ መሲ ታድለሽ
kkkk
Kkkkkkkkk
ወይኔ ታድለሽ መሲ በእውነት በጣም ደስ ይላል እደዚህ አይነት አማት ማግኘት እድሜ ይስጣቸው
ከናትህ ጓድኛህ ብሬክሥ በውነት በጣም አክብረው
በእውነት ለናት እኮ ወደር የላትም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥላቹሁ
አላህ ያቅቆይልህ እናት ከባድ ናት እኔሥ የለኝም ሁለየም እዳለቀሥኩነው አይይ 😭😭
Maram Maram አብሽሬ ማማየ እኛም ወደዛው ነን ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው ኢንሻአላህ
ስወዳችሁ ማዘር እድሜና ጤና ይስጥልህ ብሬክስ በጣም ደስ ይላል
ኡኡኡፍፍፍፍ እናትማ ትኑር ዘላለም ብሬክስ ሰላማችሁ ብዝት ይበል የኔ ምርጦች
በጣም ደስ ይላል እናትህ ለዛላለም ትኑር ብሬክስ መሲየ ታድለሻል ደስ ሲል የባህላችን
ስጣታ ደሞ እመ ብርሃ በሰላም ትገላግልሽ
እናት ለዘላለም ትኖር 🙏🙏💔
ምን እንደምል አላቅም ቃላት አጣሁ ረጅም እድሜ ከጣና ይስጣችው እናቱች በሙሉ እናት ኳ እናት ናት
ብርየክስ እናትህ እድሜ ና ጤና ይስጣት ሜሴየ ዶሞ እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ እህትየ ውድድድ ነው የማርጋቹ
አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው በጣም ደሥ ይላል ያገር ልጅ 👍
እናት ላላችሁእድሜና ይስጥላችሁ። እናት ለሌለው ፈጣሪበዛኛው አገር ይመችላችሁ
አሚን ውደዋ
አሚን
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እናት ትኑር ለዘላለም እረጂም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ይስጥልህ ብሬክየ እናቶችን ክፉ አይንካብን ያረቢ
مشال فحد شكرن كتر
በጠም ደስስስስስስ ስል አለህ አድሜነ ጤነ ይስጠቸው
ወይኔ ደስ ሲሎሎ
አይ እናት እኮኮኮ ብቻ ምን እደምል አላውቅም ደስ ብሎኛል እኔ እራሱ
ente edme yesxate fexei ye xabqet
Bexam des yelali edeme xene yesxchu fexir
ብሬክስ ምን አይናት እናት። ናቸው እደማቱሳላ እድሜችውን ያርዝምልህ እናት ለዘላለም ሳይክፍት ትኑር መስየ ታድለሽ። ምርጥ አማት አለሽ እመብርሀን በሰላም ገላግላሽ። ላይነስጋ ያብቃችሁ ፍቅራችሁ ይርዘም። ብሬክስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቃል የለኝም። እመቤቴ ክነ ባለቤትህ ትጠብቅህ። ክነሙሉ ቤተሰቦቻችሁው። እናት። አንድሽ አመት ሳይክፍሽ ኑሪይ። ውይይ እናቴ።
ውይ እናቴን ጠብቅልኝ የምር ሆድ ባሰኝ😭😭😭😭😭አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
ውይይይይ እናትኮ ❤❤❤😘😘😘😘የመኖርምስጥር እናት ናት ሺአመት ትኑርልህ ብሬክስ ❤❤😍😍😍እረጅም እድሜይስጥልህ
ብሬክስ ሓወይ ኣደዋካ ብጣዕሚ ኣኩሪዐናና እየን እሞ ዕድመን ጥዕናን ይሃበን ኣምላክ መስዋይ መርዓትና ለ ብሰላም እነይ ማርያም ተጋላግልኪ ዝሓፍተይ ወሊድኪ የሕቁፍኪ እሜን እሜን እሜን እሜን
ለፉአድም እናት ቅቤና ማር አደራ ባይበዛም የሀገራችንን ይቅመሱት
እናት ሺ አመት ትኑር ሳይከፍት የውነት ወላሂ አለቀስኩ እናት አሏት ስም ያሳታል
መሲ የኔ ቆጆ ባች ማርገዝ ቀንቸ ነበር እኔም አረገዝኩ እህ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል
Amen emaberhn enkan lazeh abekaceshi
@@bayushdebele572 አው ውደ 4 አመት ለምኘ ነበር ፈጣሪየን አሁን ሰጠኝ እደሰው አይቸኩል ማር አሚን
እንደ እረጉዚ ናት እንደ እኔ እኩ ግራ ገበኘ ዊው እንኩን ደሰ አለሺ እኔም በሰት መኪራ አሁን አራቱሪን ያዚኩኘ ለአላህ ምን ይሢነዊል ሁላችንንም ፈጣሪ ይገዘን
እኳን ደሳለሽ
መሸአላህ
ታድለክ እኔ ኮ ገና ልጅ እያለዉ እናቴን ያጠዋት😍 እናት😍 ለዘላለም ትኑረ
አይዞሽ እህቴ
ኣይዞሽ እህቴ
አይዞሽ እህት አለም
😭😭😭
አብሽሪ ማማየ
መሲዬ Ww አይዞሽ እኔም እዳች ነኝ😭😭😭😭
ፈሀድ እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ሀገራችንን ስላየህልን
ኧር የኢትዮጵያ እናቶች ለዘላለም ይኑሩልን
እናት.ትሄድ.አጎንብሳ.ቅማል.ተልቅመመልች.በጭለማ.ዳብሳ
ሺ አመት ትኖር እናናናናናናት አላህ ያቆይልክ ሣላሥበው በጣም አለቀሥኩ እናት ብቻ ሥለትባለ
እናትለዘላለምትኑር መስየበጣምእድለኛነሽእድሜእናጤናይስጥልሽ
@Rahma Yesuf አብሽሪ ከእናቶቻችን ሀቅ አላህ ይጠብቀን ሀቃቸውም በከፊሉም ቢሆን የምንወጣ አላህ ያርገን
ወይ በጣም ደሠ ይላል የእኔ እናት ብርክሠ እና መሢ ታድላችሁ እረጀም እድሚና ጤና መሠየ አንችም በሠላም ተገላገይ
አይ እናት ዉለታ ተከፍሎ
አይልቅም
wow May love mom
ደስ ሲል
Well come fuadi
Thank you fuadi your very difficulty your very good friend for hour brother
ወይኔ እዴት ደስ ይህን እድል ያላገኘ ንት አለ ማሻአላህ ሽ አመት ያኑርልህ እናትህን
ብሬክስዬ እናትህ 1000 ዓመት ትኑርልህ በእውነት ዋውውውውውው ነው መስዬ ታድለሽ እንዲህ አይነት አማት ስለሰጠሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ :::
እዚህ ጋ ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ ሰዎች የነ ብሬን የእግር እጣቢ አታክሉም ምድረ ቅናታም ቅንቅናሞች ዲስ ላይክ ስላደረጋችሁ ምንም ሚቀነስባቸው ነገር የለም ::
እናትክን እድሜና ጤና ይስጥልክ ወንድሜ ባለቤትክን በስላም ሁለት ያርግልክ ግን ልጅህ ሲይድግልክ ማዘያውን ታውስኛለክ
😁😁😃😃
ታዉሰኛለህ ሆሆ ወድያዉ ይወልዳል እኮ
በጣም ደስ ይላል እናትህን እድሜ ይስጥልህ መሲ በሰላም እመቤቴ ትገላግልሽ
Amiye Rajim admena tena yastachiw masiye egziyabeher selam yaglagilashi
በጣም ደስሲል
ረጅም እድሜ ያኑርልህ እናትህን ብሬ😍😍😍
ማሻአላ በመኪና ነዉ እደ የመጣዉ ይህ ሁሉ እደት መጣ ይገርማል ወላሂ ከዚህ እኳን እደዚህ አድርገን አንልክማ ማሻአላ
እናት የአለም ብርሀንናት እድሜ እና ጤና ለእናቶች ♥♥♥♥
ምርጥ አማት አሉሽ ፈጣሪ በጤና ያቁይልሽ
_ብሬ በጣም ታስቀናለክ
_እናትህን ሙሉጤና ይስጣት በጣም ወደርየላትም ቃል ያንሰኛል
_ፈሀድ 'ሰላም ገባክወይ???
አዲነዉ ደስ የሚለዉ ማሻአላሂ
ወይኔ ብሬክስ ለእናትህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ መሲ እንደነዚህ አይነት አማት ስላሉሽ እድለኛ ነሽ በሰላም ውለጅ እመብርሃን ትቅረብሽ ። ብሬክስ መልካም ሰው
ፈጣሪ ጥሩ አማች ይስጠን መስ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እስኪ አገረችን ሠላም ትሁን እህት ወንድምቸ ሙስሊሙ ክርሰቲያንኑ እንዋደድ
Stey long life your mom
ትክክል
አሚን
የኔ ማር በሠላም ውለጅ💑
እረጅም እድሜ ለናትህ❤